ባልሽ ካንቺ ከሚፈልጋቸው 10 ነገሮች || ልብ ያለው ልብ ይበል || @ElafTube

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 358

  • @AbduMahamad-nk9xg
    @AbduMahamad-nk9xg 11 หลายเดือนก่อน +26

    የአሏህ ወሏሂ የአንተን ዳእዋ ሰሠማ ልብ በደሰታ ሙልት ይላል እሰኪ እደኔ በጉጉት የሚጠብቅ በላይክ 🤙👈

  • @Habi-p9u
    @Habi-p9u 11 หลายเดือนก่อน +69

    አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላህ ወበረካትሁ ውድ የኢስላም ልጆች አሏህ መልካም ትዳር ይስጠን ለባሎቻችንን መልካም ያድርገን ባሎቻችንንም አሏህ ለኛ መልካሞች ይሁኑልን ሀገራችንን አሏህ ሠላም ያድርግልን የእረፍት እንጀራም አሏህ ይስጠን ❤❤

    • @Hhh-rd7gp
      @Hhh-rd7gp 11 หลายเดือนก่อน +1

      አሚን ያረብ 🤲🤲

    • @gdhdhfsofiya8978
      @gdhdhfsofiya8978 11 หลายเดือนก่อน

      አሚን ውዴ

    • @امينهيمام
      @امينهيمام 11 หลายเดือนก่อน

      አሚንንን ያረብ

    • @halimaahmed6292
      @halimaahmed6292 11 หลายเดือนก่อน

      አሚን ያረብ

    • @ninanina-vq1jc
      @ninanina-vq1jc 11 หลายเดือนก่อน

      አሚንንን ያረብ የኔ ቅመም❤❤❤

  • @zenab8853
    @zenab8853 11 หลายเดือนก่อน +31

    አላህ ሆይ የባሌን ሀቅ የምሞላ አድርገኝ ያረብ

  • @Sariy177
    @Sariy177 11 หลายเดือนก่อน +25

    ሰለ ባሎችም ስራልን

    • @rahamrahmaa6906
      @rahamrahmaa6906 11 หลายเดือนก่อน

      የኔማር አሏህ የምትመኚው አይነት ይሁንልሺ ያረብ🤲🤲

    • @hadiamohammed4527
      @hadiamohammed4527 11 หลายเดือนก่อน

      ኢክሩየ እዴትነሸ እህት❤❤❤❤❤

  • @njatali-wl1ly
    @njatali-wl1ly 11 หลายเดือนก่อน +78

    እስኪ ውድ እህቶቼ ጭንቅ ብሎኛል ዱአ አድርጉልኝ

    • @iiff3757
      @iiff3757 11 หลายเดือนก่อน +7

      አብሽሪ እማ አላህ ጭቀትሽን ያስወግድልሽ

    • @madinaamra
      @madinaamra 11 หลายเดือนก่อน +2

      እኔም😢

    • @abdoabdo-de7or
      @abdoabdo-de7or 11 หลายเดือนก่อน +4

      አላህ ጭንቀትሺን በዳስተ ያሪጊልሺ

    • @njatali-wl1ly
      @njatali-wl1ly 11 หลายเดือนก่อน +1

      አሚን ያረብ

    • @ZabibaYimam
      @ZabibaYimam 11 หลายเดือนก่อน +1

      አይዞሺ እህት ከጭቀት አላህ ያውጣሺ

  • @HayatHayatseid-k8d
    @HayatHayatseid-k8d 11 หลายเดือนก่อน +16

    እኔ ባሌን ሁልየም እንዴከፋብ ወላሂ አልፈልግም አላህ ይጠብቅልኝ ያአላህ አንዲትም ቀን እኔ እንዴከፋኝ አይፈልግም አላህ መጨረሻቺንን አላህ ያሳምርልን ሁላቺሁም መልካም ትዳር ይወፍቃቺሁ አላህ የሚዉዲዉ ይሁን ❤❤❤

  • @Seada7
    @Seada7 11 หลายเดือนก่อน +18

    ዉዶቸ እስኪ በሰላም ግቢ በሉኝ ዱአ አርጉልኝ ከ11 አመት ቆይታ ሀገር ልገባ13 ቀን ቀረኝ እናተንም በሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ

    • @fatumafatuma8636
      @fatumafatuma8636 11 หลายเดือนก่อน

      ሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ ከቤተሠቦችሽ ጋ ያገናኝሽ ውዴ

    • @امتوأم-ي1ص
      @امتوأم-ي1ص 11 หลายเดือนก่อน

      ማሻ አሏህ ተባረከሏህ አላህ በሰላም ከቤተሰቦችሽ ጋር ያገናኝሽ ኢላሂ ለኔም ሀሳቤን አሳክተህልኝ በሰላም አገናኘኝ ኢላሂ ቤተሰቦቸን ጠብቅልኝ

    • @tube-ve7ce
      @tube-ve7ce 11 หลายเดือนก่อน

      ማሻአላህ አላህ በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሸ

    • @حمدعلي-ص1ص
      @حمدعلي-ص1ص 11 หลายเดือนก่อน

      اللهم امين يارب العالمين ربنا ❤❤❤

  • @fatimasaid8153
    @fatimasaid8153 11 หลายเดือนก่อน +18

    ያሁን ዘመን ወንዶች ብር ነው ፍቅራቼው አላህ ያዘነለት ካልሆነ በልተቀር ብቻ አላህ ያሁንዘመንወንዶችብርነውፍቅራቼውአላህያዘነለትካልሆነበልተቀርብቻአላህያስተካክለን

  • @ዜድነኝየቦረናዋ
    @ዜድነኝየቦረናዋ 11 หลายเดือนก่อน +4

    ኢላሂ ሷሊህ ባል ሰጥተህ እኔንም ሷሊህ አድርገህ ባሌን የጀነት መግቢያ አድርግልኝ በራህመትህ 💞

  • @ለምን
    @ለምን 11 หลายเดือนก่อน +2

    ዋለይኩም እሰላም ዉራህመቱላሂ ዉበረካቱ ጅዛኪላህ ኡስታዝ እኛም በሰማነዉ ምንጠቀም ያርግን ያረብ

  • @አላህወኪል-ከ9ሸ
    @አላህወኪል-ከ9ሸ 6 วันที่ผ่านมา +1

    ዋአለይኩምሰላም ወራህመትሎሂ ወበረካቱ ጀዛኩሙሎሁል ኸይር

  • @iiff3757
    @iiff3757 11 หลายเดือนก่อน +2

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ጀዛ ከላህ ኸይር ኡስታዝ

  • @jubeidah8643
    @jubeidah8643 11 หลายเดือนก่อน +15

    ግን እኮ ኦስታዝ በዚ ዝመን አበዛኛው ወንዶች የሴት ሀቅ አይጠበቁም ሴት ሊያሥዳድራችው ነው ሚፍልጉት

  • @ወሔሜናያጀገረዘበርሸረቱ
    @ወሔሜናያጀገረዘበርሸረቱ 11 หลายเดือนก่อน +2

    ያረብ በራህመትክ ❤❤

  • @ሰለምቴዋነኝየረሱልወዳጅ
    @ሰለምቴዋነኝየረሱልወዳጅ 11 หลายเดือนก่อน +17

    ሷሊህም አድረገኝ ኢሏሂ ሷሊህንም ወፍቀኝ
    የመዳም ቅመሞችን ረቢና ሷሊህ ይፍቀን ጀሚዓን ያልተዘወጅነው ሁላ ኢንሻ አሏህ
    ሰለወት ወረቢ ወሰላም ዓለይሂ ያሀቢቢ መሀመድ

  • @zad-g4i
    @zad-g4i 11 หลายเดือนก่อน +1

    ኢሻአላ አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን

  • @temraMuhammed-hp4iq
    @temraMuhammed-hp4iq 11 หลายเดือนก่อน +9

    ጀዛኩሙላህ።አላህ የሀላላችንን ሀቅ ጠባቂ ያርገን ዉድ እህቶች በዱአ አስቡኝ በርዚቂ ላይ ትንሽ ዉጣ ዉረድ ዉስጥ ነኚ አላህ በርዚቅ አይፈትናችሁ ያዉም በስደት በስራ እጦት ሀላል የሆነች የተባረከች እርዚቅን ለሁላችንም አላህ ይርዝቀን ያረብ

  • @zdabdu3545
    @zdabdu3545 11 หลายเดือนก่อน +3

    ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እንዴት ደስ የሚል ጣፍጭ ንግግር ነው ያአላህ መልካም ሴቶች አርገን ያረብ

  • @RahmaSharjha
    @RahmaSharjha 11 หลายเดือนก่อน +4

    الحمدلله አላህ ሷልህ የሆነ በል ሰቶኘል አንድም ቀን አስከፍቶኝ አየዉቅም እኔም እንተዘዉ የረብ እስከ መጨረሸዉ የርግልን ለሁለቹም ሷልህ በል ይስጠቹ ለለቹ ሷልህ የርግለቹ ዉዶቼ

  • @YfffGdfg
    @YfffGdfg 11 หลายเดือนก่อน +7

    ያረቢ እገዘኝ ወላሂ ከባሌጋር ሳንግባባ 10
    ሆነን እደተጨቃጨቅን አሁንስ ደከመኝ
    እስኪ ዱአ አድርጉልኝ አላህ እዳስተካክለን

  • @Ayi_Sewu_
    @Ayi_Sewu_ 11 หลายเดือนก่อน +3

    ምን ያማረ ምክር ነው ያረብ ኢላሂ አንተ በእዝነትህ ጠብቀኝ ታዛዥ እና ባሏን አክባሪ ኢምራአቱን ሷሊህ አድርገን

    • @HabibaJemal-f2g
      @HabibaJemal-f2g 11 หลายเดือนก่อน

      አሚንየረበአለሚን

  • @Hananabdurhman-m9u
    @Hananabdurhman-m9u 11 หลายเดือนก่อน +1

    ጀዛክ ኢላ ኸይር ያረብ የቤቴን አባወራ አንተው ጠብቅልኝ ሑለታችንንም ሷሊሕ አርገን

  • @gdhdhfsofiya8978
    @gdhdhfsofiya8978 11 หลายเดือนก่อน +8

    የኔስ የተመቼ ነገር አልሆነም
    እኔግን አልሀምዱልላ ፈጣሪየን ረስቼ ነበር
    አሁን ግን ፈጣሪየን ተጠግቼ ጠካራ ሁናለሁ

  • @alamgir481
    @alamgir481 11 หลายเดือนก่อน +17

    ኢላሂ የባሌን ሀቅ እምወጣ ያድርገኝ ባሌንም አተ ጠብቅልኝ

  • @EslamicTube
    @EslamicTube 11 หลายเดือนก่อน +2

    ኢንሻ አላህ አልሀምዱለማህ መልካም ድነኛ ባል ስለሰጠኝ አልሀምዱሊላህ አላህ ሆይ ባለቤቴ በእኔ ሁሌ ደስተኛ እንድሆን አቅሙን ስጠኝ ከእኔ ለልቡ ቁስል ከሚሆኑ ነገሮች አንተ ጠብቀኝ።ባሳለፍኳቸው ፈተናወች አጠንክረኸኛል በይበልጥ አጠንክረኝ

  • @MilkoAsefa
    @MilkoAsefa 9 หลายเดือนก่อน +1

    አላህ እረጅም እድሜ ይስጥህ አንተ የአላህ ባሪያ አላህ ትዳርህን ውድ ባለቤትህን እና ልጆችህን ከመጥፎ አይን ይጠብቅልህ ያ ረብ 🙏🙏🙏☝☝☝☝☝

  • @tiktokcompetition3815
    @tiktokcompetition3815 11 หลายเดือนก่อน +2

    አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ኣባ ኢያድ ከዚ በፊትም ጠይቄህ ነበረ ስለ ታሃጁድ/ቂያሙ ሌይል ስራልን በአላህ🙏🙏

  • @አሏህሆይመጠረሸዬንአሰምር
    @አሏህሆይመጠረሸዬንአሰምር 11 หลายเดือนก่อน

    አሏህ ይወፍቀንንንንንንን የረቢቢቢቢ የረህመን ኡስተዙነ ጀዘከሏህ ኸይር 🤲🤲🤲🤲🤲🤲እንሸአሏህ

  • @asiamohammed4098
    @asiamohammed4098 11 หลายเดือนก่อน +1

    ኢንሻ አላሕ በአላሕ ፈቃድ እንፈፅመው አለን

  • @Hkeema-h6q
    @Hkeema-h6q 11 หลายเดือนก่อน

    ጄዛክ አሏሁ ኸይር

  • @HayatHayatseid-k8d
    @HayatHayatseid-k8d 11 หลายเดือนก่อน +5

    ወዉዴ እህቶቼ ዱአ አርጉልኝ ትዳሬን አላህ ያሳምርልኝ ወላሂ በጣም ዴስተኛ ነኝ አልሀምዱዲላሂ

  • @Rስደተኛዋ-x7n
    @Rስደተኛዋ-x7n 11 หลายเดือนก่อน

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
    ጀዟከአሏህ ኸይር

  • @awelendris6884
    @awelendris6884 11 หลายเดือนก่อน +1

    ወድሜ አላ እድሜና ጤና ይሥጥህ

  • @ዜድ-ኀ5ፀ
    @ዜድ-ኀ5ፀ 10 หลายเดือนก่อน

    ጀዛከአሏሁ ኸይር

  • @gf7160
    @gf7160 11 หลายเดือนก่อน +1

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته
    جزاكم الله خيراً ان شاءالله

  • @PatmaPatima-rn1se
    @PatmaPatima-rn1se 2 หลายเดือนก่อน

    ጀዛክላህ ኽይርን ወድም

  • @Busy-s4r
    @Busy-s4r 11 หลายเดือนก่อน +3

    ጀዛ ከአላህ ኡሰታዜ እኛም የባሎቻችንን ሀቅ ጠባቂ አላህ ያድርገን የተጣላውንም አላህ ያስታራቂ ሀሣብ ያውርድልን ያረብ ሧሊህ አድርገን ከሷሊሆችም አንተ ደብልቀን ያረብ በእዝነትህ መጨረሻችንንም አሣምርልን

  • @G78fHig
    @G78fHig 11 หลายเดือนก่อน +2

    አላህየ ሷሊህ ሚስት ስጠን ያረብ እኛንም ሷሊህ አድርገን አሚን🤲🤲🤲🤲

  • @اممعاذ-د4ع
    @اممعاذ-د4ع 11 หลายเดือนก่อน

    💐💐💐👍👍ጀዘአኩሙላህ ኸይር ኡስታዝ

  • @Queen19901
    @Queen19901 11 หลายเดือนก่อน +5

    وعليكم السلان ورحمتة الله وبركاتة جزاكم الله الف خير
    ውድ እህቶቸ አላህ ጡሩ አድርጎነ ጡሩውን ይስጠነ ።ሲቀጥል ባለትዳር ስትሆኑ የባላችሁን ሚጥር ጠብቁ የቤተሰቦቻችሁንም ሚስጥር ጠብቁ ምን ብትወዱት እንድህ አርገውኝ እንድህ ብለውኝ ብላችሁ ለባላችሁ አታውሩ እነሱ የተዋት ብሎ አንችን ይጎዳሻል እነሱንም እሷ ያላከበረቻቸው ብሎ ይንቃቸዋን
    ስለዚህ ሚስጥረኛ ሁኑ ከቤተሰብ ትዛዝም አትውጡ ምንም ስታረጉ እነሱን አማክሩ ከአላህ በታች ከባል በፊት እነሱ ናቸው የኛ የህይወት ዋስትናችነ አላህ ይጠብቅልን ❤

    • @madeenamohammed8430
      @madeenamohammed8430 11 หลายเดือนก่อน +3

      ትክክክል ወላ 😔😔😔

    • @hayatwoloyewa7275
      @hayatwoloyewa7275 11 หลายเดือนก่อน +3

      ልክብለሻልሁቢ ማሻአላህ አላህይጨምርልሽ በጣምጥሩምክር ነውየሰጠሽን ❤❤❤🥰🥰🥰💐💐💐🌹🌹🌼🌼🌸🌺🌺🌺

    • @jemilayoutube9023
      @jemilayoutube9023 11 หลายเดือนก่อน +1

      🌳🌳🌳🎁🎁🎁🎁 ሳህ

  • @ዙዙ.ወለየዋ
    @ዙዙ.ወለየዋ 11 หลายเดือนก่อน +1

    ያረቢ መጨረሻየን አሳምርልኝ

  • @seadi9582
    @seadi9582 11 หลายเดือนก่อน +1

    ኢንሻአላህ አላህ ሷሊህ ሚስት ያርገኝ ሷሊህ የሆነ ባል አላህ ይወፍቀኝ ዱዐ አርጉሊኝ 🤭 አላህ እውቀት ይስጠን ማነው እንደኔ በጉጉት የሚከታተል ኢላፍ ምርጫየ ነው ማሻአላህ ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ 🥰🥰

  • @hadiamohammed4527
    @hadiamohammed4527 11 หลายเดือนก่อน

    ጀዛአካላሁ ከይረን

  • @SaadaAbdulsamad
    @SaadaAbdulsamad 11 หลายเดือนก่อน

    Inshaallah Allah yiwefiken hullachinim

  • @mekiyatube3184
    @mekiyatube3184 11 หลายเดือนก่อน

    ጀዛኩሙላህ ኸይር አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን

  • @hayatwoloyewa7275
    @hayatwoloyewa7275 11 หลายเดือนก่อน

    ጀዛከላህ ኸይር

  • @mekiamekia459
    @mekiamekia459 11 หลายเดือนก่อน

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛከላ ኸይር ወንድማችን አላህ ሁላችንም ተጠቃሚዎች ያድርገን 🎉🎉

  • @umuimranasya2018
    @umuimranasya2018 11 หลายเดือนก่อน +1

    ሱብሃን አላህ ለይል ሰግጄ ጌታዬ ፊት ቆሜ አንብቼ ያገኘሁት ታላቅ ኒዕማ ነው። ፈጣሪዬን አስታዋሼን ሳላመሰግን መቅረቴን እንደድክመት እቆጥረዋለሁ አላህ ሱብሃነወታዓላህ በዲናችን በተውሂዳችን ያፅናን ኢንሻአላህ

  • @gzcghf-yl8fe
    @gzcghf-yl8fe 11 หลายเดือนก่อน

    ጀዛ ከላህ ኸይር ወንድም

  • @omrmobile2678
    @omrmobile2678 11 หลายเดือนก่อน +2

    አረጋግጠዋል ኡስታዝ እደው አላህ ይማረንጂ የዘመኑ ወዶች እዲህ የሚኮንላቸው አደሉም የሚያደርሱት ግፍ ከሴት የተፈጠሩ አይመስሉም ምናልባት አዳድ ደህና ይኖሩ ይሆናል አላህ ሆይ ያሳለፍኩትን ታቃለህና መካሻዬን ወፍቀኝ የተጎዳነውን አላህ ይካሰን ዲነኛና ደህና ባል ያላችሁ ታድላችሁ ማሻ አላህ

    • @NaimaAdi-d7j
      @NaimaAdi-d7j 4 หลายเดือนก่อน

      ትክክል ❤

  • @l.habeshawit2709
    @l.habeshawit2709 11 หลายเดือนก่อน

    ጀዛከላህኸይር

  • @ፎዚነኝየሀላሎንግስትTወለ
    @ፎዚነኝየሀላሎንግስትTወለ 11 หลายเดือนก่อน +5

    አላህ ሆይ የባሌን ሀቅ እምዋጣ ጥካራ ሴት አድርገኝ ትዳሪን መጫርሻውን አስምርልኝ ያርብ

  • @Tsehay-d7p
    @Tsehay-d7p 10 หลายเดือนก่อน

    አላህ ይወፍቀን ጀዛከላህ ወንድማችን

  • @fsfs8927
    @fsfs8927 11 หลายเดือนก่อน

    ጀዛ ካላ ኸይር

  • @hhaa44473
    @hhaa44473 11 หลายเดือนก่อน +4

    ያረብ አቅሜ የቻለዉን ያክል የባልተቤቴን ሀቅ እድወጣ እገዘኝ እዳላስከፋዉ እገዘኝ መጨረሻችንን አሣምርልን

  • @ኒቃቤንስወዳት
    @ኒቃቤንስወዳት 5 หลายเดือนก่อน

    Walekumeselam werametulahi weberkatu Amiiin jeza kelahu keyiren aki

  • @madeenamadeena3212
    @madeenamadeena3212 11 หลายเดือนก่อน +2

    እንሻላህ ሱዋልሁን ይዎፍቃን ዎንድማቺን ጃዛካላ🎉

  • @ኩንፍየኩን-ፀ7ዐ
    @ኩንፍየኩን-ፀ7ዐ 11 หลายเดือนก่อน +7

    እስኪ ውዶቸ ጡሩ ባል አላህ እድሰጠኝዱዓ አድርጉልኝ ያረብ በሰው ሀገር ብቸኝነቱ ከባድ ነው

    • @እደነዉሀገ
      @እደነዉሀገ 11 หลายเดือนก่อน

      አረግልሻለሁ ግን እኔአለሁ አላህተፈቀደ እንሞክረዉ

    • @ኩንፍየኩን-ፀ7ዐ
      @ኩንፍየኩን-ፀ7ዐ 11 หลายเดือนก่อน

      @@እደነዉሀገ የት ነው እምትኖረው እኔ USA ነኝ

    • @እደነዉሀገ
      @እደነዉሀገ 11 หลายเดือนก่อน

      @@ኩንፍየኩን-ፀ7ዐ እጊሊዘኛአላነብም ስልክልስጥሺእናበኢሞእንነጋገር

    • @እደነዉሀገ
      @እደነዉሀገ 11 หลายเดือนก่อน

      @@ኩንፍየኩን-ፀ7ዐ እጊሊዘኛአላነብም ስልክልስጥሺእናበኢሞእንነጋገር

    • @እደነዉሀገ
      @እደነዉሀገ 11 หลายเดือนก่อน

      @@ኩንፍየኩን-ፀ7ዐ አ

  • @umumiftah-x5d
    @umumiftah-x5d 11 หลายเดือนก่อน

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ
    ጀዛክሏህ ኸይር ኡስታዝ በጣም ነው የሚጣፍጠው አሏህ ሷሊህ ያርገን ላላገባችሁትም አሏህ ሧሊህ ባል ይስጣችሁ ሷሊህም ሚስት ይስጣችሁ አሏህየ

  • @KupraKupr
    @KupraKupr 2 หลายเดือนก่อน

    አላህ በስምሥነው የምንተገብር ያዲርገን

  • @نوسهالهلال
    @نوسهالهلال หลายเดือนก่อน

    ኢንሻ አላህ ያርብ

  • @MkyaMkya-g3i
    @MkyaMkya-g3i 11 หลายเดือนก่อน

    ሰለሏህ አለይሂ ወሰለም

  • @umuimranasya2018
    @umuimranasya2018 11 หลายเดือนก่อน +1

    ያአላህ ምንያኽል ደካማ እንደሆንኩ ተስማኝ ሱብሃንአላህ አላህ ይዘንል ኢንሻአላህ ጀዛከአላህ ኸይረን

  • @IftheHDMI
    @IftheHDMI 11 หลายเดือนก่อน +1

    ኢንሻ አሏህ በአላህፈቃድ

  • @SofiaAlimengeshaAlimenge-vw5pz
    @SofiaAlimengeshaAlimenge-vw5pz 11 หลายเดือนก่อน

    ጀዛክ አላህ ውሰታዝ

  • @asiamohammed4098
    @asiamohammed4098 11 หลายเดือนก่อน +6

    ወዶቸ በአላሕ በሥዴት ላይ ሀሳብ እመም በጣም ይከብዳል በዱቃችሁ አስታወሡኝ አፊያየን አላሕ ይመልስልኝ ለሁላችን ኸይር ነገር ይሻልን ያአላሕ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @FatimaSada-m2i
      @FatimaSada-m2i 11 หลายเดือนก่อน

      አላህ አፊያሽን ይመልሥልሽ እኔም እዳችዉ እየተሠቃየሁ ነዉ😢😢

  • @SadaAmam-y4u
    @SadaAmam-y4u 11 หลายเดือนก่อน

    ❤ኢሻአላህ❤ያረብ❤አላህያግዘን❤

  • @መሲኡሚሐያቲ
    @መሲኡሚሐያቲ 11 หลายเดือนก่อน +1

    ወሊኩም ሠላም ወራሕመቱላሂ ወበረከቱ
    ጀዛከ አላሕ ከይር
    ሠለላሑ አለይሂ ወሠለም
    አላሕ ሷሊሕ አድርገኝ የእናቴና የአባቴን ሐቅ የምሞላ አድርገኝ የባሌን ሐቅ የምሞላ አድርገኝ ያረቢ ያረቢ የሐኪሙ የያጀሊሉ

  • @toybat2941
    @toybat2941 11 หลายเดือนก่อน +1

    ያረብ እኔንም ሶሌህ አድጎ በሱ ጥላስር የደበቀውን ሶሌህ ባል ይስጠኝ እጅ አሁን ያለንበት ዘመን ያስፈራል

  • @بسمالله-م5ز8ق
    @بسمالله-م5ز8ق 11 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FatmaAhmad-hw4xu
    @FatmaAhmad-hw4xu 11 หลายเดือนก่อน

    ጀዛኸሌህ ከይር

  • @NejatShikur
    @NejatShikur 11 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላምሙ አለይኩም።
    የሚስት ፍላጎት ከተቀየረ የኒካህ ስምምነታቸው መቀየር ትችላለች ወይ?

  • @hadya7223
    @hadya7223 11 หลายเดือนก่อน

    ያረቢ🤲🤲🤲ያረብየአላህ❤

  • @ኢማንወሎየዋይቱብ
    @ኢማንወሎየዋይቱብ 11 หลายเดือนก่อน +2

    ያረብመጨረሻየንአሣምርልኝ😢😢😢😢

  • @Tamer-m7i
    @Tamer-m7i 11 หลายเดือนก่อน +1

    ያረብ የባሌን ሀቅ የምዋጣ ያድርገኝ

  • @BihHahss
    @BihHahss 11 หลายเดือนก่อน

    ኢሻአላህ

  • @fatiyafatiya6912
    @fatiyafatiya6912 11 หลายเดือนก่อน +1

    እንሸ አላህ ያራብ በሳማነው ተጠቃምወች አለህ ያድርገን

  • @AaAa-nf4li
    @AaAa-nf4li 11 หลายเดือนก่อน

    ኢሻአላህ💐💐💐💐💐

  • @bayanabdelhafez4405
    @bayanabdelhafez4405 11 หลายเดือนก่อน

    ماشاءالله تابرك الله جادك الله فيك❤❤❤❤❤❤

  • @hadiamohammed4527
    @hadiamohammed4527 11 หลายเดือนก่อน

    ሰለላሁአለሂ ወሰለም

  • @FgFg-ei7tl
    @FgFg-ei7tl 11 หลายเดือนก่อน

    ሰለላሏሁ እለይሂ ወሰለም አላህ ይዉፉቅንንንንንንንንንን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @hadiamohammed4527
    @hadiamohammed4527 11 หลายเดือนก่อน

    ያረቢ አጠክረኝ ሰብሩን ሰጠኝ ዎጂቡን የምጠብቅ አድርገኝ ያረሂም እሱም እደዛዉ ኡሰታዚቺን አላህ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤

  • @abdulbari717
    @abdulbari717 11 หลายเดือนก่อน +3

    اللهم صل وسلم وبارك على سيدنا ونبينا وحبيبنا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين اللهم آمين يارب 🌹🌹🌹🌹♥️♥️♥️♥️

  • @kikialemu7
    @kikialemu7 11 หลายเดือนก่อน

    ما شاء الله تبارك الله
    بارك الله فيك

  • @ZabibaYimam
    @ZabibaYimam 11 หลายเดือนก่อน +4

    እኔስ አልሆነልኝም አላህ መጨረሻየን ያሳምርልኝ እጂ

    • @samiramohamed7225
      @samiramohamed7225 11 หลายเดือนก่อน

      አብሽሪ ሥሥቴ ለኸይር ነው 🌷🌹🌷🌹🌹

    • @ZabibaYimam
      @ZabibaYimam 11 หลายเดือนก่อน

      መርሀባ

    • @HabibaJemal-f2g
      @HabibaJemal-f2g 11 หลายเดือนก่อน

      አብሺሪ

  • @ZayedaHayder
    @ZayedaHayder 2 หลายเดือนก่อน

    Allah ከጭንቀትሽ ይፈውስሽ

  • @Kwt-jb8bf
    @Kwt-jb8bf 11 หลายเดือนก่อน

    አሠላሙአለኩምወርህመቱላሂወበርከትሁ።ኢሸአላህአላህሷሊሁንይወፍቀንያርብ።ኢሸአላህ

  • @ሰአድነኝየፓሶዋ
    @ሰአድነኝየፓሶዋ 11 หลายเดือนก่อน +1

    ኢላፍ ቱዩብ ጀዛኩም አላህ ኸይር እኔ ገና ላገባ ቤተሰቦቻችንን አስተዋወቅን ለወደፊት ትልቅ ትምህርት ነው ከልብ አመሰግናለሁ

  • @samiramohamed7225
    @samiramohamed7225 11 หลายเดือนก่อน +4

    በዚሁ አጋጣሚ ውድ እህቶቸ ባለ ትዳር ሑናችሁም ሆነ ባትሖኑ ለጭቀት የሚዳርጉ ዋናኛ ነገሮች ከሐጅ ነብይ ወንጅ ማውራት ወላሒ በቃ የአዱኒያ ላይ እሳት ነው ።። አኡዙቢላህ አላህ ይጠብቀን አለ ደው ደርሶ ጪንቀት ነው የሚልከው በቃ ምን ልበላችሁ እና የዚህ አይነት ሁኔታ ላይ ያላችሁ እህቶቸ ወጣ በሉና ለውጡን እዩት

  • @ያአሏህእዚነትህንያረብ
    @ያአሏህእዚነትህንያረብ 11 หลายเดือนก่อน +9

    እኛስ በሰው ሀገር ደፍ ቀና ብለን እምናስተደዲረው😢

  • @meryamealemu8336
    @meryamealemu8336 11 หลายเดือนก่อน

    Jazakalahyer

  • @hayatyarsulwdaji7600
    @hayatyarsulwdaji7600 11 หลายเดือนก่อน +4

    አላህ ቅዋውን ይስጠን እንጂ እኛ ደካማ ምላሳም ነን

  • @sofiya-d8o
    @sofiya-d8o 11 หลายเดือนก่อน +3

    አሰላምዋሊኪም እራሕመቱላሂ ውድ እሕቶቸበስደትላይ ያላችሁ በሰላም አገራችን ገብተንየባላችን ሀቅ የምንሞላ ያድርገን ያረብ🤲🤲🤲🤲

    • @zainboali42
      @zainboali42 11 หลายเดือนก่อน

      አሚንንን ያረብ❤❤❤❤😢😢😢😢

    • @FgFg-ei7tl
      @FgFg-ei7tl 11 หลายเดือนก่อน

      አሚንንን ያረቢ 🤲🤲🤲🤲❤️❤️❤️❤️

  • @amriyaferejo6600
    @amriyaferejo6600 11 หลายเดือนก่อน +2

    እንሻ አለህ አላህ ከስደት አውጥቶኝ ሳልሂ ባል ከወፈቃኝ ኤሄንን ሁሉ ትምህርት ለመተግበር ዝግጁ ነኝ እንሻ አላህ🌹🌹

  • @seada996
    @seada996 11 หลายเดือนก่อน

    እስኪ አድርጉልኝ ዛሬ ጂሙአነዉ ጭንቅ ብሎኛል ዉድ እህት ወድሞቸ ለአላህ ብየወዳቼሁ አለሁ

  • @PatmaPatima-rn1se
    @PatmaPatima-rn1se 2 หลายเดือนก่อน

    ያረብ እርዳኚ

  • @ደክሞኛልአበርታኝኢላሂ
    @ደክሞኛልአበርታኝኢላሂ 11 หลายเดือนก่อน +6

    አሰላሙ አለይኩም አህለን ውድ እህቶቻ እስኪ እራሳችሁን ጠብቁ 😢 በስደት ላይ አንዴ ከወደቅን ከባድ ነው

  • @nejattube8459
    @nejattube8459 11 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ❤

  • @tamimeaberar9046
    @tamimeaberar9046 11 หลายเดือนก่อน

    አምን ጀዘከለህ ከይርን

  • @razwarazwa4574
    @razwarazwa4574 10 หลายเดือนก่อน +1

    👌👌👌👌👍👍👍👍