"--ሊመጣ ካለው ከፈተናው ሰዓት እጠብቅሃለሁ።" //ፓስተር ዳንኤል መኰንን//

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 52

  • @hailemichaelagdew5803
    @hailemichaelagdew5803 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚያብሔር የተከበረ ይሁን፡፡
    ፓስተር ዳንኤል መኮንን እግዚያብሔር አምላክ ጤና፤እድሜና በረከት ያብዛሎት፡፡

  • @abisinietabisniet572
    @abisinietabisniet572 2 ปีที่แล้ว +5

    እኔ ሁሌም የሚገባኝ እና ውስጤ የሚቀርልኝ የ ፓስተር ዳንኤል ድንቅ ትምርት ነው,የ እግዛብሔር ቃልን አስተምሮትን ሁሌም ምሳሌ አድርጌ የምናገረው የ ፓስተር ዳንኤልን ነው ድንቅ ትምርት ነው በጣም ነው ትምርቱን የምባረክበት, የዚህ ሁሉ ምንጭ የሆነው ጌታ እየሱስ ግን ለዘላለም የተባረከ ይሁን።

  • @jesuschrist15111
    @jesuschrist15111 2 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤ክብር ለአብ ክብር ለወልድ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን አሜን።❤❤❤
    “ሁሉ ከእርሱና በእርሱ ለእርሱም ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።”
    - ሮሜ 11፥36

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 2 ปีที่แล้ว +15

    የምንወደዎት ዉድ አባታችን ጌታ የልቦትን ርሀብና ጥማት ያርካ ሊያዩ የተገባዎትን ሁሉ በምህረቱና በፀጋዉ ያሳዮት

    • @rb2782
      @rb2782 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን

  • @tigestberh6013
    @tigestberh6013 2 ปีที่แล้ว +4

    ፓስተር ዳንኤል ጌታ እየሱስ ዘመኖትን ይባርክ

  • @haimanotnegatu5799
    @haimanotnegatu5799 2 ปีที่แล้ว +6

    በዘመናት ሁሉ የማይለወጠውን የእግዚአብሔርን ቃል የመግለጥ የተለየ ፀጋ የሠጠህ እግዚአብሔር ሥሙ የተባረከ ይሁን ጋሽ ዳንኤል ሁልግዜ ስለ አንተ ጌታን እባርካለሁ ሁሌ የአንተን ስብከት ሰሰማ የመንፈስ ቅዱስ ሃይል በ ውሳጤ ሲያልፉ ይታወቀኛል
    ዛሬም እንዳለፉት ዘመናት ጕልበታም አድሮጐ ያቆመህ ጌታ ሥሙ ብሩክ ይሁን የዕድሜ ባለፀጋ እንዲያደርግህ ፀሎቴ ነው :
    ማራናታ እየሱስ ክርስቶስ ቶሎ ናናና

  • @jesusislord4747
    @jesusislord4747 2 ปีที่แล้ว +5

    አሜን ጌታ ካለንበት ጭንቀት ያውጣን፤ ከሚመጣውም ፈተና ይጠብቀን።
    God bless you pastor for timely and blessing God message ❤️❤️❤️

  • @hanahana445
    @hanahana445 2 ปีที่แล้ว +3

    ክብር ለጌታ ይሁን!!!
    ዘመንዎን ይባርክ አሜን!!!

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 2 ปีที่แล้ว +3

    Amen Amen Amen Egzaibher Zamanike Yetabareke Tabareke shalom shalom shalom 🙏🏿 🙌 👏🏻 ✨ ❤

  • @tegest.bamud.5251
    @tegest.bamud.5251 ปีที่แล้ว

    Amen 🙏 amen 💖 ameeeeeeen ameeeeeeen ameeeeeeen ameeeeeeen ameeeeeeen ameeeeeeen

  • @seblegoshu6145
    @seblegoshu6145 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቀሪዘመኑትን ይባረክ መልካም አባት ኑት

  • @kedestfisaha534
    @kedestfisaha534 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን

  • @eyerusalemnaizghi7791
    @eyerusalemnaizghi7791 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን...በድል እንጨርሳለን ጌታ ይባርኮት የምንወድዎት አባታችን

  • @fetleworkabebe3258
    @fetleworkabebe3258 2 ปีที่แล้ว

    ፖ/ር ዳንኤል መኮንን በጣም የምወድህና የማከብርህ ነኝ ትምህርትህ ሁሉ ስሰማ በጣም እባረካለሁ ጌታ ጤናና ረጅም እድሜ እንዲሰጥህ ምኞቴና ፀሎቴ ነው ።

  • @ariambelay1342
    @ariambelay1342 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen ❤🙏🙏🙏

  • @marthagoshu8042
    @marthagoshu8042 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ሃሌሉያ ጌታ ይባርኮት ፓስተርዬ

  • @ga3775
    @ga3775 2 ปีที่แล้ว +2

    Amen Amen God bless you pastorye

  • @emebethayihe5689
    @emebethayihe5689 2 ปีที่แล้ว

    አሜንንን

  • @alecterblanche3661
    @alecterblanche3661 2 ปีที่แล้ว +1

    Shalom kidusan Paster tebarek bbzu tsegaw yibizalik yatsinana geta yebarek

  • @DeratuLeta
    @DeratuLeta 2 หลายเดือนก่อน

    Ammeen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Hibou-uv6wg
    @Hibou-uv6wg 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤Ameeeeeeeni

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 2 ปีที่แล้ว +1

    Amennn.Amennn.haleluyaa kibr.legeta yihun🙏🙏🙏 tebareku paster dani

  • @werotagezaw3378
    @werotagezaw3378 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን ጌታ አብዝቶ ይባርክህ

  • @elilinegash585
    @elilinegash585 9 หลายเดือนก่อน

    Pastor Daniel I always listen to your preaching, amazing. God is using you to help this generation. You don’t know how many Christian you strengthen by your message. God bless you.

  • @alem8640
    @alem8640 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen Tebareku pastor

  • @elsa9940
    @elsa9940 ปีที่แล้ว

    Amen 🛐❤🙏

  • @helenheydemann7223
    @helenheydemann7223 2 ปีที่แล้ว +1

    Amlak yebarkhi Pastor Daniel

  • @meski9722
    @meski9722 2 ปีที่แล้ว +1

    AMEN AMEN AMEN

  • @marcoslego4927
    @marcoslego4927 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen tebareku

  • @azeeketsela514
    @azeeketsela514 2 ปีที่แล้ว +1

    AMEN!!!

  • @sabadessalegn3006
    @sabadessalegn3006 2 ปีที่แล้ว

    Amen. God bless you.

  • @isaacadmassu6515
    @isaacadmassu6515 2 ปีที่แล้ว +4

    We all are now in a very critical prophetic season both locally and internationally. Our Lord is coming soon! So amazing that we are saved and able to see this season as the Lord spoke it on Matthew 24. Apostle Daniel Mekonnen its always the joy of my heart to see and hear from you. I truly confess for the anointing working upon you

  • @fedijemal5055
    @fedijemal5055 2 ปีที่แล้ว

    Amen

  • @rb2782
    @rb2782 2 ปีที่แล้ว +2

    Amen! I agree believe and receive this prayer for me and to my family in Jesus mighty name Amen 🙏🏽 God bless you Pastor Daniel 🙏🏼

  • @evmintesnottegegen1975
    @evmintesnottegegen1975 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen

  • @teddyworku3317
    @teddyworku3317 2 ปีที่แล้ว +2

    Amazing Gods words for this moments may almighty lord bless you poster

  • @ክርስቶስእየሱስያድናል
    @ክርስቶስእየሱስያድናል 2 ปีที่แล้ว

    ቀኖቹ ክፍዎች ናቸውና ዘመኑን ዋጁ
    በጥንትም ዘመን በቡሎይም ኪዳን እግዚአብሔር ተስፍ ለስጣቸው ታማኝ ሆኖ በነገር ሁሉ አልፈው ተስፍ ለስጣተው ለእግዚአብሔር በቅንነት ኖሮው የተስጣቸው ተስፍ መሲው እንደሚመጣ ለአባቶታቸው የገባውንም ኪዳን እንደሚፈፅም ነው
    አባቶቸቸውም ተስፉውን ብቻ ሳይሆን ትኩር ብለው እግዚአብሔር የዘጋጅላቸው ለመውረስ በብዙ ውጣ ውረድ ውስጥ አልፈዋል
    ምንም በየትውልዱ የሚታዘዙ ፣የማይታዘዙም ቢኖር
    የተናገረውን የሚፈፅመው አምላክ ትልቁ ጥበብን ኃይሉን የገለጠበት መንገድ
    እራሱን በስው አምሳል አድርጉ ፈፅም ስው ሆኖ መምጣቱ ነው
    ለስው ልጅች ሁሉ መዳን ይሆን ዘንድ ነው
    የስው ፈትን አይቶ አይዳላም ነፍስ መንፈስ ለስው ነው የስጠው
    ስው በገዛ ፈቃዱ ሄዶ ላበላሽው ተጠይቂ ቢሆነም እግዚአብሔር ግን ፈፅም ፍቅርን ለስው ልጅች ገልጣል
    በጥንት ዘመን አንድ መዝሙር ነበር
    መክራ እስኪመጣ ሁሉም ክርስቲያን ነው የሚል
    መከራው ሲመጣ ግን ጌታ ብቻውን ነው
    ወንጌል በፈፅም በዲያቢሎስ መንግስት ውስጥ ስዎችንን አበረታታም
    ስዎችን ግን ከዙያ ይወጣል
    የክበረው ጌታ ክብሩን ለማንም አይስጥም
    እርሱ ብቻውን አምላክና ጌታ ነው
    በክርስቶስ ኢየሱሰ ትምህርት መስቀል መሽክም ፣ጌታመክተል ፣ትንሳኤ ህይወት እንዳለ ማወቅና ማመን ትልቁ መስረታዊ ትምህርት የክርስትና መስፈርት ነው
    ስለ ወንጌል ዋጋ የክፍሉት ሃዋራያት. ብዙ የሚመኩበት ነበራቸው ነገር ግን ከተስጣቸው ተስፋ በላይ አሽግረው በሚይታቸው ክብር ጌታም አብራቸው ስላለ አለምን ንቀው ፣በውጥም ይለውን ሳይፈልጉና ሳይመኝ ለወንጌል ኖረው ስለ ክርስቶስ ሞቱ እንደውም በእርሱ ክብር አይነት ሳይሆን ተዘቅዝቀው ተስቀሉ ፣ አንገታቸው ለይስፈ ፣ግማሽቸም በዘይት ተቀቅለው ፣እንደ እሲጢፍኖስ በድንጋይ ተወግረው ስለ ወንጌል
    ለጠራቸው ጌታ በታማኝነት አግልግለው አለፈ
    ለየትኛው ወንጌል ?
    ለክርስቶስ ኢየሱስ ወንጌል
    ጵውሎስ የጌታ ባራያና እውነተኛው ሐዋርያ
    ሌላ ወንጌል አለ ይላል የእግዚአብሔር ስው
    ይህንን ሌላ ወንጌል የሚያስተምሩ
    እኔ ክስበኩላችሁ ወንጌል ውጪ ሌላ ወንጌል የሚስብኩ መላእክትም ቢሆኑ ልክ ፍጥረትን ቢሆን
    እኔም ተመልሼ ሌላ ወንጌል ብስብክላችሁ የተረገመ ይሁን ብሎ እንደውም እኔኝህን ለስይጣን አሳልፌ ነው የምስጣቸው አለ
    ጵውሎስን ይበሳጭው ትልቁ ነገር ይሄ ሌላው ወንጌል በእየሱስ ስም መሆኑ ነው
    በክርስቶስ እየሱስ ወንጌል ቀልድ ድርድር የለም ጵውሎስ ጋ
    ወንድሞቼና እህቶቼ እንደ እኔ አስባችሁ ታውቃላችሁ
    ጵውሎስ በዚህ ዘመን ቢኖር ምን ይል ይሁን ?
    ይዘመኑ አገልጋዬች ግን የተለዬ ናቸው ፣
    በጣም ክብር የሚፈልጉ ፣
    መንካት ፣መገስፅ ፣የሙይፈልጉ ፣እራሳቸውን የስቀሉ
    ውስጣቸው ሲመረመር ፍፅም ምንም የሐዋራያነትና የነብይነት ቅንጣት መንፈስ የሌላቸው
    በንፍስ የሙነዱ በነፍሳት የሚቀልድ ፣ ክብራቸው በነውራቸው ፣ሃሳባቸው ምድራዊ ፣ ሆዳቸው አምላካቸው
    የሁኑት የትኛውን ወንጌል ይሁን የሚይገለግሉት ?
    በተረት ተረት ስውን የሚይጭፍሩና የሚይስጭበጭቡ
    በምድር ስው ከሌለው በልጦና ደልታቸው ፣ክብርውና በልፅገው እንዲኖር እንጂ ለክርስቶስ ኢየሱስ ወንግል ቆርጦ ስለ ክርስቶስ መስቀልን የሚሽክሙ ትውልድ ማፍራት ቆርቶ ነፍስት መስብስባቸው እንጂ መዳናችሁ
    በትክክል የታወቀ ነገር የለም
    እንዴት ?
    በስራችው በፍራቸው ተግባራቸው ይመስክራል
    መንፈስ ቅድስ ለመንፈሳችን ይመስክራል
    መንፈስ ቅድስ የገዛው ስው ይስታውቃል
    አገልጋይ ነኝ የሚሉ የበዝበት እራሳቸውን ለኑሮ ማትረፍያ አድርገው የጠሩ ብዙ ሃስተኛ ነብይትና ፣ ሐዋርያት ሃስተኛ ወንድሞችና እህቶች ከመንግስት አለም መንፈስ የተላኪ የዘመኑን ፍፅሜ አውቀው እንደ ጉድ ሆሆሆ ብለው ዘምተዋል ፣ አገልጋየችም የሚመቻቸውን ትምህርት እንጂ ከአለም ፣ ከስልጣን ፣ ከስጋቸው የሚለይ ወንጌል አይስሙም.
    ወንጌል ባህሪው መለየት ነው
    ለስው ልጅችም የእግዚአብሔር ፍቅር በክርስቶስ የስዌች ልጆችን የወድድበትን የምስራች መልክት ለማድረስ መልክተኛ መሆን ጥያቄ ውስጥ የሚገባ አይደለም
    መጠራታችሁን አስቡ
    ወንጌል የምድር ማጣፍጫ ሳይሆን ለምድር መሰቀየም ጭምር ነው
    አለምም ለእኔ እኔም ለአለም የተስቀልኩበት ወንጌል
    መስቀሉ ነው በወንጌል አላፍርም
    ሐዋርያው እኔና አለምን የለየን መስቀሉ ነው
    ለክርስቶስ ኢየሱስ ውንጌል ለመሞትም ዝግጁ ነኝ
    ሞትም ህይወትም ለእኔ ጥቅም ነው
    ብሎ ዘመኑንን በመሎ በእስር ቤት፣ በግርፍት፣ በስቃይ ይሳለፈው የእግዚአብሔር ባርያ ጵውሎስ
    በወንጌል ፣ በክርስቶስ ኢየሱሰ አይደረደርም
    እውነተኛ ባርያ ነው መከራ ፣ፈተና ፣ስደት ፣እስራት አልበገረውም
    ለዚህ ነው መክራ እስኪመጣ ሁሉም ክርስቲያን ነው
    መነቀፍ ፣ መስደብ፣ መጠላት ፣መገፍት ፣ መገለል ፣አልፉም መታስር ሲብስብም መገደል ይለበት መንገድና ህይወት ነው ክርስትና
    ዛሬ ለምን ተነካን ብለው የሚጭሁ እራሳችውን ክፍ ይረጉትን ሲወራጪ የምናየው
    የጌታንም ቃል የዘነጉ
    ለትምህርትና. ለራስህም ተጠንቀቅ
    እንዳትስናከልም
    ማስናክያም እንድትሆን ተጠንቀቅ
    ወንጌልን ፣ክርስቶስ ኢየሱስን ብቻ ስበክ
    ለአሁንም ለሚመጣው አለም ይጠቅምሃል
    እኔ ክርስቶስን እንደመስል እናንተም ጤሞቴዎስ ልጆ ሆይ እኔን ምስል በሎ ሐዋርያው ቅድስ ጵውሎስ ትክክለኛ ለመነፍሳዊዉ ልጅ አስተምረው / አስጠነቀቀው
    ከወንጌልም ውጪ የሚይስተምሩትና ለምድራዊ ህይወት. ብቻ ነፍስትን እይማማቁ መስቀል መሽከም የማይውቁትን ፣ የክርስትና መቅረት ትምህርት ያልወስድና ይልተማሩት
    በመከራውን ፣ በፈተናው ግዜ ወደ ኃላ የሚመልስቱን
    ትንሣኤ ህይወት እንዳለ
    ጌታ ዳግም እንደሚመለስ የሩሱ አገልጋዬችን ለመቀስቀሉ ጠላቶች ሆነው መሬት መሬት የምሽት ትምህርታቸውን ዘርተውበት ተደላደለው እንዲኖሩ የሚይደርግ የዘላለም ህየወትንም የሚይስጥል
    ጌታ ዳግም እንደሚመለስ የሚይስረሳ
    ትንሳኤ ህይወት እንደሌለ የሚይስተምሩ
    ስው ሁሉ ከመቃብር ተነስቶ በእግዚአብሔርና በበጉ ዙፍን ፉት እንዲሚቆም የሩሱ የዘመኑ አገልጋዬች
    በዝተዋል ሁሉም ባይሆኑ
    ወንጌላችን ፣ስብከታችንም ከንቱ ነው ዝም ብሎ ተስብስቦ አጭብጭቦ ፣ ጭፍሮ መውጣት ከሆነማ
    የመስቀሉን ዋጋ ማርክስ ብቻ ሳይሆን ድንዛዜም ጭምር መንፈስ ቅድስ ያልገዛው የሚጭሁ ፅናፅን ባዶነት ነው
    ጌታ ዳግም ይመለስል ይመጣል
    የተስጠን አግልግሎት ክርስቶስ ኢየሱስን ብቻ ለስው መገለፅ በፀጋው ጉልበት ይጠበቅብናል
    ስራው የመንፈስቅድስ ነው
    ጌታ ሁላችንም ይርዳን
    ቀኖቹ ክፍ ናቸው ዘመኑን ዋጂ
    ጌታ ይባርካችሁ ።

  • @rebeccawilliams604
    @rebeccawilliams604 2 ปีที่แล้ว +1

    amen !!!

  • @sebleteklut6918
    @sebleteklut6918 2 ปีที่แล้ว

    Pastor Daniel I went out with the word of God you shared I went our for the first time of my life I.i ll see you one day God willing just keep praying you are blessed Pastor Geta Yetebekeh.Amelakachen kibrune Tekelelo yewsede Tsega Beyesus Sime yebzalen Eyesus Geta New

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Egzaibher Zamanachu Yetabareke shalom shalom shalom 🙏🏿 🙌 👏🏻 ✨ ❤

  • @ashenafitesfaya3455
    @ashenafitesfaya3455 2 ปีที่แล้ว +1

    Plaster zemenh ybarek.zemenu hzkal 38_39 aydelem?

  • @mergadeyasa4185
    @mergadeyasa4185 2 ปีที่แล้ว

    )

  • @MukdesAbataMukdes
    @MukdesAbataMukdes ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @menelikjanhoy2053
    @menelikjanhoy2053 2 ปีที่แล้ว

    Pastor Daniel if God protects Ethiopians in the midst of tribulation then we have to delete Mathew 24 and The books of revelation and Ezekiel ,Daniel and Sophonias I don't hear the word of God from you unfortunately

  • @mimikubrat2371
    @mimikubrat2371 2 ปีที่แล้ว

    Amen amen 🙏🤲

  • @ኩኩዘዉዴ
    @ኩኩዘዉዴ 2 ปีที่แล้ว

    Amen

  • @sibamoasafa5410
    @sibamoasafa5410 2 ปีที่แล้ว +1

    amen amen

  • @tizita532
    @tizita532 2 ปีที่แล้ว

    Amen

  • @teferrahailu9528
    @teferrahailu9528 ปีที่แล้ว

    Amen