አምላክ ለኛ ብሎ ዶ/ር ለገሰ የሙሉወንጌል "ሀ" መዘምራን ቁጥር 1 AMLAK LEGNA BELO DR. LEGESE

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 36

  • @pastordebebelemma2180
    @pastordebebelemma2180 ปีที่แล้ว +3

    እኔ በዚህ ነው ጌታን በ1959 ፀጋዬ ካብቲመር ሲዘምር ጌታን የተቀበልኩት ለጌ የኔ ጓደኛ አይደለም ይህንን መዝሙር የዘመረው

  • @DawitDafa
    @DawitDafa 7 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ

  • @bereketgetu409
    @bereketgetu409 3 ปีที่แล้ว +3

    ዶክተር ለገሰ ወትሮ ግሩም ዘማሪ እንደሆነ አውቃለው....ይህ መዝሙር ግን የዘማሪ ፀጋዬ ካብትይመር ነው።

  • @MartaHailemariam-q9f
    @MartaHailemariam-q9f ปีที่แล้ว

    ኧ እሄ እኔ በልጅነት ተማሪ እያለሁ ካቶሊክ ስኩል እየተማርኩ ነው የዘመርኩት እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን እሄ ልጅኔትን ያስታዎሰኛል

  • @agegnehureformed2779
    @agegnehureformed2779 ปีที่แล้ว +1

    ይህ መዝሙር የጸጋዬ ሐብትይመር አይደለምን?

  • @hallelujah1383
    @hallelujah1383 6 ปีที่แล้ว +1

    አቤት እንዴት ልዪ መዝሙር ነው እየሱሴ በመስቀል ላይ የሰራልንን ስራ ሚኛወሳ
    እንዴት መታደል ነው ጌታ ሆይ አንተን ማምለክ!!!

  • @samkebede1410
    @samkebede1410 6 ปีที่แล้ว +2

    Oh my God ! So powerful song! I Love it! Still the cross of the Lord is TRUE! Amen!!!

  • @tesfayegabbisodoyamo8178
    @tesfayegabbisodoyamo8178 2 ปีที่แล้ว +1

    This is Tsegaye Habtehymer's voice.

  • @jesussaves465
    @jesussaves465 4 ปีที่แล้ว +1

    ዶክተር ለገሰ በጣም ወሳኝ ሰው!!

    • @EldanaGezahegn-t5n
      @EldanaGezahegn-t5n 5 หลายเดือนก่อน

      ዘማሪው ፀጋዬ ካብትህይመር ነው

  • @asenaayeleasena3695
    @asenaayeleasena3695 6 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልል

  • @adisemosisa2262
    @adisemosisa2262 2 ปีที่แล้ว

    Wow God bless him forever!

  • @tsegazeaba.6400
    @tsegazeaba.6400 3 ปีที่แล้ว +1

    My goodness 🙌

  • @wendwosenmamo6379
    @wendwosenmamo6379 3 ปีที่แล้ว

    Ohhh I don't know what to say. I know this song but I didn't knew it was Dr Legese's song.

  • @lovewin1582
    @lovewin1582 6 ปีที่แล้ว

    The great Art vevo,Thank you for upload this blessed song.God Bless you!!

  • @gaimkebreab8986
    @gaimkebreab8986 2 ปีที่แล้ว +1

    This is Tseagaye Habtyemer and not Dr Legese.

  • @wasstenaanetteneh3722
    @wasstenaanetteneh3722 6 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ዶክተር ለገስ ጌታ ይባርኮት

    • @EldanaGezahegn-t5n
      @EldanaGezahegn-t5n 5 หลายเดือนก่อน

      ዘማሪው ፀጋዬ ካብትህይመር ነው

  • @lidiyakifle9050
    @lidiyakifle9050 6 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን፡መልካም፡በአል!

  • @tigistdemessie3030
    @tigistdemessie3030 6 ปีที่แล้ว

    Thanks u Jesus

  • @ambayetsegaye2360
    @ambayetsegaye2360 6 ปีที่แล้ว +1

    R.I.P Dr

  • @glorytogod8536
    @glorytogod8536 6 ปีที่แล้ว

    God bless you

  • @tsegazeaba.6400
    @tsegazeaba.6400 3 ปีที่แล้ว

    😭

  • @zfaithful
    @zfaithful 6 ปีที่แล้ว +1

    1. አምላክ ፡ ለእኛ ፡ ብሎ ፡ ቢያፈሰው ፡ ደሙን
    ፀሐይ ፡ ከለከለች ፡ ደማቅ ፡ ብርሃንዋን
    የከበረው ፡ ስጋ ፡ የከበረው ፡ ደም
    በመስቀል ፡ ላይ ፡ ዋለ ፡ ኢየሩሳሌም
    አዝ፦ እዩት ፡ ኢየሱስን ፡ መስቀሉ ፡ ማማሩ
    ለተመራመረው ፡ ብዙ ፡ ነው ፡ ሚስጥሩ
    2. ቢመቱት ፡ ቢሰቅሉት ፡ ብያላግጡበት
    ምንም ፡ አላገኙም ፡ በእርሱ ፡ ላይ ፡ ስህተት
    ፈጣሪ ፡ መሆኑን ፡ ሚሰጥሩ ፡ ገብቷት
    ጌታን ፡ አልይዝም ፡ አለች ፡ ጉዑዟ ፡ መሬት
    አዝ፦ እዩት ፡ ኢየሱስን ፡ መስቀሉ ፡ ማማሩ
    ለተመራመረው ፡ ብዙ ፡ ነው ፡ ሚስጥሩ
    3. ይህ ፡ ታላቅ ፡ ንጉሥ ፡ ሲገለጥ ፡ በሰማይ
    የናቁት ፡ የወጉት ፡ ይሉለታል ፡ ዋይ ፡ ዋይ
    ምድርና ፡ ሰማይ ፡ ከፊቱ ፡ ሲሸሹ
    ወዴት ፡ ልግባ ፡ ይላል ፡ ትልቁ ፡ ትንሹ
    አዝ፦ እዩት ፡ ኢየሱስን ፡ መስቀሉ ፡ ማማሩ
    ለተመራመረው ፡ ብዙ ፡ ነው ፡ ሚስጥሩ
    4. ወደላይ ፡ ያረገ ፡ የከበረው ፡ ስጋው
    ዳግመኛ ፡ መምጣቱ ፡ ሁላችን ፡ አንዘንጋው
    በሰማይ ፡ ለሚኖር ፡ ቅዱስ ፡ አባታችን
    ምሥጋና ፡ ይድረሰው ፡ ከእኛ ፡ ከሁላችን
    አዝ፦ እዩት ፡ ኢየሱስን ፡ መስቀሉ ፡ ማማሩ
    ለተመራመረው ፡ ብዙ ፡ ነው ፡ ሚስጥሩ

  • @revivalforethiopia
    @revivalforethiopia 6 ปีที่แล้ว

    wowowowowowowoowowowoowoowowowowwowowowowowowoowowwwowwoow

  • @yosefamha5986
    @yosefamha5986 2 ปีที่แล้ว

    የኦርቶዶክስ መዝሙር እየወሰዳችሁ መዘመር ጀመራችሁ
    አይ ፔንጤ

    • @hailegnaw3627
      @hailegnaw3627 2 ปีที่แล้ว +1

      ማንነትህን አስመሰከርክ።
      አንተ ኦርቶዶክስ አይደለህም። ሰይጣን አለብህ።
      ክፉ

    • @yosefamha5986
      @yosefamha5986 2 ปีที่แล้ว

      @@hailegnaw3627 አየለ ስለማታቀው ሰው ዝም ተብሎ አይወራም ! ለወደፊቱ ትምህርት ይሁንህ
      ስለመዝሙሩ ማወቅ ከፈለግህ አዲስ አበባ ውስጥ የሚገኙ ቀደምት ሰንበት ት/ቤቶች የድሮ መዝሙር የሚያጠኑበት ደብተር ወይ ጥራዝ ካገኘህ ይህን መዝሙር ታገኘዋለህ በተለይ በሰሙነ ሕማማት ወቅት ይዘመር ነበር አሁንም አንዳንድ የቆዩ ሰ/ትቤቶች ውስጥ ይዘመራል አንድ ፔንጤ ግጥሙንና ዜማውን ወስዶ በሙዚቃ መሳርያ ስላቀረበው እና ስተለፖሰተ ወጀ ፔንጤ ዘፈን አይቀየርም መጀመሪያ በዚህ መልክ ስለሰማህው ተምታትቶብህ ነው

    • @hailegnaw3627
      @hailegnaw3627 2 ปีที่แล้ว

      @@yosefamha5986 ሰይጣን አለብህ፣ ክፉ ያልኩብህ ምክንያት
      እግዚአብሄርን ሃይማኖት ኮረጆ ውስጥ ስትከተው አዝኜ ነው።
      የእግዚአብሔር መዝሙር ነው እንጂ የዚህ ነው የእዛ ነው የሚያሰኝ ከፋፋይ መንፈስ ከሰይጣን ነው።
      ክብሩ የእግዚአብሔር ብቻ ነው፣ አትወስነው። ክፍፍሉን ሰይጣን ሰራው ሰው ዝም ብሎ ያራግበዋል። መነሻው ጅማሬው ከኦርቶዶክስ ከሆነ እስዬው ከዛ የበለጠ ደስ የሚለኝ የለም።

    • @yosefamha5986
      @yosefamha5986 2 ปีที่แล้ว

      @@hailegnaw3627
      1) ማን ሴጣን እንዳለበት እንደሌለበት ለምን አንድ ላይ ፀበል እንሄድም ? (ፔንጤ ስለሆንክ ስለፀበል መጽሐፍ ቅዱስ የሚነግረንን ላስረዳህ እግዚአብሔር በውሀና በመንፈሱ ሰዎች ከሰይጣን የሚያላቅቅበት ቦታ ነው )
      " አንዳንድ ጊዜ የጌታ መልአክ ወደ መጠመቂያይቱ ወርዶ ውኃውን ያናውጥ ነበርና፤ እንግዲህ ከውኃው መናወጥ በኋላ በመጀመሪያ የገባ ከማናቸው ካለበት ደዌ ጤናማ ይሆን ነበር።"
      (ዮሐ 5: 4)
      " እርሱ መልሶ፦ ኢየሱስ የሚባለው ሰው ጭቃ አድርጎ አይኖቼን ቀባና፦ ወደ ሰሊሆም መጠመቂያ ሄደህ ታጠብ አለኝ፤ ሄጄ ታጥቤም አየሁ አለ።"
      (ዮሐ 9: 11)
      2) ሰውን ክፋ ለማለት መጀመሪያ ሰውየውን ማወቅ ይኖርብሃል እንዳተ ሎጅክ ከሄድን ሰይጣን ያለበት ሁሉ ክፋ ነው ? ሲቀጥል አንተን ፈራጅ ያረገህ ማን ነው ?! እራስህን እያመጻደቅ የማታውቀውን ሰው ክፋ ትላለህ ?! እንኳን የማታውቀውን ሰው የምታውቀውን ሰው ላይ መፍረድ እንደማይገባ እግዚአብሔር በብዙ ተናግሮአል መነሻ እንዲሆንህ
      (ማቴ 7 )
      ------------
      1-2 እንዳይፈረድባችሁ አትፍረዱ፤ በምትፈርዱበት ፍርድ ይፈረድባችኋልና፥ በምትሰፍሩበትም መስፈሪያ ይሰፈርባችኋል።
      3 በወንድምህም ዓይን ያለውን ጉድፍ ስለምን ታያለህ፥ በዓይንህ ግን ያለውን ምሰሶ ስለ ምን አትመለከትም?
      4 ወይም ወንድምህን፦ ከዓይንህ ጉድፍ ላውጣ ፍቀድልኝ እንዴትስ ትለዋለህ? እነሆም፥ በዓይንህ ምሰሶ አለ።
      5 አንተ ግብዝ፥ አስቀድመህ ከዓይንህ ምሰሶውን አውጣ፥ ከዚያም በኋላ ከወንድምህ ዓይን ጉድፉን ታወጣ ዘንድ አጥርተህ ታያለህ።

    • @yosefamha5986
      @yosefamha5986 2 ปีที่แล้ว

      " አንድ ጌታ አንድ ሃይማኖት አንዲት ጥምቀት፤"
      (ኤፌ 4: 5)