🔴በፈውስ ስም ... // ቆይታ ከዘመዴ ጋር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ก.ย. 2024
  • በፈውስ ስም ...
    // ቆይታ ከዘመዴ ጋር #ethiobeteseb

ความคิดเห็น • 373

  • @elizabethg4668
    @elizabethg4668 4 หลายเดือนก่อน +17

    ተመስገን ልዑል እግዚአብሔር. አባታችንን መምህር ግርማን በሠደባችሁ ቁጥር ፀጋቸው እየጨመረ ነው. ቀጥሉበት. ክርስቶስ አምላካችን እንዳለ , ከእኔ ከሆናችሁ አለም ሁሉ ይጠላችሗል እንዳለ. አባታችን ፀጋዎት ይደርብን. አሜን..

    • @mulugetahadush4847
      @mulugetahadush4847 4 หลายเดือนก่อน

      th-cam.com/video/OC3WmyZpoc8/w-d-xo.htmlsi=hx_W6Vt0wYjr5oFT

    • @sihentesfaye251
      @sihentesfaye251 4 หลายเดือนก่อน +1

      ጅል መቼ እንደምታገናዝቡ ግራ ይገባል

    • @meskermassaye4254
      @meskermassaye4254 2 หลายเดือนก่อน

      Aye ewket aye ewket

    • @AzuAzu-pd7hm
      @AzuAzu-pd7hm 2 หลายเดือนก่อน

      ግርማ ማለት ፀረ ቤተክርስቲያን የሆነ የገንዘብ ሰው ሌባ, እርካሽ የሆነ ነጋዴ ነው

  • @matilove3643
    @matilove3643 4 หลายเดือนก่อน +37

    ምርጥ የነፃ ማስታወቂያ ለአባታችን ለመላከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ እግዚአብሔር ያክብራችሁ ። እስኪ ስንክሳር ገድልላትን አንብቡ። ግን ስንት አመት አንድ አይነት ነገር ተናገራላችሁ!?

    • @saragetachew792
      @saragetachew792 4 หลายเดือนก่อน +2

      ሰይጣን መላክ እስከሚመስል ድረስ እራሱን ይቀይራል እሺ ለሌሎች እንቅፋት አትሁኚ

    • @matilove3643
      @matilove3643 4 หลายเดือนก่อน

      @@saragetachew792 እህታለም ቤትሽ የፀሎት ቤት ሰርተሽ ይህን የሚያስፈራራሽን ሰይጣን በክርስቶስ ስም እሰሪው አትፍሪ ዳንኪራ ነው ቢቀር መምህር ግርማን ብትሰሚ ጨሌ ነው የሚጠሰል ጠንቋይ ቤት መሄድ ነው የሚቀር ማርያምን መምህር ግርማ ኦርቶዶክስነቴን እንድወድ ያደረጉኝ አባት ናቸው እንደው መጥፎ ነገር ቢገኝባቸውም እንኩዋን አባቴን አልጠላም ሁሌም አከብራቸዋለሁ ሳያመሰግኑ ከመኖር ከስንፍና ያወጡኝ ምርጥ አባት ናቸው ትምርታቸውን ብትሰሚ እንዲ ባላልሽ እኔን ግርማ አትፈልጉ የፀሎት ቤት ስሩ ተንበርከኩ ከዛ ፀበል ሂዱ ነው የሚሉት ይሄ ህዝብ የሚነገረውን ስለማይሰማነእሳቸውን ያደክማል ፀልይና ነፍስ አባትሽም ይሸኙልሻል ውረጂ ከዚ እና ዳይ ወደ ተግባርያዊ ክርስትያን ሁኚ የአቡነ ሀብተ ማርያምን ገድል የአቡነ ጨጌን ገድል አንብቢ ፊልም የማይረባ ሀሜት ላይ ከምትጣጂ ተነሽ ወደ ስራ ጊቢ

    • @mulugetahadush4847
      @mulugetahadush4847 4 หลายเดือนก่อน

      th-cam.com/video/OC3WmyZpoc8/w-d-xo.htmlsi=hx_W6Vt0wYjr5oFT

  • @abrishtube7833
    @abrishtube7833 4 หลายเดือนก่อน +6

    ዘመዴ ግን ለምንድነው እንደታሰረ ውሻ ሁሉም ሰው ላይ ልጩህ አልክ እስኪ አባታችን መምህር ግርማ ጉባኤ ሄደክ ተቃወማቸው ያኔ በእውነት አደንቅሃለው

  • @user-ti1amahara
    @user-ti1amahara 4 หลายเดือนก่อน +36

    ዘመዳችን ቃል የለኝም እግዚአብሔር የለፋህበትን ፍሬ አፍርቶ ያሳየን የኛ አንበሳ የምቶዳት ድንግል ማሪያም ከነ ልጇ ትጠብቅህ 🥰🙏

    • @azebfantaye6441
      @azebfantaye6441 4 หลายเดือนก่อน

      Amen

    • @Me-cy2un
      @Me-cy2un 4 หลายเดือนก่อน

      Seytan malteh new?

  • @elizabethg4668
    @elizabethg4668 4 หลายเดือนก่อน +3

    ተመስገን ልዑል እግዚአብሔር. አባታችንን መምህር ግርማን በሠደባችሁ ቁጥር ፀጋቸው እየጨመረ ነው. ቀጥሉበት. ክርስቶስ አምላካችን እንዳለ , ከእኔ ከሆናችሁ አለም ሁሉ ይጠላችሗል እንዳለ. አባታችን ፀጋዎት ይደርብን. አሜን.

  • @tinsaelabebe7161
    @tinsaelabebe7161 4 หลายเดือนก่อน +13

    የሌሎችን ጠለቄ ባላቅም መምህር ግርማ ወንጌል ና ፈውሳቸው በቅዱስ መንፈስ ነው ብዬ አምናለሁ...የት ነው...ቦታው ጠቁሙኛ ባካችሁ???መምህር ግርማ ሳቃቸው ሲሳደዱ እንጂ ምንም ክፉ ነገር አላየውባቸው አታስዶቸው ተው... ቀሲስ ሳሙኤል ና ዘመድኩን መምህር ግርማ ለመጥራ ስትፀየፉ ሳ ይ ብዙ ታዘብኮቹ

    • @medimedi619
      @medimedi619 4 หลายเดือนก่อน +2

      ታዲያ መንፈስ ቅዱስ ከአባት ወደ ልጅ ይተላለፈል? እረ እናስተውል

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 4 หลายเดือนก่อน

      ​@@medimedi619አዎ ይተላለፋል እንደ ጩፋ ይቀባል ዘይቱን ለታናናሾቹ አባ ግርማ ደግሞ ወደ ልጅ ውርስ😵😵😵🤔🙄 😂😂😂😂

  • @fitfiteasrate2792
    @fitfiteasrate2792 4 หลายเดือนก่อน +10

    በእውነት የሚገባ እውነተኛ ሰው ነው የመረጡት ዘመዴ እድለኛ ነህ እግዚአብሔር ይወድሀል ረጅም እድሜና ጤናውን ያብዛልህ

  • @aseffadefersha457
    @aseffadefersha457 4 หลายเดือนก่อน +36

    በዕውነት ዘመዴ በሁለት በኩል የተሳልክ ሰይፍ ነህ በመንፈሳዊውም በአለማዊውም የመጣውን በሐቅ ቆመህ የምትሞግት ጀግና የኢትዮጵያ ልጅ ነህ በርታ የምትወዳት ማርያም ትጨብቅህ

    • @yeabsirahaftu8263
      @yeabsirahaftu8263 4 หลายเดือนก่อน

      ምኑ ነው መንፈሳዊ

  • @sihentesfaye251
    @sihentesfaye251 4 หลายเดือนก่อน +1

    በትክክልልል ባለጌዎች ድሮም አልወዳቸውም ነበር እንኳንጀመርካቸው ዝም መባላቸው ይገርመኝ ነበር እነዚህ የዲያቢሎስ አክቲቪስቶች

  • @etagegnehuwoldetsadik4057
    @etagegnehuwoldetsadik4057 4 หลายเดือนก่อน +22

    ወንድሞቼ ና እህቶች ከቅርብ ዓመታት ነው የአጋግንት ጭሁት የመጣው ይህን ሁሉ ታሪክ ይህ ሥራ ፈት ትውልድ ነው ያነገሠው እግዚአብሔር ማስተዋልን በእግዚአብሔር መታመንን ይስጠን

    • @azebfantaye6441
      @azebfantaye6441 4 หลายเดือนก่อน

      አሜን

    • @matilove3643
      @matilove3643 4 หลายเดือนก่อน +2

      አንቺም ትቀጥያለሽ ስግደት አንድ አርጋኖንን ቆመሽ ፀልይና አንቺ ላይ ተደብቆ ያለም ሲቃጠል ታይዋለሽ ተኝቶ ሰው አይተችም ስገዱ ለመድሀኒአለም ጥዋትና ማታ አንቺ ስንት ሀኪም ያለገኘልሽን በሽታ ይዘሽ እየዞርሽ ይሆን ብርሽን እየገበርሽ ለባእድ አምልኮ ጨሌ ጣሉ ያሉን አባት ከመዝለፍ እውነቱን አውጣ ብለሽ መንበርከክ ነው ዘመድኩን ዮኒ ማኛን ስም አጥፉቶ ውሸቴን ነው ለማብሸቅ ነው ያለ ሰው ነው ሁሉንም የስድብ ነገሮች በውሸት እንደሚያደርግ በራሱ አንደበት ተናግሩዋል አንቺ ከሱ ጋር ከመንጫጫት እላይሽ ላይ ቤት የሰራውን አጋንንት በውዳሴ ማርያም በገድላት በድርሳናት በፀበል በፆም አንጫጪ እና ተገላገይ

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 4 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሁን ገና አንጀት አርስ ኮመንት አገኘው😂👌👌👌

    • @azebtaffesse4776
      @azebtaffesse4776 4 หลายเดือนก่อน

      ወሬ ብቻ

  • @meareggebre5532
    @meareggebre5532 4 หลายเดือนก่อน +8

    የክርስትና ጋግርቶች ናቹ

  • @jjkk1184
    @jjkk1184 4 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሄር ልቦና ይስጣችሁ

  • @YonasNadew-Yoninad
    @YonasNadew-Yoninad 4 หลายเดือนก่อน +13

    የሚያድምጥህ መናፍቁ፣ ጠንቋዩ፣ እና ያፈረሰው ደብተራ ነው። እኛ ኦርቶዶክስ ያን የሳጥናኤል ሴራ ገብቶናል። በመላክ መንክራት መምህር ግርማ ትምህርት ብዙ ተጠቅመናል እግዚአብሔር ይመስገን።

    • @mulugetahadush4847
      @mulugetahadush4847 4 หลายเดือนก่อน

      th-cam.com/video/OC3WmyZpoc8/w-d-xo.htmlsi=hx_W6Vt0wYjr5oFT

    • @user-rx7ze3ei5f
      @user-rx7ze3ei5f 3 หลายเดือนก่อน

    • @meskermassaye4254
      @meskermassaye4254 2 หลายเดือนก่อน

      Aye ewket fess tengerh mothall

  • @meseretabebe2563
    @meseretabebe2563 4 หลายเดือนก่อน +7

    መምህር ግርማ እድሜና ጤና ይሰጣቸው ትልቅ ኣባት ናቸው ለቀቀ አድርጎቸው ምን አሰቀናችሁ ዘመዴ ሁሉን አውቃለሁ አትበል

  • @DhRu-mj4fv
    @DhRu-mj4fv 4 หลายเดือนก่อน +21

    ዘመዴ እድሜ ከጤናጋር ይስጣችው ሳሚዬ

  • @merehaile2615
    @merehaile2615 4 หลายเดือนก่อน +11

    እስቲ ኑና እሳቸው ጋ ቁሙ ያለባችሁን ሴጣን ሲለፈልፍ። እናያለን። ስለ ገድል ፈልገህ አንብብ። እውነት አንተ ብዙ ገድል መፅሃፍን አንብበህ ታውቃለህ። መጀመሩያ እራስህን መርምር። እኛ የሳቸውን ተከታታይ ስለ እራሳችን እኛ እናውቃለን

  • @YeMaryam-cb2mj
    @YeMaryam-cb2mj 4 หลายเดือนก่อน +1

    የተቃወማችሁበት ምክንያት በራሱ እውነተኛነታቸውን ማረጋገጫ ነው ።ስር አይምሱ ቅጠል አይበጥሱ ኮኮብ አይቆጥሩ ስኒ አይዘቀዝቁ ተቀጽላ ምናምን አይሉ በስውር የሚያደርጉት አንዳች ነገር የለም። የኔ ጽድት ያሉ አባት የተዋህዶ አርበኛ ክርስትናን በተግባር ያሳዪን አባት

  • @wotaf
    @wotaf 4 หลายเดือนก่อน +10

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መልካም ትምሕርት ነው በተለይ ተጠቃሚው ላይ መስራት ያስፈልገል ብርታትን ይስጣችሁ

  • @tewodroshunachew5671
    @tewodroshunachew5671 4 หลายเดือนก่อน +7

    የአኪላን ክህደት እና ዉሸት የመምህር ግርማን እዉነት አለማወቅህ ይገርማል!

  • @azebfantaye6441
    @azebfantaye6441 4 หลายเดือนก่อน +33

    ኢትዬ ቤተሰብ እግዚአብሔር ይስጣችሁ እነዚህን ሃሰተኛ አጥማቂዎችን በማጋለጠችሁ ሌሎችም አሉ 11 ደርሰዋል አንድም መነኩሴ ነኝ የምትል አለች ወደ ጀሞ ሰፈር የምትኖር ቅድስት አርሴማ ተገልፃልኝ ነው የምትል እሷ ጋር ለመግባት በቀጠሮ ነው እሷ ጋር የገባው ሰው ሁሉ ዛር መንፈስ የማትለው ነገር የለም ይህ ሁሉ አለባችሁ ብላ ከ2-3 ወር ፀበል ታዛለች ከዛም 5 ሌትር ፀበል ጠጡ ትላለች ብቻ ብዙ ነገር ነው የምትለው ይህች ሴት ማናት በቤተክርስቲያን ዘንድ ትታወቃለች? እባካችሁ እሷንም አጋልጡልን እናተንም እግዚአብሔር ይርዳችሁ

    • @user-vw3cf8rw9y
      @user-vw3cf8rw9y 4 หลายเดือนก่อน

      በርቱ ዘመዴ እነዚህን የሀይማኖት ባንዳዎ አጋልጥ👌🏾

    • @tiruworkhailu6423
      @tiruworkhailu6423 4 หลายเดือนก่อน

      5 ሊትር ፀበል ?? ጉደኛ ናት !!😊😊

    • @nebelettube8796
      @nebelettube8796 4 หลายเดือนก่อน

      እነዘመድኩን ያጥምቋቹ ለኛ ህዝብ መከራ ሲያንሰው ነው ስለ ሀይማኖት ትምህርት ከነዘመድኩን ይልቅ እነ መምህር ግርማ ነው ሚያስተምሩት ሰው ይሄድባቸዋል እንጂ እነሱ አይሄዱባቸውም ዘመድኩን ያልሰደበው አባት የለም ለሱ አባትነት ማለት ዝም ብለው ሚያሳልሙ በሙስና ቤተክርስትያን ሚቀጠሩ ወዘተ ናቸው ከዛ እርስበርሳቸው ከተባሉማ እያለ የዋሁ ምእመን ይጰነጥጣል ያኔ እነሱን ለመመለስ አይጮህም ተበልተው ይቀራሉ ማለት ነው

  • @tigestabraha729
    @tigestabraha729 4 หลายเดือนก่อน +7

    እናንተ ሰው በብዛት እንዲያላችሁ ነው እንድ ሰው ላይ በማከታተል አጀንዳ የምታመጡት ሲጀመር ቤተክርስቲያን የግል ቤትህ አታስመስላት የሁላችንም ናት በውሽት ማንምየዳነ የለም በመምህር ግርማ ከምትል የዳናችሁ ኑ መስክሩ ብትል አንተንካላሳፈረህ የዳነ ሁሉ ይመሰክር ነበር:: ቀኖና ቤተክርስቲያን ተጣስ ነው ያልከው ምነው ባታስገርመን የት ነበርክ ሌሎቹ ሲጥሱ አጠገባችሁ ያሉት አቡነ ሉቃስን በእኔ ግዛት አይገቡም ሲሉ እውነተኞች ከሆናችሁ ለምን ብላችሁ ድምፃችሁንአላሰማችሁም አስመሳይ ሁሉ እግዚአብሔር ይፈርዳል

  • @bx5831
    @bx5831 4 หลายเดือนก่อน +3

    ዘመዴ መምህር እንኳን መጣችሁ።የዚህ ሚዲያ ተከታታይ በመሆኔ በጣም ደስ ይለኛል

  • @merehaile2615
    @merehaile2615 4 หลายเดือนก่อน +9

    እረ ትዎ መምህርን ግርማ። እኮ ብዙ የታመሙ ህሙማን ፈውሰዋል ብዙ ለበትክርስቲያን። ከህሙማን የተወጣጣው። ገንዘብ። እየሰጡ ናቸው ለቅይ መስቀል ስጥተዋል እሳቸው በትትክል የእግዚአብሔር። ተከታይ ናቸው ሌሊት። ተቀን የሚፀልዩ ናቸው ይቆርባሉ። እውነትን የሚናገር ስው አይፈለግም ምነው አባታቻንን ብትተው። እሳቸውን እውነተኛ እግዚአብሔር። የሚወዳቸው ነው ምነው። የበተክርስቲያን። ንስሃ አባቶችን። ብትወቅሱ መች። ንስሃ ልጆቾቻው። ጋ በየቤቱ ሄደው ያሚጠምቁ ተዎቻው መምህር ግርማን እሳቸውጋ የምንሄደው ስዎችን ተውን

    • @sihentesfaye251
      @sihentesfaye251 4 หลายเดือนก่อน

      መድሃኒዓለም አውጣኝ የእግዚአብሔር ክብር ለራሱ ያረገ ሰው ይቅር ይበላችሁ

  • @selamawitadmassu7887
    @selamawitadmassu7887 4 หลายเดือนก่อน +5

    አንዷለም የሚባለውን ሰው ፎቶውን ለጥፉልን እስኪ ስንቱ ነቀርሳ ነው ተዋህዶዬን ግን እያደማት ያለው

  • @waffiki
    @waffiki 4 หลายเดือนก่อน +1

    God bless and protect both of you.

  • @taddessegebre3836
    @taddessegebre3836 4 หลายเดือนก่อน +14

    ዘመድኩን ራሱ መራታ እብድ ነኝ ይላል አበቃ።
    መምህር ግርማ የሚቃወም ቤተሰቡ ውቃቤ የተባለ አጋንንት ጨሌ አምላኪዎች ናቸው😮
    ዘመድ ኩን መምህር ቀሲስ ግርማ ፊት ቀርበህ መወያየት ትችላለህ ፠?
    በቤተሰብህ ጨሌ ቦረንትቻ እቴቴ ውቃቤ ታመልካለህ እውነቱ ተናገር ሐረሮች አባድር አጋንንት መሆኑ ታውቃለህ😮?
    መልሱ ንገረን ማራታ ወፈፌ ማለት ነው አጋንንት የሚጋልብበት ማለት ነው😂ዘመዴ ሱባኤ ግባ እና ማንነትህ እወቅ ወይም በርሚል ቅዱስ ጌርግስ ጠበል ተጠመቅ እና መምህር ቀሲስ ግርማ የሚሉት ቅዱስ ቁርባን ቁረብ😮?

  • @user-le2cp2jv9b
    @user-le2cp2jv9b 4 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለህይወይወትን ያሰማልን💒💚💛❤🕊

  • @HabetamTadese
    @HabetamTadese 4 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን !

  • @dinkujimma7772
    @dinkujimma7772 3 หลายเดือนก่อน

    አቶ ሣሙኤል እና አቶ ዘመድኩን በአብሾ አና አዕፀ ፋሪስ ወዳችሁና ፈቅዳችሁ ያስገባችሁት የደብተራና የጠንቛይ እርኩስ መንፈስ ወደ ልጆቻችሁ እንዳይተላለፍ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃቸው
    ሣሙኤልና ዘመድኩን ግን የዳብሎስና ሠራዊት ጉዳይ አስፈፃሚዎች ስለሆናችሁ መጨረሻ ችሁ የት እንደሚሆን አብረን የምናየው ይሆናል

  • @blackera1980
    @blackera1980 4 หลายเดือนก่อน +1

    እንዴት ነዎት ቄሴ? ዘመዴ ግን ምን ነክቶት ነው ሀብታሙ ላይ የዘመተበት? ነው ብልፅግና ልኮት ነው? ቀይ መሥመራችንን ያክብር ያለበለዚያ ግን .....

  • @user-tekami-b3d
    @user-tekami-b3d 3 หลายเดือนก่อน

    Thank you! ተዐምር ፈላጊ ትውልድ ሁሌም ሐሰተኛ ላይ እንደወደቀ ነው:: ከተማርነውና ከተነገረን የበለጠ ምን ተአምር አለ?

  • @miminegash3260
    @miminegash3260 4 หลายเดือนก่อน

    MAY GOD BLESS And PROTECT YOU & LONG LlFE TO MEMHER GIRMA WONDIMU 🙏🏻🙏🏻🙏🏻That's all l can say hates

  • @YeMaryam-cb2mj
    @YeMaryam-cb2mj 4 หลายเดือนก่อน

    እስቲ እሳቸው ሲመለኩ የሚያሳይ አንድ ማስረጃ አምጡ እኛ የምናመልከው አጋእዝተአለም ቅድስት ስላሴን ብቻ ነው ከቤተክርስቲያን የወጣ አስተምሮ ስለሌላቸው ትምህርታቸውን መከታተል አምልኮ ከሆነ እናንተም እየተመለካችሁ ነው ማለት ነው ላይክ ሼር የምትሉት ለመመለክ ነውዴ የናንተን ዝባዝንኬ ኦንኳን ስንት ሰው ይከታተላል ።

  • @Deranews876
    @Deranews876 4 หลายเดือนก่อน +3

    ምናልባት የምትቃወሙት በልጅነታችሁ ያዋረሷችሁን አቢሾ ይሆን ወይስ.............

  • @YeMaryam-cb2mj
    @YeMaryam-cb2mj 4 หลายเดือนก่อน

    የትኛው ነው ከቤተክርስቲያናችን ውጪ የሆነው አዲስ ትምህርት ወንጌልን በተግባር ማሳየት ወይንስ ማጥመቅ አጋንንትን ማስወጣት እስኪ የትኛው ነው ?ለናንተ አዲስ የሆነው ተግባራዊ ክርስትናን ስላልጀመራችሁ ነው ።የተናገራችሁትን ሁሉ መልሳችሁ ብትሰሙት ጥብቅናችሁ ለአጋንንት ሆኖ ታገኙታላችሁ ለምን ይወጣል ለምን ይቀጠቀጣል ለምንስ ይሸነፋል የሚል ቁጭት

  • @etifworkkebede7408
    @etifworkkebede7408 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይቅር በለን ጎድ ነው እግዞኦ

  • @senytekassa8003
    @senytekassa8003 4 หลายเดือนก่อน

    ይገርማል ዘመዴ. ፕሮቴስታንቱ. የሚጠሏቸው. ሀሳዊዉ. ክርስቶስን. እደሚያመልኩ. ስለገለጡባቸው. ነው. አንተምንኸ. ተነካብ. ምቀኛ. የሰው. ገንዘብ. ቁጭ. ብለኸ. መብላት. ስለለመድክ. ቅናት. አግዚአብሔር. ይገስፅኸ.

  • @haileselassieayele4699
    @haileselassieayele4699 4 หลายเดือนก่อน +2

    እንዴት ያለ ድፍረት ነው ምንድነዉ የሚያወራው ይህ ሰዉ

  • @tewodroshunachew5671
    @tewodroshunachew5671 4 หลายเดือนก่อน +7

    ዘመዴ በሁለት ነገር" በአናትህ ተተክለሀል"በ አኪላ ጉዳይ እና በእኚ በመምህር ግርማ ጉዳይ እንደሳትክ እርግጠኛ ነኝ!!!

  • @JesseOm-ij4oh
    @JesseOm-ij4oh 4 หลายเดือนก่อน +5

    እንኳን ደህና መጣችሁ❤

  • @sentayobelay9805
    @sentayobelay9805 4 หลายเดือนก่อน +11

    እናንተ ሰዋች ንስሐ ግቡ እኔ የሚመስለኝ የጥልቁ መንፈስ በደንብ አድርጎ እየተጠቀማባቺሁ ነው

  • @alazer3566
    @alazer3566 4 หลายเดือนก่อน +10

    ሄጃለሁ ተጠምቃለሁ እግዚያብሄር ይመስገን

  • @environmentalactivism4828
    @environmentalactivism4828 4 หลายเดือนก่อน +2

    ደብተራዎች ተንጫጩ ጉዳቸውን አባ ግርማ
    አጋለጡ
    ከዚህ ቦሀላ መታች አስመታች አጋንንት ጉዱ ፈላ ተዋረደ

  • @beckyararssa7022
    @beckyararssa7022 4 หลายเดือนก่อน

    ንፃ ሆኜ በጀርመን ሀገር እንደልቤ እሳደባለሁ አትለንም የወንድ ለፍላፊ እግዚአብሔር የስራህን ይስጥህ

  • @genethaile9003
    @genethaile9003 4 หลายเดือนก่อน

    እኔ እኮ እንደው በተለምዶ ክርስትና የለም ማወቅ ያስፈልጋል እህቶቻችን ዝም ብላችሁ መነዳት ታበዛላችሁን እንብቡ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ብዙ መፅሐፍት አሉ ማዳመጥ ብቻ እንዲህ ችግር ላይ ይጥላል ጠንቋይ መከተል ሀጥያት ነው ስውየው ቤተክርስቲያን የማይገባ ምን አይነት ቄስ ነው።ስትጠሩትም አባ ስትፈልጉ ቄስ ወይም መምህር ይት ነው ይሄ ሁሉ ማእረግ ?ከይት አገኙት? የት ነው የተማሩ? ከነማን ጋር ተማሩ?ማን አስተማራቸው?መከተል ብቻ ሳይሆን የምታረጉትን እወቁ !!!እግዚአብሔር ይርዳችሁ ልቦና ይስጥችሁ

  • @tenagnefekadu5143
    @tenagnefekadu5143 4 หลายเดือนก่อน

    ሪሰርች ሰርታችኋል?ለህዙብ አስባችሁ ነው?የልማድ ክርስትያን ነበርኩ።እግዚሃብሔር ይመስገን።መምህር ግርማ ዕድሜ ና ፀጋ ይስጣቸው።ሐይማኖቴን ጠንቅቄ እንዳውቅ አርገውኛል።እናንተም ይህን ሁሉ ሰዓት ሰው ከመስደብ መፃሀፍ ቅዱስ ብታስተምሩን ይሻል ነበር ።

  • @user-ks7ho4uc8y
    @user-ks7ho4uc8y 4 หลายเดือนก่อน +5

    አጀና ሚካኤል በቀሥተ ደመና ነው የምጠመቀው ቂስ የምንል አላየንም ፀድቃኔ ማርያምም አጥማቂ የለም ደሙሥ ምን የምሉት ነው በቀጠሩ ፈውስ ????

  • @lulululu9649
    @lulululu9649 4 หลายเดือนก่อน +11

    መምህር ይህንን ፕሮግራም አታቋርጡት ስዎ ገና በደንብ እልነቃም የአቶ ግርማ ስራ እግዚአብሔር ልቦናቸውን ያብራላቸው የሚገርመው ደግሞ የዘር በሽታ ይመስል የሚተላለፍ ልጃቸውም እኔም ፈዋሽ ነኝ ማለቱ እናተ ብቻበርቱ እግዚአብሔር ይርዳቹ

  • @birtukangessesse2516
    @birtukangessesse2516 4 หลายเดือนก่อน +2

    ዘመዴ ረጅም እድሜ በዚህ ዘመን የተገኜህ ብቸኛ እዉነተኛ ሰዉ ።

  • @sentayobelay9805
    @sentayobelay9805 4 หลายเดือนก่อน +11

    ዘመዴ እውነት ካለህ ለምን ፊት ለፊት አትነጋገሩም ፈሪ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቹሁ ሰው እንዳይድን እንቅፍት የምትሆኑ ለምን ሰርተህ አትበላም

  • @EmebetMekonnen-wp4lk
    @EmebetMekonnen-wp4lk 4 หลายเดือนก่อน +19

    በጣም ያሳዝናል ስንቱን ደብተራ ቤተክርስቲያን ውሰጥ ደብቃችሁ የመ ምህር ትውልድ ማንቃት ግን አገባችሁ።
    አምላክ ልቦና ይጣችሁ።

    • @EmebetMekonnen-wp4lk
      @EmebetMekonnen-wp4lk 4 หลายเดือนก่อน

      አንገበገባችሁ ለማለት ነው።

    • @beimnetbekure898
      @beimnetbekure898 4 หลายเดือนก่อน

      አረረረ ወደልብሽ ተመለሺ

    • @azebfantaye6441
      @azebfantaye6441 4 หลายเดือนก่อน +1

      ለመሆኑ ደብተራ ማለት ታውቃላችሁ ቤተክርስቲያኗን ጠይቁ በግርማ ጥንቆላ አትሸወዱ

  • @Abc-mf8xj
    @Abc-mf8xj 4 หลายเดือนก่อน +1

    መምህር ግርማ የሚቃወም ደብተራ እና የደብተራ ልጆች ናቸው እኔ ለስንት አመት ምሰቃየው በደብተራ ስራ ነው እድሜ ለመምህር ግርም ዳይብሎስ የሚፍረከረከበትን ፆም፣ ፀሎት ፣ስግደት አስተማሩኝ ተመስገን ዛሬ ደብተራው የላካቸው ሴጣኖች እየጨኹ እያበዱ ነው ገና ያብዳሉ ዳይብሎስ ድሮም ውርደታም ነው ዛሬም ውርደታም

  • @haileselassieayele4699
    @haileselassieayele4699 4 หลายเดือนก่อน +1

    እረ እኛ አልተበተንም እግዚአብሄር ልቦና ይስጣችሁ

  • @The110303
    @The110303 4 หลายเดือนก่อน +8

    ማህበረ ካህናት ይሄንን ፕሮግራም የሚያካሂድ ክህንና ቤተክርስቲያን ማውገዝ መለየት አይችልም ወይ?

  • @ሥ-jz6kq
    @ሥ-jz6kq 4 หลายเดือนก่อน +11

    ምነው ከመምህር ግርማ ራስ አልወርድ አላችሁ፣ እሳችውን የሚሰድብ መተተኛ እና ተብታቢ፣ ደብተራ ነው፣ ለምን እያጋለጧችሁ ስለሆነ፣ በሳቸው ምክንያት ግን ሰለዳኑት ነፍሶች ግን አታወሩም፣ የዘመድኩን ስብከት ስንት ነፍስ ለወጠ? በሳቸው ትምህርት ግን ፀሎት ቤት እንዲኖረን፣ዕራሳችንን እንድንፈትሽ እና ሃይማኖታችንን ጠበቅ አድርገን እንድንይዝ ነው ያደረጉን:: ምህረት አብ እንዲሁም ሌሎቻችሁ ሰባኪ ነን ባዮች ወዮልሽ ወዮልህ፣ ከሌላ ሃይማኖቶች ጋር ከማጋጨት ዉጪ፣ እስኪ አደረግን ብላችሁ የምትኮሩበትን ንገሩን????? ወሬ ብቻ

    • @mulugetahadush4847
      @mulugetahadush4847 4 หลายเดือนก่อน

      th-cam.com/video/OC3WmyZpoc8/w-d-xo.htmlsi=hx_W6Vt0wYjr5oFT

  • @addisnet21
    @addisnet21 4 หลายเดือนก่อน +4

    🟢👉25% ቤተክርስትያን ግንባታ 75% ቤተክርስትያን ማፍረስ ነው የያዛችውት:: በውስጥ የሚያልቀውን በውስጥ መጨረስ ነበረባቹ:: በእድሜ ብቻ ሳይሆን ባካሔድም እድጉ:: ቤተክርስቲያን ይህንንም ታልፈለች ትሻገራለች:: ልቦና ይስጣቹ:: ከ11 ወር በህዋላ ሳያቹ ለውጥ የለም: እስኪ ደሞ ከ6 ውር በህዋላ check አረጋችዋለው::

  • @AaaaAaaa-ee8gy
    @AaaaAaaa-ee8gy 4 หลายเดือนก่อน

    ተቃጠል ምቀኛ ቡዳ መንፈስ ቅዱስ አይቀማም እንግዲ ምን ይደረግ፣

  • @yoniarega358
    @yoniarega358 4 หลายเดือนก่อน +13

    ዛሬ ምታወሩ ፕለቲካ አጣቹ ያልተነካ ግልግል ያውቃል

    • @azebfantaye6441
      @azebfantaye6441 4 หลายเดือนก่อน

      ፖለቲካም ቦታ አለው እነግርማም ይጋለጣሉ እነዚህ አጭበርባሪዎች

    • @tinsaelabebe7161
      @tinsaelabebe7161 4 หลายเดือนก่อน

      ​@@azebfantaye6441መምህር ግርማ በየትም ቦታ ሲጭበረብሩ አላየውም በበኩሌ አገልግሎታቸው ላይ ጥያቄ ይነሳል አገልግሎታቸው ከሴጣን ነው ብንል ምነው እግዚአብሔር ይታዘበናል ስንት ሰው ነው ለቅዱስ ቁርባ ያበቁት

    • @matilove3643
      @matilove3643 4 หลายเดือนก่อน

      @@azebfantaye6441 ለንግግርሽ ለከት አበጂለት አንቺ ቤትሽ ውስጥ ጨሌ ስላለ ነው ያንዘፈዘፈሽ

    • @matilove3643
      @matilove3643 4 หลายเดือนก่อน

      @@azebfantaye6441 አንቺ የሆነ ነገር ተጭበርብሮብሽ ይሆን የጨሌው ዛር ይሆን መቼም እሱ ነው አባትን ቀና ብሎ ልናገር የሚል ወደራስሽ ተመለሽ እትዬ ጭብርብር

  • @The110303
    @The110303 4 หลายเดือนก่อน +8

    ማህበረ ካህናት ይሄንን ፕሮግራም የሚያካሂድ ክህንኖ ቤተክርስቲያን ማውገዝ መለየት አይችልም ወይ?

  • @bekaluwebshet8002
    @bekaluwebshet8002 4 หลายเดือนก่อน +14

    መምህር ግርማን ከመውቀሳችን በፊት ግን ቤተ ክርስቲያናችን ውስጥ የተሰገሰጉትን የደብተራ ጥርቅም ምድረ አብሿም ስር ማሽ ቅጠል በጣሽ ብናስወግድ አይሻልም ወገን

    • @adissh8977
      @adissh8977 4 หลายเดือนก่อน +1

      የጠንቋይ ግርማ ምንጣፍ ጎታች

    • @bekaluwebshet8002
      @bekaluwebshet8002 4 หลายเดือนก่อน

      @@adissh8977 ደብተራው ነህ መሰለኝ አይደል

    • @adissh8977
      @adissh8977 4 หลายเดือนก่อน

      ማይም ደብተራ ደብተራ ስድብ መሰለሽ

    • @elda554
      @elda554 4 หลายเดือนก่อน

      ​@@bekaluwebshet8002ደብተራ እያላቹ አባቶችን የምታዋርዱ እናንተን አይተው ሌሎችም ጳጳሱን ሆነ ቄሱን ደብተራ እያሉ ሚሰድቡት ደብተራ ስድብ አለመሆኑን ስለማያውቁ ቤተክርስቲያንን የምታዋርዱ የስራቹን ይስጣቹ

    • @Meklyt777
      @Meklyt777 4 หลายเดือนก่อน

      @@bekaluwebshet8002
      😂

  • @m.aabebe8065
    @m.aabebe8065 4 หลายเดือนก่อน

    መምህር ግረማን አንድ ቀን በአካል አይቻቸዋለሁ ። ቦታው ቁርጥ ሰጋ ቤት ነበር አመጣጣቸውም በአጃቢ ነበር!

  • @MollaTakele
    @MollaTakele 4 หลายเดือนก่อน +5

    Antenbilo yebetekristian siriat askebary. Enquanis esachew sintyetemarut yikirina yamenhulu aganintin maswotat endemichil wongel yinageral. Markos 16:17 temelket. Mamen atichilum engi mamen bitichilu enantem taswotu neber gin lezih altadelachihum bicha simatifu.

  • @terbinosmolla1695
    @terbinosmolla1695 4 หลายเดือนก่อน +4

    አይ ዘመዴ ያላንተ መቸም ክርስቲያን የለም እንዴት እንደሚያስቀባጥርህ ተመልሰህ ቪዲዮውን ብትመለከተው እኮ ምን ያህል በጠቋር መንፈስ እንደተለከፍክ ትረዳው ነበር።ተዋጊም ሁነሀል ከመናፍቆች በተማርከው መሰረት የመምህር ግርማን መንፈስ ወጋሁት የተወጋህ ሁን እያልክ ወጋጋኸው እኮ።በቃ ይህ በአፍዝ አደንግዝ የተለከፈ ሕዝብ አፉን ከፍቶ ስለሚሰማህ እና ላይክና ሸር እያደረገ ሲለሚመግብህ በቃ ከአንተ በቀር ሊቅ የለም ክርስቲያን የለም።

    • @azebfantaye6441
      @azebfantaye6441 4 หลายเดือนก่อน

      መዳን በጌታ ኢየስስ ነው በግርማ ጥንቆላ አይደለም

  • @yeshimulugeta6933
    @yeshimulugeta6933 4 หลายเดือนก่อน

    ጳጳሱ ለምን እንዲህ አይነት ከቤተክርስቲያን ቀኖና ውጭ የማይሆን ነገር ሲደረግ እንዴት አይከለክሉም?

  • @Bettyteshome-js1ob
    @Bettyteshome-js1ob 4 หลายเดือนก่อน +7

    በእውነት ነው የምለው እነሱ ጋር የሚሄዱ ሰዎች ለካህናት ያላቸው ጥላቻ ልነግራችሁ አልችልም ሲጠሯቸው እራሱ መተተኞች ደብተራዎች እያሉ ነው ከነሱ ጠንቋዮች ይሻላሉ እስከማለት ድረስ ነው ካህናትን ከጠሉ ደግሞ ንሰሀ አይገቡም አይቆርቡም ለዘላለም ህይወት አይበቁም እና ልቦና ይስጠን

    • @eyerusyacob
      @eyerusyacob 4 หลายเดือนก่อน

      ታዲያ የሚሰሩት እኮ ከመናፍቃን የባሰ ስራ ነው በቤተክርስቲያን ውስጥ ሆነው የቤተክርስቲያን ጠላቶች የካህናት ጠላቶችን እያፈሩ ነው ሁሉንም በደብተራ ስም እንደመናፍቃን እየፈረጁ ይኼ በጊዜ ቢታይ ጥሩ ነው ደግሞም ብዙ ናቸው

    • @azebtaffesse4776
      @azebtaffesse4776 4 หลายเดือนก่อน

      እውነት ለመናገር ከመምህር ግርማና ከዘመዴ ማነው እውነተኛ አገልጋይ?ፍርዱን ለእግዚአብሔር እንተው

  • @tadeleGullat-oo6nj
    @tadeleGullat-oo6nj 4 หลายเดือนก่อน +1

    በናተ ቤት አዉቃቹ ሟታችዋል መንፈስ ቅዱስን እያሳደድክ ኑር እድሜልክህን ምድረ ፈሪሳዋያን በሩላይ ቁሙና አላስገባም ከኔ በቀር ፃድቅ የለም በሉና እንደ ለመደባቹ ነገር አድቁ

  • @user-tu8zy3xm4h
    @user-tu8zy3xm4h 2 หลายเดือนก่อน

    ይዚይ ኸዝብ መከራ በአንተ እና መሠሎችህ የዉረድብህ አይው

  • @fitfiteasrate2792
    @fitfiteasrate2792 4 หลายเดือนก่อน

    በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ ይህን አጋንንት በሰማሁበት ጆሮዪ

  • @Efrata210
    @Efrata210 4 หลายเดือนก่อน +1

    እሰይ ደግ ኣደረጉ ይፈዉሱ ሰይጣኑ ስላለብህ እንዲህ ምትጨቃጨቀዉ ዘመዴ 😡

  • @meazamekuria6821
    @meazamekuria6821 4 หลายเดือนก่อน

    እውነታውን የሚያውቀ እግዚአብሔርን ብቻ ነው ሁሉም የመሰለውን መናገር ይችላል::

  • @saragetachew792
    @saragetachew792 4 หลายเดือนก่อน +1

    በርቱልን

  • @YeMaryam-cb2mj
    @YeMaryam-cb2mj 4 หลายเดือนก่อน

    በጣም ይገርማል በመጨረሻ ሳታስበው ውስጥህ ያደረውን መንፈስ እንደምታገለግል እንዲህ ስትል አረጋገጥህ አታሸንፉኝም ማን ካንተ ጋር ተዋጋ የኛ ውጊያ ከጠላት ዲያቢሎስ ጋር እነጂ ከስጋለባሽ ጋር አይደለም።አንተስ የማንን ትግል ለመታገል ነው አታሸንፉኝም የምትለው የቤተክርስቲያንን ከሆነ አንተ ቤተክርስቲያን አይደለህም የአምላክን ከሆነ አምላክም አይደለህም ባንደበትህ የተናገረው ያንተም የምእመናንም ጠላት የሆነው ዲያቢሎስ ነው አየህ አየህ የምህር ግርማ ጸጋ እንዲህ ያስለፈልፋል ። ህዝቡን ጨንቆት ነው አልክ አንተስ እንዲህ ያስቀባጠረህ ምንድር ነው? አታሸንፉኝም ብለህ ስትቀባጥር የነበረው ሁሉ ላለመሸነፍ መሆኑን አሳየህ በዚህም ውስጥህ ያለውን ክፉ የረግማን ዛር አሳየኸን። ታዲያ እሱን እንድናምን ለምን ታስገድደናለህ? ንስሀ ግባ ከወዴት እንደወደክም አስብ። አልበላሽምን ምን አመጣው።

  • @konjitfassil5281
    @konjitfassil5281 4 หลายเดือนก่อน +5

    Memehr Grema yetenagerut ewenet new.

  • @user-um8do6ox6j
    @user-um8do6ox6j 4 หลายเดือนก่อน +1

    Anet Westhampnet

  • @AbrahamGMariam-cm6gi
    @AbrahamGMariam-cm6gi 4 หลายเดือนก่อน

    Egzibhar Ymesgeni Be Memhir Grima Tmhirit hiwota telewtol Ysemuni hayle Sleresachuti new Enige begebani noro Enidezigra Anigabam Nebere.

  • @jjkk1184
    @jjkk1184 4 หลายเดือนก่อน +7

    እኛ የምንፈልገውን ማድረግ መከተል እንፈልጋለን ምን አገባችሁ? ነው የምትናገሩት አጣችሁ እናንተን የሚያናግራችሁ ያለባችሁ ሰይጣን ጠቋር የተባለው ስለሆነ እናንተም ሂዱና ይውጣላችሁ ስድም ከሚያናግራችሁ
    በርግጥ ቅናት ብዙ ያናግራል

    • @azebfantaye6441
      @azebfantaye6441 4 หลายเดือนก่อน

      በዚህ አይቀናም በሴጣን ማንም አይቀናም አትሳሳቱ እነዚህ አጭበርባሪዎች ከቤተክርስቲያናችን ተጠራርገው መውጣት አለባቸው የሴጣን ምስክር አያስፈልግም

  • @Jojo45A
    @Jojo45A 4 หลายเดือนก่อน +1

    amaizing zemede

  • @alazer3566
    @alazer3566 4 หลายเดือนก่อน +3

    ዘመዴ አንድ ጥያቄ አለኝ ከግርማ ከፋኖኤል ዲሲ እና ከታምራት ገለታ ማን ይበልጣል ?

  • @tiebehaile760
    @tiebehaile760 4 หลายเดือนก่อน +1

    Yeliju ledikunawum le kesis mehon edet edechokole lenem tyaki new yabatun wekesa besu edikelel feligo new kahn aydelum menagni aydelem edet meskel ayasalmum slemibalu yehenn kelela lemestet blo new yam ale yehem ye aba girma mistr ywuta ❤❤❤❤❤

  • @Yayeshe
    @Yayeshe 4 หลายเดือนก่อน +2

    ሁለታችሁም ችግር አለባችሁ ወይ አትፈዉሡ ወይ አትፈወሡ ወሬ ብቻ ማን ያቃል የተበተባችሁትን እናተዉ ታቃላችሁ እንዳትጋለጡ ፍራቻ ነዉ ቀድማችሁ የምትጮሁት አብሿም ሁላ ወሬ አደር ሁላ መምህር ግርማ እድሜና ጤና ይሥጥልን ፀጋዉን ያብዛሎት ተቃዋሚዎች የቡዳዉ መንፈሥነዉ የሚያሥጮሀቸዉ ፀልዪ ሥገዱ እራሣችሁን ፈትሹ

  • @yenechannel7125
    @yenechannel7125 3 หลายเดือนก่อน

    Setanoch wede ciol gibu sibal wede zemedkun neaw ende yemigebut?

  • @selamawitadmassu7887
    @selamawitadmassu7887 4 หลายเดือนก่อน +2

    እናመሰግናለን ይህንን ደብዳቤ ለፃፉት በሙሉ ❤❤❤

  • @YeMaryam-cb2mj
    @YeMaryam-cb2mj 4 หลายเดือนก่อน

    ግን በውነት ይሄ ሁሉ ህዝብ ለሀይማኖቱ የማያስብ ምንም ግንዛቤ የሌለው ይመስላችኋልን እናንተ እንደምትሉትስ ምንም ሳይቸገር ድራማ የሚሰራ ነውን በዚልክስ ድራማ መስራት ይቻላልን? ይህን ያህል አመትስ ድራማ መስራት ለምን አስፈለጋቸው? ቢያንስ የናንተን ያህል በውጭው አለም ሄደው መኖር ያቅታችኋልን?

  • @nonofanta9528
    @nonofanta9528 4 หลายเดือนก่อน +1

    😂😂😂የኪንታሮት መከላከያ ትላለህ ወይ ዘመዴ 😅❤

  • @dengellijdengellij6525
    @dengellijdengellij6525 4 หลายเดือนก่อน +2

    Be semie aganentun awetu yalewn menew resah

  • @taddessegebre3836
    @taddessegebre3836 4 หลายเดือนก่อน +4

    አቡነ ተክለሃይማኖት የወሊሶው በጊዜው ሚድያ አልነበረም መምህር ግርማ የቄስ ልጅ በአቡነ ጎርጎርዮስ ዝዋይ ነው ዲቁና የተቀበሉ በውራጌ ነው አገልግሎት የሰጡ የጅማው ጳጳስ አበልት ኪዳነምህረት ተማሪ ማሰልጠኛ ያሰሩት ምስክር ነው😮😮😮

    • @hiwotzewde1008
      @hiwotzewde1008 4 หลายเดือนก่อน

      Keweledu behuala kisina yisetal?

  • @tsedalgashegebre7264
    @tsedalgashegebre7264 4 หลายเดือนก่อน +11

    ይሔ ቄስ ተብየውም ይችኛዋ ዘመዴም በጣም ቀፎአችሁ ተጨንቃችሁ ነው የምታወሩት እስኪ ልብ ካላችሁ ትክክለኛ ነን ብላችሁ ካሰባችሁ እስኪ እሳቸው ወደሚያገለግሉበት ሒዱ እና ተቃወሙ እስኪ ልብ
    ሃሳባችሁ ግን ግልጽ ነው ያቺ በየደብተራው በየ መጽሃፍ ገላጬ እና በየአውልያ ቤቱ ያደረጋችሁት ግኑኝነት እንዳይገለጽ ከመጠንቀቅ የተነሳ ነው እንዲሕ የሚያንዘረዝራችሁ ለማንኛውም በርቱ የእግዚአብሔርን ማዳን ባታስቆሙም ማዘግይት ግን የምትችሉ ይመስለኛል

    • @user-yz9kt2db3j
      @user-yz9kt2db3j 4 หลายเดือนก่อน

      kkkkkk ቀልደኛ በገዳም ተወስነው ስንት አባቶች አሉ አለምን ንቀው ፀጋው የበዛላቸው እነዚህ አባትና ልጅ የሰይጣን መንፈስ ነው ያለባቸው

    • @tsedalgashegebre7264
      @tsedalgashegebre7264 4 หลายเดือนก่อน

      @@user-yz9kt2db3j ወሬ የበዛብሕ መናፍቅ በገዳም የተደበቁ አባቶች የት አየሃቸው አጭበርባሪ የወንጌልን ቃል የማታስተውል በተረት ተረት የምትወጠር የእግዚአብሔር ሃይል እና ማደን ሲገለጥ የማታምን ጠማማ አይሆንም አያድንም እያልክ ፈጣሪሕን ታማለሕ
      ወይም ደግሞ ከዲያብሎስ ጋር የምታደርገው ስምምነት እንዳይገለጥብሕ ይሖናል
      ምናልባትም ዋናው አሳሪም ትሆን ይሆናል ስለዚሕ እበቶቹን ሁሉ አባት እያልክ ታጭበረብራለሕ ትበጣጠስብናለህ ያመኑትም ፈጥነው እንዳይድኑ ታዘገያለህ እርጉም

  • @YeMaryam-cb2mj
    @YeMaryam-cb2mj 4 หลายเดือนก่อน

    መምህር ተስፋዬን የፈወሰው መድሀኔአለም ይክበር ይመስገን ይህን ፈውስ የሚቃወመው በውነት ከዲያቢሎስ ወገን ነው። እናንተ ምን ሰራችሁ ?አቤት ታዘብናችሁ ምእመኑ የደረሰበትን መንፈሳዊነት ብታውቁ ታፍሩ ነበር።

  • @mafi6799
    @mafi6799 4 หลายเดือนก่อน

    egzyiyabeher yeseteh zemedi egnyihen seweyi endezi aferetreto yeminegerachew sew tefeto neber ken lejachechew fetari edemi yeseteh

  • @MkaAyw
    @MkaAyw 4 หลายเดือนก่อน

    ቤተክርስገቲያን ውስጥ ያሉት ባለሥልጣናት
    በኔ ይታ ለሙያው ብቁ አይመስለኝም።

  • @Banche-hk1fv
    @Banche-hk1fv 4 หลายเดือนก่อน

    That's true, keep up Zemede 🎉🎉🎉🎉

  • @abrishtube7833
    @abrishtube7833 4 หลายเดือนก่อน +1

    የመውጊያውን ብረት ብትቃወም ላንተ ይብስብሃል

  • @AmbaneshReda
    @AmbaneshReda 3 หลายเดือนก่อน

    Enamsegenalen ❤❤❤❤❤

  • @MollaTakele
    @MollaTakele 4 หลายเดือนก่อน +3

    Yetekeberutin abat yeyutube Melekakemia sitaderguachew fetari beminaynet kitat yiketachhu yihon. Hawariat satihonu hawaria nen yemitilu awritoaderoch yechlema ligoch meteregiachhu eruk ayhonim. Kiristos hawariatin leteliko silikachew besime aganintin awtu diwuyanun fewusu yemengistan wongel sibeku neber yalew. Enezihin telikowoch memher Girma bemigeba akenawnewal enante gin betequar menfes teyizachihu sitikebatiru tiwulalachihu.

  • @mengistualamu9438
    @mengistualamu9438 4 หลายเดือนก่อน

    ትለፈልፋለህ እጂ ያወኩትን እና የዳንኩበትን እውነታ አታስክደኝም :: መርዝህን ወደራስህ ዋጠው :: አቤት ውሻው ሲጮህ ዘመድኩን ላይ አየነው :: ፀለይን ሰገድን ቆረብን ንሰሀ ገባን ጠላትን ቀጥቅጠን አስወገድን አስተምሮአቸው የተግባር አስተምሮ ነው :: መምህር ግርማ ምርጥ አስተምሮ ምርጥ አባት ምርጥ ተስጦ ምርጥ የቤተክርስቲያን እንቁ አባት :: ጠላት ዳቢሎስ ሁሌ እንደተቃወመ እናቃለን ግን ምንም አያመጣም::

  • @user-zv1yw4vq1c
    @user-zv1yw4vq1c 4 หลายเดือนก่อน +7

    ምን አገባክ መቁጠሪያ ዘይት ቢሸጡ ሰዎቹ አላዳነንም ብሎ ካልከሰሳቸ አንተ ማን የሚሉክ የቤተክርስቲያን ተከራካሪ ነክ መኪናቸው ኑሮቸውን ስታይ ትቃጥላለክ ሁሌም ምነው አንተ የሰይጣን መሀበር ገብተክ ቲያንስን ስትሰራ አልነበር ከ666 ጋር ስትሰራ አልነበር የአንተ የምትሰራው ስራ ሲሆን ቅዱስ ነው ሌላው የሚሰራው ለአንተ እርኩስ ነው በርግጥ በፖለቲካው ባዳምጥክም በሀይማኖት ነገር በተለይ ጸበል የሚያጠምቁትን ስታገር ታናድዳለክ ወሊሶ ብትመጣ ታይ ነበር በርከታቸው ይደርብን የወሊሶ ቅድስት ድንግል ማርያም ገዳምን የመሰረቱት አባታችን አቡነ ዲዮስቆርስ ትልቁ ጳጳስ ቆመው ያጠምቁ ነበር አጋንትን በመስቀል ቀጥቅጠው ያሶጡት ነበር በዊልቸር የመጣው በእግሩ ቆሞ ነው ወደ ሀገሩ ይመለስ ነበር ስንቱ በአድ አምልኮ አስቆመዋል እና በዛን ዘመን ብትኖር ክልሉ ላይ ለምን አጠመቁ ብለክ ልትቃወማቸው ነበር? የወሊሶ መብራት ነበሩ ከገዳሙ እንኮን አይወጡም የበቁ አባት ናቸው እና አንተ ጭቃ አፍ እሳቸውንም ትናገር ነበር ማለት ነው? አንዳንዴ ታበዛዋለክ

    • @user-yz9kt2db3j
      @user-yz9kt2db3j 4 หลายเดือนก่อน

      በተዋህዶ ስም መሸቀጥ አይቻልም አሰተኛ ልምምድ ነው

  • @meazamekuria6821
    @meazamekuria6821 4 หลายเดือนก่อน

    ዘመዴ እግዚአብሔር ይቅር ይበል

  • @bekelegessesse2601
    @bekelegessesse2601 4 หลายเดือนก่อน +2

    ዘመድኩንን ያሳደገው ባህታዊ ተብዬው ገብረ መስቀል ነበር ጥንቆላ የጀመረው ይባላል። ምን ያህል ትክክል ነው?

  • @Efrata210
    @Efrata210 4 หลายเดือนก่อน +1

    ዘመዴ ምትባለዉ ሰዉየ ግን ለምን ሰዉ ዳነ ነዉ ምን ኣይነት ጉድ ነህ ? 😡

  • @AmalAmal-kg1qb
    @AmalAmal-kg1qb 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤