ኳስ ሜዳ እና ግርግር ክፍል 2 | ጥቁር እንግዳ|

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 8

  • @baryawbaryaw1390
    @baryawbaryaw1390 ปีที่แล้ว +1

    ደስ የሚል ታሪክ ነው ገኔ

  • @derejeabate1591
    @derejeabate1591 ปีที่แล้ว +1

    Interesting conversation 🤔.
    Hambel and influential personality.
    God bless you 🙏

  • @lamrof
    @lamrof 8 หลายเดือนก่อน

    በዚያን ዘመን የመሐል አጫዋች መሆን መቼስ ነፍስ መሸጥ ማለት ነበር። በዚያን ግዜ በየቀበሌው በየከፍተኛው በየ ትም/ቤቱ በየ ጓዳ ጎድጓዳው የነበረው እልህ የተሞላበት፣ በሃይል፣ በጥበብ፣ በፍጥነት ይደረግ የነበረውን ግጥሚያ መዳኘት ማለት በእውነት ጠንቀኛ ነገር ነበር። አጫዋቾቹ ይደበደቡ ነበር። እኔ ኳስ ሜዳ በከፍተኛ 7 ሥር በ21 እና በ27 ቀብሌ በተደረግ ጨዋታ አጫዋቹን አስተኝነትው እንደ ቂሪላ ሲረግጡት አይቻለሁ።

  • @kibebewbenti749
    @kibebewbenti749 ปีที่แล้ว +2

    ጋሽ በቀለ ኪዳኔ ስላየው በጣም ደስ ብሎኛል ለምንም ለማንም የማይበገር የእግር ኳስ ምርጥ ዳኛ ትዝ ከሚሉኝ ነገሮች ሙሉጌታ ከበደን ጊዮርጊስ ያገኘውን ፔናሊቲ 3 ጊዜ ስቶ እያስደገምክ ያስመታህው እና የፖሊስ ተጫዋች የነበረው ካሣሁን ገ/ህይወት ራሰ በረሃው በቀይ ስታስወጣው አላስፈላጊ የወነ ድርጊት የፈፀመብህን ድርጊት ትዝ ይለኛል ገነነ በዚህ አጋጣሚ እርቅ ሠላም ካላወረዱ ብታስታርቃቸው በጣም ደስ ይለኛል እስፖርት ቂም አያውቅም ዕድሜቸውም ትልቆች ናቸው ለወጣቶችም ትምህርት እንዲወኑ

    • @ዮሴፍ-ቘ4ዘ
      @ዮሴፍ-ቘ4ዘ ปีที่แล้ว

      ፔናሊቲ የተመታበት የሕንፃ ኮንስትራክሽን በረኛ መላኩ ሙሉጌታ ነው በዳፍ ትራራክ በኩል በቀለ በጣም ጎበዝ ዳኛ ነው

  • @ዮሴፍ-ቘ4ዘ
    @ዮሴፍ-ቘ4ዘ ปีที่แล้ว +5

    በቀለ ኪዳኔን የሚያህል ዳኛ አይቼ አላውቅም

  • @tesfayekifle1969
    @tesfayekifle1969 ปีที่แล้ว +1

    የጊዮርጊስ ደጋፊ ነበርኩ በቀለ ለማጫወት የተሰየመ ቀን እንፈራ ነበር፡፡

  • @user-gy4lq1id1z
    @user-gy4lq1id1z ปีที่แล้ว +2

    He looks exactly the same except his hair. I remember him in early 70s Ethiopian calendar as a tough refree.