እንዲህ እሆናለሁ ብዬ አስቤ አላውቅም! ‘ውለጂ’ በማለቴ በጣም ተፀፅቻለሁ! Eyoha Media |Ethiopia | online couples therapy

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 1K

  • @EyohaMedia
    @EyohaMedia  ปีที่แล้ว +208

    ባለታሪኳ ትሁን ወርቁን ለማግኘት በ+251-938-208-882 ይደውሉ 🙏🏾
    ለማገዝ የምትፈልጉ
    የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
    በ 1000145566154
    ትሁን ወርቁ
    እናመሰግናለን 🙏🏾

  • @የድንግልልጅነኝ-ሸ1ወ
    @የድንግልልጅነኝ-ሸ1ወ ปีที่แล้ว +186

    ጎረቤቶቹ ግን እንዴት ሰው የሆኑ ሰዎች ናቸው ? በዚ ዘመን እንዲህ ኣይነት ሰው በጠፋ ዘመን ይገርማል
    ኣይዞሽ እናቴ እመብርሃን ትማርሽ 😥

  • @seida3443
    @seida3443 ปีที่แล้ว +111

    አቤት የሰውልጅ እዴት እደሚቀያየር አዳሜ በየ ቲክታኩ ቂጥሽን ጡትሽን ምታወዛውዝ ሁሉ ከዚህ ተማሩ የተሰጣችሁን ጸጋ አልሀምዱሊላህ ተመስገን ብላችሁ ያዙ

    • @memmeem7920
      @memmeem7920 ปีที่แล้ว +2

      ትክክል ወላሂ

    • @ኡሙኢምራን.youtube
      @ኡሙኢምራን.youtube ปีที่แล้ว +1

      ወላህ ትክክል

    • @resalasiraj9915
      @resalasiraj9915 ปีที่แล้ว +2

      እውነት ነው እህቴ የኔ የሁልግዜ ሀሰቤ ነው ይመሩበታል ብዬ አስበለሁ

    • @አላህወኪል-ጘ8ጠ
      @አላህወኪል-ጘ8ጠ ปีที่แล้ว +1

      ወላሂ ትክክል😭😭😭😭

    • @ፋፊ-ኈ6ሠ
      @ፋፊ-ኈ6ሠ ปีที่แล้ว

      ትክክል ወላሒ አላህ ይመልሰን

  • @ቡቅዬየሳቱዬፍቅር-ጨ3ዸ
    @ቡቅዬየሳቱዬፍቅር-ጨ3ዸ ปีที่แล้ว +41

    ማነው እደኔ ካረባገር ገብታ ጥሩ ትዳር ይዛ ምትኖር ሴት ማየት የናፈቀው እህቴ አይዞሽ ፈጣሪ ይማርሽ አይዞሽ😭😭😭😭💔

  • @saronabi1387
    @saronabi1387 ปีที่แล้ว +166

    የኛ ሀገር የትምህርት ጥራት ወርዶ ወርዶ ምድረ ተራ ዶር ተብዬ የሰውን ነብስ እንዲ መቀለጃ አድርገው ለሙያው ብቁ የሆኑትን ዶሮች እንኳ እንዳናምን ሆንን።እመቤቴ እናቴ ፈጣሪዬ ለዚች ልጅ ድረሱላት

    • @fathifatheema8266
      @fathifatheema8266 ปีที่แล้ว +1

      Amen amen amen

    • @እንዳልፈራየቢላልዘር-ረ2ቨ
      @እንዳልፈራየቢላልዘር-ረ2ቨ ปีที่แล้ว +7

      በጣም ወላሂ በብዛት የሰውን ነብስ እየቀጨ ያለው የደደብ ዶክተሮች ስህተት ነው

    • @jamila1518
      @jamila1518 ปีที่แล้ว +3

      በጣም መደር ደቆሮ ቢማሮ ባይማሮ ምን ያደርጋሉ ሚስኪኖን አደጋ ላይ ጣሏት

    • @Foodblog-Eritrean
      @Foodblog-Eritrean ปีที่แล้ว +2

      በጣም ያሳዝናል እንደ እንስሳ ኣረጉት ሰው ጌታ ሆይ ድረስላት

    • @yetnayetzeleke957
      @yetnayetzeleke957 ปีที่แล้ว

      ጤና ጠቢያ ሀኪም አለ ?

  • @jesusloveyou5996
    @jesusloveyou5996 ปีที่แล้ว +103

    ጓረቤቶች እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @azebassefa4590
    @azebassefa4590 ปีที่แล้ว +60

    ኧረ ኡኡኡኡኡኡኡ ክትትል በደንብ ብታገኝ ትድናለች ሰዎች ለሰዎች ሀኪሞችም ኧረ እንድረስላት!!!!!

  • @jesusloveyou5996
    @jesusloveyou5996 ปีที่แล้ว +57

    ቅን ልብ ያላችሁ ሃኪሞች ኢትዮጵያ ውስጥ የምትኖሩ ስለ እግዚአብሔር ብላችሁ ታደጓት ቅንነት ለዘር ይተርፋል የገንዘብ እርዳታው እሷ ከተረፈች ልጇን ማሳደጊያ ይሆናል እባካችሁ 😭😭😭😭 ውይ ጌታ እየሱስ አባቴ እና እምላኬ ስምህ ያድናል ፈውስህ ይድረስላት

  • @ananatube2113
    @ananatube2113 ปีที่แล้ว +78

    ኢትዮጵያውያን እባካችሁ እህቶች አቅሙ ያላችሁ እንርዳት በወላዲተ አምላክ በተለየይ አረብ አገር ያላችሁ

  • @rahelwolde146
    @rahelwolde146 ปีที่แล้ว +84

    እንኳን ወደ ሚዲያ መጣሽ ደጋግ ኢትዮጵያዊ አሉ አይዞሽ እመብርሃን ትማርሽ ልጅሽን ፈጣሪ ያሳድግልሽ ። መውለድ ሞቶ መነሳት ነው አይዞሽ አከራዮችሽ ጎረቤቱ ከእግዝያብሔር ታገኛላቹህ።

  • @rurusamson6278
    @rurusamson6278 ปีที่แล้ว +55

    ጌታ ሆይ ባማረርኩህ ነገር ሁሉ ምህረት ይብዛልኝ ይቅር በለኝ🙏 ምስኪን ከርታታ እህቴ እግዚያብሔር ይድረስልሽ ለልጅሽ ሲል ያድንሽ 🙏🙏🙏

  • @aselefechyeadonayenat7588
    @aselefechyeadonayenat7588 ปีที่แล้ว +43

    ጌታ ሆይ መጨረሻችን አስምርልን የሚባለው በምክንያት ነው እግዚአብሔር ለሁላችንም መጨረሻ ያሳምርልን 😭😭🙏አይዞሽ የኔ እህት

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. ปีที่แล้ว +35

    ይችን ፅሁፍ እምታነቡ በሙሉ ከድንገተኛ አደጋ አምላክ ባለችበት ይጠብቃችኩ

  • @صوفياال-ل8ج
    @صوفياال-ل8ج ปีที่แล้ว +26

    እንደዚህ ያረጉ ዶክተሮች በህግ ይጠየቁልን እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልሽ የኔ ከርታታ

  • @mariamawits3689
    @mariamawits3689 ปีที่แล้ว +47

    እናትዬ እግዚአብሔር አምላክ ይማርሽ። እመብርሀን ታስምርሽ አይዞሽ። የእኛ ሀገር የእናቶች ህክምና በጣም ያሳዝናል ። ቀዶጥገናውን ያደረጉት ለፍርድ ይቅረቡ ይጠየቁ። አከራይ እና ጎረቤቶች እግዚአብሔር ይባርካችሁ ።

  • @kidistarsema6361
    @kidistarsema6361 ปีที่แล้ว +30

    አከራይ ጎረቤት እግዚአብሔር ይባርካችሁ🙏🙏🙏

  • @lulutube311
    @lulutube311 ปีที่แล้ว +7

    የጎረቤት ሀቅ ከባድ ነው የጎረቤት ሀቅ ጠብቁ ያሉት እረሱል ሠላለሁ አለሂ ወሠለም ለዚህ ነው እኛ ግን እኳን ጎሮቤት ሀገር እየበጠበጥን ነው የኔ እናት የኔ ከርታታ አላህ ያሺርሺ ኡፍፍፍ ጎሮቤቶቿን አላህ እረጅም እድሜ ከደስታጋ ይሥጣቸው አላህ ይባርካቸው

  • @Weynshet990
    @Weynshet990 ปีที่แล้ว +71

    የኔ እናት እግዚአብሔር አምላክ ጤናሺን ይመልስልሺ እማ 😭

  • @marizatube5186
    @marizatube5186 ปีที่แล้ว +12

    አላህየ ለሷም ምህረትህን ለግሳት ለእኛም ከንደዚህ አይነት ፈተና ጠብቀን

  • @zed9732
    @zed9732 ปีที่แล้ว +29

    ኡፍፍፍፍፍ !አይ የሤት ልጅ መከራ😭ወገኖቼ በተለይ በዬ አረብ ሐገራት ያለን በርግጥ ያለብን ብዙ ሐላፊነቶች እዳለብን አዉቃለሑ !ቢሖንም ግን አቻችለን አሥር ብርም አምስት ብርም እንረባረብላት!እኛዉ ለኛዉ መሖን አያቅተንም ዉዶችዬ

    • @senayitgossa3980
      @senayitgossa3980 ปีที่แล้ว

      ዉዉይይይይይ የወንድልጅ መጫራሻ የስንቱን ህይወት እያበላሻችሁ አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ይማርሽ እህቴ ።።።

  • @unievrsal-tube
    @unievrsal-tube ปีที่แล้ว +27

    አይ የሴት ልጅ ፈተና ብልጅነት ለንጀራ ብለሽ ደፋ ቅና ስትይ አሁንም ደስታን አገኛለሁ ስትይ የባሰ ብቻ ፈጣሪ ይርዳሽ💪

  • @aldaam5612
    @aldaam5612 ปีที่แล้ว +7

    አከራያዋን ሳላደንቅ አላልፍም እግዚአብሔር ብድራትሽን ይክፈል።
    እህቴ እግዚአብሔር በምህረቱ ይዳብስሽ ይፈውስሽ

  • @tewedajgirmaerget4356
    @tewedajgirmaerget4356 ปีที่แล้ว +17

    ትተርፊአለሽ እህቴ።እግዚአብሔር ቁስልሽን ያደርቀዋል።

  • @ዜድየደሴልጅ
    @ዜድየደሴልጅ ปีที่แล้ว +12

    🥺🥺የኔ እናት አላህ ያሽርሽ እፍፍፍ
    በመቀጠል አከራዮችን በጣም ነው ማደንቃቼው ማመሰግናቼው🥰🥰🥰እንደነሱ ያሉ ያብዛልን

  • @user-jz3br8ur5g
    @user-jz3br8ur5g ปีที่แล้ว +3

    አላህ ያሺርሺ የኔናት አይ መከራ የሴት ልጂ ስቃይ ጎረቤቶቿ እውነት ጎረቤት መባል የለባችሁም እናትና አባት ናችሁ አላህ ጀዛችሁን ይክፈለው

  • @የጌታየእናትለኔምእናቴናት
    @የጌታየእናትለኔምእናቴናት ปีที่แล้ว +28

    እግዚአብሔር ምህረትን ይላክልሽ እናትየ

  • @መቅዲየኔ
    @መቅዲየኔ ปีที่แล้ว +22

    እኔን እህቴን አይዞሽ ፈጣሪ ምህረቱን ይላክልሽ የኔ ከርታታ ውይ ህመምሽ አመመኝ 😥😥😥😥

  • @samiratube2450
    @samiratube2450 ปีที่แล้ว +29

    አጂብ ዘንድሮ የምንሠማው ሁሉ ነገር መራራነው😭😭😭😭😭

  • @derejesiyum8623
    @derejesiyum8623 ปีที่แล้ว +35

    ጌታ በምህረቱ ያስብሽ የኔ እናት😭😭

  • @marthasisay4318
    @marthasisay4318 ปีที่แล้ว +17

    የኔ እናት በታም ያሳዝናል በጣም ከሁሉ በፊት ፈጣሪ ይድረስልሽ ይማርሽ አይዞሽ ትድኝለሽ የቻልነውን እናግዛለን

  • @ከምኒልክሀገርከሸዋሰማይስ
    @ከምኒልክሀገርከሸዋሰማይስ ปีที่แล้ว +17

    አይ የኢትዮጵያን ዶክተሮች አሁንስ በዛ በህግ ይጠየቁ አይዞሽ እህቴ ፈጣሪ መልካም ነው ታሪክ ይቀራል

  • @hasnag3161
    @hasnag3161 ปีที่แล้ว +18

    አላህ ይድረስልሽ ሰውንም አላህ ያግራልሽ አይዞሽ እህቴ
    ጎረቤቶችንም አላህ ይስጣቸው

  • @mekdeshailemariam4158
    @mekdeshailemariam4158 ปีที่แล้ว +3

    ቅዱስ ኡራኤል መልአክ ምህረቱን ይላክልሽ የብዙ ሰው ችግሮች የፈታ በዛሬ እለት ፈትአልና የሸሸተተችው ልጅ ታሪክ የቀየረ አባቴ ታሪክሽን ይቀይርልሽ፡፡

  • @haimanot3720
    @haimanot3720 ปีที่แล้ว +6

    እባካችሁ አቅም ያላችሁ ሰዎች ይህችን እህታችን አድኖት!! እኔ ወታደር ነኝ ግዳጅ ቦታ ነው ያለሁ ብዙ ችግሮችን አይቻለሁ የዚች ልጅ ስካይ ግን ከባድ ነው

    • @ግእዝቲዮብ
      @ግእዝቲዮብ ปีที่แล้ว +1

      እግዚአብሔር ባለህበት ይጠብቅህ

  • @Yenantwtube.
    @Yenantwtube. ปีที่แล้ว +11

    ወይ የኔ እናት ዋናው በሂይወት መኖርሽ ነው ልጅሽንም እግዚአብሔር አምላክ ያሳድግልሽ ውዴ የኢትዮጵያ ህዝብ እንኳን አደዚህ ሆነሽ አይተው ይህርና በወሬም ቢነገር ከመርዳት ወደ ኃላ አይልም አሁንም እግዚአብሔር ይማርሽ። ውድ አከሯዮቿ ለእናተ ቃላት የለኝም እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጣችሁ ሌላ ምንም ቃል የለኝም ሰው በጠፋበት ዘመን ሰው ሆኖ መገኘት ማለት ይሄ ነው።💕💕💕

  • @Etsegi7
    @Etsegi7 ปีที่แล้ว +11

    አይዞሽ እህቴ
    የባንክ አካውንትዋን ከታች አስቀምጡ እባካችሁን

  • @azizahazizay3590
    @azizahazizay3590 ปีที่แล้ว +3

    እውቀት የሌላቸው ዶክተር ተብየዎች የልጅቷን ህይወት አበላሿት መማሪያ አደረጓት እግዚአብሔር ይፍረድቤቸው ጠንካራ ቤተሰብ ቢኖራት ዶክተሩ መከሰስ አለበት በራሱ ወጪ ማሳከም አለበት በጣም ያማል ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይፈውስሽ ድንግል ማርያም አማላጅነት አይለየን አሜን ወገኖቸ እንድረስላት ስለእግዚአብሔር

  • @samimmsamimm7281
    @samimmsamimm7281 ปีที่แล้ว +18

    እመቤቴሆይ ለዝችልጅ የምረት እጅሽን ዘርጊልን 😥😥😥

  • @mulubirara7956
    @mulubirara7956 ปีที่แล้ว +15

    አይዞሽ እናትዬ 😭😭😭😭 እግዝያብሔር ይማርሽ ሕጻኑም ያሳዝናል ያሳድገው!

  • @አለምፈረደኝየማሪያምልጅ
    @አለምፈረደኝየማሪያምልጅ ปีที่แล้ว +14

    ኡፍፍፍፍፍ የኔ ከርታታ አይይይይ እመብርሀን ትዳብስሽ አስለቀሽኝ 😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔🙏

  • @mohammedtahaibrahim6003
    @mohammedtahaibrahim6003 ปีที่แล้ว +7

    ሰብአዊነት እዚህች ሀገር ላይ አሁንም አለች!!! ርህራሄ አሁንም አለች!!! መተዛዘን አሁንም አለች ያስባላቹ አከራዮች !!!!! ሀያት ጀባ አፍያ ጀባ የተበረከ ህይወት ያልታሰበ ሲሳይ አላህ ይስጣቹ የሚገርሙ አከራዮች ሰው ሰው የሚሸቱ አከራዮች ከቤተሰብም በላይ ናቸው አላህ በጤና በተመቸ ህይወት ያቆያቹ ተባረኩ መወለድ እውነትም ቋንቋ ነው አንቺንም አላህ አፍያ ይስጥሽ አሜን !!!!

  • @miruethio3059
    @miruethio3059 ปีที่แล้ว +4

    አይ ህዝቤ ምን ያህል ያዋህ እንደሆን እኮ ነዉ የሚያሳየዉ ፣ አከራይዋ በልጆቼ ላይ እንኳን እንዲህ አይነት ነገር አላየሁም፣ በስዋ ላይ ነዉ የገጠመን አለች ሃላፍነቱን ግዴተዋ እንደሆነ ስታስህብ በጣም ነዉ አንጀቴን የበላችን ። እመቤት ቤትሽን ሁሌም ሙሉ ታድርገዉ ! ለእህታችን ምህረቱን ያዉርድልሽ የሴት ልጅ ፈተና መቸም አያልቅም 😓😓😓😓

  • @azzinabyat9028
    @azzinabyat9028 ปีที่แล้ว +3

    ወንዶች እንዲሕ የኔ አይደለም ብለው ይክዱና ያልጅ ሲያልፍለት or ከሀገር ሲወጣ የኔነው ብለው ያዙኝ ልቀቁኝ ይላሉ ምድረ ከሀዲ 👊🏽ሀበሻ ወንዶ ያስረገዛችሁትን እንደካዳችሁ ፈጣሪ ለዘላለም ይካዳችሁ ያረብ🙏🏽

  • @gogogogo742
    @gogogogo742 ปีที่แล้ว +4

    የሴት ልጅ ፈተና ጎረቤቶቹ እግዚያብሄር ይባርካቹ ደጋግ ሰዎች ይዘዝልሽውዴ😢😢😢😢💔💔💔💔💔

  • @undermysaviour
    @undermysaviour ปีที่แล้ว +1

    ልጆች የእግዚ አብሔር ስጦታ ናቸው! ትድኛለሽ አትመረሪ። ልጁን የያዛችሁ ቤተሰቦችዋ እግዚ አብሔር ብርክርክ ያድርጋችሁ ህፃኑም ሲያድግ ታሪኩን ሲሰማ ውለታችሁን ይከፍላል። እጃችሁ ይሙላ አይዟችሁ። የቤቱ አከራዮችም በእጥፍ ድርብርብ ተባረኩ ዘራችሁ ይባረክ ማጣት አትዪ ሙሉ ያድርጋችሁ ሁሌም እረጂ እንጂ ተረጂ አያድርጋችሁ አሜን።

  • @ari-bz4rd
    @ari-bz4rd ปีที่แล้ว +6

    May God heal your pain my sister. Everything will pass. Those doctors and nurses who ever did to her like this they should be accountable for what they do to her.

  • @Rነኝቤተሰቦቼንናፋቂስደተ
    @Rነኝቤተሰቦቼንናፋቂስደተ ปีที่แล้ว +8

    ኢቢኤስ አቅርቧት ህክምናዋን ቢሸፍኑላት እህህ የሴት መከራ አላህ ያድንሽ ያረብ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ነኢማየወሎልጅ
    @ነኢማየወሎልጅ ปีที่แล้ว +8

    😢😢😢አይይየሴትልጅ መከራ አላህ ጤናሽይመልስልሽ

  • @ሶፊመሀመድ
    @ሶፊመሀመድ ปีที่แล้ว +1

    አከራይዋ የፈጣሪ ሰው ናት መጨረሻሽ ይመር ብድሩን ከፈጣሪ አግኚ ልጆችሽ ይባረኩ ቃል የለኝም በዚህ ግዜና ችግር ወቅት ህፃን ልጅን የሚያህል ማሳደግ ከባድ ነውና አላህ ይርዳሽ

  • @الحمدالله-ظ7ح3ث
    @الحمدالله-ظ7ح3ث ปีที่แล้ว +3

    ሱብሀን አላህ የአከራዮቹ የጡሩነት ጥግ አላህ ሙሉ ጤናሽን መልሶ ተረት የምታወሪው ያድርግሽ እህት

  • @kidisttilahun7772
    @kidisttilahun7772 ปีที่แล้ว +2

    የኔ እህት ጌታ እየሱስ ይድረስልሽ የኔ ምስኪን ኡፍ እንዴት ያማል አድራሻዋ የት ይሆን ያቅማችንን ብናግዛት በእውነት አብዛኞቹ ሀኪም ነን የሚሉት ነፍሰ ገዳይ መንፈስ አለባቸው።

  • @hermagmekail9489
    @hermagmekail9489 ปีที่แล้ว +4

    ወንዶች ግን ምን ኣይነት ልብ ነዉ ያላችሁ ወየዉ 😭እመብርሃን ትዳብስሽ የኔ እናት ኣይ የኛ መጨረሻ እግዚኦ ኣምላኬ 😭😭😭

  • @fekadudesalegne2589
    @fekadudesalegne2589 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ፈዉሱን ይላክልሽ እግዚአብሔርይርዳሽ ሰርጀርዉን ያደረገዉ ዶክተር ተብየዉ በዉነት ነዉ? ሕግ ባለበት ሀገረ በሕግ ይጠየቅ ነበር የሕግ ባለሙያዎች እባካችሁ ተባበርዋት ሆስፕታሉ ሀላፊነት መዉሰድ አለበት

  • @mekdimetageswagalew3048
    @mekdimetageswagalew3048 ปีที่แล้ว +3

    ሰውና አበባ አንድ ነው በመልክ በቁመና የምትመኩ ከዝህ ተማሩ እህቴ እግዚአብሔር ይማርሽ

  • @birhanemulugeta587
    @birhanemulugeta587 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር በምህረቱ ይጎብኝሽ እመኚኝ ትልን የማይረሳ አንቺንም በምህረቱ ይጎበኝሻል፡ፈረሳይ ኢየሱስ ቤተክርስቲያን ቅባ ቅዱስ የሚቀቡ የእግዚአብሔር ፀጋ የበዛላቸው ቅዱስ አባት አሉ እግዚአብሔር ቢረዳሽና ብትመጭ ከእመምሽ እንደምትድኚ እርግጠኛ ነኝ፡እህቴ ስንቶቹ መሰለሽ ከህመማቸው የተፈወሱት እመኚኝ እግዚአብሔር ባንቺ ላይ ድንቅ ስራዉን ይሰራል።እህቴ መከራ መስቀልሽን በልጅሽ ፍቅር ያስቻለሽ አምላክ ክብሩ ይስፍ፡ሊቀመላእክት ቅዱስ ሩፍኤል በምልጃው ይጎብኝሽ።ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሩፍኤል በቁስል ላይ የተሾመ ቅዱስ መላእክ ነው።ለቅዱስ ሩፍኤል ስለትን ተሳይ።እኔም ወደ ቅዱስ ሩፍኤል አሳስብልሻለሁ፡እግዚአብሔር በምህረቱ ከቅድስት እናቱ ጋር ሆኖ ይጎብኝሽ።

  • @hayuweloyewtube542
    @hayuweloyewtube542 ปีที่แล้ว +6

    አይዞሽእህት ፈጣረ ይማረሽ ለሱምን ይሰነዋል
    አንጆቴን በላሽው በእወነት ልጄሽን ፈጣረ ያሳድግልሽ አይዞሽ

  • @genetbekele7044
    @genetbekele7044 ปีที่แล้ว +1

    እውነት እግዚአብሔር ይባርካችሁ እናንተ እናቶች ተባረኩ ብድራታችሁን ጌታ ይክፈላችሁ

  • @እመቤትእሙ
    @እመቤትእሙ ปีที่แล้ว +4

    በጣም ያሳዝናል የኔ እናት እግዚአብሔር አምላክ ጨርሶ ይማርሽ ውይ አከራዬቾ መልካም ሰው ጎረቤት ጭምር ፈጣሪ ይስጣቸው እንጀት ትበላለች 😢😢😢😢 እመብረሀን ጤናሽን ትመልስልሽ😢😢😢😢

  • @tizibt6026
    @tizibt6026 ปีที่แล้ว +2

    አይ የሰው ልጅ ወይ ጉድ ያቺ የምታምር ቆንጆ በሽታ ለሰው ልጅ እንዴት እንደሚጎዳ ስጋ እንዴት ባእድ ነው እይዞሽ እግዚአብሔር ይማርሽ ልጅሽን ያሳድግልሽ ነገ ሌላ ቀን ነው

  • @ደግነትለራስነው-ቨ2ጐ
    @ደግነትለራስነው-ቨ2ጐ ปีที่แล้ว +2

    አቤት የጎረቤት ደግነት ደስ ሲሉ ሁሉም ሰው እንደናተ ቢሆን🥰🥰🥰

  • @sofanitmasresha245
    @sofanitmasresha245 ปีที่แล้ว +1

    አምላኬ ምን አድርገዋት ነው ግን እግዞ የኢትዬጵያ ዶክተሮች አምላክ ይፋረዳቹህ በ22 አመት የነርስ ስራ እንደዚህ አይነት ጉድ አይቼም ሰምቼም አላውቅም።

  • @shewayeeshetu
    @shewayeeshetu ปีที่แล้ว +4

    አይዞሽ እህቴ ቸሩ መድሀኒያለም ፈፅሞ ይማርሽ የስደትን ህይወት የሚያቅ ያቀዋል ልፋትሽን ድካምሽን አይቶ ይማርሽ እደዚህ በሴት እህቶቻችን ላይ በደል የምትፈጽሙት ፈጣሪ አምላክ የስራችሁን ይስጣችሁ የአብራክን ክፋይ እንዲህ ሆና ስታያት ምን አይነት ስሜት ይሰማአል ኧረ ነውር ነው

  • @zebibamudesir4785
    @zebibamudesir4785 ปีที่แล้ว +1

    ተማሪ ዶክተሮች እኮ አስቸገሩን እኮ በአላህ የሰው ነብስ መጫወቻ አረጉት

  • @lidetgebremariam2013
    @lidetgebremariam2013 ปีที่แล้ว +20

    የኔ ቆንጆ እግዚአብሄር ይማርሽ 🙏

  • @amenatnoor1240
    @amenatnoor1240 ปีที่แล้ว +1

    ችግራችሁን አላህ ይፍታላችሁ ድነሽ የልጅነሽ እናት ያድርግሽ

  • @emyefrata3202
    @emyefrata3202 ปีที่แล้ว +7

    ፈጣሪ ለልጅሽ ሲል ይማርሽ እህቴ 🙏🙏🙏

  • @itsmydam5912
    @itsmydam5912 ปีที่แล้ว +5

    ፈጣሪ ጨርሱ ይማርሽ የደጋግ ሰዎችን ልብ ያራራልሽ እህቴ

  • @tsigebekena6817
    @tsigebekena6817 ปีที่แล้ว +10

    ኡፍፍፍፍ የኔ እናት እመ አምላክ ድንግል ማርያም ትዳብስሽ የስደት ሕይወት ፈተና ሆነ እኮ

  • @helenwondsen2562
    @helenwondsen2562 ปีที่แล้ว

    ጥሩ አከራይ እትም ናቸው እደልጃቸው የታመመች ልጅ ማስታመማቸው ለሌ አከራዮች ቢሆኑ አስወጥተው ይወረውሮት ነበር አንቺንም ይማርሽ አከራይሽንም እድሜና ጤና ይስጣቸው

  • @mqw544
    @mqw544 ปีที่แล้ว +8

    አላህ ይማርሽ ማማየ ይኛሀገር እናቶች ሀኪቤት አትሂዱ እንደናቶቻችን አላህን ተወከል ብላችሁ ከቤት ወለዱ

    • @Rነኝቤተሰቦቼንናፋቂስደተ
      @Rነኝቤተሰቦቼንናፋቂስደተ ปีที่แล้ว

      ትክክል እናቴ 9ልጅ ወለዳለች ከቤቷ ወላሂ በቃ እኔም አሌድም ከሞትኩም ልሙት😮😭😭😭😭😭😭

    • @mqw544
      @mqw544 ปีที่แล้ว

      @@Rነኝቤተሰቦቼንናፋቂስደተ የኔም እናት አስር ወልዳለች ሁለቱ በሂወት የሉም እህቴ አራት ወልዳ ነው የሞተችው አላህ ይራሀማት ወንድሜ እናቴ አራስ ቤቷ የአባይን መሞት ሰምታ ድንግል ታማ ሰራተኛ ልጇ ወድቆባት ነው የሞተው አላህ ለኔባይለውነው አብሽሪብላ በአመቱ አላህ ወንድ ልክ ሰጣት ያችም ሰራተና እማማ በለጡ እኔ ተረግዠ የመጡ እኔስድስተኔኛክፍል ስደርስ ሀገራቸው ወረሂመኖ ሄዱ አሁን ባገኛቸው ደስይለኝ ነበር ስማቸው በለጡ አደም ልጃቸው ወርቁ ይባላል የሚውቃቸው ካለ ይጠቁመኝ ያሳደኳቸው ልጆች ይፈልጉሀል ይበልልኝ

    • @adengetehun6184
      @adengetehun6184 ปีที่แล้ว

      ትክክል

  • @asrebebyimer1860
    @asrebebyimer1860 ปีที่แล้ว

    የወለደች እናትም ትስለቻለች እንኳን ባዳ አከራይና ጎረቤት እግዛብሄር ይስጣችሁ እናተን አለማድነቅ አይቻልም

  • @aregasha8978
    @aregasha8978 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይማርሽ እህቴ 🙏😭
    ጎረቤቶቿን በምን ቃል ልግለፃቸው😭

  • @alemalem7864
    @alemalem7864 ปีที่แล้ว +1

    በሰማም የኢትዮጵያ ዶክተሮች እግዚአብሔር ይፋርድባችሁ ያሳዝናል

  • @samiyemen7369
    @samiyemen7369 ปีที่แล้ว +5

    እመ ብርሀን ትይሺ የኔ ከርታታ አጀቴን ነዉየበላ ሺዉ

  • @yaineshimlis2815
    @yaineshimlis2815 ปีที่แล้ว +1

    የኔ እናት አይዞሽ እግዚአብሔር በምህረት እጅ ይዳስሽ አይዞሽ ጎረቤቶቿ በጣም መልካሞች ናቹ ዋጋውን ፈጣሪ ይስጣቹ ልጅሽን አምላክ ያሳድግልሽ ይማርሽ የኔ እህት

  • @Aberash-hd1uz
    @Aberash-hd1uz ปีที่แล้ว +3

    የኔ ቆንጆ አይዞሽ እመብርሃን ካንችጋር ትኹን

  • @hayahaya8686
    @hayahaya8686 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ሙል ጤንነትሽን ይመልስልሽ ለሰጅሽንም አላህ ያሳድግልሽ የኔ ውድ ሁሉም አላፊ ነው አይዞሽ ጠካራ መሆን አለብሽ እኛ ሴቶች ስንባል ሰው በጣም እናምናለን ወዶችግን ምስጥ ናቸው እዴን ከሆነ ሰው ማመን ቀብሮ ነው በተለይ ወዶች ከስት አድ ነው የጨዋ ልጅ የሚገኘው አከራዮችሽ በጣም ጡሩ ናቸው አላህ ያክብራችሁ እድህ ነው ወገን መወለድ ቋቋ ነው

  • @kidistkidst1212
    @kidistkidst1212 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ያሳዝናል የኔ እህት እግዚያብሄር የማርሽ 😢💔💔💔

  • @ሕይወት-ፐ3ለ
    @ሕይወት-ፐ3ለ ปีที่แล้ว +1

    ነብስን የምትፈጥር የአለሙ ጌታ እኛ ደካሞች አድነን ላተ ይቻልካልና ቸር አምላካችን የዚህችን የህቴን መከራተቷን የንሮ ውጣ ውረድ የተከራተተችውን ልፋቷን ቅዱስ ሕግዚያብሄር አተ ታውቃለክና አቤቱ ማራት ከፈተና ጠብቀን

  • @oneethoipan9565
    @oneethoipan9565 ปีที่แล้ว +4

    የኢትዮጵያ ነርሶችና ዶክተሮች የሰው ህይወት ማበላሸት ነው ስራቸው እንደ መሀላቹህ ብትሰሩ ጥሩ ነው ሀስቡን አላህ ወኒመል ወኪል

    • @kwkw528
      @kwkw528 ปีที่แล้ว

      Dekiteroch leferid yikirebu mikinatum siniti sew abelashu

  • @Hiwot-b8v
    @Hiwot-b8v ปีที่แล้ว +1

    😭😭😭😭😭እግዚአብሔር አምላክ የመጨረሻ ያርግልሽ ድነሽ ለማየት ያብቃን

  • @suzininosuzi3972
    @suzininosuzi3972 ปีที่แล้ว +7

    እንደዚ አይነት አባት ሳይሆን እበት የሆናቹ ወንዶች ዘላለማቹ አይለፈላቹ አቦ ደግሞ ይሄም በስሙ መቼም ሊጠራ ይሆናል እኮ🤔 የባንክ አካውንታን ፃፉልን

  • @ugurkayim6287
    @ugurkayim6287 ปีที่แล้ว

    የዚችን ልጅ ተሀምር የድንግል ማርያም ልጅ አሳየኝ ደጅህ መጥቼ የልቤን አረጋለው ልርዳሽ አልል ያለሁበት ነገር ብቻ በጣምምምምም ሚያሳዝን ታሪክ እባክህን ጌታዬ ተመልከታት አንተ በስራህ አትሳሳትም

  • @ያልተፈታውህልሜያልተ-ሐ7ዐ
    @ያልተፈታውህልሜያልተ-ሐ7ዐ ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልሽ እህቴ😥😥😥😥😥

  • @mhiretmekonenn
    @mhiretmekonenn ปีที่แล้ว

    ሰለ እውነት ልቤ በሀዘን ነው የቆሰለው እግዚአብሔር ይርዳሺ እህቴ

  • @emnettessma8516
    @emnettessma8516 ปีที่แล้ว +7

    አካዉንቷን ማስቀመጥ ነበረባቹ እንዲሁም ሙሉ ስሟን

    • @meseretd3805
      @meseretd3805 ปีที่แล้ว +2

      ስልክ ቁጥርዋ ከላይ ተፅፏል ደውሎ መጠየቅ ይቻላል

  • @ሀያትይመር-ኈ1አ
    @ሀያትይመር-ኈ1አ ปีที่แล้ว

    አላህ አፊያሽን ይመልስልሽ እማየ አይዞሽ ትድኒያለሽ ጥሩ የኢትዮጵያ ህዝብ አለ አይዞሽ እማየ ልጂሽንም አላህ ያሳድግልሽ

  • @መመሰጋገኛኢትዩብ
    @መመሰጋገኛኢትዩብ ปีที่แล้ว +4

    አይይየኛ ነገር በሰዴትም በሀገርም 😭 አላህ ያሸርሸር አቤትአከራይናጎርቤት❤😍ዶክተሮች😭

  • @berthamekteh2832
    @berthamekteh2832 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር በልጆቻቹ መልካም ነገር ይክፈላቹ እውነተኛ የሰው ጥግ ናቹ ከጎኖ በመሆናቹ

  • @ሰናይሰላም
    @ሰናይሰላም ปีที่แล้ว +3

    ጎረቤቶቿ እድሜ ይስጣችሁ እኛ እንረዳለን ግን በትክክል ምን እንዳደረኃት ይታወቅ እክምና አግኝታ ትድን ይሆን? 😢😢 እኔ 2ቴም እርጉዝ ሆኜ እስክወልድ ሰርቼሀለሁ ከእርግዝናው ጋር ምንም አያይዘውም ሀኪሞቹ ናቸው እንዲ ያደረጏት.

    • @menuhmariyame7134
      @menuhmariyame7134 ปีที่แล้ว

      ከርግዝና ጋር አያያዝም ይህ የሚፈጠረው በስህተት ነው አንጀትዎ ወይንም የሰገራ ትቦዋ ተነክቶ ነው

  • @nayana_Tube123
    @nayana_Tube123 ปีที่แล้ว

    እመቤቴ የጭንቅ አማላጇ ትድረስልሽ ምን አይነት ስህተት ነው የተፈጠረው እንኳንም ልጅሽ ደህና ሆነ ጎረቤቶችሽም ፈጣሪ ይባርካችሁ ብድሩን በልጆቻችሁ አግኙ

  • @saramamo5332
    @saramamo5332 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይማርሽ ጤናሽን ይመልስልሽ

  • @tsegitigisetu7408
    @tsegitigisetu7408 ปีที่แล้ว

    Wayo wayo wayo yene አህቴ 😭😭😭fetari yemarshi 😭😭ayezoshi ❤️ tedengalshi

  • @tizitatube84
    @tizitatube84 ปีที่แล้ว +7

    አይ የኛ ፈተና እግዚአብሔር ይማርሽ እናቴ

  • @tsehayworknehchanal4496
    @tsehayworknehchanal4496 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ጤናሽን ይመልስልሽ አይዞሽ ነገ ትድኛለሽ ተስፋ አትቁረጭ. ይህን አይቼ ልቤ ነው የተሰበረው በእናቴ ደርሶ አይቼዋለሁ በጎን መፅዳዳት ከባድ ነው ሁላችንም የአቅማችን እንርዳት

  • @EftahBelen
    @EftahBelen ปีที่แล้ว +4

    እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ🤲 እግዚአብሔር ይድረስልሽ🙏

  • @werkikode4838
    @werkikode4838 ปีที่แล้ว

    እ/ር አምላክ ይማርሽ ደሞ ትድኛለሽ የኢትዮጵያ ህዝብ ደግ ነው ያሳክማል እዮሐ ሚዲያ ደሞ የዚችን ልጅ ሁኔታ ተከታትላችሁ አሳዩን የተቀመጠውስ አካውንት ነበር የማን ነው ስልኩዋን እና አድራሻዋን በትክክል አስቀምጡ

  • @hawaahmed9072
    @hawaahmed9072 ปีที่แล้ว +14

    ወይ ሤት 😭😭😭

  • @Samrawit1921
    @Samrawit1921 ปีที่แล้ว +1

    አንዳንድ ወንድ የህይወት ጦስ ነው የሚሆነው ፈጣሪ ይማርሽ ለልጅሽ ሲል የህክምና ስህተት የስንቱን ወጣት ህይወት አጨለሙ ካልቻላችሁ ተዎት ስራውን የሰው ህይወት መቀለጃ አይደለም

  • @zinab8199
    @zinab8199 ปีที่แล้ว +4

    አላህ ያሽርሽ የኔ ውድ !! አይይ የኛ የስደተኞች መጨረሻ !!😭 እኛም ጥሎብን ለሰው ነው የምንኖረው😥