This gentle man is a true example of political maturity. People like him should be encouraged to come forward and play pivotal role in the political arena. The journalist is amazing, well informed and class act.
To pass ESLCE one had to pass three compulsory subjects e. I Amharic, English and mathematics plus 2 any other subjects until 1974(1966). There was no ESLCE in 1975 and 1976. If you are talking about the exams after these years, you are right. Right now it is irrelevant to raise the issue.
I like your program and on this one your asking questions over and over and over, he didn't geve him a chance to finish them. Hopefully you will correct them for the next time.
Does politics and leadership means analysing things objectively with strategic considerations or accepting anything you are told like kids and following only to create excuses later on??? The entire debacle has been properly told by Asafa Chabo and it is informative and helpful to listen to his account of the whole thing on TH-cam. If you people admit entertaining all that betrayal in the hands of Woyanes after trusting them for so long what justifies any Oromo political leadership looking at them again as strategic political allies again??? The politics you people are running in the name of the oromos people is like one never seen or heard in human history anywhere in the world. Anyway you get credit for being part of those who have accepted peaceful means of doing politics no matter what has happened in the past.
This gentle man is a true example of political maturity. People like him should be encouraged to come forward and play pivotal role in the political arena. The journalist is amazing, well informed and class act.
🤣they are all suffering of multiple personality disorder.
እንደ እውነቱ ከሆነ እኔም በዚያው ዘመን በትምህርት ላይ ነበርኩ ተወልጀ ያደግሁት አስላ ሲሆን ማትሪክ አማርኛ ያላለፈ ዩኒቭርሲቲ አይገባም የሚል ህግ አልነበረም
To pass ESLCE one had to pass three compulsory subjects e. I Amharic, English and mathematics plus 2 any other subjects until 1974(1966). There was no ESLCE in 1975 and 1976. If you are talking about the exams after these years, you are right. Right now it is irrelevant to raise the issue.
@@gemechubitima9621 I took in 1987 GC the same as yours
ሰላም!!? በጣም ደስ የሚልና ፈታኝ የሆነ የህይወት መስዋዕትነት የተከፈለበት ትግል እንደነበር ከቃለመጠይቁ መጨረሻ መገንዘብ ይቻላል።
Betam arif interview. Thank u
ለመሆኑ በዳግማዊ ዓጼ ምኒሊክ ዘመነ መንግሥት ጠቅላላ የኢትዮጵያ ህዝብ ብዛት ስንት ነበር? የምኒሊክ ዘመኑን ትተን በቅርቡ በነበረው በደርግ ዘመን እንኳ አብዛኛው አዲስ አበባ ዙሪያ ባለቤት የሌለው ጫካ ነበር። እናም ቢያንስ ዛሬ በተቻለ መጠን ሚዛናዊ ነበርን ወይ ብሎ ራስን መጠየቅና በተገቢው መንገድ መገምገም አስፈላጊ ይሆናል። የሦስቱ የት/ት ዓይነቶች ማንዳቶሪ መሆን ይህን ያህል አገር ወደሚበትን ጽንፈኛ ፖለቲካ ማምራት ነበረበት ወይ የሚለው በራሱ አከራካሪ ይሆናል። አማርኛ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቋንቋ እንዲሆን የተደረገው በዓጼ ዮሐንስ እንጅ በአማራ ገዥዎች አልነበረም። በታሪክ አጋጣሚ በወቅቱ ከነበረው የተናጋሪው ብዛት አንጻር የአጼ ዮሐንስ ርምጃ ትክክል ነበር ማለት ነው።
በነገራችን ላይ ኢትዮጵያ ተመስርታ ነበር የኦሮሞ ወረራ ነው የበተናት ያንን ወረራ ያስመጡብን ደግሞ ፖርቹጊዞች ናቸው። የብዙ አፍሪቃ አጥፊዎች ከእንግሊዞች በፊት ፖርቹጋሎች ናቸው።
I didn't know that Amharic was compulsory to join the university .
I like your program and on this one your asking questions over and over and over, he didn't geve him a chance to finish them. Hopefully you will correct them for the next time.
ትላንት ያልተበደለ ህዝብ የለም ደሀ ሁሌም እንደተበደለ ነው ጥያቄው ዛሬስ? መበደልን(ጠብቆ) ከዘር ጋር የሚያያይዝ መበደልን (ላልቶ) ከዘር ጋር ከሚያያይዝ ተለይቶ አይታይም ኧረ ወደ ሰው መሆን እንመለስ !!!
Very civilized person
እባካችሁ ለእኛ ከ2 ለተወለድነዉ ሰሌም ፍጠሩ ጁታ ምን ግዜም አማሬን ኦሮሞ ማጫረስ ነዉ አላማዉ ወያኔ ጠላታችን መህኑን አትርሱ
ለምን ጥያቄሽ ከልዩነት ነጥቦች ጀመርሽ? ትግል ውስጥ እንዴት እንደገባና የድርጅቱን ድክመትና ሲኬት እንዲያወራ እድል መስጠት አይሻልም ወይ? የብሔር ጥያቄ፥ የመሬት ጥያቄ፥ መፍቴው ምንድነው? የሚሉት የአንድ ሰው ብቻ ሳይሆን የብዙ ምሁራን ተሳትፎ የሚጠይቅ ጥያቄ ነው። ሆኖም ተጠያቂው ብዙ ገንቢ ሃሳብ ስላለው ሌላ ጊዜ መልሳችሁ ብታመጡት ጥሩ ነው።
You are right they want division between Oromo and Amhara I am proud of you told the truth
አማርኛ እንግሊዝኛ ሂሳብ compulsory/ መደበኛ ትምህርቶች ነበሩ:: አማርኛ ብቻ ሳይሆን እንግሊዝኛ ወይንም ሂሳብ ካላለፋ ወደ ሚቀጥለው የትምህርት ደረጃ ማለፍ አይቻልም ነበረ:: አማራ ሆነው አማርኛ የሚወድቁ ተማሪዎች ነበሩ: እንጂ ሆነ ተብሎ ኦሮሞን ለመበደል የተስራ ሥራ አልነበረም::
አማርኛ የሚያስተምሩ የኦሮሞ መምህራን ነበሩ::
ግን ለአማሮች ይቀል ነበር ፈተናው
ደረቅ ክርክር ነው የያዝከው ወንድም
@@direstraits4973 አይቀልም ማጥናት ነበረበት።
@@yehualawkelele418 ማነው ደረቅ ክርክር የያዘው?
Does politics and leadership means analysing things objectively with strategic considerations or accepting anything you are told like kids and following only to create excuses later on???
The entire debacle has been properly told by Asafa Chabo and it is informative and helpful to listen to his account of the whole thing on TH-cam.
If you people admit entertaining all that betrayal in the hands of Woyanes after trusting them for so long what justifies any Oromo political leadership looking at them again as strategic political allies again???
The politics you people are running in the name of the oromos people is like one never seen or heard in human history anywhere in the world.
Anyway you get credit for being part of those who have accepted peaceful means of doing politics no matter what has happened in the past.
ጋዜጠኛዋ ደስ ትላለች
ስማችን በግድ ተቀይሯል
አምልርኛ ካልተናገራችሁ ዩንበርስቲ አትገቡም ተብልናል እየየ ልቅሶ ተገፋን ሌሎችም ክሶች በዘመናችን አይተናል አንዱም እውነት አደለም የፊውዳሉ ሥርአት የግዥ. መደብ ኦሮሞ ፊውዳል አማራ ፊውዳል ትግሬ ፊውዳልም ነበር ይህን ፊውዳል ሥርአት በቅድሚያ ራሳቼው ዋናው የገዥ መደብ አስኳል የሚባለው ፊውዳል ልጆች ራሳቼው ታግለው ጣሉት ምን ቀረ አማራ ምስኪን ገበሬ ብቻ በኦሮሞ ነፃ እውን ድርጅት. ለፍርድ ቀረበ
የኦሮሞወች ትግል ኢትዮጵያን ዲሞክራታይዝ ለማ ደርግ አደለም ይህ በተግባር ስልጣን ጨብጠውም እያሳዩን ነው
አማራ ልሂቃን ከግንቅልችሁ ንቁ ተነሱ ትግሬ ኦሮሞ ብሄርተኛች አማራን ሕዝብ አጥፍተው የይራሳቼው ሀገር ለሙምስረት ትግላቼውን አላቆሙሙ ፍፁም በክህደት በውሸት አንድም እውነት የለም
Ethiop ✨🇧🇯⭐⭐⭐
እርማት- አቦማ ምትኩ የቀኃሥ ዩንቨርሲቲ የተማሪዎች ማህበር ጸሃፊ ነበር። ልቀወንበሩ ጌታቸው በጋሻው(ፕሮፌሰር) ነበር።
Is this ESAT Media !!
Isn't he from Canadá?
Sport is a good fit for you can be successful, your politics killing many of life's
እኛ እምናቀው ኦነግ እንደዚህ ነበር
ኃይሉ ነገዎ
Lehager. Mekekeru ESO ena eson yemesele bisateef. Ena enih yezemenu kadiree teret biyabeka, yehageritu selam ena belsegna meregaget eruk ayihonem.
እውነትእንናገር ከተባለ ? እኛ ኦሮሞዎች ነን ፊውዳል የነበርነው ! አለማወቃችን ? ዘራችንን አለማወቃችን? እና ዘር መቁጠርን ? እንዳስተማረን ወያኔ ባለመሆናችን, እና ...? በኢትዮጵያነታችን ብቻ ተከባብረን የመኖር ...? እይታስለነበረን ነው! ሌላውማ ? ብናውራው ..,? ምንም ጥቅም የለውም ! ይልቅ አሁን? ምን ስተና , ተሳሰተናል ብለን ? አንድ ለመሆን እንሞክር ? አማራ ብለን ,? ውይም ትግሬ ? ውይም ..? ብለን መናቆር አይጥቅምም ! የሚጠቅመን ? ማንም ይሁን ማን ? ያልበደለ ? ያልተበደለ? በስረአቱ ውስጥ ያላልፈ ህዝብ ኢትዮጵያ የለም ! ዋናው? ከስህተታችን መማር መቻላችን ብቻ ነው! እዚህ ላይ እንስራ ? የሚበጀንም ? የሚጥቅመንም ይህ ብቻ ነውና? አንሁን ናና ከረሜላ????
ቅንነት ቢኖር በስምምነት መግባቢያ ቋንቋ አማርኛም ጋልኛም ሌሎችንም ማድረግ ይቻል ነበር፣አማርኛ በቤተክርስቲያን ምክንያት አገሪቱ በፊውዳሎች የርስ በርስ ትግልና ፊትጊያ በነበረበት ወቅት ጥቂት የነቁና በተፈጥሮ ብሩህ የነበሩ የአካባቢውን ኗሪ በማስተባበር በተለይ አማርኛ ተናጋሪዎች ኢትዮጵያን እንደ አንድ አገር እንድ ትሆን የመሪ ሚና ስለ ተጫወቱ አማርኛ እንደ አገሪቱ ዋነኛ ቋንቋ ሆነ
አርም ኦሮሞ ነው የሚባለው
Agame tigre
በዶ መሬት ስለሆኔ የገዥው መደብ ብይዝ ምን ኃጢአት አለው ?እያልሽ ነው?
አንተም ሰው ምድር ላይ አይደል የገባኸው ለዚያውም ህዝብ ጨፍጭፈህ? ችግሩ ይቅር መባባሉ የኋላውን ጥሎ አንድ ላይ ወደፊት ስለሄደ እና ከመሬት ሰው ይበልጣል የሚሉ ነገስታት መኖራቸው ነበር። በረከት መስላቹሃቸው።
Mirkongaw Oneg weyimyehilten oneg
የብሔር ጭቆና አልነበረም ቋንቋህን አትናገር ብሎ የከለከለህ መንግስት አለነበረም የአማርኛ ቋንቋ ለብዙ ሺ ዘመን የአደገ ቋንቋ ሰለነበረ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቋንቋ ሆኖ ለብዙ ዘመናት ሲሰራበትና አሁንም እየተሰራበት የቀጠለ ነው ወደፍትም ሲሰራበት የሚኖር ነው ኢትዮጵያዊ ነኝ የሚል ሁሉ ከጠባብ ብሔርተኝነትን በማስወገድ ኢትዮጵያዊ ዜግነትን/ብሔራዊነትን ይተካል።
Kkkkk oeng sltn lay new
TPLF is 100% right oromo and Amhara are opposite in politics
😂since when?
ምንድነው ይሚለው? ጎጃም ጎንደር ኤርትራ የኦሮሞ ነው ብሎ ቁጭ አለ ? ወዮ ወዮ ይሄ አይነት ነገር በዘርህ አያድርስ
ደንቆሮ ቆምጬ በደንብ ስማ
Agmi propaganda is died you can cry for life 🐫🐫👍
how can a language be a topic when you have nothing to eat and are so poor !
እረ ይህ ሰውዬ ስሙ ሌላ ነው ለአማራ ጥላቻ ነዉ ስሙን የቀየሰው
ታዲያ የቀድሞ ስሙ ማን እንደነበር ንገረንና እንወቅ
መብቱ ነው ስም መቀየሩ
@@getachewtessema6284 Hailu
ሲደብር አታፍሩም
Ibsaa Nagaho Saree Tahuu Kee Media Warra Jibaa Oromoo Qabuu Irratti Hasaawa Goote. Safuu Tee