God bless this actor's I love this movie more than anything they make it so astonishingly incredible movie I ever watch in my life God bless this people they are our inspiration more #love to #ethio!
era ebakachu alebabes hulum film erakutachun beka ehe new yena seltane era betam yasaziln gin filmu "feker yikirtan ena betemamn yastemiral wow" gin pls derasiwuch sel alebabes asbubet betref bertu
በእውነቱ ይህ ፊልም እጅግ በጣም አስተማሪ እና የብዙወችን ባለትዳሮች ቤት የሚያንኳኳ ነው ፡፡ እናመሰግናለን ከደራሲ እስከ ተዋናዮቹ 👍👍👍👍👍👍👍👍
👍
ደራሲ ሱራፌል ኪዳኔን ሳላደቅ አላልፍም ለመጀመርያ ግዜ የኢትዮጵያ ፊልም ለየት ባለ እና በጣም ደስ በሚል መልኩ ሲያልቅ ያየውት ይህንን ብቻ ነው በጣም እጅግ በጣም ደእስስስስስ ይላል ቀጥሉበት ♥♥♥
ውይ አለምሰገድ እንቢይብሎ አንተያለህበት ፌልም ያምራል እኔየ የማየው ፌልም እየመረኩነው
1ኢሳም ሀበሻን
2ሳምሶም ታደሰ ፣ቤቢ፣
3 አለምሰገድ
እኒህ ተወዳጅ ናቸው
በውነትግን ፣ኢሳም ሀበሻ፣ የህንድአክተር ፣ሻህሩክ ማለትነው
+ወለየ ማር Btikikl Tegeltsewal. awo. eiwunet. new
ወለየ ማር
Sadahyuni sidebrh leflf eshe mnm eko atawqm Alei
Agere Misganaw Gbeyw
ዋው ምርጥ አስተማሪ ፊልም👍
2025 watching 😂😊
16 /1 / 2025❤😂
🫡
17/1/2025😂😂😂
እኔም ደብሮኝ መጥቻለሁ😂❤
በጣም ደስስየሚል አስተማሪድራማነው። ስሌትየሚለው ስያሜ በትክክል ይገባዋል እንደአካባቢዬቁዋንቁዋ
አለባበሳቸውን ብቃወመውም አዲስአበባውስ ብዙ እንደዚህ የሚለብሱበሽናቸው ስለዚህ የነሱንገፀባህሪለመስራት የተለበሰይመስለኛል
I love u so much ethiopian acterses!!!!!!!! i'm from Eritrea
I love you too my Eritrean queen 👄
❤❤
በጣም ደስ ይላል ልብ ያለሁ ልብ ይበል ብዙ ነገር ያስተምራል እናመሰግናለን ለሁላችሁም ላቅ ያለ ክብር አለኝ
እኔምብዙትምረለሁ
ለሸርሙጣ፣በተለይ፣ትልቅ፣መልክት፣አለዉ፣
ከባላችሁ ተዴብቃችሁ የምትወሰልቱ ሴቶች መጨረሻችሁ እደአዜብ ሆኖ ቁጭ ልልላችኋል
@@zainabazainaba6717p
ዋዉ ደጋግሜ ባየዉ ማይሰለቸኝ ፊልም።በርቱልን
ውይ አለምሰገድ እዴት እድምወድህ ሁላቹም 😍
ይሄ ወሲብን መሰረት ያደረገና ኢትዮጵያዊ ባህሪ የሌለው የወረደ ፊልም ነው:: በዚህ ፊልም ላይ የውሲበኞቹን ግልፅ የወጣ ድሪያ ማየቴ ተገርሚያለሁ ::
😢😢😢
እር በጣም የሚመች ፊልም ሴቱሁላ እደባፃፆስ ቂም የሚይዙከሆነ አቤት መስፍኔን እኮ አሰቃዬችው ተመቸኚ መስፍኔ ዋው
ካየኋቸዉ አማርኛ ፊልሞች አስተማሪምና አነንደኛ ነዉ ዋዉዉዉዉ
በእውነት በጣም አስተማሪ ነው ተባረኩ በተለይ ከመጠን በላይ ባለ ቅናት ላይ ብትሰሩ ተጨማሪ ፊልም ሀሪፍ ነው ምክንያቱም በአሁኑ ሰአት ትዳር እየፈረሰ ያለው ከመጠን በላይ ባለ ቅናት ነው ሞክሩት ተመችቶኛል በርቱ
jamaica play
.
2015 ማነው እንደኔ ደጋግሞ ያየው
የድሮ የሀገራችን ፊልሞች በጣም ያስተምራሉ ከአሁኖቹ ይልቅ...
ሜሉ በዚህ ትወናሽ ነበር የተዋወቅኩሽ የኔ ቆንጆ ትቺያለሽ አስተማሪ ነው
ዋው እንዴት ደስ ይላል፡የ ጎደለውን ፊደል ግን እንጋባለን እንደሆነ ገምቼ ነበረ።
ፊልሙ አሪፍ ቢህንም ዶክተሮቹ የመጨረሻ ባለጌዎች ናቸው ይህ ፊልም ትልቅ ሰው ብቻ አይደለም ልጆችም ያዩታል ትንሽ አስተካክሉ ብልግናችሁን ሁሉም ፊልም አንዳዬነት ነው
ፍቅር የወሎ ልጅ እሙ ሰብስክራይብ አርጊኚ
በጣም አሪፍ ነው
ይቆይ እንጂ መቼ ይቀራል
ሁሉም የእጁን ያገኘዋል
ይልሀል ይሆ ነው
o
.
በጣም ምወደዉ አስተማራነዉ ስወዳቺሁ ዋዉዉዉ አይ አዜብ በጣምያሳቀኝ ሰራተኛዋ አይ👌👌👌👌👌👌👌👋👋
በጣም አስተማሪ እና የብዙወችን ባለትዳሮች ቤት😊
Very very nice and I really like it
ማነው 2012/2020እንደኔ እያየ ያለው👍👍አሳውቁኝ
እኔ
anthe
2017😅
@@EkuMubarek-to8idእኔም😂😂
wow very nice drama one of the best Ethiopian movie I have ever seen, thank you all great actors!
ን
እምነት ተስፋ ፍቅር
ምንጊዜም አንድ ላይ
ፅንተው ይኖራሉ
ena tedemro eskal besak new yemotkut wooow wegewalehu👍👍👍👍👍👍👍👍💖💖💖💖💕💕💕💕💙💙💙❤❤
God bless this actor's I love this movie more than anything they make it so astonishingly incredible movie I ever watch in my life God bless this people they are our inspiration more #love to #ethio!
Esy
@@kinghamde4346 selam
@@kidistayalew1515+Zaid q
ዋው በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ፊልም ነው ለባለጌና ለትዳራ ታማኝ ላልሆነች ሴት ይሄም ሲያንሳት ነው
Awes to work for you
አዜብ ቅን መሆን ለራስ ነው ለማንም አይደለም
ግን ፊልሙ በጣም በጣም አስተማሪ ነው እናመሰግናለን
እኔ የምለዉ እነዚ ራቁታቸዉ ለሚሄዱት ልጃ ገረዶች ቤተሠዉ የላቸዉም ልበል በእጨት ነዉ የተነፈቁት ልበል ወይ ጉድ የሠዉ አፈርጣጠር ይገርማል እኔ ወላሂ እኳን ራቁቴ ሆኜ ይቅርና ማለት ነዉ እደዚ ጎረምሶች እደዚ በግቢያችን ሢያልፉ እ ሀያት ሠላም ነሽ ካሉኝ መልሼ ሠላም ነኝ አልልም ወላሂ ይገርማል በዛም ላይ ሢጋራ አላህ ያቃጥላቹ ኮተቶች ኡፍፍፍፍ
aye ene selam blesh gn weye yene geta blesh nw kenferen yemesmege 🥸@@HA-uk8lo
2024 watching 😂best movie ever the ❤
wow Betam Arif Film New!! Nice Movie!!
Waw
best movie 🎉
ሜላትየ መጨረሻ ላይ በጣም ኣስደሰትሺኝ ኣዚየ ደሞ የእጅሽ ነው ያገኘሺው 😂😂
😊ke tiktok ለማየት ነው የመጣሁት
1080p superb amazing Video, and one of best produced Ethiopian movie. Thank you for the uploader.
Arif new bettam! Astemari. yewuchiwun behal meketer tidarn eske mafres derese. Yestu bet yihon endi yeferesew. Yewah slehone Egziabher agaletat. Metamen Leras New! Egziabher libona Yisten! Temechitognal Bertu!
ዋው በጣም አስተማሪነው የምር😍😘😘😍😍😍😍 አመሰግናለሁ
Betam harif new..
בין הסרטים הטובים.. שראיתי באתר... אהבתי !
በጣም ደሥየሚል ታሪክነው፡፡ዋው
❤❤❤❤❤ይሄፍልም መጨርሻው ሲጥም🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
ዋው ነው ወንዶች ሆይ ተመከሩ ሰው ከመከረው አግዝያብሄር የመከረው ይበልጣል ግን ትዳር ክቡር ነው!!
Ewnet new
betam tlk tmhrt ymiset film nw lehulum tdar wset lalum tdar lelalewm lasebew sw hula 😘
wowwwwww
አለም ሰገድ ማሀላህ ይቅር ይበልህ
አዜብ ክክክክክክክ አተርፍ ባይ አጉዳይ ሆንሽ
እፅ ዋው ምርጥ ልጅ
danal ተገኛ ውይ ሚስኪን
ufffff ያምራል በጣም
Hana Mohamed 🙊🙊🙊🙊
arife nachew filmochu be continuou
ዋው አሪፍ ነው የኬኩ ነገር ግን 👌👌ነው በሉ እኔም ልደውልለት ለፍቅሬ ሳያመልጠኝ ሆ ሆሆ አኩሪፌው ነበር
ባየዉ ባየዉ ባየዉ ማልሰለቸዉ ፊልም ነዉ ሆሌም ደስ ብሉኝ ባላየ የማየዉ ነገርስ
በጣም አስተማሪና አዝናኝ ፊልም ነዉ ወድጀዋለሁ
Wow great thinking
እኔምለው ሲጋራ ብርቅ ነው እንዴ በየ ፊልሙ ላይ ምታቦሎቡሉት ደራሲዎች አስቡበት ለወጣቱ ጥሩ ነገር አሰተምሩ ውሀ ቀጠነ ብሎ እዲ ያጨስ አታድርጉት
kkkkkkk temecheshegn.
ሲጃራ ካላቦለሉ ጠጥተው ካልሰከሩ መስራት አይችሉም መሰል
+Seada Mahammed Mahammed ewnte belshal eyensu meglcta yeha new meslye
H Kkkkkkkkkk እውነት ተናገርሺ
eko
woooww betam asetemari film new :be tidar wust endet metesaseb ena mechachalen yasetemeral; thank you all of u
woooow betam des yemil filim 😍
One of the best
ዋው በጣም ቆንጆ አስተማሪ ነው ለሁሉም እናመሰግናቸዋለን
Woowww betam dasii yemilee filem naw asatamari naw Esyii ye sirashin naw yesatashi
it is amazing movies
Yedro film yemimesl mn ale 👍👍👍👍👍
አለምየ አንተ ያለክበት ፊልም ሢያምር
The right reactions bay belubesh
ዋው ቆንጆነው አለም ሰገደ ምርጥ ተዋናይ
Good job ❤
ዋው ምርጥ አስተማሪ ፊልም ነው በርቱ
danye demo betam Ewedhalew ante yeleleahew film meslo aytayegnm fkr beyante mtserachew filmoch temrea alehugn
mejemeria ante betam afkreah neber ahunm afkrhalehugn gn agegnewalew bye tesfa sleleabgn lemanm altenagerhum neber
gn demo ahun anta maggnet slemalchl lk endesmh dani yemibal afkrognal ENEM tekebyewalehugn
danye I love you❤❤❤❤
ዋው በጣም ያምራል
Nice movie ❤️🇬🇭 to 🇪🇹
really I admired the Movie!!!!!
arif new aste west nesh dimestish ejeg yemarekel ewunatim selat new tnx
ኧረ በእግዛብሔር አለባበስ ኢቶጲያዊ እንሁን ጌት ይቅር ይበል ፊልም ማየት ደስ ይለኛል ግን በአለባበሳችሁ ይነደኛል ሙሉ ልብስ እየለበሳችሁ ብትሰሩ በጣም ደስ ይለን ነበር
እድሜ ይስጠን እንጄ እራቁታቸውን ፊልም መስራታቸው አይቀርም
+Hanan Berhe kkkkkkkk
+Hanan Berhe. hana iwunet Banayew yishalal
አሪፍ ና አስተማሪ ነው ግን ሴቶች ትኑሽ አላባብሳቹሁ ተቀየሩ እንዴ ሼም ቀረ በቃ ለማንኛውም ይመቻቹሁ።
+Hanan Berhe ልክ ነሽ አሁንስ ጀምረውት የለ
በጣም ደስ ይላል ለሁሉምነገር መታመንና መታገስን ያስተምራል
ከመጠን ያለፈ ማጨስና
ከመጠን ያለፈ አጭር ልብሱ ይደብራል።
በተለይ መጨረሻ አካባቢማ እፀጳጦስ ሚሏት ራቁቷን እንጂ ልብስ ለብሳ ነበር ብሎ ማለት በጣም ይከብዳል።
ሁሉም ቢሆን በልኩ ሲሆን ያምራል ስልጣኔም ልኩን ካለፈ ያስፀይፋል።
ከዘህ በተረፈ:-
በጣም ደስ የሚልና አስተማሪ ፊልም ነው ተዋናዮቹም ቆንጆ አርገው ተውነውታል።
ሀይ
ena gen minim tilibase senamigebarewa malikaminitewa wadejatalaw erakutewanim tihed wadejatalaw
malikam labisaw saw masayoche Lu ayedal enida
Semein Lama እኔም እኮ አለባበሷን እንጂ እሷን አልጠላሁዋትም☺
+Fasika Dejen
alababase eko asamiraw batam koshasha saw ala alababasewan migebarewa shefinotal
enidagana yasaracheu yabunabati sati hona naw selaze enidaze malibase alabat
enidagana yabunabati sati libesachaw serachaw beyasetalam libachw gen berehani naw selaze ena tamachetagalache tilibase
anichen gen amsagenalaw eshe yagaralije wagana ewadeshalaw
Eshi😘😊
በጣም አሪፍ ነው ውይ ባሉ ሢገኝ ሚሥት አይገኝ አዜብ ግን በጣም ደሥ ይላል መጨረሻው የተለወጠ ተለወጠ ያልተለወጠ ዋጋውን አገኘ
lov it
Thanks
awesome I like❤❤❤
በጣም ደስ የምል አስተማሪ ነው በእውነት በጣም እናመሰግናለን
wow betamm..des yemil move new tnx...
batam das yamill film anw amsginalaw hulam iwnatanya fqer yashanifal SHUKURAN
wow betam mrt move new 👍👍✌✌
Bexam.arif.astemari.filminewu.beziwu.qexilubet.yimechachuu
wow nice movie i loved
era ebakachu alebabes hulum film erakutachun beka ehe new yena seltane era betam yasaziln gin filmu "feker yikirtan ena betemamn yastemiral wow" gin pls derasiwuch sel alebabes asbubet betref bertu
ደኩተር አዜብ የስራሽን አገኘሽ
አሪፍ ነው ያስተምራል
wow it is great !!!!
ውይ ዶ/ር ነን ብላችሁ ምን እየሰራችሁ እንደሆነ አውቃችሁታል? ሌላው ጥሩ ነው....እናመሰግናለን
megerm film
thank you
ዋው በጣም አሪፍ ፊልም አስተማሪ ነው ቀጥሉበት
በጣም ደስየሚል የፊልም ነበር
ዋው ምርጥ ነው ግልፅነት በፍቅር መሀል አስፈላጊ ነው በመነጋገር ቡዙ ነገር ይቀየራል
ዋው ነው በጣም ትምህርት ሰጭ ነው እናመሰግናለን እወዳለሁ አለሁ
ZEHARA WUCALE ዛሀራየ ሰብስክራይብ አርጊኚ
አሪፍ ነው ደራሢ ሡራፎል በርታ
እውነት ግን መጀመሪያ ኬኩ ላይ የትፃፈው ፅሁፍ እንጋበለን የሚል ነበር? እኔ ግን እንባዳለን ለማለት ነው የሚመስለኝ።
Kkkkkk lik endene
❤ ylgermal melkachu menm ahunm altelewetachihum. Alsrejachihum. Arif film new
wowwww betam astmare film new dani yene merte😍
arif film dr.azeb kentu memar endh new?
wow arif temert sechi film nw
Ruhama Honey እሙ ሰብስክራይብ አርጊኚ በቅንነት
አሪፍ ፊልም ነው በረቱ
ዋው በጣም ደስይላል አቦ ይመቻችሁ
wow!! batam dass yamel ena asetamar filam new omg ??
Daras serfal kedan enamsgenalen ❤❤❤❤❤💓💓💓💓💖💖💖💖💖💖👍👍👍👍 wedddddddddd.new yamargacheh
Hawa በውነት በጣም አሪፍ ነው ዋውውው? Omer እሙ ሰብስክራይብ አርጊኚ
አለም ሰገድ ፈታ እኮ ነው የሚያደርገኝ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂1:27:43 ደጋግሜ ነው የሳቅኩት
😂😂😂😂 ተሳቀቀ እኮ ሌቦ
no matter smoking & drinking tinking about message OK.Guy's.da moderate movie. it's nice
አለም አስገድ ያለበትን ፊልም ሳላይ አላልፍም
እኔም
Enem wiste new
እኔም
አለም ሰገድ ያለበት ፍልም ሀሪፍነው ግን ይሄ አያምርም በጣም ያስጠላል