በድሩ ሁሴን የመውሊድ ሚዛናዊ ዕይታ ብሎ ለተናገራቸው ንግግሮች መልስ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 17

  • @Abc-ph3zz
    @Abc-ph3zz หลายเดือนก่อน

    ሶለላሁ አለይሂወሰለም ጀዛከሏህ ኽይር ኡስታዝ

  • @Rስደተኛዋ-x7n
    @Rስደተኛዋ-x7n หลายเดือนก่อน

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ጀዟከአሏህ ኸይራን ላይኩ አህባቢ እንድሰረጭ

  • @T8fyc
    @T8fyc หลายเดือนก่อน

    جزك الله خير سبحان الله

  • @SOFYe-TIKUYE
    @SOFYe-TIKUYE หลายเดือนก่อน

    አሏህ ሒዲያ ይስጠን በቀጥተኛዉመገድ ያፅናን

  • @fuadalhabeshi
    @fuadalhabeshi หลายเดือนก่อน

    جزاك الله خيرا

  • @gfhv528
    @gfhv528 หลายเดือนก่อน

    ኡስታዝ የት ነው አድራሻችሁ ቂርአት ለመቅራት ነው

    • @AbdusomedMuhammedNur
      @AbdusomedMuhammedNur  หลายเดือนก่อน

      ጉርድ ሾላ, ተስፋዬ ወፍጮ ቤት ፊት ለፊት
      በቴሌግራም ለመከታተል
      t.me/AbdusomedMuhammedNur

  • @Iehdf
    @Iehdf หลายเดือนก่อน

    አላህ ይህድና በስ

  • @MuhamedIsa-v5w
    @MuhamedIsa-v5w หลายเดือนก่อน

    ወላሂ ሲያሳዝን አይበድሩ አላህ ይመራህ የእወቀት ያለመኖር ችግር ነው እንማር ያጀመአ

    • @Abc-ph3zz
      @Abc-ph3zz หลายเดือนก่อน

      ያቃል አውቆ አጥፊነው

  • @mefthimunshid6096
    @mefthimunshid6096 หลายเดือนก่อน

    ዊላዳው ይበልጣል ከሁለቱም ኢድ ግን አይወዳቸውም ካልሆነ ሰኢድ

    • @AbdusomedMuhammedNur
      @AbdusomedMuhammedNur  หลายเดือนก่อน

      @@mefthimunshid6096 ይሄ አንተ ያልከውን ከቁርአን ነው ከሓዲስ ያገኘሀው?

  • @اولسعيد-ل5ظ
    @اولسعيد-ل5ظ หลายเดือนก่อน

    አላህ ይሂድና በስ

  • @abdurahmanbadshe
    @abdurahmanbadshe หลายเดือนก่อน

    ትንሽ ሚዛናዊ እንሁና
    እስኪ ረቢእን ጠብቀን ሲራቸውን አናንብብ አንማር
    ስነ ምግባራቸውን አንስበከ የሚል መረጃም አምጡልን እሺ

    • @እኔስለዲኔ
      @እኔስለዲኔ หลายเดือนก่อน

      ወንድም መረጃ ሚጠየቀው እንዲህ ብሎ ለሚያከብረው ነው ምክንያቱም አምልኮ ወይም ወደ አላህ ያቃርበናል ብለን ምንሰራው ነገር ሁላ አስሉ በቁርአንና በሀዲስ የተገደበ ነው።
      አመቱን ጠብቀን ሲንፓዚየም አዘጋጅተን ሲራቸውን እናውራ ሚል አካል መረጃ ማቅረብ አለበት ካልሆነ መፈፀም አይችልም ማለት ነው
      መልእክተኛው በሀዲሳቸው {የኛ ትእዛዝ የሌለበትን ስራ የሰራ ተቀባይነት የለውም ተመላሽ ነው } ብለዋልና
      መልእክተኛው አሙቱን ጠብቀህ ሲምፓዚየም አዘጋጅተህ ሲ ራቸውን አንብብ ብለው ያዘዙበት የቱ ጋ ነው ተብሎ ሚጠየቀው ይህ አካል ነው