Ethiopian music- Lij mic - ልጅ ሚካኤል ፋፍ ft በቀለ አረጋ - አዲስ አበባ - Addis Ababa official video 2021

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 1.7K

  • @fanuelphenix16
    @fanuelphenix16 3 ปีที่แล้ว +885

    "ከማይረሳው ቁጥር 9 ድገምም ካላቹ 7"
    1997 ብዙ የሸገር ወጣት ያለቀበት ዓመት 👏🏽👏🏽 ቅኔው ተመችቶኛል

  • @ashruka
    @ashruka 3 ปีที่แล้ว +204

    ዘረኝነት ይውደም ‼️ ፍቅር ይዘህ ግባ ✌️thanks Lij mic 👏

    • @frish1475
      @frish1475 3 ปีที่แล้ว +6

      Metak demo ezim ,wey wey ere selechekegn

    • @Nejat197
      @Nejat197 3 ปีที่แล้ว +1

      አሹየ በቤትህ ፈትፈተዉ ለገባዉ ታሪካዊ ስራ ነዉ

    • @TD-iq1ew
      @TD-iq1ew ปีที่แล้ว

      @@frish1475 yeshermuta lij 😂😂

    • @Abne7
      @Abne7 6 หลายเดือนก่อน

      ​@@frish1475 pop

    • @yohannesberhiu4723
      @yohannesberhiu4723 4 หลายเดือนก่อน

      ካንተ በላይ ዘረኛ አለ bro?!

  • @justandrew6229
    @justandrew6229 3 ปีที่แล้ว +360

    ይሄ ሙዚቃ ከሌላ ቦታ መታችሁ ዘረኝነትን ለምታስፋፉ "ጊዜያዊ የ አዲስአበባ ነዋሪዎች" ሳይሆን አቃፊ እና ደጋፊ ለሆነው ትክክለኛው የሸገር ልጆች ነው. Much love and respect for my adis gang

  • @sharmabashir5108
    @sharmabashir5108 3 ปีที่แล้ว +41

    ሶማሌ ነኝ አዲስ አበባ በጣም ናፍቆኛል
    ኦ አምላኬ ሆይ ሰላም ፈልገህ ለኢትዮጵያ ሰላም ግባ ሁለተኛ ቤቴ ነውና

  • @netsiawoke3150
    @netsiawoke3150 3 ปีที่แล้ว +236

    የሸገር ባንዲራ ነክ ልጅ ሚካኤል ትችላለክ
    ምርጥ ኪሊፕ ነው ጨዋ ወልዶ ጨዋ ያሳደክ 💕💕💕

    • @Bt-Y2XLO
      @Bt-Y2XLO 3 ปีที่แล้ว +3

      Netsi Awoke@ እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ

    • @marubirhanu7527
      @marubirhanu7527 3 ปีที่แล้ว

      betam konijiye empuaaaaaaaaaaaaaaa

    • @temesgenassefa-o4o
      @temesgenassefa-o4o 4 หลายเดือนก่อน +1

      www
      betfwle

  • @abdiman9246
    @abdiman9246 ปีที่แล้ว +8

    ምንም የናዝሬት ልጅ ብሆንም አዲሳባ ❤❤ አዲሳባዬ ዝርዮች እቺ ሙዚቃ ከዘር ለፀዱ ሰዎች ይመችህ አራድዬው ልጅ ማይክ እናመሰግናለን

  • @hiwitube8378
    @hiwitube8378 3 ปีที่แล้ว +266

    ኢትዮጵያን በቴዲ አፍሮ ውስጥ አዲስ አበባን ደግሞ በልጅ ሚካኤል ውስጥ አያቸዋለሁ ዋውውውውው ያበደ ክሊፕ ነው እናመሠግናለን ምርጦች

  • @ኢትዮጰያለዘላለምትኑሩ
    @ኢትዮጰያለዘላለምትኑሩ 3 ปีที่แล้ว +23

    እዲስ አበባ ላይ እደለም ተወልዶ ያደገው
    ከሌላ ቦታ መቶ የኖረባትን እንኳን
    ፍቅርን ተካፍሎ መብላትን
    ይማራባታል
    የእዲስ ልጅ ሰፍር እንጂ ብሔር እያጠይቅም ዘር ለገበሬ እንጂ ለሰው
    ልጅ ነው ብሎ አያምን ም
    👍👍💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾

  • @איןעלמה-ד3ר
    @איןעלמה-ד3ר 3 ปีที่แล้ว +4

    ሚካኤል ለምን እስክስታ ያለው ባህላዊ አትሰራም ሁሉም ባንተ ያምራል ይመችህ የወደቁትን የሚደግፍ አምላክ እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 3 ปีที่แล้ว +3

    ግሩም ድንቅ አዲስ አበቤዎች ፍቅር እንጂ ክፋት የሌላቸው አዛኝ ትሁቶች ቢያጡ እኳን ተካፍለው የሚበሉ እኔ መመስከር እችላለሁ :: ሌላው ቀርቶ ተሯሩጠው ያገኟትን ከነሱ የባሰ ካገኙ ይላቸውን እራግፈው የሚሄዱ ነቸው:: እሁንም ሊያሸማቅቁብን ብዙ ቢጥሩም ቢበርዙብንም አዲስ አበቤዎች እንደበፊቱ በርቱልን::

  • @yaredteshome4911
    @yaredteshome4911 3 ปีที่แล้ว +71

    የሸገር ልጆች የሴተኛ አዳሪ ልጆች ናቸው ያለው ፓለቲከኛ ይሄን ሲሰማ ምን ይል ይሆን ጭንቅላት ላለው ሰው በቂ መልስ ነው የሰጠክልን ፋፍ እናመሰግናለን ከንቲባችን🙏💚🙏💛🙏❤🙏

    • @abemeliek3162
      @abemeliek3162 3 ปีที่แล้ว +3

      በጣም እንጂ💚💛❤️

    • @amano-hl6su
      @amano-hl6su ปีที่แล้ว +1

      የትግስተኞች ሀገር እኮ ነን ስንት አለ ውስጣችን ግን ችለን ነው

  • @amansew
    @amansew 3 ปีที่แล้ว +57

    በአንድ ቃል ልግለፅህ (ድንቅ) ነህ!!!👍👍👍👍👏👏👏👏

  • @samuelhabib7657
    @samuelhabib7657 3 ปีที่แล้ว +7

    ከማረሳው ቁጥር 9
    ድገምም ካላችሁ 7
    ታ!ታ!
    ከታታ ጋር ለጉድ ያደግንበት
    ስንቱን አበባ ሰው ያጣንበት
    በዛ ምሽት በዛ ንጋት
    ከኔና ከኔ በቀር ማን ነበረ
    የእህል ዘር እንጂ የሰው ማይመርጥ
    💚💛❤

  • @elnadnadel2551
    @elnadnadel2551 3 ปีที่แล้ว +50

    ምርጥ የአራዳ ልጅ ስለሆንክ ክሊፑን እንቅልፍ ወስዶህ ብትሰራው ሁሉ ያምርብሃል…you are one of a kind.

  • @ahmedhyru3614
    @ahmedhyru3614 3 ปีที่แล้ว +8

    ለዚህ ሙዚቃ
    ለዚህ የቪድዮ ክሊፕ
    ቃላት አነሰኝ
    ንጉስ ብዬካለው
    97 ማንም አይረሳውም
    ብዙ ቤተሰብ ጓደኛ ያጣንበት ዓመት ነበር
    አዲስ አበባ የብርሔርተኝነት የፀዳች ነች
    ሰው በሰውነቱ ሚከበርባት ናት

  • @brahan387
    @brahan387 3 ปีที่แล้ว +92

    ምርጥ ስራ ነው ዋናው👏
    የኢትዮጵያ ቡና እና የቅዱስ ጊዮርጊስ ደጋፊዎች ቢኖሩበት more 👌

    • @tayelakew6641
      @tayelakew6641 3 ปีที่แล้ว

      That's probably awesome 👌👌👌

    • @saeedmoosa390
      @saeedmoosa390 3 ปีที่แล้ว +6

      ከሰሙክ ሀቡኬ እና ጌታነ ቢኑሩ ትላለክ

    • @tube-dk2yr
      @tube-dk2yr 2 ปีที่แล้ว

      Ee😂🙄 yetornet awdma endayrgot new ensu tegnagntew tayegn eco

    • @kig-07
      @kig-07 2 ปีที่แล้ว

      ከ ዳኛ ደሞ ባምላክ ቢሆንስ ?

  • @tesfalemhabteab2711
    @tesfalemhabteab2711 3 ปีที่แล้ว +191

    As an Eritrean, I feel Addis is like my home city, the beauty of Addis and the hospitality of the people of Addis is what makes it unique and is a home to everyone no matter their nationalism, ethnicity, religion.

    • @meseretmamed4252
      @meseretmamed4252 3 ปีที่แล้ว +12

      Thanks for honest comment

    • @befororo4745
      @befororo4745 3 ปีที่แล้ว +14

      It's your home my brother from ethiopia Nazareth... Big love to you all my blood!!!

    • @Binah76
      @Binah76 3 ปีที่แล้ว +16

      Politics created borders. We are all brothers and sisters. Same blood

    • @ቀበጧየኢትዮጵያልጅ
      @ቀበጧየኢትዮጵያልጅ 3 ปีที่แล้ว +9

      It is your home bro

    • @tesfalemhabteab2711
      @tesfalemhabteab2711 3 ปีที่แล้ว +6

      @@befororo4745 thank you brother

  • @natanemnati734
    @natanemnati734 3 ปีที่แล้ว +153

    #በቀለ_አረጋ" ዳግማዊ ጋሽ ባህሩ ቃኘ ነጎድጓድ ድምፀ መረዋው👏"🎼🔥
    ልጅ ሚካኤል ፩ ኛ 🔥

  • @_Nattyo_
    @_Nattyo_ 3 ปีที่แล้ว +35

    "ከማይረሳው ቁጥር 9 ድገምም ካላችሁ 7"
    🔫 "ታ ታ ታ ታ ታ" (1997)
    ያማል ቅኔው 🔥🔥🔥

  • @born2Bekind
    @born2Bekind 3 ปีที่แล้ว +463

    እናመሰግናለን ከንቲባችን 👑 !!!!! ኑርልን !!!!

    • @ልጅእያሱ-ሰ7ነ
      @ልጅእያሱ-ሰ7ነ 3 ปีที่แล้ว +3

      ሃበቢ ነች ከንቲባ

    • @alenema87
      @alenema87 3 ปีที่แล้ว +3

      @@ልጅእያሱ-ሰ7ነ 🙈😂😂🙈

    • @abdihabesha12
      @abdihabesha12 2 ปีที่แล้ว

      @@ልጅእያሱ-ሰ7ነ አደነች ምክትል ነች 😀

    • @kd4512
      @kd4512 2 ปีที่แล้ว +1

      KeKentibam belay new. Adukan express aderegat new yemibalew? Yehe new yager Lij Malet.

    • @MuuminMaryan
      @MuuminMaryan 8 หลายเดือนก่อน

      Awo ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሻሼ-88
    @ሻሼ-88 2 ปีที่แล้ว

    yimehcih yarada lij mac betam new madenkh berta
    "ከማይረሳው ቁጥር 9 ድገምም ካላቹ 7"
    1997 ብዙ የሸገር ወጣት ያለቀበት ዓመት 👏🏽👏🏽 ቅኔው ተመችቶኛል

  • @LijTofik
    @LijTofik 3 ปีที่แล้ว +497

    ያበደ ክሊፕ ነዉ ፋፍ ወደንዋል🔥

  • @Setotaye2024
    @Setotaye2024 ปีที่แล้ว +2

    ወደ አዲስ አበባ ፍቅር ይዘህ ግባ☝🏽👏🏾✊🏾❤️አዲስ ኖርንብሽ አኖርሽን ኑሪልን🙏አቤት የፍቅር ሸመታ አለፈብሽ አሁን ደሞ ያንቺ ትዝታ ያለዉ ስላንቺ ምን ያወራ ይሆን😇አዲሳችን❤

  • @abugela6394
    @abugela6394 3 ปีที่แล้ว +117

    የ አዲስ አባባ ልጆች የት አላቹ ❤❤❤

  • @mesfinbeyene3989
    @mesfinbeyene3989 2 ปีที่แล้ว +3

    This is my hope muice 4 ethiopian and Africa civilised socoicity,I wish all people's think like that. (With out superiority and especially inferiority complex).thanks god lije Michael. God bless Africa

  • @birukalemu1954
    @birukalemu1954 3 ปีที่แล้ว +31

    እኔኮ ቃላት የለኝም ያንተን ክሊፕ ጥራት መግለጫ በጣም ድንቅ ነው ልጅ ማይክ👌👌👏👏

  • @begood4all157
    @begood4all157 3 ปีที่แล้ว +3

    ከኛ ከሸገር ልጆች ደም ተቀድቶ ለዘረኞች በመርፌ ቢሰጣቸው ሃገራችን ሰላሟን ታገኝ ነበር ሸገር መወለድ ሰው ሆነህ እንድትኖር ያደርግሃል ! ያበደ ነው 👌

  • @kamelmahder5678
    @kamelmahder5678 3 ปีที่แล้ว +80

    Big Love from 🇸🇴🇸🇴 we love Ethiopia

  • @skhuhe4370
    @skhuhe4370 ปีที่แล้ว

    ልጅ ቅኔህ እኮ ከባድ ነው ኣንተ ኮ ኣትናገር, ይመቺህ የኔ ነፍጠኛ💪💪💪👌💚💛♥

  • @mohammedmustefa6402
    @mohammedmustefa6402 3 ปีที่แล้ว +23

    Am from Tigray I liked this music የሚል ቀን ይራቅልን🚶

    • @ggb8506
      @ggb8506 3 ปีที่แล้ว +6

      Am from tigray i like this music 🖕🖕

    • @kenabelkena.ethiopialezela9677
      @kenabelkena.ethiopialezela9677 3 ปีที่แล้ว

      Amen ewnt blehal wendm

    • @kebronyonas7107
      @kebronyonas7107 3 ปีที่แล้ว

      አልገባኝም

    • @dailyclips475
      @dailyclips475 3 ปีที่แล้ว

      Internet alachu ende

    • @elias21w
      @elias21w 2 ปีที่แล้ว

      The list of my worries. If that’s what they want…

  • @abenezertube7954
    @abenezertube7954 3 ปีที่แล้ว +36

    I'm from Kenya🇰🇪 but I love Ethiopian🇪🇹 songs. Keep it up Ethiopian hip hop. Tilewaleh😂😂😂😂

  • @sirgutzeleke4419
    @sirgutzeleke4419 3 ปีที่แล้ว +73

    የዘመናችን ምርጥ :: 🔥🔥🔥🔥
    ማንም አይክፋው ማንም አይዘን::ኢትዮጵያዬ ሳቅሽን ያሳየን::🙏🙏🙏

  • @lijjoyefaf1349
    @lijjoyefaf1349 3 ปีที่แล้ว +1

    Faf yene 1gna tileyale ye hip hop wana sew ne bezi demo 1gna miskr ene negn maryamn tileyibgnale🥰😉😉

  • @hanahana-jo9si
    @hanahana-jo9si 3 ปีที่แล้ว +29

    አዲስ አበባዬ ያደኩብሽ ፍቅር አንድነትን የተማርኩበት ሰፈር ብቻ ጠያቂ ነን ዘርን የማንቆጥር ፍቅር ብዝት ይበልልን

  • @alazartekle
    @alazartekle 2 ปีที่แล้ว +23

    '97 a year of sorrow for Addis Ababa. We will never forget it. Nice word play.

  • @ethiolove2530
    @ethiolove2530 3 ปีที่แล้ว +14

    Waw ልጅ ማይክ ምርጥ ስራ ነው ሸገሮች በጣም ነው ምወዳቹ ያራዶች መፍለቅያ አዱ ገነት(Adis Abeba Ilove )

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 3 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ግሩም እውነት አዲስአበባን ከነህዝቧ የሚገልፅ። ልጅ ሚካኤል ከዘመኑ ሙዚቃ እነዳነተ ትርጉም ያለው አላየሁም ከልዩ ክሊፕና አቀራረብ ❤

  • @ፍቅርህያፀናኝልጌታሆይ
    @ፍቅርህያፀናኝልጌታሆይ 3 ปีที่แล้ว +37

    ፋፍ የኔ ምርጥ ካልበሙ ውስጥ በጣም የተመቸኝ ሙዚቃ ነበር ምርጥ ክሊፕ 🙌🙌😘

  • @Ghp7657
    @Ghp7657 3 ปีที่แล้ว +1

    ዎው በጣም ደስ ይላል ግን አየተሰራ ያለው ነገር ዘረኚነቱ ይሳዝናል ፈጣሪ ይጠብቃቺሁ

  • @መክሊት-መ3ጨ
    @መክሊት-መ3ጨ 3 ปีที่แล้ว +14

    የትም ተወለድ ሸገር እደግ ይልካል ይነዉ በተለይ ሰፈራን ስላየዋት ደስ ብሎኛል አንደኛ👌

  • @mrjerrygh8476
    @mrjerrygh8476 2 ปีที่แล้ว +78

    I DON'T UNDERSTAND ETHIOPIAN 🇪🇹 LANGUAGE. BUT I LOVE THEIR MUSIC AND DANCE. LOVE 💘 FROM GHANA 🇬🇭

    • @hasabb7790
      @hasabb7790 2 ปีที่แล้ว +3

      Medawase!
      I love your country, Ghana, too, being an Alumni of one of your esteemed academic institutions. The music is about Addis Ababa, Africa’s capital city and home to many other Ethiopians like myself. They are praising its diversity, the culture of accomodation and the beauty of its residents.

  • @Z_AMAN21
    @Z_AMAN21 3 ปีที่แล้ว +15

    ሁሉም የናቱ ልጅ ነዉ አ.አ ላይ💚💛❤ፍቅር በሚያስፈልገን ሰዓት ያገኘነዉ ክሊኘ

  • @ahmedbirer5256
    @ahmedbirer5256 2 ปีที่แล้ว +23

    I’m Sudanese and I’m hooked over this song and I can’t stop listening and I’m officially in love with Ethiopian hip hop

  • @___9075
    @___9075 3 ปีที่แล้ว +4

    እመብርሃን ነው ምልክ እንባዬን ነው ያመጣከው 97 ላይ ብዙ ነገራችን ያጣንባት አመት Salute to the king 👑👑

    • @natenaelnegusie9491
      @natenaelnegusie9491 4 หลายเดือนก่อน

      ehud be 28 meskel adebabay engenan e

  • @samiprotiktoker1554
    @samiprotiktoker1554 3 ปีที่แล้ว +7

    ወይ ሆዴ ስፍስፍ ኣለኝ። I feel you Lij M. Bless u!

  • @kuulow1273
    @kuulow1273 3 ปีที่แล้ว +16

    l am somali 🇸🇴🇸🇴 l like Ethiopian music Big Love🥰🥰🥰🥰🥰

  • @yonastsegaye790
    @yonastsegaye790 3 ปีที่แล้ว +4

    ሁሉም የእናት ልጅ ነው አዲስ አበባ ላይ...አዲስ አበባ የፍቅር እና የአራዳ መፍለቂያ !!! ጠላቶችሽ እና ምቀኞችሽ በፊትሽ ይፈሩ።

  • @munico1
    @munico1 3 ปีที่แล้ว +23

    የሚያምር ክሊፕ wooooow🤙🏽🤙🏽🤙🏽 ልጅ ማይክ የምር ትችላለህ😊😊 ወደነዋል

  • @habeshawoman3698
    @habeshawoman3698 3 ปีที่แล้ว +19

    እውነትም ይሸመታል ፍቅር 😍አዲስ አበባ ላይ ሁሉም የናት ልጅ ነው ❤️ አድስ አበባ ላይ 💚💛❤️🍀🙏

  • @yordiyoyo8164
    @yordiyoyo8164 3 ปีที่แล้ว +7

    ትችላለህ ስልህ በምክንያት ነው faf ያራድዬ ልጅ ይመች አቦ 💖💖💖

  • @ExileLBL
    @ExileLBL 10 หลายเดือนก่อน +1

    wow interstein chord progression :)). Kind of "cute".

  • @heyabtube2553
    @heyabtube2553 3 ปีที่แล้ว +21

    ፋፍ ማርያምን በጣም ነዉ የምወድህ ስራዎችህ ደሞ 👌

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 3 ปีที่แล้ว

    በዚህ ጦርነት ግዜ ዘፈን ጥሞኝ አያውቅም ነበር የፍቅር ሀገሬን አዱግነትን መዝፈንህ ጥሩ ነው አሜን ሁሉም ይሳቅ ሀገሬ ስላምሽ ይብዛ🙏🏾🇪🇹🙏🏾🇪🇹❤️🇪🇹🙏🏾

  • @Sinke24
    @Sinke24 3 ปีที่แล้ว +17

    ሁሉም ኢትዮዺያዊ እንደ ሸገር ልጅ ቢያስብ አገራችን ሰላም ትሆን ነበር።ምን ይደረግ አገሪታን የሚያስተዳድሩት በሙሉ TPLF, OLF ,PP የጡማ ስብስብ።ሰላም አሳጡን።

    • @abemeliek3162
      @abemeliek3162 3 ปีที่แล้ว +1

      አይዞን ይነጋል

    • @mesfinbeyene3989
      @mesfinbeyene3989 2 ปีที่แล้ว

      Best descriptions 4 addiss ababa ,long live 4 addis and Capital of Africa. Bless all

  • @bestfootballs380
    @bestfootballs380 3 ปีที่แล้ว +2

    ልጅ ማይክ የልባችንን ሚታወጪልን አንቺ ነሽ ማን ሸገርን የቆረቆራት ስለ ሚኒሊክ አንድ እራፕ ብሰሪልን ዋው በቃ መቼም አንረሳህም fafff....

  • @asterweldegibrial1625
    @asterweldegibrial1625 3 ปีที่แล้ว +6

    ትክክለኛ ጨዋ እና ዘመናዊ ዘፋኝ አቦ ተባረክ

  • @ኪኪነኝየጎሹሚስት
    @ኪኪነኝየጎሹሚስት 3 ปีที่แล้ว

    ተወልጄ ያደኩባት ሸገር የፍቅር ከተማ ስላምሽይብዛ

  • @melakuketema6793
    @melakuketema6793 2 ปีที่แล้ว +14

    >

  • @SamsungGalaxy-o6m
    @SamsungGalaxy-o6m 7 หลายเดือนก่อน +1

    አዲስ ❤ አበባ የኢትዮጵያ ዋ አዱ ገነትየ ሀገሬ እንዴነሽ 🏵️🌸አበባየ ሁሌም አዲስ ነሽኮ አአ

  • @ynwa282
    @ynwa282 3 ปีที่แล้ว +14

    የፍቅር ከተማ ዘረኝነት ሲያልፍም አይነካካንም ፍቅር ሰላም ብቻ 🌹🇪🇹🌹

  • @ynwa282
    @ynwa282 3 ปีที่แล้ว +1

    wow ebod sera new batam new yatamechyg baza laye eyga safer new yatasraw jalmada

  • @yemisrachbiruk8615
    @yemisrachbiruk8615 3 ปีที่แล้ว +3

    97 ታ ታ ታ ሁሉን ባይናችን አይተናል !!!!! I M in love with the best melody !!!

  • @kaleabtebitegnaw6766
    @kaleabtebitegnaw6766 2 ปีที่แล้ว +1

    Fafቀጣይ አልበምህ ላይ drill beat yalew zefen sira

  • @fetaneyta12
    @fetaneyta12 3 ปีที่แล้ว +9

    ማነው ልጅ ሚካኤልን የሚወደው!!!

  • @ጦቢያዬመከራሽአይብዛ
    @ጦቢያዬመከራሽአይብዛ 3 ปีที่แล้ว +2

    ይቺ ናት ሸገር መስፍረት ፍቅርና ኢትዮጵያዊነት ሁሉም የሚከትሙባት ከዘር ቆጠራ ነጻ የሆነች እንካንም ሸገሬ ሆንኩ😍😍😍

  • @amanueladmasu2985
    @amanueladmasu2985 3 ปีที่แล้ว +4

    ከዚሁሉ የፖለቲካ ቁማር በስተጀርባ አንድ ሁልጊዜ ደጅ ደጁን እያየች በ ልጇ ናፍቆት ልቧ የቆሰለ አንጀቷ ያረረ እናት አለች! የስቃዩ ትርፍ #ለእምዬ እናት ብቻ 💔😭 ልዑል እግዚአብሔር ሆይ ኢትዮጵያ ሀገራችን ሰላም አርግልን 🙏🙏

    • @eminetbegeta4743
      @eminetbegeta4743 3 ปีที่แล้ว

      Well said my brother
      በጣም አሳዛኝ ግን ትልቅ እውነት💯💯 እግዚአብሔር ይርዳን🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @ፍቅርየሎሚሽቅርቅር
    @ፍቅርየሎሚሽቅርቅር 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ከመመሰጤ የተነሳ የጀግና ልጅ እሚለውን ቀጣዩን ዘፈን እየጠበኩ ነበር 👐👌

  • @messyworld3577
    @messyworld3577 3 ปีที่แล้ว +10

    me not from Addis, but Addis is the capital of Africa. Respect!

    • @miser9860
      @miser9860 3 หลายเดือนก่อน

      Of ethiopia!😂

  • @yabu-jr2824
    @yabu-jr2824 3 ปีที่แล้ว +1

    Ere ልጅ ሚካኤል ይለያል የ አዲስ አበባ ልጆች ይመቸን እኔ ከ ጅሩ 4ኪሎ ነኝ ይመቻቹ

    • @yabu-jr2824
      @yabu-jr2824 3 ปีที่แล้ว

      Pis ይመችህ

  • @ኢትዮጵያዊቆንጆ
    @ኢትዮጵያዊቆንጆ 2 ปีที่แล้ว +12

    I see my ethiopia in Addis ababa we are from different ethnic backgrounds but Ethiopiawi wow i am happy to be ye sheger lig full of love 💘

  • @furtunabrekti4059
    @furtunabrekti4059 3 ปีที่แล้ว

    Lij Michael ande Switzerland meto
    Ayichewalehu betam mert personality nw yalew srawechum menem tiyakie yelwum yabedu nachew
    Much Love & respect ur Eritrean sis😊

  • @zolatemesgen9733
    @zolatemesgen9733 3 ปีที่แล้ว +4

    ጀማው!!! ይከይፋል ይቻማቹ የፈርንሳ ልጆች!!! Thank you fafዋናው ያበደ ነው!!!!!!!!

  • @merirobi527
    @merirobi527 2 ปีที่แล้ว

    አዲሰ አበባዬ የአዲስ አበባ ልጆች ተደራጅ ተደረጀ ንቃ አበቃ ።

  • @hiwotkassa2558
    @hiwotkassa2558 3 ปีที่แล้ว +6

    ምኒሊካዊያን የሸገር ልጆች የኢትዮጵያ አርማዎች

  • @muridbeshir9537
    @muridbeshir9537 3 ปีที่แล้ว +1

    Video wow አንተ ግን አትመቸኝም በቃ እወቀው

  • @ethioeritreaupandup1074
    @ethioeritreaupandup1074 3 ปีที่แล้ว +23

    ምርጥ ዘፈን 🙏 አዲስ አበባ ሁሉንም ቻይ! አባራሪዉንን ተባራሪዉንም ፤ ቱጃሩንም ችስታዉንም ፤ ታታሪዉንም ወሬኛዉንም ፤ አባራሪዉን መልሶ ተባራሪ የምታረጊ ምን ታጋሽ ጉደኛ ከተማ ነሽ ?
    🇪🇷🇪🇹❤👈

  • @yabsarasolomon9686
    @yabsarasolomon9686 3 ปีที่แล้ว

    ተመችቶኛል አዲስ አበባ የማይጠገብ ስራ ነው .Lij Michael Faf. ለጆሮዋችን ጣፋጭ ነገርን ስለሰጠኸን በጣም እናመሰግናለን ---

  • @simegnsimegn6466
    @simegnsimegn6466 ปีที่แล้ว +7

    💚💛❤ ኢትዮጵያ ሀገሬ ሰላምሽን ያምጣው ፈጣሪ

  • @yohannesalemu4789
    @yohannesalemu4789 ปีที่แล้ว +2

    good luck with your sons! I hope you continue!

  • @blanemada5050
    @blanemada5050 3 ปีที่แล้ว +30

    ፋፍ ❤❤አዱ ገነት የፍቅር ከተማ ዘረኝነት ሲያልፍም አይነካካንም ፍቅር ሰላም ብቻ 🌹🇪🇹🌹

  • @godisinmystory2596
    @godisinmystory2596 3 ปีที่แล้ว +1

    Did he say 97? His song deeper than I thought. እውነትም ከአዱ ገነት ነህ!!! የባሰ ወደድኩህ!

  • @mesfinbeyene3989
    @mesfinbeyene3989 3 ปีที่แล้ว +8

    Great exasperation of addiss abeba people's all of region and worldwide come together and feel like at home no difference (yaet sefer lije nw enji lala yamawewke) civilised society. Thanks god.

  • @abelebe5035
    @abelebe5035 3 ปีที่แล้ว

    ሙዚቃወችህን ሁሉ በፍቅር ነው እምወዳቸው እንዲህ እያዜማችሁ ጭንቀታችን እና መከራችንን እንድንቋቋመው ካልሆንን የሀገሪቱ የፓለቲካ ጉዳይስ አሞናል እራስህን ጠብቅ ዘመናችን እና ሰወቻችን ከፍተዋል የሰው ማደግ እራስ ምታት የሆነበት ዘመን ላይ ስላለን ለማለት ነው በርታ እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤

  • @SB-hp8ms
    @SB-hp8ms 3 ปีที่แล้ว +17

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤ May the Lord Almighty God bless Addis residents!!! They are icons of LOVE!!! ETHIOPIA 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 RESPECT 🙏🙏💚💛❤

  • @bethlehemzewdu17
    @bethlehemzewdu17 3 ปีที่แล้ว

    አቤት የሴቶች ሰነስረዐት እና manner 1ኛ! እነ ሳሮን እና መሰሎች take notes...! lij michale thanx 4 representing Addis!

  • @netsanetzema6341
    @netsanetzema6341 3 ปีที่แล้ว +30

    ዋናው ከንቲባችን ነህ አንተ ምራን 🔥🔥🔥

  • @kibromdelele2726
    @kibromdelele2726 2 ปีที่แล้ว +1

    Wow ፋፍ ኣዱ ገነት መችም ማይረሳ ትዝታ ኣለን ከሷ ጋር

  • @Mykeyshewa
    @Mykeyshewa 3 ปีที่แล้ว +9

    ያራድዬዋ የሌለ ያበደ ነው አንደኛ🔥💥💥🔥✊🏿✊🏿✊🏿

  • @thomaskoro5534
    @thomaskoro5534 9 หลายเดือนก่อน +1

    Sheger 💥💥💪🏿💪🏿💪🏿✊🏿✊🏿✊🏿

  • @temesgengete7142
    @temesgengete7142 3 ปีที่แล้ว +11

    የአዲስአበባ ልጅ ዘር የለውም ስለዘፈንክልን ልጅ ማካኤል ይመችህ አቦ የታል የአዲስአበባ ልጅ ወጣ ወጣ በሉ

  • @senaietayele7647
    @senaietayele7647 หลายเดือนก่อน +2

    አለን! አለን!!!!!!!

  • @allmuslimlove1534
    @allmuslimlove1534 3 ปีที่แล้ว +5

    ❤️❤️❤️ ፋፋየ ነፍ አመት ኑረልኚ ሠላም ለኢትዮጵያውያን በሙሉ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @Ethiolyrical
    @Ethiolyrical 3 ปีที่แล้ว +1

    OPsss amazing clip faf wanachin

  • @yarsam83
    @yarsam83 3 ปีที่แล้ว +26

    The best contemporary song ever for the beautiful Addis 🔥

  • @proudethio7144
    @proudethio7144 3 ปีที่แล้ว +1

    Omg lij Mike yaradalije!!!🔥🔥🔥🔥🔥💯💯💯💯🙏🏽🙌 proud to be yesheger lije

  • @kuruye3355
    @kuruye3355 3 ปีที่แล้ว +3

    ሁሉም የአንድ የእናት ልጅ ሸገር ለይ አዲስአበባ ላይ
    #Respect_For_Victims_1970_Faf💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @youngbidam
    @youngbidam 2 ปีที่แล้ว

    This song is good even though I don't understand what he saying
    Love Ethiopia
    From Rwanda

  • @atm5614
    @atm5614 3 ปีที่แล้ว +5

    ፓ..ፓ..ፓ..ፓ..ፓ..ፓ ተሰራ አይገልፀውም!! ምርጥ ስራ! የኔ ምርጥ ያአራዳ ልጅ ልጅሚካኤል🙏 ያአዱ ገነት ልጅ ሃይማኖት እንጂ ዘር የለውም!!! ቢያገኝም ያበላል ቢያጣም ያዝናል ሆዱ የተባለለት ያአዱ ገነት ልጅ♥️

  • @Leyou-Fact
    @Leyou-Fact 3 ปีที่แล้ว +12

    ሸገር አዱገነት አዲስ አበባዬ የምርጦቹ ከተማ 💚💛❤

  • @therapysounds9542
    @therapysounds9542 3 ปีที่แล้ว +10

    ምርጥ ስራ ነው ማይክ ! 🇪🇹💪🇪🇹
    ሸገር የኢትዮጵያ ምልክት !