ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
Betam des yemilu ayat. Very good memory too.
በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው። ቪዲዮውን ስትቀርጽ ሳታንቀሳቅስ ብትቀርጻቸው እና በሰፊው ሌላ ቪዲዮ ብትሰራ መልካም ነው። የእኔም አያት እሳቸው የሚሉት ታሪክ ውስጥ ነበረች በጣሊያን ከተያዙት ውስጥ ነበረች ተመሳሳይ ታሪክ አጫውታናለች። ምን ዋጋ አለው እንደዚህ ታሪኳን ሳናስቀረው አረፈች። አሁን እንደናንተ አያት ታሪክ የሚያውቁ ትላልቅ ሰዎችን ቪዲዮ እየቀረጽኩ ለህዝብም እያቀረብኩ ነው።
Wow betam dess yilal mammaye ahunim edmewun yistwo❤