🔴በ"1" ቀን ጥምቀት ብቻ ከማንኛውም በሽታ የሚፈውሰው ተአምረኛው ሳፈጅ አቡነ እጨጌ ዩሐንስ ገዳም አቡነ እጨጌ ዩሐንስ ለ50 አመት የጸለዩበት ገዳም 🔴

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 45

  • @Trsittube
    @Trsittube 9 หลายเดือนก่อน +8

    ያሳደገኝ ፀበል አባቴ ዮሐንስ በሰላም ከስደት መልሰህ ድጋሚ ለደጅህ አብቃኝ አባቴ

    • @mahberesadorzeortodox7202
      @mahberesadorzeortodox7202  9 หลายเดือนก่อน +2

      ሰላም እህቴ እንደምን አለሽልኝ 09 45 55 55 57 በዚህ ስልክ ቴሌግራም ላይ ጻፊልኝ አናግሪኝ

    • @Trsittube
      @Trsittube 7 หลายเดือนก่อน +1

      እሽ ወንድሜ

    • @yehiwotm3991
      @yehiwotm3991 7 หลายเดือนก่อน

      You are lucky to raised around this holy, special and blessed place

  • @alemzeleke4267
    @alemzeleke4267 9 หลายเดือนก่อน +3

    አሜንአሜንአሜን

  • @alemzeleke4267
    @alemzeleke4267 9 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤

  • @fancyb7675
    @fancyb7675 11 หลายเดือนก่อน +4

    በረኩቱ ይድረሰን ግን እባካችሁ ፀበሉን አናርክስ ህግጋቱን እንጠብቅ አለም ይፈወስበት ።በተጨማሪም ገዳሙን ቀቻልነው አቅም እናግዝ እንርዳ

  • @edenelias1795
    @edenelias1795 7 หลายเดือนก่อน +4

    አሜን በረከቶ ይደርብኝ አቡነእጨጌ ዮሐንስ በትረማርያም በጣም ኤፁብድንቅ ፀበል ነው አምላክ ፈቅዶ ረግጬዋለሁ በጣም ሚናፍቅ ገዳም ነው ዳግመኛ ለደጆት ለመርገጥ ለምስክርነት አብቁኝ አባቴ ብርታት ሁኑኝ

  • @JemberTekile
    @JemberTekile 8 หลายเดือนก่อน +6

    እኔ ገዳሙን አይቸዋለሁ እጅግ የሚደንቅ ገዳም ነው አንድ ቀን ተጠምቄ ምልከት አግንቻለሁ ከነ ቤተሰቤ እንዲምሩኝ ለምኑልኝ በረከታቸው ይደርብን አሜን።

  • @UmairKhan-u3p
    @UmairKhan-u3p หลายเดือนก่อน +1

    አባቴ አቡነ ጨጌ ለስለቴ አብቁኝ አሜን 🙏🙏🙏

    • @yegezukebede
      @yegezukebede 26 วันที่ผ่านมา

      @@UmairKhan-u3p ሰው ገዳዩን አያውቅ አሉ አቡነ ጨጌ ቅ. ጣጡስ፣ ቅ.አርሴማ፣ አቡነ ቀውስጦስ...ይኽ ሁሉ ወንጌልን ለመጋረድ መሆኑ ነው? መንግስተ ሰማይ መግቢያው በር ኢየሱስ እንጂ እነዚህና ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ የሚባለው መፎከርያ መጋረጃዎች እንጂ መ. ሰማይ መግቢያ አይደሉም። ስለዚህ ህዝብ ሆይ ንቃ አምልጥ ውድ ምስራች ቃል ተመለስ "ኢየሱስ ያድናል" ምንም ምትክ የሌለው ብቸኛ አዳኝ ነው። ዮሓ 14፥6

  • @fikirtekassa2609
    @fikirtekassa2609 ปีที่แล้ว +4

    አባቴ መመኪያዬ
    ጻዲቁ እጨጌ ዬሐንስ

  • @comcell3831
    @comcell3831 8 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን አሜን አሜን ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የጨጌ ዮሐንስ ጸሎታቸው በረከታቸው ይደርብን ለደጃቸው ያብቁኝ አባቴ🤲🕯🕯🕯💒💒❤✝️🌺

  • @wegayehuayalew-x6c
    @wegayehuayalew-x6c ปีที่แล้ว +3

    በርቱልን በገዳሙ በረከትን አግኝቻለው ድጋሜ ለደጁ ያብቃኝ

    • @mahberesadorzeortodox7202
      @mahberesadorzeortodox7202  ปีที่แล้ว

      እሺ ሼር በማድረግም ለአለም እንዲታወቅ ይህ ገዳም እርሶም ተባበሩን

  • @melatelias5310
    @melatelias5310 15 วันที่ผ่านมา

    በርከታቸው ይደርብን❤ አሜን

  • @ወለተሰማእት
    @ወለተሰማእት ปีที่แล้ว +2

    አሜንአሜንአሜን አባታችን ቀለህይወትን ያሰማልን

    • @mahberesadorzeortodox7202
      @mahberesadorzeortodox7202  ปีที่แล้ว

      ሼር በማድረግ ለአለም አዳርሱት ገዳሙ አለም ይወቀው ተአምሩንም ይሰማ

  • @WeldiyeGebru
    @WeldiyeGebru หลายเดือนก่อน

    Amen

  • @edenelias1795
    @edenelias1795 7 หลายเดือนก่อน +3

    አስራት በኩራታችንን ለገዳሙ አስተዋፅኦ እናድርግ ገዳሙን እንርዳ

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin7460 8 หลายเดือนก่อน +2

    ❤️🕯እግዚአብሔር ይመስገን 🕯❤️
    አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን ክቡር አባታችን 🙏
    የቅዱስ አባታችን አቡነ እጨጌ ዮሐንስ በረከታቸው ይደርብን 🤲🤲🤲

    • @mahberesadorzeortodox7202
      @mahberesadorzeortodox7202  6 หลายเดือนก่อน

      አሜንንን ሼር ሼር ይደረግ አመሰግናለሁ

  • @SamsonSami-y1e
    @SamsonSami-y1e 6 หลายเดือนก่อน +1

    አባቴ የኔ ስሜ

  • @Loulou-jk5kx
    @Loulou-jk5kx 5 หลายเดือนก่อน +2

    እኔም ምስክር ነኝ ከማይግሬን በሽታ 1 ቀን አድነውኛል እልልልልልልልልልልልልል

  • @TigistTadesse-z5d
    @TigistTadesse-z5d 4 หลายเดือนก่อน

    Enam Abun etchega balebatan kesqar beshet fewswlengal aman aman aman

  • @shewitkibrom
    @shewitkibrom 6 หลายเดือนก่อน +1

    mechei nw ngsu besent yewlal

  • @shewitkibrom
    @shewitkibrom 6 หลายเดือนก่อน +1

    mechei nw ngsu besent yewlal wer bega be sent yewlal

  • @yehiwotm3991
    @yehiwotm3991 7 หลายเดือนก่อน +1

    Tsadiku safej dejot limta fikedulign endemiwedugn akalehu

  • @edengsgezhaber7471
    @edengsgezhaber7471 ปีที่แล้ว +1

    በእመብርሃን ይዣቹሀለው በወታውን ንገሮኝ እንዴት እንደሚኬድ እኚ አባት በህልሜ ሲያጠምቁኝ አይቻለው እርዱኝ በፃዲቁ

    • @mahberesadorzeortodox7202
      @mahberesadorzeortodox7202  ปีที่แล้ว

      09 45 55 55 57 ይደውሉ

    • @mahberesadorzeortodox7202
      @mahberesadorzeortodox7202  ปีที่แล้ว

      09 45 55 55 57 ይደውሉ ሼር አርጉት ለአለም ይዳረስ

    • @mahberesadorzeortodox7202
      @mahberesadorzeortodox7202  10 หลายเดือนก่อน

      09 45 55 55 57 ይደውሉ

    • @meselekahsay3005
      @meselekahsay3005 10 หลายเดือนก่อน

      Egziabher bereketachewn yasadrbn ke tigray mehed ychalal

    • @semanawitkibrom5430
      @semanawitkibrom5430 9 หลายเดือนก่อน +1

      @@meselekahsay3005 እናቴ ለምን እዪቻልም እማ ዩሂ እኮ የ እምነታችን ቦታ ነዉ የአካባቢዉ ሰዉ ደሞ በጣም የዋህ እንግዳተቀበሸዪ ማሀበረሰብ ንዉ ሂጂ እናቴ

  • @birtukanEnawugaw
    @birtukanEnawugaw 11 หลายเดือนก่อน +3

    Abate chigren yawkalu dejachewin lemerget lememesker yabkagn

  • @Mariam5g23
    @Mariam5g23 ปีที่แล้ว +1

    Abatachin be tselot asbugn le nem le bale bete welde gebrial ena ene welete hana mariam ebakachihu be tselot asbun sikay wist nen be areb ager kutrachihu btaskemtulign be comment

  • @danielmolla-o7h
    @danielmolla-o7h 9 หลายเดือนก่อน +1

    ቦታው የት ነው እባካችሁ 👏👏👏

    • @mahberesadorzeortodox7202
      @mahberesadorzeortodox7202  8 หลายเดือนก่อน

      ለበለጠ መረጃ በገዳሙ ስልክ 09 45 55 55 57 ይደውሉ

  • @hannafeleke1713
    @hannafeleke1713 11 หลายเดือนก่อน

    ሳፈጅ አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ገዳም TikTok አካውንት አላቸው

  • @Beti-o8i
    @Beti-o8i 8 หลายเดือนก่อน +1

    le beth abkag

  • @MeraInad-w3s
    @MeraInad-w3s 6 หลายเดือนก่อน +1

    Yet nw begeta botaw

  • @alemzeleke4267
    @alemzeleke4267 9 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤

  • @shewitkibrom
    @shewitkibrom 6 หลายเดือนก่อน +1

    mechei nw ngsu besent yewlal wer bega be sent yewlal