ቀላል እና በየቀኑ ልናደርገው የምንችለው ሜካፕ | EASY EVERYDAY MAKEUP LOOK | BEAUTY BY KIDIST

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 1.2K

  • @melimell9199
    @melimell9199 7 ปีที่แล้ว +55

    Thanks for the tutorial, specially the things you chose are inexpensive thanks once again😍😘

    • @beautybykidist
      @beautybykidist  7 ปีที่แล้ว +3

      Thank you 🙏🏽 very much ❤️❤️

    • @hayatnaji4020
      @hayatnaji4020 7 ปีที่แล้ว +1

      how to make up dry skin

    • @fantumitore6849
      @fantumitore6849 7 ปีที่แล้ว

      wow bathed yamerale❤❤💖💖💗💗💗💗💗

    • @Hh-bz2fn
      @Hh-bz2fn 6 ปีที่แล้ว

      🖤

    • @asanatasanat4345
      @asanatasanat4345 6 ปีที่แล้ว

      Africa African mimi
      Atimo fuuluumaa keerra oltai Ato silumayyu nibaaredda maalif akanaa gota???????

  • @indichecewecentil7932
    @indichecewecentil7932 4 ปีที่แล้ว +10

    ፈጣሪዬ ሆይ ትግስቱን ሥጠኝ ከውሀና ከሣሙና ውጪ ተጠቅሜ አላቅም አልወድም ጥሎብኝ አጠቃቀምሽ ቆንጆ ነው

  • @tubetube749
    @tubetube749 7 ปีที่แล้ว +18

    በጣም ትመቸኛለች ሁሉንም ስታስተምር በራሧ ላይ ነው አቦ ይመችሽ

  • @ላኢላሀኢለላህ-በ4ኘ
    @ላኢላሀኢለላህ-በ4ኘ 7 ปีที่แล้ว +135

    ወይ ሴት መሆን ምን አለኝ የተፈጥሮ ፊቴ ይህን ሁሉ ብላክ ኮርድ አይዴለሁ ሴቶች ባል ሣታገቡ በፊት ተፈጥሮአችሁን እንዳቀይሩ ከጋብቻ በሗላ ባላችሁ በሜካፕ የሚረካ ከሆነ ተለቅለቁለት
    ይቅርታ እህቶች እኔ የተፈጥሮ ውበት ሥለምወድ ነው። ከኩል ውጪ አልጠቀምም ሌላ

    • @alemeyamareyamlj1615
      @alemeyamareyamlj1615 7 ปีที่แล้ว +3

      ላኢላሀ ኢለላህ እኔም በሀሳብሽ ተስማሚ ነኝለሠርጌም ይሔንሁሉ አልተጠቀምኩ
      ኩል እወዳለሁ

    • @ላኢላሀኢለላህ-በ4ኘ
      @ላኢላሀኢለላህ-በ4ኘ 7 ปีที่แล้ว +1

      aleme yamareyamlj እኮ በአርቲ ፍሻል እየተከለሱ ሴትነት አለ እንዴ ማን እንደተፈጥሮአዊ ውበት

    • @fatumaseid9353
      @fatumaseid9353 6 ปีที่แล้ว +1

      ላኢላሀ ኢለላህ. ትክክል ወላሂ እኔ እሱዋ ለተቀባችሁ ጨነቀኝ 23 አመቴ ግን ከቻፕስቲክ እና ከኩል ውጭ ምንም አልጠቀምም እረ ይሄን የምትለቀለቀውን ሁሉ ገዝቸውም አላውቅ ሲጀመር የመዳምን ክላስ ሳፀዳ ብቻ ነው የማየው

    • @seadayehayklij7145
      @seadayehayklij7145 6 ปีที่แล้ว +1

      ላኢላሀ ኢለላህ ዉነሽን ነው እናት ደሞ ይሂን ሁሉ ተቅብታ ቀላል ትላላች

    • @tibletsmelake3569
      @tibletsmelake3569 6 ปีที่แล้ว +1

      እኔም ኩልም ትዝ ካለኝ ነዉ ፣ ልጅታ በተለቀለቀችዉ እኔን ደከመኝ።

  • @tomassefedin72
    @tomassefedin72 6 ปีที่แล้ว +2

    Kidest በጣም እንድሻለን ,ስራዎቺሽ በጣም ጠቃሚና አስተማሪ ናቸው ,በተለይ ናቹራል ነገሮቺን ተጠቅመሽ ለሰውበት አስፈላጊና ጠቃሚ ናቸው የምትያቸውንም ወደኛ ስለምታደርግን ጥሩ ነው .በርቺ

  • @juli-rt3oh
    @juli-rt3oh 4 ปีที่แล้ว +50

    ግን እኮ ቀለል ያለ ብለሽ የተጠቀምሺው ብዙ ነዉ

    • @firewarekzeyede1526
      @firewarekzeyede1526 2 ปีที่แล้ว +2

      አንደኛ እያቆመች እያሳየችን ነው ሲቀጥል በደንብ ተከታተያት ክ5(6 ነገር ውጪ ምንም አልተጠቀመችም ለኛ ባታስረዳን ኖሬ በአምስት ደቂቃ ሚያልቅ ሜካፕ ነው።።።

    • @tiruworkfenta
      @tiruworkfenta ปีที่แล้ว

      ከበድ ያለ እስኪ አሳይን ቆንጅት ምስኪን

  • @Filseta
    @Filseta 5 ปีที่แล้ว

    Wowሙሽራ መሠልሽ ጎበዝ ሁሉም ነገር ችሎታ ይፈልጋል

  • @eveadam6804
    @eveadam6804 6 ปีที่แล้ว +9

    Heyyy, I’m proud of the decency you show throughout the video. It makes me happy to look at someone and say, yes that’s how we are!

  • @ራቢዳውድ
    @ራቢዳውድ 6 ปีที่แล้ว

    ወው በታም ቀልጣፍ ውብ ነሽ ሜካጵ ቀለል ያለ ደስ የሚል ነው tahnks

  • @eth123ish
    @eth123ish 7 ปีที่แล้ว +21

    አምስት ብለሽ አስራአምስት ተጠቀምሽ! ግን በጣም ያምራል። half wayም በቂ ነው። ለማንኛውም thank you!

    • @kalibali1435
      @kalibali1435 5 ปีที่แล้ว

      kkkkkk

    • @Ruth-yr6qo
      @Ruth-yr6qo 5 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @habeshawithabeshawit4471
    @habeshawithabeshawit4471 7 ปีที่แล้ว +1

    waw betam konjo. betam harif new berchilgn yeni ehtt

  • @_hilina_
    @_hilina_ 7 ปีที่แล้ว +3

    Hey gorgeous, I am just super excited to see a make up video in Amharic 😄💪🏼Makeup on fleek too!

    • @beautybykidist
      @beautybykidist  7 ปีที่แล้ว

      Thank you 🙏🏽 beautiful. I’m glad you came across to my channel.

  • @susu-dh2hy
    @susu-dh2hy 2 ปีที่แล้ว

    አሪፍ ነው የጀሮ ጌጥሽ ያምራል❤️👍

  • @selams7043
    @selams7043 7 ปีที่แล้ว +6

    Makeup yamrebeshal... thank you for sharing

  • @ሰኒየማርያምነኝ
    @ሰኒየማርያምነኝ 7 ปีที่แล้ว

    thanks ♥♥♥♥ዛሬ የመጀመሪያ ነው vidoe ሽንሳይ ማማዬ በርቺ

  • @ማ.የድንግልማርያምልጅነኝ
    @ማ.የድንግልማርያምልጅነኝ 7 ปีที่แล้ว +16

    እስቲ የፊታችን ነጠብጣብ በምን እናጥፍ መላ ካለሽ ንገሪን

    • @rahimaadema3319
      @rahimaadema3319 4 ปีที่แล้ว

      እኔ መላ አለኝ

    • @rahimaadema3319
      @rahimaadema3319 4 ปีที่แล้ว

      *chat.whatsapp.com/F3KB0kvgNFpByyjAWafRbU
      ረሂማ አደም እባላለሁ
      ---ሠላም እላለሁ እንዴትናችሁ--
      ውድየሀገሬልጆች የስራ እድል ድረጅታችን ስላመቻቸልን እኔም ሌሎችም እየተጠቀምንበትነው ፈቃደኛ ከሆናችሁ አብረን መስራት እንችላለን::
      ስራውም---
      የሽያጭ ስራነው::ከኛ የሚጠበቅብን ካለንበት ተቀምጠን በስልካችን መስራትነው በዎትሳፕ, ኢሞ,በፌስብክ እናሌሎች ሶሻል ሚዲያወች ተጠቅመን ገንዘብ ማግኘት እንደምንችልታውቃላችሁ??
      ይህ ስራ ከሀይማኖት;ከፖለቲካ ከምናምን ነገር ጽድት ያለ አንድና አንድ ስራና ስራ ብቻ ነው---
      ሠረቶመለወጥ የሚፈልጉ በድሉ ይጠቀማሉ::
      ማንኛውም ሠው ከሚሠራው ስራ ጎንለጎን በረፍት ሠአቱ ሊሠራው አልያም ሙሉ ሠአቱን ተጠቅሞ ባጭር ጊዜ ትረፋማ ሊሆንበት የሚችልበት ለየት ያለ እድልነው::
      በአሁኑ ሠአት በሺ የሚቆጠሩ ኢትዮጰያን በስደት አለም ላይ እየሠሩ ይገኛሉ በኦላይን ማለትው ገራሚ ውጤቶችን ማምጣት ችለዎል::ከኔጋር እሚሠሩ ብዙ እህትና ወንድሞች አሉኝ ፡፡ በፍቅር ፤ በነፃነት ና በህብረት ነው የምንሠራው::
      ----ይህንን ስራ ለማወቅ ለመረዳት እና ለመስራት ፈቃደኛ ከሆናችሁ አብረን ከስደትአለም መውጣት የጊዜና የገንዘብ ነፃነት ማግኘት ለሌሎችም መትረፍ እንችላለን።*

  • @lidiaabrham4866
    @lidiaabrham4866 5 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ በጣም ያምራል ፣ተጠቅሜ ኣላቅም ኣሁን ግን በጣም እየሸነጠኝ ነው(በጣም ለመቀባት እየፈለኩ ነው). በጣም ኣመሰግናለሁ!!!!!!!!!!

  • @kedja8512
    @kedja8512 7 ปีที่แล้ว +7

    Wowwwww በጣም አሪፍ ነው ማር ቀጥይበት በረች

    • @ameenaahmad3263
      @ameenaahmad3263 7 ปีที่แล้ว

      Kedja hasan እናመሰግናለን

    • @zubeedmohamed8304
      @zubeedmohamed8304 6 ปีที่แล้ว

      @@ameenaahmad3263 and the associated motion hide caption that

  • @messyzewd168
    @messyzewd168 5 ปีที่แล้ว

    በጣም ተመቸኝ ያቺ ሜካፕ አሰራርሽ

  • @ቅዱስሚካኤልለእኔልዩነዉ12
    @ቅዱስሚካኤልለእኔልዩነዉ12 7 ปีที่แล้ว +4

    የኔ ቆንጆ የፊት ችፍታ እንደት ማጥፋት እንደምችል ብትነግሪኝ ከይቅርታ ጋር

  • @mekdeseyesus4933
    @mekdeseyesus4933 7 ปีที่แล้ว

    Endet endamiwedshi hulenagershi desi new milew berchi tebareki gobezi konjo

  • @startover8259
    @startover8259 7 ปีที่แล้ว +21

    Hi kidist. We were living in same place and learning in same high school also. I'm happy seeing you on this way. Good job

    • @beautybykidist
      @beautybykidist  7 ปีที่แล้ว +2

      Really?? Pls add me on Facebook and we can reconnect my Facebook is Kidist gedion thanks 🙏🏽

    • @startover8259
      @startover8259 7 ปีที่แล้ว +1

      I'll my dear!

  • @merrytube8231
    @merrytube8231 5 ปีที่แล้ว

    Wowww betamm arif new berchi mare gn bemn lagegnsh teyake nbergn yegel

  • @masreshaashagrie3005
    @masreshaashagrie3005 7 ปีที่แล้ว +5

    ስወድሽ ጌታ ዘመንሽን ይባርከው እላለው ከነባለቤትሽ::

  • @faizaadam8099
    @faizaadam8099 7 ปีที่แล้ว

    Www Maskera aderaregisehi betam temeshesigin 😍😍😍😍😍😍😍🤙🤙👌👌beautiful

  • @hayatmuhammed841
    @hayatmuhammed841 7 ปีที่แล้ว +42

    እንደገና ደግሞ ለኛ የሚሆነውን ፋውንዴሽን እንዴት ነው የምናውቀው ? ማማየ ምንም አይነት ፋውንዴሽን ተጠቅሜ ስለማላቅ ስለ ፋውንዴሽን ምንም አላውቅም እና የትኛውን brand ብጠቀም ይሻላል ?

    • @ሩሀማነኝየድንግልማርያምል
      @ሩሀማነኝየድንግልማርያምል 7 ปีที่แล้ว

      hayat muhammed የእኔም ጥያቄዬ ነው ማር

    • @Mm-ir3hr
      @Mm-ir3hr 7 ปีที่แล้ว

      hayat muhammed ቢቀርብሽይሻላልእህት..ከተጠቀምሽም..ስትገሽ..አንችንየሚመስል..እምትጠይቂው

    • @mimilaabebe7194
      @mimilaabebe7194 7 ปีที่แล้ว +8

      ኮስሙቲክስ መሽጫ ሄደሽ ምን አይነት ከለር ለፊትሽ እንደሚስማማሽ ብትጠይቂይቸው ከከለርሽ ጋር ምን አይነት ፍውንዴሽን መጠቀም እንደምትችዬ ሙክረው ያሳዩሽል sweet heart

    • @mimilaabebe7194
      @mimilaabebe7194 7 ปีที่แล้ว +1

      ሃያት መሀመድ

    • @messimessii-e3y
      @messimessii-e3y 7 ปีที่แล้ว

      ያኔም ጥያቄ ነው

  • @hayathabeh8569
    @hayathabeh8569 2 ปีที่แล้ว +1

    ማማየ ችሎታሽ ዋው ነው ከፍጥነት ጋ👌ግን ሜካፕ ታበዝያለሽ

  • @hopeliveshere1121
    @hopeliveshere1121 7 ปีที่แล้ว +4

    thank you so much for your tutorial. Can you include the Milani highlighter name/powder along with the NYX powder you used to contour? Thank you so very much

  • @ዕንቁዬ
    @ዕንቁዬ 6 ปีที่แล้ว +1

    yene konjo betam nw miwadish betaly dimtshi ergatash betam des yilal berchi

  • @mulutube1713
    @mulutube1713 7 ปีที่แล้ว +8

    ዋው ዋው የኔ ቆንጆ ያምራል😘😘😘😘❤️❤️

    • @yenekal4026
      @yenekal4026 7 ปีที่แล้ว

      Woow betam ameseginalew yene mari

  • @ሃናየድግልልጅሃናየድንግል
    @ሃናየድግልልጅሃናየድንግል 7 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመስግንሽ አለን የኔ ቆንጆ

  • @meronsahelemicheal3878
    @meronsahelemicheal3878 7 ปีที่แล้ว +9

    ወይ የሜካፕ ሀይል!! አድነቄያለው!!

    • @nomalove6067
      @nomalove6067 7 ปีที่แล้ว

      Meron Sahelemicheal You are funny hahaha ha 😂

  • @tgynegusia1548
    @tgynegusia1548 5 ปีที่แล้ว +1

    Yn kojo stamri!! Angagrshe erasu ytaftal 🥰🥰

  • @haymitubeme672
    @haymitubeme672 5 ปีที่แล้ว

    ሜካብ አልወድም ግን በጣም ነው ማደንቅሽ የኔ መልካም

  • @halimetkalid8975
    @halimetkalid8975 7 ปีที่แล้ว +11

    ቆንጆ ነሽ በከለር እንመሳሰላለን ፕሮግራምሽን እከታተላለሁ ግን ጥሎብኝ ፊቴን ከውሀና ከላይፍ ቦይ ሳሙና ውጭ ምንም ነገር አልወድም ምንም ነገር ፊቴን አስነክቸ አላውቅም ለመውደድ ምን ላድርግ ቆንጅት እውነቴን ነው እያሾፍኩ አይደለም እውነት

  • @fasikatilahun7856
    @fasikatilahun7856 4 ปีที่แล้ว

    betam arif new manim chemilaka chilota sayinorew new meat shih birr eyaskefelu yesintun serg miyabelashut

  • @zdzd6002
    @zdzd6002 7 ปีที่แล้ว +17

    እህት፡የብጉረ፡ማጥፌያ፡ካለሽ፡ተባበሪን

    • @nsjjxh8752
      @nsjjxh8752 7 ปีที่แล้ว

      በጣም ቆንጆ ነዉ

    • @adanech.endashaw7134
      @adanech.endashaw7134 7 ปีที่แล้ว +2

      zd zd hi le bigur yemihonish ene tetekimewalew.1 spone lemon.1 spone honey abiresh kelakiyina tetekemi.biyanis be samint 4 gize

    • @adanech.endashaw7134
      @adanech.endashaw7134 7 ปีที่แล้ว

      zd zd ye erid samuna tetekemi.kurikum samuna.

    • @semrachannel6633
      @semrachannel6633 7 ปีที่แล้ว

      zd zd ሀኪም ቤት ቢትሄጂ ይሻላል እኔም በጣም ተቸግሬ ነበር

    • @tmars7588
      @tmars7588 7 ปีที่แล้ว

      semra channel harifnew

  • @edenmehari7750
    @edenmehari7750 3 ปีที่แล้ว

    Wawww gobez night mekup srlign baksh

  • @mryamal7ay840
    @mryamal7ay840 7 ปีที่แล้ว +4

    በናትሽ እኔ ተቸገርኩ ምን አይነት ሜካብ ከፌቴ ጋር እንደሚሄድ አላውቅም በምገዛበት ሳሀት ወይ ያጦቅረኝል ወይም ነጫጬባ ያረገኝል

  • @mariyhaylemariam2409
    @mariyhaylemariam2409 6 ปีที่แล้ว

    wow kesht betam yamral akebabsh kefitsh gar yemihad des yemil mekap naw yehonaw

  • @mlhmlh5603
    @mlhmlh5603 7 ปีที่แล้ว +4

    ቅድስትዩ አመስግናለሁ። ♥

  • @medawellu3099
    @medawellu3099 5 ปีที่แล้ว

    hey kidest... maybelline fit me 355 ke normal foundation yeleyayal ? leyu tekemu tabrarelegnalshe please

  • @መልካምነሽሰላምለሀገራችን
    @መልካምነሽሰላምለሀገራችን 5 ปีที่แล้ว +5

    እኔስ እግዚአብሔር ውብና ድንቅ አርጎፈጥሮኛል ምንም አያሰፈልገኝም ውብናድንቅ አርጎለፈጠረኝ እግዚአብሔር ይመስገን

    • @fozitube274
      @fozitube274 4 ปีที่แล้ว

      እኔም እንዳንች የኔ ቆንጆ ፈጣሪ ይመስገን

  • @christdeli8534
    @christdeli8534 7 ปีที่แล้ว

    batkebabim Betam Konjo Lij Nesh Enatu. Enamesegnalen.

  • @የአላህባርያየአረብሀገርሴ
    @የአላህባርያየአረብሀገርሴ 7 ปีที่แล้ว +11

    ፌቴወዛማነው ምንአይነሳሙናና ክሬምልጠቀም መልሽልኝ

    • @munirabeshir3164
      @munirabeshir3164 7 ปีที่แล้ว +1

      zebiba endris oil free yehonu products tetaqamii

    • @munirabeshir3164
      @munirabeshir3164 7 ปีที่แล้ว

      zebiba endris ena dagemo Matt foundation and power tatakami

    • @madammadam4430
      @madammadam4430 7 ปีที่แล้ว +1

      Munira Beshir Matt mn malet New? mare

    • @munirabeshir3164
      @munirabeshir3164 7 ปีที่แล้ว +1

      Araafat Sodru Matt malate foundation or makeup bizu oil yelalalaw ketaqabashew buhala even bezu oily ayaderegeshm

    • @nibrteadisumissumysis5443
      @nibrteadisumissumysis5443 7 ปีที่แล้ว

      የኔም ጥያቄ ነው ማር

  • @miremar5210
    @miremar5210 7 ปีที่แล้ว

    በዚህ አጋጣሚ ከእርጋታሽ ጋ በጣም ነው የማደንቅሽ በጣም ያምራል ሜካፑ

  • @eyueyu4175
    @eyueyu4175 7 ปีที่แล้ว +48

    እርጋታሽ ያምራል

  • @sarabeyene1629
    @sarabeyene1629 7 ปีที่แล้ว

    Yene leyu 😗😗😗konjo nesh betammmmmm

  • @tiruworktesfaye1782
    @tiruworktesfaye1782 7 ปีที่แล้ว +6

    This is pretty much my every day look 😂😂

    • @marystamm857
      @marystamm857 3 ปีที่แล้ว +1

      🦊 take tops hello

  • @Mebrhit-pn4qb
    @Mebrhit-pn4qb 3 หลายเดือนก่อน

    Thank yuo gve me same adevas gn meemar felga nebr ena mn temkrgaleshi ehta

  • @semiranegn9339
    @semiranegn9339 7 ปีที่แล้ว +69

    ከነስሙ የጠየኩሽ እኔ ነበርኩ እንዴት እንደማመስግንሽ ቃላት ያለኝም ቆንጆ

    • @Kczemene
      @Kczemene 7 ปีที่แล้ว +2

      Semira Negn endewededeshiwe betame tesfa aderegalehu konjeye. 💕

    • @semiranegn9339
      @semiranegn9339 7 ปีที่แล้ว +1

      Kiddy gedi የእውነት በጣም ሜካፕ ምንም ባይ አይገባኝም ነበር የዛሬው ትምህርትን በጣም ቀላል እና ለመያዝ የማይከብድ ነው ኑሪልን እናቱ በርቺ ♥

    • @hotspotzahle4140
      @hotspotzahle4140 7 ปีที่แล้ว +1

      Semira Negn Hi mere baxamdastilale

    • @hotspotzahle4140
      @hotspotzahle4140 7 ปีที่แล้ว

      Semira Negn Hi Yamuna Atalanew

    • @leyilajamali1648
      @leyilajamali1648 7 ปีที่แล้ว

      💖

  • @aidadeininger1491
    @aidadeininger1491 6 ปีที่แล้ว +2

    Very interesting. Well done. You are so beautiful with or without makeup

  • @ayansol1769
    @ayansol1769 4 ปีที่แล้ว +3

    I love coco butter but it breaks out my face😭 love the look tho

  • @etsegenetsamuel4283
    @etsegenetsamuel4283 6 ปีที่แล้ว

    hey kidi programish betam arif new gin tsegure betam tenkara new ena yisebaberal min yishalegal

  • @Mercy2Mee
    @Mercy2Mee 7 ปีที่แล้ว +7

    Konjiye what is your skin type, is it oily or dry?

    • @Kczemene
      @Kczemene 7 ปีที่แล้ว +1

      Meh M I have very dry skin.

    • @Mercy2Mee
      @Mercy2Mee 7 ปีที่แล้ว +1

      Kiddy gedi thank you! I have extremely dry skin as well and have been looking for products (foundation and powder) for dry and sensitive skin. I will try the products you mentioned. Tebareki!

  • @ፅዮንፅዮን-ጐ1ፐ
    @ፅዮንፅዮን-ጐ1ፐ 7 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ ና ደስ የሚል ነው ቀርቺ የኔ ቆን

  • @hayatmuhammed841
    @hayatmuhammed841 7 ปีที่แล้ว +9

    ማማየ ስለ ትምህርትሽ በጣም አመሰግናለሁ ግን cocoa butter ባንጠቀምስ መጠቀሙስ ለምን አስፈለገ ? እንደገና ደግሞ መጨረሻ ላይ የተጠቀምሽው elf mist and set ጥቅሙ ምንድነው ?

    • @ljihani2660
      @ljihani2660 7 ปีที่แล้ว

      Yenem tyaka adi

    • @asterabebe8839
      @asterabebe8839 7 ปีที่แล้ว

      andi xiyaqe aleng mamaye le meqebat sint sehat yifejibishal weyine gudu balebetish

    • @janicetactaquin4275
      @janicetactaquin4275 7 ปีที่แล้ว

      hayat muhammed bewente ymrale enate este lbugurr tebabreye

    • @hayatmuhammed841
      @hayatmuhammed841 7 ปีที่แล้ว

      janice tactaquin ማማየ የኔ ቆንጆ እኔ ብጉር ወቶብኝ ስለማያቅ ስለ ብጉር ምንም አላውቅም ግን ሶሲ ሀበሻዊት ብለሽ ሰርች አድርገሽ ከሶ ፔጅ ልታገኝው ትችያለሽ

    • @meazatefera2494
      @meazatefera2494 6 ปีที่แล้ว

      hayat muhammed ❤

  • @molymoly7822
    @molymoly7822 6 ปีที่แล้ว

    Abat bezat ah hulum yegermal ene egizaber amsgnlhu arife fhet alne minem alflgem menlbat yesrga qan bech new yemdrgw lgezw menem alflgem lmannew thanks you so much

  • @hanayenu7347
    @hanayenu7347 7 ปีที่แล้ว +5

    wow !!!!!! yamral Betsuf silegeletsishew enamesegnalen .

  • @kerima290
    @kerima290 6 ปีที่แล้ว

    ውይ የኔቆንጆ የፋትሽ ጥራት በጣምያምራል ለኔ መላበይይ የፈትጥራት በጣምነው እምፈልገው

  • @እኔየማረያምልጅነኝ
    @እኔየማረያምልጅነኝ 7 ปีที่แล้ว +73

    ይህን ሁሉ ማን ገዝቶ ይሰጠኛል

    • @ፍቕሪዩመንገደይ-ፀ9ቨ
      @ፍቕሪዩመንገደይ-ፀ9ቨ 7 ปีที่แล้ว +1

      Trualm Asresu ክክክክክክክክክክ ባሉካ ነዋ ክክክክክ

    • @እኔየማረያምልጅነኝ
      @እኔየማረያምልጅነኝ 7 ปีที่แล้ว

      ሀዩ ጓል ትግራይ ፃዕዳ ጓልቶም ጀጋኑ አውቀሽ ሙተሻል አለማወቅ ሀጢያት ነው ገዘቡ ሳይሆን ቦታውንና ስሙን ፍሪሽነኝ ብየሽ አለሁ ከበፊት ዘመዴ እንደኔ እንድሆንሽ ጠይቄ ክክክ ጠብሰሽ በረይው

    • @ፍቕሪዩመንገደይ-ፀ9ቨ
      @ፍቕሪዩመንገደይ-ፀ9ቨ 7 ปีที่แล้ว

      Trualm Asresu ክክክክክክክክክ ውይ እኔም ካንች ኣልሻልም ቅቅቅቅቅቅቅቅቅ በይ ቦታውንና ኣጠቃቀሙን ካወቅሽ እንድትነግሪኝ ክክክ

    • @እኔየማረያምልጅነኝ
      @እኔየማረያምልጅነኝ 7 ปีที่แล้ว

      ሀዩ ጓል ትግራይ ፃዕዳ ጓልቶም ጀጋኑ እር ተፋችኝ ይህኮ ሀሳቤን ሀሳብሽን ምንገልፅበት አጋጣሜ እንጅ ምንፈካከርበት ነገር አይመሰለኝም ጥያቄ መጠየቅ አይቻልም?

    • @kibineshterefa2427
      @kibineshterefa2427 7 ปีที่แล้ว

      kkkkkkkkkkk

  • @fetuseid7197
    @fetuseid7197 7 ปีที่แล้ว

    Tnx foundation and powder bekelerachin endet memret ychlal

  • @leyan872
    @leyan872 7 ปีที่แล้ว +3

    ቆንጅየ ስታምሪ!!

    • @neimaahmed3497
      @neimaahmed3497 6 ปีที่แล้ว

      Leyan በአድስአመት አድስድንቅ በጣምነው የምወዳችሁ ለሜካፕአድብርአላወጣምአላህየሰጠኝመልክይበቃኛል

    • @neimaahmed3497
      @neimaahmed3497 6 ปีที่แล้ว

      Leyan በአድስአመት አድስድንቅ በጣምነው የምወዳችሁ አሻጉሊትመስለሽቁጭ

  • @emabettamirat3212
    @emabettamirat3212 6 ปีที่แล้ว

    በናትሽ ሶዉናቴ በሙሉ ጦቀቁሩ አለባት ምን ለዱረግ

  • @hawayimam2119
    @hawayimam2119 7 ปีที่แล้ว +5

    ኧረ እህት ተባበሪኝ እባክሺን ብጉር ያጠቃኛል ፊቴን እንድሁም ከትከሻየ አካባቢ ሙሉ ቦዲ ካለበስኩ በጣም ያስታውቃል ሲጠፋ ጥቁር ጥቁር ይሆናል እስኪ መፍትሄ ካለሺ ምን አይነትስ ሳሙና ልጠቀም ተባበሪኝ እህታለም ♥♥መልስሺን በጉጉት እጠብቃለሁ

    • @alemwoin3630
      @alemwoin3630 7 ปีที่แล้ว

      Hawa Yimam oats zefezefesh be wehaw tatebi you will see the difference

    • @hxhzhhxbbdb2823
      @hxhzhhxbbdb2823 7 ปีที่แล้ว

      Hawa Yimam nai ena enagrshallhu labugersh 0533498916 bazih anagrign

    • @ፉይዚከድር
      @ፉይዚከድር 6 ปีที่แล้ว

      ALEMWOIN WORKU are lneam ngerchn enatu

    • @susumohammed5937
      @susumohammed5937 6 ปีที่แล้ว

      መዳኒት አለው ሰደልያ ጠይቂ

  • @ሀዩፋቅር
    @ሀዩፋቅር 6 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ ቨደወሺ ይመቸኛል

  • @ኢስላምነውሂወቴ-ቨ8አ
    @ኢስላምነውሂወቴ-ቨ8አ 7 ปีที่แล้ว +38

    በተፈጥሮየ ሜካፔ አልወድም

    • @sahara3245
      @sahara3245 7 ปีที่แล้ว

      እኔም ወላሂ

    • @sm-zl9xq
      @sm-zl9xq 6 ปีที่แล้ว

      Ere Enem Tekmam Enkan Alwekum neber And Ken Meza Hoga Erasu Tota Asmdelhugn Kule Enkan Altekemm Berget Kule Suna New

  • @matifanta9643
    @matifanta9643 7 ปีที่แล้ว

    yane konjo tnxs betm harif new ena wadejewalew

  • @tigisy5076
    @tigisy5076 7 ปีที่แล้ว +12

    እናመሰግናለን ግን ይሄ ሁሉ ሜካፕ ፊቴላይ Love ፌሬን አዴ ብቀባ በቂ ነው

  • @imanahmed374
    @imanahmed374 7 ปีที่แล้ว +1

    Ke makeupu yelq endezihu setogni betam tamriyalesh 😘

  • @ሜላትሄኖክ
    @ሜላትሄኖክ 7 ปีที่แล้ว +8

    ቀለል ያለ ሜካፕ አሳይን ቅድስት እቤት ስንሆን የሚደረግ #ቅድስት እና ውድድድ ነው ማረግሽ

  • @knefiker9245
    @knefiker9245 6 ปีที่แล้ว

    Hi kidsat we can used for oil skin?

  • @salminayardalij5768
    @salminayardalij5768 7 ปีที่แล้ว +6

    Thank you

  • @ss-hh6zh
    @ss-hh6zh 7 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ቀልል ያለና ለስለስ ደስ የሚል ሜካፕ በተይ ብሮሳች ዋው

  • @yesemgnlijehanamesganaw9378
    @yesemgnlijehanamesganaw9378 7 ปีที่แล้ว +4

    Thanks sister

  • @SaraEthiopiadiy
    @SaraEthiopiadiy 4 ปีที่แล้ว

    ያምራል እህቴ በርቺ

  • @እኔየማረያምልጅነኝ
    @እኔየማረያምልጅነኝ 7 ปีที่แล้ว +5

    ወይኔ ሰትችልበት አሁን እኔ ምንም ነገረ ተጠቅሜ አላቅ። ብጠቀም ይጎደኝ ይሆን ነው ይቅረብኝ ያለ ኩልና ቻፕሰቲክ ሌላ አላቅም

    • @selamawitadimasu7736
      @selamawitadimasu7736 5 ปีที่แล้ว

      እኔ የማረያም ልጅ ነኝ inema inzau negn fiten yabalashel biye farahu gine chapstick ina kulu

    • @tigistkamal8373
      @tigistkamal8373 5 ปีที่แล้ว

      Le🖒🖒🖒🖒

  • @belkiibelkii878
    @belkiibelkii878 7 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ በጣም እና መስግናለን

  • @kurbalmerd6792
    @kurbalmerd6792 7 ปีที่แล้ว +18

    ባልቀባም ግን ቀልጣፋ ነሽ እውነት ቢኖረኝ እዳቺ ባማርኩ ነበር

  • @AaBb-cc7nt
    @AaBb-cc7nt 6 ปีที่แล้ว

    ያምራል እሕት እናመሰግናለን ቅዱ

  • @3inawypro606
    @3inawypro606 7 ปีที่แล้ว +4

    ይሄ ሁሉ ለምን አስፈለገ ???

  • @jamilatube8015
    @jamilatube8015 6 ปีที่แล้ว

    Sftar mar nay kmar ♥️♥️♥️
    Jamila gondrwa ymade adnki

  • @graysam2680
    @graysam2680 7 ปีที่แล้ว +25

    እውነት ለመናገር ንፁ ፊትሽ ነው የሚያምርብሽ

  • @ሂቦአህመድ-ሸ4ጘ
    @ሂቦአህመድ-ሸ4ጘ 7 ปีที่แล้ว +1

    Thank you so much mamaya. ቀጥይበት የኔ ቆጆ ወይኔ እርጋታዋ Sweet ♥♥

  • @عليالشبيبي-ع6ذ
    @عليالشبيبي-ع6ذ 7 ปีที่แล้ว +5

    እረ እግዚአብሄርን ፍሩ

    • @genetasrome5761
      @genetasrome5761 5 ปีที่แล้ว

      በጣም ያምራል እናመሰግናለን

  • @firehiwotdamitew7278
    @firehiwotdamitew7278 3 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ የትነው የማገኝሽ ???እባክሽ ለሠርጌ ስሪኝ please!!!!!!

  • @alhamdulillahalakulihal6981
    @alhamdulillahalakulihal6981 7 ปีที่แล้ว +15

    አቤት የዱቄት ማአት

  • @alamnigusi7383
    @alamnigusi7383 6 ปีที่แล้ว

    ዋዉ የኔ ቆጆ አንቺ እራሡ ዉብ እኮነሽ አርትፍሻል አያሥፈልግሽም እኔ ፈጣሪ የሠጠኝ ዉበት ይበቃኛል
    እዝህ አሉ እጅ አራት ሡአት የማይበቃቸዉ አነ ማዳብዬ
    አንቺ ፍጥነት አለሽ ግዜሽን በአግባቡ ተጠቅመሻል ጎበዝ አደነኪሽ

  • @fafitek5640
    @fafitek5640 7 ปีที่แล้ว

    Konjo betam yameral gin yehe makeup day today metkem betam yekebedal,endene asteyayte occasionally bihon tiru yemselegnal.

  • @צקולטשו
    @צקולטשו 6 ปีที่แล้ว

    ሙሉው አሳየን ተጠቅምን እማናው ሰውች አልን ምን አየንተ መግዛት እንዳልብን እንውቅው እባክሺ

  • @ሰላምYOUTUBE-v3v
    @ሰላምYOUTUBE-v3v 7 ปีที่แล้ว

    Elf mist and set ጥቅሙ ምንድነው ግዴታ መጠቀመን አለብን መጨረሻ ላይ

  • @foysiyasulthan6299
    @foysiyasulthan6299 4 ปีที่แล้ว

    Ye ewunet betam gobez lij nesh berche yene konjo

  • @tizitamekiso5601
    @tizitamekiso5601 7 ปีที่แล้ว

    Kidy yeni konjo betame gobez nesh enamsgnalen🙏

  • @damozmamo7759
    @damozmamo7759 7 ปีที่แล้ว

    Yen konjo ebakishi yebiguri ena yebigur tebasa matifi ngergn fiti betam tebelashe

  • @birrigetubirri1893
    @birrigetubirri1893 7 ปีที่แล้ว

    inamezeginale konjo adi xiyaqe alaw yene fite lay tuqaqur nager waxabinyi betelay afinca laya ideti yixafal

  • @سارةعبدو-ك9ه
    @سارةعبدو-ك9ه 6 ปีที่แล้ว

    Sirah alatahum iye hulu quci biyeh libotabeti☺

  • @yenemarimari8292
    @yenemarimari8292 7 ปีที่แล้ว

    Woow arif new tamiryalesh

  • @asmeretgirma1788
    @asmeretgirma1788 2 ปีที่แล้ว

    wawwwwwww des yemel sirq new kidestyeee endet neshi silkshen kechalshe tsehaflen

  • @muluneshacha660
    @muluneshacha660 7 ปีที่แล้ว

    ዋው ዋው የኔ ቆንጆ ያምራል

  • @destayoutube7626
    @destayoutube7626 7 ปีที่แล้ว

    በጣም አመሰግናለሁ ቆንጅየዋ