Ethiopia - ዓለም እየተናነቀባቸው ያሉት ኢትዮጵያዊ | የተጣሰችው ቀይ መስመራቸው!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ก.ย. 2024
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #Ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

ความคิดเห็น • 50

  • @mengsteabteklit-lm3xm
    @mengsteabteklit-lm3xm ปีที่แล้ว +2

    ምሁራኖች ያከበሩህ ኣገር ያሥተዋወክ ጀግና ነህ 🙏🙏🙏🙏ትዉልድህ እደምድር ኣሸዋ ይብዛ ኢትይጲያ ሁሌም ታሥብሃለች

  • @kefelegntulu7427
    @kefelegntulu7427 ปีที่แล้ว

    መልካም ነገር አቀረብክልን። በግሌ አመሠግናለሁ። የአገሪቱ የቱሪዝብ ሃብት ወርቃችን አቶ ግርማ ዋቄ እድሜ ይስጥልን።

  • @yewbdarkarnapke2664
    @yewbdarkarnapke2664 ปีที่แล้ว +1

    አቶ ግርማ ዋቄ ለአገራቸው በሰሩት ስራ ተመስግነው፣ ተሸልመው በክብር መሸኘት ነበረባቸው። ይህ አሸኛኘት ለሳቸው አይገባም ነበር፣ በሁኔታው ብዙዎቻችን አዝነናለ።
    አቶ ግርማ ደከመኝ ሳትል አገርህን ህዝብህን በደስታ በታታሪነት ስላገለገልክ እኛ ምስጋና እናቀርባለን።
    ያሰብከው ሁሉ ይሳካልህ፣ አንተም ዘርህም የተባረካችሁ ሁኑ።
    ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እንመኝልሀለን።

  • @esatulayned
    @esatulayned ปีที่แล้ว +2

    ኢትዮጵያ ሃገሬ ሞኝነሽ ተላላ የመተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ

  • @merarawyinager4675
    @merarawyinager4675 ปีที่แล้ว +1

    አቶ ግርማ ዋቄን እናከብራቸዋለን ። እንኳን ከሌቦቹ ጋር አልተባበሩ ።

  • @awelbirgu4417
    @awelbirgu4417 ปีที่แล้ว +1

    ትልቅ ሀገሪ የ አብይ አህመድ መጫዎቻ ሰትሆን ከማየት በላይ ዉሪደት የለም

  • @eyosijabvt-nt3ml
    @eyosijabvt-nt3ml ปีที่แล้ว

    Telk sew yemaykebrebet gize, betam yasazenal

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 ปีที่แล้ว +1

    He is a great patriot A to Girma Wake is a true Ethiopian. We are very sad for losing him from Ethiopian Airlines. Stupid Abiye should have gone instead.

  • @samiabi3029
    @samiabi3029 ปีที่แล้ว

    አቶ ግርማ ዋቄ እኔ የማዝነው በአብይ ሳይሆን በእርሶ ነው እንዴት የኢትዮጵያን አየር መንገድ ጥለው ይሄዳሉ የፈለገ ችግርና መከራ ራሱ ቢመጣ ሃገሪቱኮ በደህና ግዜ ብቻ ሳይሆን በችግርና በፈተና ግዜ ራሱ ካሳደጎትና ካሳደጉት አየር መንገድ ሊሆኑ ይገባ ነበር

  • @adugnaabdissa5563
    @adugnaabdissa5563 ปีที่แล้ว

    Koy ene yemlew yalflgewn manesat yelfelgewn meshom ayechlm he is prime minister eko sewyew demo menm balalebt endi mechachat

  • @liseyassanchase5261
    @liseyassanchase5261 ปีที่แล้ว

    አንድ የፓርቲ መሪ አካል ፓርቲና ሥልጣኑን የያዙ የተመረጡበትን ሢሠሩ ዕንዲያሣዩ የተቀበሉትን አደራ በትጋት አሥመሥክረው በምርጫ ማሥቀጠል ካላረኩ በምርጫ ኮሮጆ ባዶዋቸውን ዕንዲሠናበቱ መደረግ የሠለነ ዲሞክራሢያዊ አሠራር ነው ሖኖም በመሐል ዕምነት ያጓደለ ሐገርንና ሕዝብን አደጋ ላይ ሊጥሉ ይችላሉ ወይ ይችላል ተብሎ በአብዛኛው ፓርላማ ተመራጭና ተወዳዳሪ ፓርቲዎች ከታመነ በአሥቸኳይ ጥሪ በሕብረት ከሐላፊነቱ ቦታ ማግለል የሚጠበቅና በማናቸውም ሕገመንንግሥት ድንጋጌ ይሔ አሠራር የተካተተና በሕግና በልዩ ከፍተኛ ዳኞችም በመከተል የሚዳኝና ቶሎ ዕርምት መሠጠት ያለበት በመሖኑ ሕዝብን ሐገርንና ነዋይን በቶሎ ማዳን ይጠበቃል። የፋሺሥት ኮሚኒሥቶቹ የውዥንብር የፌዴሬሽን ሕገመንግሥት ለሕወሐት አላማ ብቻ ዕንዲያመቻች የተብጠለጠለ የሗላቀር የዘረኞች በጥላቻ አእምሮዋቸው የደነዘ ምን ዕንዳካተተ አላውቅም።

  • @hawassamereja8670
    @hawassamereja8670 ปีที่แล้ว

    Leka sile oromo tasbalachu

  • @mohamedkedir6650
    @mohamedkedir6650 ปีที่แล้ว

    ያኔ ጠቅላይ መለስ በሁለት መስመር ደብዳቤ ከአየር መንገድ ሥራአስኪያጅነት ስያስነሳቸው ያልተተናነቀውና ቀይ መስመስሩ ያልተጣሰበት አለም ዛሬ ላይ ጠቅላይ ሚንስቴር አብይ ከቦርድ ሰብሳብነት በክብር ስሸኛቸው አለም ተናነቀባቸው ቀይ መስመር ተጣሰ። አይ የአማራ አክቲቪስቶች በቃ የምትሆኑት ግራ ስገባችሁ አንደ በሙስሊሙ ሌላ ጊዜ በኦርቶዶክስ ሌላ ጊዜ ደግሞ በጋሞ አሁን ደግሞ በተከበሩ በአቶ ግርማ ዋቄ እድል እንሞክር እያላችሁ ነው። ነገርግን መቼም መቼም መቼም አይሳካላችሁም እርማችሁን አውጡ።

  • @casocaso4337
    @casocaso4337 ปีที่แล้ว

    U are wrong media stop 🛑

  • @shoppingpoint-ki4zt
    @shoppingpoint-ki4zt ปีที่แล้ว +2

    አየር መገዱ ትልቅ ሰው አጣ ሌቦቹ ሚበልጣቸው አይፈልጉም ይሄ የከሰረ ስርአት አገሪቱዋን ቁልቁል እያንደረደራት ነው

  • @AYlove2487
    @AYlove2487 ปีที่แล้ว +12

    ይሄ መንግስት ተብዬ የቀረችዉን የሀገር መመኪያ የነበርዉን አየር መንገድ እንዳይሆን ሊያደርጉት ነው

  • @unitedethiopia1348
    @unitedethiopia1348 ปีที่แล้ว +3

    አቶ ግርማ እኛ ኢትዮጵያዊ ትልቅ ምስጋና እናቀርባለን በቅርቡ ወደ አየር መንገዱ ይመለሳሉ ❤

  • @ethiopia6721
    @ethiopia6721 ปีที่แล้ว +2

    የተማረ የተመራመረ የሚባለውአቶ ግርማ ዋቄን የመሰለ ኢትዮጵያዊ የአየር መንገድ ስራተኛ ያብዛልን!!!

  • @zizi-y1f
    @zizi-y1f ปีที่แล้ว +2

    አይ ሀገሬ አለመታደለችን አሁን ያለው አትክልተኛ ከሱ ስለሚበልጡ. እሳቸውን ለመግፍት ነው አላህ ያንሳው አቦ

  • @almasbh6100
    @almasbh6100 ปีที่แล้ว +2

    የኛ ንጹህ ኢትዮጲያዊ የኛ ጀግና።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tassewkumssa6222
    @tassewkumssa6222 ปีที่แล้ว

    ወሬኛ ዝም ብለሕ ኣትቀባጥር! ኣቶ ግርማ ዋቄ እድሜኣቸው ስንት ነው? ለማንኛውም እንኳን ኦሮሞ ሆነ። ሌላ ቢሆን ኣቀራረብሕ ከዚህ የተለየ ይሆን ነበር። ኣላማችሁ ሕዝብ ማፋጀት ብቻ ነው። ከሰማንያ ኣመት በላይ ያለ ሰው ወደ ጡረታ መሄድ ያለ ነው።

  • @tesfayemengesha7387
    @tesfayemengesha7387 ปีที่แล้ว

    Ager afrash yehonu parasites keyet endemetu yemaytawek enquan ager liystedadru yerasachew betm mastedader chilota yelachewum yedenkoro denkoroch tesebsbo sew yemeslalu lebsna kravat lebso angerachew nefto stayu betegbar gin hulum ZERO ZERO nachew Ethiopia, eyalekesech nat hekmna befetnetyasfelgoatal adnoat adnoat.

  • @MartsYirga-hp5et
    @MartsYirga-hp5et ปีที่แล้ว

    አቶ ግርማ ዋቄ የምንግዜም የኢትዮጵያ ጀግና ናቸው። ሁሌም የኢትዮጵያ ህዝብ ያከብራቸዋል። ይህ በቁሙ የሞተ የበሰበሰ ቢገፋቸውም በቅርቡ ይመለሳሉ

  • @yewbdarkarnapke2664
    @yewbdarkarnapke2664 ปีที่แล้ว

    አቶ ግርማ ዋቄ በጠቅላላ አውሮፓ በሀላፊነት በመስራት አየርመንገዱን ያስተዋወቁ እና አየር መንገዱን ትልቅ ቦታ ያደረሱ ተወዳጅ፣ ታታሪ ሰራተኛ ነበሩ።

  • @tadessemendesil1543
    @tadessemendesil1543 ปีที่แล้ว

    ውርደት የማይሰለቸው መንግሥት አሁን ደግም አዲስ ዜማ ከየት አመጡ?
    አንዱን ችግር ሳይፈቱ ሌሎች ብዙ ቀዳዳዎች ይከፍታሉ።

  • @dimtustar7620
    @dimtustar7620 ปีที่แล้ว

    ድሮም ኢትዮጵያን ከዉድቀት የምያድነው የኦሮሞ ልጅ ነው:: ጀግና የዋቄ ልጅ እናመሰግናለን💚😉

  • @የስላሶችባርያየድንግልአሽ
    @የስላሶችባርያየድንግልአሽ ปีที่แล้ว +1

    If a country has an illiterate leader such things will happen.... Respect Ato Girma Wake!!

  • @caterinabettioni1212
    @caterinabettioni1212 ปีที่แล้ว +1

    This government has no respect for greatness * we Ethiopian we salute Mr. Girma for his service well done 🎉

  • @sisaygibe5034
    @sisaygibe5034 ปีที่แล้ว

    ያልታደለ ሀገርችእናትውልድ መጨረሻውይሄነው

  • @tewodroszewld2208
    @tewodroszewld2208 ปีที่แล้ว

    Haaa alem beka kifle ketema yimeslachuhal aydel. Tifoso...tifoso..new..mechiem ...liela wetat gobez yinoral ..tekito yiseral..veka

  • @zufanzufan411
    @zufanzufan411 11 หลายเดือนก่อน

    የኔ አባት እድሜና ጤና ይስጣቸው አሁንም ብዙ ይሰራሉ

  • @peace4all584
    @peace4all584 ปีที่แล้ว +2

    MR. Girma Wake is a living legned in Ethiopian Airlines. Thank you for all your service. Gold in hand is like a bronze. We know the hard work and sweat it took to build Ethiopian Airlines.

  • @junisab6929
    @junisab6929 ปีที่แล้ว

    የነገውን ነገር አደራ የላኪያቹን ይሁንታ ለማግኘት ብላቹ የጋሼን ከፍታ ደራረባቹ የሀገር ባለውለታ ቢሆኑም ለጡረታ ቢቃረቡም በቀድሞ ስርአት ውስጥም እንደተገፉ ቢታወቅም ትርፉ ትዝብት ያስብላል የጥላቻ ትንተናው ኬት ወዴት እንደሆነ የሚታወቅ ነወ............ዞሮ ዞሮ በአንድ እጅ እያጨበጨባቹ ነው ሁሉም የፅንፉ ልሳን

  • @kebedesheiberu886
    @kebedesheiberu886 ปีที่แล้ว

    የሰው ጽሑፍ እየኮረጃቹ አታቅርቡ

  • @almasbh6100
    @almasbh6100 ปีที่แล้ว

    አይ አብይ አህመድ በሥንቱ ጣልቃ ገብተህ ትችለዋለህ አንድ መመኪያ ንጹህ ባንዲራችንን የያዘውን አየር መንገዳችችንን ልታፈርሥብን ነው ያሣዝናል😭😭😭😭😭😭

  • @shilemesbelete4477
    @shilemesbelete4477 ปีที่แล้ว

    እኚህን የመሠለ አስደናቂ ሰው አስወጥቶ የጦር መሪ መሾም ምን ያህል በክፋትና በዘረኝነት የሠከረ መንግስት እንዳለ ማሳያ ነው።

  • @ሀበሻዊሚላኖ
    @ሀበሻዊሚላኖ ปีที่แล้ว +1

    ምርጥአገርወዳድ

  • @girumzewdie1045
    @girumzewdie1045 ปีที่แล้ว

    ወሬ ያም ዝም ብሎ ወሬ ብቻ ከእዚህ በፊት ከሰማነው ሌላ አዲስ ወሬ አልነገርከንምኮ

  • @adugnaabdissa5563
    @adugnaabdissa5563 ปีที่แล้ว

    Semetu esu new yeterachew eko le ande amet belew asetawesu short memoryan

  • @TeklemariyamHashine
    @TeklemariyamHashine ปีที่แล้ว

    ያሁኖቹ ማፍረስ እንጅ መገንባት አያቁም

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 ปีที่แล้ว

    Thank you Feta God bless you

  • @wondwossenworku430
    @wondwossenworku430 ปีที่แล้ว

    ቀዪ ተነካችባቸው ለቀቁ ማለት ነው ጀጎና ናቸው

  • @emptyy_y
    @emptyy_y ปีที่แล้ว

    አለቀልና🙂