እነ ደብረጽዮን እና ጀዋር ምን አገናኛቸው?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 61

  • @DebasAbram
    @DebasAbram 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ለሓቅና ለሙያ ክብር የሚሰዋ ቴድሮስ ካ

  • @mestadasfaw166
    @mestadasfaw166 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሚዛናዊ እና በስነምግባር የታነፀ የፖለቲካ ተንታኝ እንደ አንተ አይነቱን ያብዛልን ይጠብቅልን

  • @abdurezakgedefa
    @abdurezakgedefa 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    በረታ ወንድሜ ግሩም ትንተና ነዉ

  • @kebirhassen6435
    @kebirhassen6435 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አርፍ ነው በርታ🙏

  • @ashenafiashe7921
    @ashenafiashe7921 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ❤❤❤❤❤ ቴዲ በርታ ❤❤❤❤

  • @hasenbahiru
    @hasenbahiru 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    አንዳንዶች በሚሰነዝሩብህ የማሸማቀቂያ ቃላት ከአቋምህ እንደማታፈገፍግ እተማመናለሁ።

  • @mamehika6943
    @mamehika6943 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ዋዉ! ቴዲ! ወላሂ ነፃ፣ ሚዛናዊ እና ድንቅ እይታ፤ ፍርጥ ባለ አገላለጽ። keep the good woork up.

  • @alemzewedu530
    @alemzewedu530 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ትክክል ነህ ጀግና የመርህ ሠው በርታ

  • @mebrahtuweldemichael5178
    @mebrahtuweldemichael5178 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኢትዮጵያዊነት የአገናኛቸዋል።

  • @Eyarico-2
    @Eyarico-2 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ቴዳ ከቴዲ የተለየሽው ለምን እንደሆነ ጠቆም ብታደርጊስ 🤨⁉️

  • @BeNegashti
    @BeNegashti 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Jewar and debretesion both like power and yenechoh telalaki ethiopian lemessakayet yetmemelu band machete . Both of them Amhara related nachiew .

  • @zeegebru5059
    @zeegebru5059 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    You have good political skills

  • @ArayaAmare-f9u
    @ArayaAmare-f9u 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ቴዲ ሰላም ነህ በጣም እወዳሀለሁ። ኣንድነገር ለምከርህ ትግራይ ግዝያዊ መንግስት የላትም ስለዚህ ግዝያዊ አሰተዳደር እያልክ ሀሳብህ አቅርብ።

  • @dargohaftu4836
    @dargohaftu4836 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰላም እምንወድህና እምናከብርህ ተድየ

  • @SelamEthiopia_2017
    @SelamEthiopia_2017 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ፈረንሣይ ለኢትዮጵያ 1/የላሊበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናት ጥገና፣ 2/የኢዮቤልዩ ቤተመንግስት ጥገና፣ 3/በኤሌክትሪክ ዝርጋታ ፣ 4/በእዳ ሽግሽግ እና ሥረዛ፣ 5/በቀጥታ የበጀት ድጋፍ ፣6/በሰሜኑ ጦርነት መልሶ ማቋቋም የበጀት እና ሽግግር ፍትህ ድጋፍ 7/የባህር በር ጥያቄ ተቀብለናል ፣ 8/በኢንቨስትመንት 9/በወታደራዊ ትብብሮች ተገቢውን ድጋፍ እናደርጋለን ብለዋል ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ፡፡ ይህ ለኢትዮጵያ ትልቅ የዲፕሎማሲ ድል አይደለምን? ነው ፡፡

  • @awaldegessa1803
    @awaldegessa1803 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የሁለቱም ግንኙነት መግዛት ካልቻሉ ኢትዮጵያን ማጥፋት ነው።

  • @sofi6463
    @sofi6463 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ዝም ብሎ መንግስት መንግስት ማለት አቁመህ ሁሉንም በልኩ ማይተ ትክክል ነው በርታ

  • @BerbereBerbere-m6h
    @BerbereBerbere-m6h 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @tarekegnwayiso3008
    @tarekegnwayiso3008 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

  • @alemuhaddisw1394
    @alemuhaddisw1394 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ትንሹ....ወዴት እየሄድክ ኘው።ኧረ ያሳፍራል።

  • @awetniva1451
    @awetniva1451 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Absolutely 💯

  • @fikruchane4507
    @fikruchane4507 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጥር ነው ግን አትቸኩል

  • @nigsen8206
    @nigsen8206 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ቴዎድሮስ ።ህወሃትን ለክፍፍሉና ለትግራይ ጦርነት ከተጠያቂዎቹ አንዱ ኣንተው ነህ።የፖለቲካ ተንታኝ ሳትሆን
    በታኝ ነህ።ልጆችን እያንጫጫህ ከምትዘባርቅ፣ለልጆችግዜ
    ስጥ።ከርቸሌ ሆነህ ናፈቁኝ ስትል ...😢😢😢😢

  • @meyesawdage1156
    @meyesawdage1156 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የደደቢት እርኩሳን ለአማራ በጎ ነገር ያስባል ማለት ሞኝነት ነው። ከዚህ በሆላ የአማራ ህዝብ አዲሱ ትውልድ አይሰማችሁም። የምትሰሙ ከሆነ የኔ ዘር ነው የምትሉትን ታደጉ።

  • @OldcoinInEthiopia
    @OldcoinInEthiopia 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እሚገርም ድንቅ ልጂ ነህ እንዲህ አይነት ገለልተኛ ሚዲያ ነበር ያጣሁት በርታ አደራ ይሄ አቆምህ ይቀጥል

  • @dr.gashawethiopianchannel9963
    @dr.gashawethiopianchannel9963 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    sell out!!! you blame the victim and perpetrators without distinction??

  • @MMM-1331
    @MMM-1331 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    PP. Cadre lol

  • @AstifAstif-rt2hs
    @AstifAstif-rt2hs 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Merz.yegabanal.sewu.nektal.badawu

  • @mmamwed
    @mmamwed 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    የኢትዮጵያን መከራ የሚያስቀጥሉ በነጮቹ የተዘጋጁ back up ናቸው(ክሎን ናቸው) ለማንኛውም ጃዋርንም ህወሀትንም አናምነውም።

  • @tofikberhe1484
    @tofikberhe1484 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Former 🇪🇹 Pm was part of the problem. Then he promise to became part of solution. Please define with today's program. Thank you.

  • @anumakun1193
    @anumakun1193 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ትንታኔ በግምት ይቅርብህ። ያለፈን መተንበይ ይቅርብህ።

  • @kb-uk2vx
    @kb-uk2vx 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ብዙ ሰው የጀዋርን አካሔድ እየተረዳው አይመስለኝም እናም ጀዋርን የመንግስት ተቃዋሚ አድርጋቼሁ ብቻ አትመልከቱት ጀዋር ከዚህ ቀደም ስልጣን ከኦሮሞ እንዳይወጣ ሲለን የነበረ ነው እሱ ብቻ አይደለም የራሱም ኢኔተረሰት ያለው ሰው ነው

  • @manayeasrese3215
    @manayeasrese3215 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ልጋጋሙ ቴወድሮ 😂 ባታለሀጭ ምን አለ😂😅

  • @mogestaye2644
    @mogestaye2644 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ከጠባብ ብሄርተኝነት እና ዘረኝነት የጸዳ ኢትዮጵያዊ መሪ ያስፈልገናል። ካልሆነ ሁሉም የፖለቲካው ትንታኔው፣ የሃይማኑት ስብከቱ የሃገር ፍቅር ትርክቱ ውሸት ነው ድካም ነው። ቴዲ አንተ በጣት ከምቆጠሩ ምርጥ ሃገራዊ አስተሳሰብ ክላቸው ስዎች አንዱ ነህ እና እንዳንተ ያብዛልን።

  • @GoitomGmariem
    @GoitomGmariem 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Pls attach debretsion video and others also slow your speech

  • @asmara3973
    @asmara3973 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ዋናው ነገር የአማራ ህዝብ ፋኖ ሙሁራን ድያሥኩራ ከነዚ ሁለት ብሄር ፑለቴከኙች መጠቅቅ አለባቸው ካሁን በሀላ መታለል አያሥፍል ኢትዩጺያ እያሉ ገደል አይክተቱህ በአማራ ደም ሥልጣን ይይዛሉ ከዛ አማራን ይጨፍጭፋሉ የአማራ ፋኖ አማራን ነፃ ማውጣት አበቃ

    • @EyoBob-z9l
      @EyoBob-z9l 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ጅል

  • @BirhanuMilkessa
    @BirhanuMilkessa 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰው በማገት ለማስለቀቅ ገንዘብ ለአጋች ዝውውር የሚደረግበትን ወደ ክፍለ ሀገር መሄድና መመለስ ስጋት የሆነበትን ሁኔታ ማን ፈጠረው? መንግስት የህግ የበላይነትን ማስፈን እንዴት አቃተው?

  • @RigatTesfay-nq7wi
    @RigatTesfay-nq7wi 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ትግራይ ውስጥ በጣም ትከበራለህ
    ስለዚ ክብርህን አስጠብቅ በማያገባህ መንግስት መንግስት መምስል አያዋጣህም!! እነሱ ያሉትን መልስው ክድው ነው መቅለጫ ምያወጡ አመንካቸውም አላመንካቸውም ለውጥ የለውም የሌለ አታውራ

  • @ethiopianmovie79
    @ethiopianmovie79 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Jawarin alwekim malet nawu min ayinet strategic sawu indaone alterdawumi kamiyawerawu yilik ba sira yasyal fetrii idme yisten ina tayuleki

  • @AstifAstif-rt2hs
    @AstifAstif-rt2hs 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Weshatmu.yemara tlacha meche.newu.mlekh

  • @AronYohanis
    @AronYohanis 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አንተን ብሎ ተንታኝ። ደነዝ። የፕሪቶሪያ ስምምነት ቡዙ ጉድለቶች ያሉት ቢሆንም ግን እስከነ ጉድለቱ በተፈረመው ልክ ተግባራዊ ይሁን። ይህ ማለት የትግራይ ግዛታዊ አንድነት በህገመንግስቱ ልክ ይረጋገጥ ፣ከመከላክያ ውጭ የሆኑ የታጠቁ ሀይሎች ከትግራይ ግዛት ይውጡ፣ የተፈናቀለ ህዝብ እስከነ የራሱ አስተዳደር ወደ ቦታው ይመለስ ወዘተ ነው የህወሓት ጥያቄ። የቀረው ደግሞ በጠረጴዛ ዙርያ በፖለቲካ ውይይት ንነጋገርበታለን ነው።

    • @yohanesabera4044
      @yohanesabera4044 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ደደብ አንተን ብሎ ተች
      ህዝብ ትግራይ ኣብ መሬቱዩዘሎ

  • @teferabekele
    @teferabekele 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Don't genralize some listing some not

  • @relankatokon9098
    @relankatokon9098 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Kotetam ,arrogant and ignorant media

  • @haji.19664
    @haji.19664 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    U don't know nothing

  • @NekatibebDesalegn
    @NekatibebDesalegn 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እደግ

  • @dawityontandawit4249
    @dawityontandawit4249 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    የፒፒ ሽንት ጨርቅ ሆነህ አረፍከው

    • @sofi6463
      @sofi6463 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ቅማላም ለማኝ ከልመና ማትወጣው እኮ ራስህን መገምገም ስለሚደብርህ ነው የ ወርቅ ሌባ ሁሉም ቦት ለይ ስትሄዱ መዝረፍ ነው ምታስቡት

  • @teferabekele
    @teferabekele 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Leave politics alone and try to write fiction