የማታ አዝካር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 89

  • @alhamdulillh3999
    @alhamdulillh3999 2 ปีที่แล้ว +1

    جزاك الله خيرا بارك الله فيك ⤴️⤴️✅✅

  • @md3284
    @md3284 3 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛዛልሏሁ ኸይርን
    chat.whatsapp.com/FclaqP6GaFbKZa2Vmw8R5tchat.whatsapp.com/FclaqP6GaFbKZa2Vmw8R5t
    አልቡርሃን የሌላችው ልንኩን ተጭናችው ግብ ተማሩ በማይሆን ነገር ላይ የምንውለውን አዱኛችንም አኸራችንንም የምያምርው አላህ ምወደው ላይ ስንውል ነው ግብ ተ ማሩ ማነቀውን እንወቅ ውድ የሙስሊም ልጆች

  • @love-nv5ef
    @love-nv5ef 5 ปีที่แล้ว +5

    ማሻ አላህ ጀዛካ አላህ ኸይር

  • @እሙረካንስደተኛዋስደተኛዋ
    @እሙረካንስደተኛዋስደተኛዋ 4 ปีที่แล้ว +4

    የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን መቆጣጠሪያ መንገዶች...‼️
    የኮሮና ቫይረስ ሃገራችንም ላይ እንደታየ በይፋ እየተነገረ ይገኛል ።
    ወንደሞችና እህቶች ሆይ ፣
    በአካል ፣ በቤተሰብ ፣ በሃገር ምንም ነገር ሊከሰት አይችልም- አላህ ወስኖት ቢሆን እንጂ !
    مَا أَصَابَ مِن مُّصِيبَةٍ فِي الْأَرْضِ وَلَا فِي أَنفُسِكُمْ إِلَّا فِي كِتَابٍ مِّن قَبْلِ أَن نَّبْرَأَهَا ۚ إِنَّ ذَٰلِكَ عَلَى اللَّهِ يَسِيرٌ
    በምድርም በነፍሶቻችሁም መከራ (ማንንም) አትነካም ሳንፈጥራት በፊት በመጽሐፍ የተመዘገበች ብትኾን እንጅ ፡፡ ይህ በአላህ ላይ ገር ነው፡፡
    አላህ በኛ ላይ እንዲከሰት የወሰነውን ነገር አይደለምና ነፍስና ሃገር አለም ቢሰበሰብም ሊያስቀረው አይችልም ።
    ፈጣሪያችን የላከብንን ቅጣት ወደለሌላ ማዞርም ሆነ ከኛ ላይ ማንሳትን የሚችል አንድም ፍጡር የለም
    وَإِن يَمْسَسْكَ اللَّهُ بِضُرٍّ فَلَا كَاشِفَ لَهُ إِلَّا هُوَ ۖ وَإِن يَمْسَسْكَ بِخَيْرٍ فَهُوَ عَلَىٰ كُلِّ شَيْءٍ قَدِيرٌ
    "አላህም በጉዳት ቢነካህ ለእርሱ (ለጉዳቱ) ከእርሱ በቀር ሌላ አስወጋጅ የለም፡፡ በበጎም ነገር ቢነካህ እርሱ በነገሩ ሁሉ ላይ ቻይ ነው፡፡"
    ወንድሞችና እህቶች ፣
    አላህ እንዲህ አይነቱን የወረርሽኝ በሽታ ለሙእሚኖች ወንጀልን መበሻ ( ማርገፊያ) አድርጎታል ። የሸሂድነትን ደረጃ መጎናፀፊያም ነው - ነገር ግን እኒህን ታላቅ ምንዳዎች ለማግኘት ትእግስቱ ሊኖር ይገባል!
    እናማ ተገቢውን ጥንቃቄ ማድረግ እንጂ ልኩን ያለፈ ስጋትና መርበድበድ ዋጋ የለውም ። እንዲህ አይነቱም ነገር ከምንም አይጠብቅም ።
    አላህ ወስኖት በበሽታው የተጠቃን እንደሆነ ደግሞ ለሰዎች መታመም ምክንያት እንዳንሆን የሚቻለንን ሁሉ በማድረግ ሃላፊነታችንን እንወጣ ።
    አላህ ከወረርሽኙ ይጠብቀን ። የተለከፍን እንደሆነም ትእግስቱን ሰጥቶን ከሸሂዶች ይቀላቅለን!
    አላህ መጨረሻችንን ያሳምረው ። ሞት እንደሆነ በኮሮናም ይሁን በወባ አንድ ቀን መምጣቱ አይቀርም ። ዱንያ ላይ እንዳለን አንርሳ!

    • @እሙረካንስደተኛዋስደተኛዋ
      @እሙረካንስደተኛዋስደተኛዋ 4 ปีที่แล้ว

      Follow this link to join my WhatsApp group: chat.whatsapp.com/LiZ7Ojm254o0qTWJ15OOXf
      #አህለን ወሳህለን ወመርሀበን ቢኩም
      አድስ ገቢ ውድ የሱና ሱመዮች እንኳ በደህና መጣችሁ !!!
      ኢንሻ አላህ በአላህ ፍቃድ ውብና ማራኪ ጊዚያቶችን አብረን እናሳልፋለን !!!
      #አላህ ጊዚያችንን + ህይወታችንን ይባርክልን!
      🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤
      ወደ ዋና ግሩፕ ላይ ለመግባት ስማችሁን እጠር ባለች ሪከርድ አሰሙን !!!
      ሴት ና ወንድ ለመለየት ስለሆነ ነው !
      ሴት ለብቻ ወንድ ለብቻ ነው ትምህርቱ የሚካሄደው ✅🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤
      ደርሱ ደግሞ እጥርና ምጥን ያለች ደቂቃ የማይበዛበት ነው
      በ ኡስታዛችን አቡ ጁወይሪያ ( ጀማል ሙሃመድ ) አላህ እድሜ ጤና ይስጠው አላህ ይጠብቀው !!!
      !! እናም ውድ ጊዚያችሁን በአግባብ ተጠቀሙበት !!
      ........ሁሌም ጥፍጥና ቆራጩን ሞት አስታውሱት !!
      #ሞት ያለበት ሰው መቼውም ቢሆን ኸይር ስራ ላይ ወደ ሓላ አይልም !!
      🎤💺🎤💺🎤💺🎤💺🎤💺🎤💺🎤💺🎤💺🎤💺🎤💺
      ☕.................☕.....................☕
      💌💌💌💌💌💌💌💌💌

  • @gggfugig3491
    @gggfugig3491 4 ปีที่แล้ว +4

    ጀዛኩመላህ 💖

  • @ዚነትአሊኡመር
    @ዚነትአሊኡመር 5 ปีที่แล้ว +4

    አላሆይ የልባችንን ብርሀን ያስርፅልን ወጀዛኩመላሁም ህይር

  • @rahmattmam5774
    @rahmattmam5774 4 ปีที่แล้ว +2

    አላህ ከፈዙት የድርገን ጄዛ ከላ ከይር

  • @ዜዴየላህባራያኢስላምነውሂ
    @ዜዴየላህባራያኢስላምነውሂ 5 ปีที่แล้ว +3

    ጀዛ ከላህ ኸይር

  • @رزينهمحمد-ج4ع
    @رزينهمحمد-ج4ع 7 หลายเดือนก่อน

    ጀዛኩአላህ

  • @senutanegsedetegawa799
    @senutanegsedetegawa799 5 ปีที่แล้ว +3

    ጀዛከላሁ ከይር አሚን ነ

  • @zehermohammed5422
    @zehermohammed5422 5 ปีที่แล้ว +3

    ጀዛአላህ ኸይር

  • @AminaAmina-mw4ix
    @AminaAmina-mw4ix 5 ปีที่แล้ว +6

    Mashaa allah mashaa Allah awesome 👏

  • @መዲያላህባሪያመዲያላህባሪ
    @መዲያላህባሪያመዲያላህባሪ 4 ปีที่แล้ว +4

    ጀዛ ከላኸይር

  • @cellcell464
    @cellcell464 5 ปีที่แล้ว +2

    ጀዛክላህ ኽይር ኽይረንጀዛ

  • @makiamohamed2388
    @makiamohamed2388 4 ปีที่แล้ว +2

    ጀዛካላህ

    • @እሙረካንስደተኛዋስደተኛዋ
      @እሙረካንስደተኛዋስደተኛዋ 4 ปีที่แล้ว

      Follow this link to join my WhatsApp group: chat.whatsapp.com/DkvfO9AUHEDCVjQfH1pkBp።
      #አህለን ወሳህለን ወመርሀበን ቢኩም
      አድስ ገቢ ውድ የሱና ሱመዮች እንኳ በደህና መጣችሁ !!!
      ኢንሻ አላህ በአላህ ፍቃድ ውብና ማራኪ ጊዚያቶችን አብረን እናሳልፋለን !!!
      #አላህ ጊዚያችንን + ህይወታችንን ይባርክልን!
      🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤
      ወደ ዋና ግሩፕ ላይ ለመግባት ስማችሁን እጠር ባለች ሪከርድ አሰሙን !!!
      ሴት ና ወንድ ለመለየት ስለሆነ ነው !
      ሴት ለብቻ ወንድ ለብቻ ነው ትምህርቱ የሚካሄደው ✅🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤
      ደርሱ ደግሞ እጥርና ምጥን ያለች ደቂቃ የማይበዛበት ነው
      በ ኡስታዛችን አቡ ጁወይሪያ ( ጀማል ሙሃመድ ) አላህ እድሜ ጤና ይስጠው አላህ ይጠብቀው !!!
      !! እናም ውድ ጊዚያችሁን በአግባብ ተጠቀሙበት !!
      ........ሁሌም ጥፍጥና ቆራጩን ሞት አስታውሱት !!
      #ሞት ያለበት ሰው መቼውም ቢሆን ኸይር ስራ ላይ ወደ ሓላ አይልም !!
      🎤💺🎤💺🎤💺🎤💺🎤💺🎤💺🎤💺🎤💺🎤💺🎤💺
      ☕.................☕.....................☕
      💌💌💌💌💌💌💌💌💌

  • @yaseengaming1338
    @yaseengaming1338 5 ปีที่แล้ว +4

    ጅዛክአላህ

  • @امينهامام-س4ل
    @امينهامام-س4ل 4 ปีที่แล้ว +1

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላህ ሰላም ጀዛኩመላኸ ኸይረን

  • @alhamferede3322
    @alhamferede3322 5 ปีที่แล้ว +4

    ማሽአላህ

  • @ከአሏህሌላአምላክየለምኢሣ
    @ከአሏህሌላአምላክየለምኢሣ 4 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አሏህ
    አሏህ ያግራልን ያረብ

  • @madinah1870
    @madinah1870 4 ปีที่แล้ว +1

    جزكم الله خيار

  • @hamesjamel6363
    @hamesjamel6363 5 ปีที่แล้ว +3

    ጀዛኩም አላህ ኸይር

  • @ዜድቢትእሸቱኡሚንናፋቂ
    @ዜድቢትእሸቱኡሚንናፋቂ 4 ปีที่แล้ว

    ሒጃብ
    በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ፥ እጅግ በጣም አዛኝ በሆነው።
    33፥59 አንተ ነቢዩ ሆይ! ለሚስቶቸህ፣ ለሴቶች ልጆችህም፣ *ለምእምናን ሚስቶችም ከመከናነቢያዎቻቸው በላያቸው ላይ እንዲለቁ ንገራቸው*፡፡ ይህ እንዲታወቁ እና በባለጌዎች እንዳይደፈሩ ለመኾን በጣም የቀረበ ነው፡፡ አላህም መሓሪ አዛኝ ነው፡፡ يَا أَيُّهَا النَّبِيُّ قُل لِّأَزْوَاجِكَ وَبَنَاتِكَ وَنِسَاءِ الْمُؤْمِنِينَ يُدْنِينَ عَلَيْهِنَّ مِن جَلَابِيبِهِنَّ ۚ ذَٰلِكَ أَدْنَىٰ أَن يُعْرَفْنَ فَلَا يُؤْذَيْنَ ۗ وَكَانَ اللَّهُ غَفُورًا رَّحِيمًا
    "ሒጃብ" حِجَاب ማለት "መሸፈኛ" "መሸፋፈኛ" "መጋረጃ" "ግርዶ" ማለት ነው፦
    19፥17 *ከእነርሱም መጋረጃን አደረገች*፡፡ መንፈሳችንምም ጂብሪልን ወደ እርሷ ላክን፡፡ ለእርሷም ትክክለኛ ሰው ሆኖ ተመሰለላት፡፡ فَاتَّخَذَتْ مِن دُونِهِمْ حِجَابًا فَأَرْسَلْنَا إِلَيْهَا رُوحَنَا فَتَمَثَّلَ لَهَا بَشَرًا سَوِيًّا
    እዚህ አንቀጽ ላይ መርየም እንዳያዩአት ያደረገችው መጋረጃ "ሒጃብ" حِجَاب ተብሎ ተቀምጧል። ሒጃብ ሙሥሊም ሴት የምትሰተርበት ኺማር እና ጂልባብ ነው፦
    24፥31 *ለምእምናትም ንገራቸው፡- ዓይኖቻቸውን ይከልክሉ፡፡ ብልቶቻቸውንም ይጠብቁ፡፡ ጌጣቸውንም ከእርሷ ግልጽ ከኾነው በስተቀር አይግለጡ፡፡ ጉፍታዎቻቸውንም በአንገትጌዎቻቸው ላይ ያጣፉ*፡፡ የውስጥ ጌጣቸውንም ለባሎቻቸው ወይም ለአባቶቻቸው ወይም ለባሎቻቸው አባቶች ወይም ለወንዶች ልጆቻቸው ወይም ለባሎቻቸው ወንዶች ልጆች ወይም ለወንድሞቻቸው ወይም ለወንድሞቻቸው ወንዶች ልጆች ወይም ለእህቶቻቸው ወንዶች ልጆች ወይም ለሴቶቻቸው ወይም እጆቻቸው ለያዙት ወይም ከወንዶች ለሴት ጉዳይ የሌላቸው ለኾኑ ተከታዮች ወይም ለእነዚያ በሴቶች ሐፍረተ ገላ ላይ ላላወቁ ሕፃኖች ካልኾነ በስተቀር አይግለጹ፡፡ ከጌጣቸውም የሚሸፍኑት ይታወቅ ዘንድ በእግሮቻቸው አይምቱ፡፡ ምእመናኖች ሆይ! ትድኑ ዘንድ ሁላችሁም ወደ አላህ በመመለስ ተጸጸቱ፡፡ وَقُل لِّلْمُؤْمِنَاتِ يَغْضُضْنَ مِنْ أَبْصَارِهِنَّ وَيَحْفَظْنَ فُرُوجَهُنَّ وَلَا يُبْدِينَ زِينَتَهُنَّ إِلَّا مَا ظَهَرَ مِنْهَا ۖ وَلْيَضْرِبْنَ بِخُمُرِهِنَّ عَلَىٰ جُيُوبِهِنَّ ۖ وَلَا يُبْدِينَ زِينَتَهُنَّ إِلَّا لِبُعُولَتِهِنَّ أَوْ آبَائِهِنَّ أَوْ آبَاءِ بُعُولَتِهِنَّ أَوْ أَبْنَائِهِنَّ أَوْ أَبْنَاءِ بُعُولَتِهِنَّ أَوْ إِخْوَانِهِنَّ أَوْ بَنِي إِخْوَانِهِنَّ أَوْ بَنِي أَخَوَاتِهِنَّ أَوْ نِسَائِهِنَّ أَوْ مَا مَلَكَتْ أَيْمَانُهُنَّ أَوِ التَّابِعِينَ غَيْرِ أُولِي الْإِرْبَةِ مِنَ الرِّجَالِ أَوِ الطِّفْلِ الَّذِينَ لَمْ يَظْهَرُوا عَلَىٰ عَوْرَاتِ النِّسَاءِ ۖ وَلَا يَضْرِبْنَ بِأَرْجُلِهِنَّ لِيُعْلَمَ مَا يُخْفِينَ مِن زِينَتِهِنَّ ۚ وَتُوبُوا إِلَى اللَّهِ جَمِيعًا أَيُّهَ الْمُؤْمِنُونَ لَعَلَّكُمْ تُفْلِحُونَ
    "ጉፍታዎች" ለሚለው በብዜት የገባው ቃል "ኹሙር" خُمُر ሲሆን በነጠላ ደግሞ "ኺማር" خِمَار ነው። እዚህ አንቀጽ ላይ አጅነቢይ ያልሆኑት ወንዶች ተዘርዝረዋል። “አጅነቢይ” أَجْنَبِيّ ማለት “ባዕድ” ማለት ሲሆን አንዲት ሙሥሊም በተቃራኒ ፆታ ያሉትን ለመጨበጥ ወይም ጸጉሯን ለማየት ሐላል ያልሆነ ሰው ማለት ነው። ይህ አንቀጽ ሲወርድ ሴቶች በኒቃብ ተሰትረዋል፥ "ኒቃብ" نِقَاب ማለት "መሸፈኛ" ማለት ነው፦
    ኢማም ቡኻርይ መጽሐፍ 65, ሐዲስ 4759
    ሶፊያህ ቢንት ሸይባህ እንደተረከችው፦ "ዓኢሻህ"ረ.ዐ." እንዲህ ትል ነበር፦ *"ጉፍታዎቻቸውንም በአንገትጌዎቻቸው ላይ ያጣፉ" የሚለው አንቀጽ በወረደች ጊዜ ሴቶቹ ከወገቦቻቸውን ጨርቆች በኩል ይቆርጡና ጭንቅላታቸውን እና ፊታቸውን በተቆረጡት የጨርቅ ቁርጥራጮች ይሸፍኑ ነበር"*። عَنْ صَفِيَّةَ بِنْتِ شَيْبَةَ، أَنَّ عَائِشَةَ ـ رضى الله عنها ـ كَانَتْ تَقُولُ لَمَّا نَزَلَتْ هَذِهِ الآيَةُ ‏{‏وَلْيَضْرِبْنَ بِخُمُرِهِنَّ عَلَى جُيُوبِهِنَّ‏}‏ أَخَذْنَ أُزْرَهُنَّ فَشَقَّقْنَهَا مِنْ قِبَلِ الْحَوَاشِي فَاخْتَمَرْنَ بِهَا‏.‏
    "ጉፍታዎች" በሌላ አንቀጽ "መከናነቢያዎች" በሚል ተለዋዋጭ ቃል መጥቷል፦
    33፥59 አንተ ነቢዩ ሆይ! ለሚስቶቸህ፣ ለሴቶች ልጆችህም፣ *ለምእምናን ሚስቶችም ከመከናነቢያዎቻቸው በላያቸው ላይ እንዲለቁ ንገራቸው*፡፡ ይህ እንዲታወቁ እና በባለጌዎች እንዳይደፈሩ ለመኾን በጣም የቀረበ ነው፡፡ አላህም መሓሪ አዛኝ ነው፡፡ يَا أَيُّهَا النَّبِيُّ قُل لِّأَزْوَاجِكَ وَبَنَاتِكَ وَنِسَاءِ الْمُؤْمِنِينَ يُدْنِينَ عَلَيْهِنَّ مِن جَلَابِيبِهِنَّ ۚ ذَٰلِكَ أَدْنَىٰ أَن يُعْرَفْنَ فَلَا يُؤْذَيْنَ ۗ وَكَانَ اللَّهُ غَفُورًا رَّحِيمًا

  • @mugarmugar9612
    @mugarmugar9612 5 ปีที่แล้ว +4

    ጀዛከላህኸይር

  • @hanan4379
    @hanan4379 4 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ጀዛኩም አላህ ኸይር

  • @cellcell464
    @cellcell464 3 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩምላህ ኽይር

  • @ሠቢሀአህመድ
    @ሠቢሀአህመድ 3 ปีที่แล้ว +1

    ሹክረን

  • @habebawali9392
    @habebawali9392 3 ปีที่แล้ว

    ጀዛከ አላኸከይር

  • @nsriyansriya4651
    @nsriyansriya4651 5 ปีที่แล้ว +3

    መሸአለህ ጀዘካአለህ

  • @حواءبنتعمي
    @حواءبنتعمي 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ጀዛኪላህ ኸይረን ወጀዛ

  • @ራሂማየአላህባራያ
    @ራሂማየአላህባራያ 5 หลายเดือนก่อน

    ማሺ,አማሺአላህ

  • @ሠሚርየወሎዋ
    @ሠሚርየወሎዋ 4 ปีที่แล้ว +2

    mashallha

  • @hane4012
    @hane4012 4 ปีที่แล้ว +1

    እንዛመድ

  • @zanabsaad3918
    @zanabsaad3918 4 ปีที่แล้ว +1

    🌹🌹🌹🌹🌹👍👍

  • @alb8salkss717
    @alb8salkss717 4 ปีที่แล้ว +1

    መሸአላ መሸአላ መሸአ

  • @فاطمةمحمد-ث1خ3ض
    @فاطمةمحمد-ث1خ3ض 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ

  • @hadyagishen9299
    @hadyagishen9299 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩሙላሁ ኸይረን

  • @alhamferede3322
    @alhamferede3322 5 ปีที่แล้ว +3

    ጀዛክ አላህ ኸይር ጀዛ

  • @SsSs-fw3ig
    @SsSs-fw3ig 4 ปีที่แล้ว

    Jzaku Allah yeyre

  • @jamilhayabbu219
    @jamilhayabbu219 5 ปีที่แล้ว +2

    MashaAllha tabarakelha jzk

  • @መኪያነኚየመርየአዲናቂ
    @መኪያነኚየመርየአዲናቂ 4 ปีที่แล้ว +1

    mashaalah

  • @fadilayousuf1745
    @fadilayousuf1745 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩላህይር

  • @jazeeraturkie31
    @jazeeraturkie31 5 ปีที่แล้ว

    ጅዛከላህ ኧይር

  • @halimatfentaw9917
    @halimatfentaw9917 5 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህ

  • @kassemzaaiter527
    @kassemzaaiter527 4 ปีที่แล้ว

    አለሁአክበር

  • @አልሀምድሊላህአላኩሉሀል
    @አልሀምድሊላህአላኩሉሀል 4 ปีที่แล้ว +1

    ኑ እንደመር

  • @saratube670
    @saratube670 5 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህ ጀዛክ ከይር

  • @rabiayimerbeauty4960
    @rabiayimerbeauty4960 5 ปีที่แล้ว +2

    ጀዛኩሙላህ ከይር

  • @seidaseida4791
    @seidaseida4791 5 ปีที่แล้ว +2

    ጀዛካላሁ፣ኸይረን

  • @lailakanoro8208
    @lailakanoro8208 4 ปีที่แล้ว

    الح یفظن

  • @amotube7780
    @amotube7780 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩምላህኸይርን
    እንደትነዉ ከዩቱፕ ዳዉንሎድ የምታደርጉት እሥኪ ንገሩኝ ረፕ ካለ 🌷

  • @shemsuwake8280
    @shemsuwake8280 3 ปีที่แล้ว

  • @aksknsjsjm3331
    @aksknsjsjm3331 5 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛከላሁም ኸይረን

  • @mosamosa6591
    @mosamosa6591 4 ปีที่แล้ว

  • @ahmadaljasmi5725
    @ahmadaljasmi5725 5 ปีที่แล้ว +2

    Masshalahe

  • @foziauyimer4576
    @foziauyimer4576 5 ปีที่แล้ว +1

    Masha Allaha

  • @zaharabinmohammed3121
    @zaharabinmohammed3121 5 ปีที่แล้ว +1

    mashalah

  • @helimaloves8652
    @helimaloves8652 5 ปีที่แล้ว +1

    خزكم خير

  • @sabitaali5470
    @sabitaali5470 5 ปีที่แล้ว +6

    ጀዛ ከላህ ኸይር

  • @nieimamuruts9502
    @nieimamuruts9502 5 ปีที่แล้ว +2

    ጀዛከ አላህ ከይር

  • @asmabintabie4074
    @asmabintabie4074 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛ ከአላህኸይር

  • @رزينهمحمد-ج4ع
    @رزينهمحمد-ج4ع 4 หลายเดือนก่อน

    mashaalh

  • @meseretasefa67
    @meseretasefa67 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ

  • @Tube-xd2tu
    @Tube-xd2tu 5 ปีที่แล้ว +1

    ማሽ አላህ

  • @MM-bq3mm
    @MM-bq3mm 4 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛ ካላህ ኸይር

  • @Tt-ro7nf
    @Tt-ro7nf 5 ปีที่แล้ว +4

    ጀዛክ አላህ ከይር

  • @hajiyasalapuddin4909
    @hajiyasalapuddin4909 5 ปีที่แล้ว +3

    ጀዛክአላህ

  • @tvyh7dhg938
    @tvyh7dhg938 5 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ