የ3ቱ ሀገራት ስምምነት ሲገለጥ! የዶ/ር ዐቢይ ማስጠንቀቂያና ፋይዳው! ሶማሊያ ስትፈርስ ግብፅ የት ነበረች?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ต.ค. 2024
  • 👉ለማንኛውም ጥቆማ በዚህ ስልክ ቁጥር ይደውሉልን ፡-0903151555
    #yegna_tv #yegna_tube #ethiopian_news #ethiopia_today #today_news #news #ዜና

ความคิดเห็น • 22

  • @kahsayaraya4320
    @kahsayaraya4320 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ይገርማል የተማረ ያልተማረ ዝም ብሎ የማይመለከተው ኣገር ገብቶ ይዘልፋል ይፈላሰፋል ይተቻል ለመሆኑ ዶኩተሩ ስለ ኣገርህ ህዝብ ርሃብ ህልቂት የተረኝነት መግዛት የከፋ ጊዜ ይታየሃል ። ባህር ይሁን ምድሩ ለባለቤት ተውለት ከተፈለገ ገመል ከተፈለገ ዳይኖሰር ከዛም እንደ ጋልፍ ብናሰራው ለኛ ነው የሚመለከተው ። ሰላም ሱጡን የደረሰባቹ የለም ። በሰላም እና በህግ ከሁሉም ኣገሮች ተሰማምተን እንሰራለን ። ካለዛ የማንም ኣንፈልግም የኛ ኣሳልፈን ኣንሰጥም ።

  • @LiseyasSanchase-kq8xd
    @LiseyasSanchase-kq8xd 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አለማችን ላይ ዕንሥሣትን ገሎ ለምግብነትና የሥጋ ክፍሎቻቸውን ለአልባሣትም ሖነ ለሠው ጥቅም የማዋልን በመቃወም ፤ ከፍጡራን የተሠሩ ማናቸውንም ነገሮች አይገዙም፣ አይጠቀሙም። ዕነኚሕ ርሕሩሕ ደግ አሥተዋይ ብሩክ ሠዎች ከመናኛ ሠው ራቅና ላቅ ያሉ የአለማችን ጀግኖች ናቸው። ዕንዲሕ አይነት ወደርየለሽ የሠለጠኑ ሠዎች አለማችን አፍርታለች። ያኮሩናል፣ ያሥጀንኑናል፣ ያሥከብሩናል ያዋድዱናል ያሥተሣሥቡናል፣ አለማችንንም ያድኑና ፍቅርን ያነግሣሉ።
    ብልፅግና ሐወሐትና የተገንጣይ አረመኔ ተቀጣሪ፤ የአፍ ሪካን ሕዝብ አደጋ ላይ ጥለዋል። ወርቅ ዕናንጥፍ ቢሉ የሚያምናቸው የሚፈልጋቸው የለም። ሞት ለነሡ ድል ደም ላለቀሡ አፍሪካውያን።
    ኢትዮጵያ ብዙ ሸርሙጦች አላት።
    ዳቦ ሠላምና ሥራ መጀመሪያ።
    ሕዝባችን ላይ ጦር አዛችሑ ዕየገደለችሑ መደለል ንቀት ነው። ምድረ አረመኔ ዕብድ ሑሉ።
    መግደል ጀግንነት አደለም
    የረባ ያደገ ማራኪ ባሕል ሌላም ሐብትና የተማሩ ሐይሎች አፍሪካን ለቀው ወተዋል. አለም የጋራዋ አድርጋቸዋለች፤ አፍሪካ የቀረው ገዳቢ ሑዋላ ቀር በመሖኑ የሚያጋድል አደለም አጥብቆ ለመያዝ፣ በፍላጎት ግን አብሮ ዕንደ ቀነድአውጣ መጎተት መብት ነው። የሚያጨቃጭቅ ደረጃ የሚያደርሥም አፍሪካ ውሥጥ የቀረ የለም። ባሕሌ ቅሌን ሥንቄን ቋንቋዬን ያለ፣ ከዚሕም ቀደም የከለከላችሑ ባለመኖሩ ከነኮተታችሑ መጓተት የተፈቀደባት ሐገር ነችና መቀጠል ነው በሐሠት ግን ሌላ ያላችሗቸውን በጨቋኝነት የፈረጃችሑባቸውን መግደል ግን ከነኮተታችሑ ልትነዱ ያበቃችሗል።
    ድሮ ፍጥጫው በቀጥታ ከአውሮፓውያን ነፍሠበላ አመራር ሠጨዎች ጋር ነበር፣ ዛሬ ግን አውሮፓውያን አረቦችን ነጭ የቀለም መለያቸው ዕንዲሖን ካፀደቁላቸው ግዜና ሥልጠና በማንኛቸውም ዘርፍ ዕያደረጉላቸው ክበዋቸው አሑን አፍሪካ ላይ የበላይነታቸውን ዕንዲያሣዩ በደረጃም አውርደውን አረቦች አቃራኒም በመሖን አሥታራቂና አግባቢ በመሖንም ሮጠሮጥ የሚሉት ከነኚሑ ግመልጎታች ሐገራት ዕንዲሖን በደንብ ታሥቦበት ነው። በውርጋጥ ባሮች መመራት ዕንደ ሡዳን ሑሉን ማጣት ይሖናል። ጥቁር ሠው ክብር የሌለው ነው ለማሠኘት የሚፈልጉ ሡዳንን ነው የሚያሥጎበኙት። ሠለዚሕም ነው አፍሪካዊያን አርጅተዋል ተፈላጊም አደሉም፤ ዕነሡ ዕራሣቸው የራሣቸውን ሐዝብ የሚያጠፉትም በራሣቸው ላይ ባላቸው ጥላቻና የበታችነት ሥሜት ነው የሚባለውም በነኚሕ ገዳይ ሌቦች የመንግሥት አመራሩ በመያዙና በጭካኔያቸው አፍሪካውያንን ብቻ ዕየመረጡ በማጎሣቆላቸውና ለመግደል ባለመሣሣታቸው ነው።

  • @SuperTherocketman
    @SuperTherocketman 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    አጭበርባሪው ቀጣፊ ጠ/ሚን ነኝ ባይ ማንንም ማስጠንቀቅ አይችልም! ሀገሪቷን መጫወቻ ያደረጋት ዋናው የኢትዮጵያ አደጋ አሪዬሱ አብይ አህመድ ነው!!!

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እሪፍ ትልቅ ፕሮግራም ! ክብር ይገባችሁል!!❤

  • @AleneAyanaw
    @AleneAyanaw 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    በትክክል ዶክተር

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ኢትዮጵያ ይህን ሳታውቅ ...? የቀረች ባትሆንም ,,,,? ባንዳዎች , እስካልጠፉ ድረስ ....? መቼም ስላም ባይንራትም .....? የቁርጥ ቀን ልጆች ግን ከጋራው ናቸው !!!! ሁሉም ለግዜው ነው ! ያንግዜ ....? ኢትዮጵያ ከነባንዲራዋ ብቅ ብላ ...? ከላይ ትሆናለች ::💚💛❤️🙏

  • @ayenewbiazin8695
    @ayenewbiazin8695 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ምርጥ ኢትዮጵያዊ!!!

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored7043 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ጋዜጠኛ ዶር ሲሳይ የሀሳብ እጥረት የለበትም አታቋርጠው

  • @selemuntekie3043
    @selemuntekie3043 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Mn apeth, eritrea eko, netsa ager nech, mognoch, wedya

  • @biniyamhaghos5391
    @biniyamhaghos5391 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ዶ/ር ሲሳይ ለእርሶ ያለኝ ክብር የላቀ ነው ቃለ መጠይቅዎን በጣም ነው ሚከታተለው ሆኖም ግን ኣሁን የተናገሩት ኤርትራ የያዘችው መሬት ካለ የኢትዮጵያ መንግስት ጫና ማረግ ኣለበት የሚለው ኣነጋገር ኣልጣመኝም ባድመ በኣለም ፍርድ ቤት ያለቀለት ለሃያ ኣመት ያህል በኢትዮጵያ (በወያኔ)ተይዞ እያለ እንደዚህ ብሎው ሃሳብ ኣቅርበው ያቃሉን ???

  • @ካባቶቻችንጎንእንቆማለን
    @ካባቶቻችንጎንእንቆማለን 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጉዳዩ ከኢትዬጵያ ህዝብ ጋር የሚያገናኘው ጉዳይ የለውም ጉዳዩ ከአብይ ቡድን ጋር ነው ይህንን ቡድን ከሶስቱ አንዱ ቢወጉት ይህንን የኢትዮጵያ ባንዲራን ከኢትዮጵያ ምድር ካላጠፋው የሚል ነቀርሳ ቡድን አብረን እንወጋዋለን ሶስቱም ሐገራት የኢትዮጵያውያን ጠላት አይደሉም ።

  • @biniyamhaghos5391
    @biniyamhaghos5391 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እንዴ ዶ/ር ሲሳይ እየባሰብህ መጣ ኣንተም እንደ ስዩም ተሾመ ጫት ቅመህ ነው ምትለፈልፈው ኤርትራም የባድመ ወረራ ያደረገችው ነው የምትለው ባድመ የኤርትራ መሆኑን እስካሁን ኣላመንክም ኣረ ኢትዮጲያኖች ምንድነው ምናረጋቹ ዶክተር ፕሮፈሰር ኣስቸገራችሁን !

    • @emaleyjored7043
      @emaleyjored7043 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ሀጎስ አትፍራ

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እሪፍ ትልቅ ፕሮግራም ! ክብር ይገባችሁል!!❤