Betoch | “የሌሊቱ ሽብር ”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 400

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 194

  • @Mekdes-jf4kc
    @Mekdes-jf4kc ปีที่แล้ว +4

    እንደ ቤቶች የሜዝናናኝ ነገር የለም

  • @rahma-pc1fp
    @rahma-pc1fp 2 ปีที่แล้ว +68

    እንኳን ሰላም መጣችሁ የመዳም ቅመሞች እወዳችኋለሁ አላህ ይጠብቃችሁ የረፍትም እጀራይስጣችሁ ባገራችሁላይ 🥰🥰🥰

  • @KalbaKalba12-x4e
    @KalbaKalba12-x4e ปีที่แล้ว +2

    እዳልክየ አላህ ይጠብቀው ደስ ሲል በርቱ ምርጦች

  • @tiruyeyilma8482
    @tiruyeyilma8482 2 ปีที่แล้ว +1

    ቤቶች እኮ በጣም የምትወደዱ ናችሁ በርቱልኝ

  • @rihennamehemmed9830
    @rihennamehemmed9830 2 ปีที่แล้ว +17

    ማነው እደኔ ዶሮው ሲያይ🥺🥺😳😳ምራቁ የዋጠው

  • @የሚጠብቀኝአይተኛም-ከ8ረ
    @የሚጠብቀኝአይተኛም-ከ8ረ 2 ปีที่แล้ว +19

    ኧረ ይሄ ዶሮ ምራቄን አስዋጠኝ እኮ ♥♥

  • @aregashgabre824
    @aregashgabre824 2 ปีที่แล้ว +11

    አሹ ብልሹ ያመጣቸው ሴትዮ በሳቅ ገደሉኝ ዛሬ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😥

  • @DamashaadMediaChannel
    @DamashaadMediaChannel 8 หลายเดือนก่อน +1

    I Love you Miss you Ethiopian 🇪🇹🇪🇹❤❤❤

  • @magdanegussie5675
    @magdanegussie5675 2 ปีที่แล้ว +13

    ቤቶች እንኳን በሰላም መጣችሁ! ቤዛዊት እና ነፃነት እና ቢኒያምን ሰለ ጨመራችሁ በጣም ደስ ብሎኝል ጎበዝ ልጆች ናቸው!!

  • @lyutsadik8720
    @lyutsadik8720 2 ปีที่แล้ว +1

    ቤቶችዬ ትመቹኛላችሁ በርቱልን 🥰🌹

  • @zerfezerfe6427
    @zerfezerfe6427 2 ปีที่แล้ว +1

    ቤቶችዬ የሳቄ ምንጮች እንኳን ደህና መጣቹልኝ።

  • @zabibazabiba8196
    @zabibazabiba8196 2 ปีที่แล้ว

    ቤቶችን በጠም ነው ምዋደቹ እሺ ሰለማቹ ቢዚት ይበል ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @fatumawlloyewa8128
    @fatumawlloyewa8128 2 ปีที่แล้ว +2

    እደው ቤቶችየ የሳቄ ምጮች ይመቻችሁ
    ወይኔ አጭበሪባሪወቹ የሌለ በሳቅ ገደሉች አይ ጪሌና ቢሌ😃😃😃😃😃

  • @ዜድየኪዳንልጅ
    @ዜድየኪዳንልጅ 2 ปีที่แล้ว +7

    ሰላም ይብዛላችሁ ቤቶች ሰላም ለ ዉድ ሀገራችን ኢትዮጵያ ይሁን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹☝️☝️☝️🙏🏻🙏🏻

  • @felegushbtighnu
    @felegushbtighnu 2 ปีที่แล้ว +3

    ቤቶችየ አስተማሪ ነገር ነው ምታቀርቡት

  • @KalbaKalba12-x4e
    @KalbaKalba12-x4e ปีที่แล้ว

    አይይይ ይበቃል እደሶው ተበረከክኮ ሰላማችሁ ይብዛ

  • @rasheedpathappiriyambinuar6897
    @rasheedpathappiriyambinuar6897 ปีที่แล้ว

    እርስቴ ትምጣልን እምትሉ ❤

  • @liveinpeacewitheveryone6579
    @liveinpeacewitheveryone6579 2 ปีที่แล้ว +1

    ወዶች ለሚስቶቻችሑ ምን ያሕል ክብር እና ፍቅር እክብካቤ ትሰጣላችሑ ልጆችስ ለናታችሑ ምን ያሕል ፍቅር ትሰጣላችሑ ሴት አርግዛ ለዘጠኝ ወር ትታመማለች በምጧ ሰአት ደግሞ ከሞትና ከሒወት ጋር ትጣጣራለች ደሟን እደዉሐ ታፈሳለች ትልቅ ክብርና ፍቅር እክብካቤ ለሴቶች ለእናቶች ለሚስቶች ይገባል አባት ልጁን ታቅፎ ሲስም ከፈጣሪ ቀጥሎ በሚስቱ ታላቅ መሰዋትነት መሖኑን ተረድቶ መከባከብ እና ፍቅር መስጠት አለበት💞💚

  • @tigisttigist1354
    @tigisttigist1354 2 ปีที่แล้ว +4

    የኔ የቡና ሱሶች እኮ ናችሁ❤❤❤❤

  • @amsaluabeti9663
    @amsaluabeti9663 2 ปีที่แล้ว +1

    Ahaha aye Basha meneta belew betesebun asedenegetut ,gerami episode new.

  • @tub8545
    @tub8545 2 ปีที่แล้ว

    ይቆራረጣል 😂😂😂😂ባሻ ያራዳ ልጅ

  • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
    @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 2 ปีที่แล้ว +5

    እንኳን ሰላም መጣቹልኝ የሳቄ ምጮች እውነት ነው አንድም እናት በወሊድ ምክንያት መሞት የለባትም

  • @helanhelan50
    @helanhelan50 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ሱሶች 🤣🤣🤣❤❤❤❤ ሳሪና ያጥር ወፍ አትስማሺ

  • @makiyabh7806
    @makiyabh7806 2 ปีที่แล้ว +2

    የሳቄ ምጮች እኳን ደህና መጣችሁ

  • @ወሎቤተአማራዩቱብ
    @ወሎቤተአማራዩቱብ 2 ปีที่แล้ว +2

    አቤት ቅኔ ዉ ኢትዮጵያን ቁልጭ አድርጎ ያሳያል

  • @ayamohammed294
    @ayamohammed294 2 ปีที่แล้ว +1

    WoW WOW betam des yelal enamesgnaln betam

  • @alemalem7864
    @alemalem7864 2 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ ቁጠጨው እር ተያቸው እየአሰጠኑ ነው😂😂😂👌👌👌

  • @mekyajemal9832
    @mekyajemal9832 2 หลายเดือนก่อน

    የቤቶች ቅመም አዛሉና ዘሩ አዛልየ እኮደህና መጣሽ ያላች ቤቱ አያምርም

  • @ፅጌማርያም-21
    @ፅጌማርያም-21 2 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ አባባ ባሻ ወደላይ ከፍ እያለ የሚፈክረው ነገር ሆዴን በሳቅ አቆሰለኝ

  • @OfficialetessamTube7951
    @OfficialetessamTube7951 2 ปีที่แล้ว +1

    አቶ በሻ የልምድ አወለጅ ነኝ አላለም😂😂😂😂

  • @stopamharagenocide7654
    @stopamharagenocide7654 2 ปีที่แล้ว +3

    ማስታወቂያ በጣም ስለ በዛ ሃሳብን ይበታትናል

  • @teketelyohlulues4776
    @teketelyohlulues4776 2 ปีที่แล้ว

    የብድር ብር ስጠያቅ አይሰማም አይሉም በሻ ክክክክክ አይ በሻበ አይዞህ አንድ ቀን አበዳር ትሆናሌ 👈

  • @nanjajemel5231
    @nanjajemel5231 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ የሚሰቀኛ ዘሩ😂😂😂😂😂😂😂

  • @ፅጌማርያም-21
    @ፅጌማርያም-21 2 ปีที่แล้ว +1

    በደንብ ቆንጥጧቸው የአሹ እናት ክክክክክክክ

  • @Shiatey
    @Shiatey ปีที่แล้ว

    Wow nice 👌👌❤️

  • @ፅጌማርያም-21
    @ፅጌማርያም-21 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን በሰላም መጣችሁ ይቤ ልጅ መጣልህ

  • @nuraabduabdu4852
    @nuraabduabdu4852 2 ปีที่แล้ว

    የይምየ ጫወታ🤣🤣❤እረ ሁሉም❤️✍️

  • @sunlightsunlight189
    @sunlightsunlight189 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን ምርጥ ቤተ ሰብ

  • @tirsitgebeyehu
    @tirsitgebeyehu 2 ปีที่แล้ว +2

    የመዳም ቅመሞች ላገባ ስለሆነ ሰርጌ ላይ እንዳትቀሩ አንድም ሰዉ እንዳይ ቀር

  • @fatumaebirahimfatumaebirah7628
    @fatumaebirahimfatumaebirah7628 2 ปีที่แล้ว +1

    ዘሩ.ቀለጠ.አዲናቂ.ነኝ😍😍😍😍🌷🌷🌷🌹

  • @birhantikuye6828
    @birhantikuye6828 2 ปีที่แล้ว

    ቤቶችየ ስወዳችሁ💞💞💞

  • @Shamla-jl1tb
    @Shamla-jl1tb 2 ปีที่แล้ว

    አረ ይበቃል ተው

  • @ጦይባይማምሙሀመድ
    @ጦይባይማምሙሀመድ 2 ปีที่แล้ว

    እንኳንበሰላምመጣችሁ💙💙💙🤣🤣

  • @meandmyself4540
    @meandmyself4540 2 ปีที่แล้ว

    Basha must go!!

  • @mekyajemal9832
    @mekyajemal9832 2 หลายเดือนก่อน

    ባሻና አሹ እኮመጣችሁ አዛልየ አዛሉ ጠፋችኮ

  • @ፍቅርከወሎልጂ-ሸ2ዠ
    @ፍቅርከወሎልጂ-ሸ2ዠ 2 ปีที่แล้ว

    ፈጥኖደራሽ. ትናትደውሎ. ዛሬ መምጣት😂😂😂😂😂😂

  • @betitube1185
    @betitube1185 2 ปีที่แล้ว +1

    ተወዳጆች 🥰 እንኳን በሰላም መጣችሁ

  • @መቅዲ-ኀ6ደ
    @መቅዲ-ኀ6ደ 2 ปีที่แล้ว +2

    ይቆራረጣል አሉ ባሻ

  • @nuraabduabdu4852
    @nuraabduabdu4852 2 ปีที่แล้ว

    ቤቶች❤️❤️❤️❤️✍️

  • @Peaceallways
    @Peaceallways 2 ปีที่แล้ว

    Bana arif new 😀

  • @SamiraaJimmaa-jh4vx
    @SamiraaJimmaa-jh4vx ปีที่แล้ว

    Inemilawu bamixi betuhusxi sitigalata xabaqawu yetal????

  • @ሀሊማነኝከወደወሎ
    @ሀሊማነኝከወደወሎ 2 ปีที่แล้ว +1

    ቤቶች እንደት ናችሁ😘😘😘💖💖💖💖💖💖

  • @xs5yd4rhgw
    @xs5yd4rhgw 2 ปีที่แล้ว +1

    እከ በዜ እርሥቴ አሜን ለምን ጠፉብን🤔🤔🤔

  • @abebemenegestie5007
    @abebemenegestie5007 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ያምራል

  • @tube-ms3iq
    @tube-ms3iq 2 ปีที่แล้ว

    የውነትነው እዴ ያረገዘችው ክክክክክ

  • @leylangiseleylafkir8027
    @leylangiseleylafkir8027 2 ปีที่แล้ว

    ናፍቃቹኛ ነበር

  • @muhajeryoutube512
    @muhajeryoutube512 2 ปีที่แล้ว

    ቤትወች የድሮየጥንቱ ተመልካችእየቀነሰነው

  • @Efrata574
    @Efrata574 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን አደረሳችሁ የምንወዳችሁ ውድቸ እኔንም ቤተብሁኑ

  • @eyesus7275
    @eyesus7275 2 ปีที่แล้ว +2

    Selam betoch

  • @NumberSeven49
    @NumberSeven49 2 ปีที่แล้ว +1

    እውነትም የሌሊት ሽብር!😅🤣

  • @mekdesayele909
    @mekdesayele909 2 ปีที่แล้ว

    እግዚር ይስጥልኝ ከመጥፎ ስሜት አወጣቹኝ

  • @sahiyasherif5230
    @sahiyasherif5230 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋውደስስል

  • @zewedetuabera7532
    @zewedetuabera7532 2 ปีที่แล้ว

    ወይኔ አሹ በጣም ትገርማለህ ሳሩዬ ምወድሽ ማርያም ትማርሽ

  • @uaedxb6960
    @uaedxb6960 2 ปีที่แล้ว +1

    ቤቶች አሁን አሁን እያስጠላችሁኝ ነው ማርም ሲበዛ ይመራል

  • @kነኝየሱብቻአላህወኪል
    @kነኝየሱብቻአላህወኪል 2 ปีที่แล้ว

    😂😂😂😂😂የዛሬው በሳቅ።አሹጋር የመጣችው ሴትዬ ሰትቆነጥጥአሳቀኝኝ

  • @hope2633cu
    @hope2633cu 2 ปีที่แล้ว +1

    Mertoch welcome back

  • @ibsaaHararge
    @ibsaaHararge 2 ปีที่แล้ว +5

    አቶ ዘሩ እና ባሻው ስመቹኝ 😂😂😂

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ 2 ปีที่แล้ว

    ማነሕ ተበላሸሕ አለ 🤣🤣🤣🤣የሳቄ ምንጭ እኮ ናችሁ

  • @tube5986
    @tube5986 2 ปีที่แล้ว

    🥰🥰🥰እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @ፅጌማርያም-21
    @ፅጌማርያም-21 2 ปีที่แล้ว +1

    ክክክ ቀበቶህን አላላ ወየው ይቤ አይ ምጥ የወለደ ያውቃታል አይ ብቻ ምጡን እርሳ ልጁን አንሳ ነው ተረቱ

  • @alemeku2672
    @alemeku2672 2 ปีที่แล้ว

    Basha 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @sarahsaoron2393
    @sarahsaoron2393 2 ปีที่แล้ว

    ይሄ ዳኛ የተባለው ሰውየ እሚያወራው ግን ጭራሽ በማህበረሰባችን የሌለ ነገር ነው እሚያወራው ምጥ ተይዛለች ሲባልኮ ታዳ እኛ ምንድ ነን ይላል እንደ ምንም ድራማ ቢሆን በጣም ነው ያሥጠላኝ

  • @Haymiiii
    @Haymiiii 2 ปีที่แล้ว

    Bana 👏👏

  • @aisha-ie5yg
    @aisha-ie5yg ปีที่แล้ว

    ማፊ ናፈቀቺኝ

  • @fgf7787
    @fgf7787 2 ปีที่แล้ว

    ስወዲቺው

  • @asgedesolomon9195
    @asgedesolomon9195 2 ปีที่แล้ว

    Betoch mertoch good job

  • @meskeremsaunier4216
    @meskeremsaunier4216 2 ปีที่แล้ว +1

    Bonne Année 🎇🥂🍾🍷🥰😂💝💖👍👏🎊🎉🎊🎉 pour tousse 🎊🎉🎇🥂🍾💝💖

  • @sarkaryoutube5459
    @sarkaryoutube5459 ปีที่แล้ว

    😍😍😍😍😍😍😍

  • @emugashaw6135
    @emugashaw6135 2 ปีที่แล้ว

    selamachuh yibza yebetoch dirama sewedachuh

  • @ኩንፈየኩምአላህያለወይሆና
    @ኩንፈየኩምአላህያለወይሆና 2 ปีที่แล้ว

    እኔየሚሰቁኝ ባሻነቸወ መታነወከከከከከከከከ አይቤቶች

  • @seadi5
    @seadi5 2 ปีที่แล้ว

    😃😃😃😃አይዘሩቀለጠ

  • @ሀናንጎደሬዋ
    @ሀናንጎደሬዋ 2 ปีที่แล้ว +1

    ቤቶችየ የኔ ምርጦች እኳን ደና መጣቹሁ

  • @lema9174
    @lema9174 2 ปีที่แล้ว

    አትጠገቡ፣እናተ፣ይመቻችሁ

  • @sdhsddh8427
    @sdhsddh8427 2 ปีที่แล้ว

    እካንበሰለምመጠቹሁ እደትእደምወደቹሁ

  • @jgsgsghcsv9530
    @jgsgsghcsv9530 2 ปีที่แล้ว

    በጣምኮነው የምወዳችሁ

  • @ahnedalkaabi1132
    @ahnedalkaabi1132 2 ปีที่แล้ว

    ይመቻችሁአቦ

  • @uaeue6996
    @uaeue6996 2 ปีที่แล้ว

    እንኮንበሰላም መጣችሁ

  • @zenebechdubale8567
    @zenebechdubale8567 2 ปีที่แล้ว

    አክስኑን በ ኦን ላይ ይገዛል ወይ?

  • @yohanatilahun4498
    @yohanatilahun4498 2 ปีที่แล้ว

    ከዚ በኃላ ቤቶችን አላይም እንዲ አይነት ዘረኛ ፅንፈኛ ባሻ ሌላውን ሲሳደብ እየሰማን ኦርቶዶክሶች ከዚ በኃላ ቤቶችን እርም ብለናል

  • @arabia1239
    @arabia1239 2 ปีที่แล้ว

    ሑለትልጀበቂነው😁

  • @ኢትዮጵያየሁሉምናት
    @ኢትዮጵያየሁሉምናት 2 ปีที่แล้ว

    ጀማረ

  • @SamiraaJimmaa-jh4vx
    @SamiraaJimmaa-jh4vx ปีที่แล้ว

    IDEE BAHIGAWAXII BETUHUSXII BAMIXII SITIGALATA XABAQAHU MAMIXAT NABARABAT

  • @kamillakamilla9764
    @kamillakamilla9764 2 ปีที่แล้ว +1

    እንዴ ይበቃል የት ሂዴ ..

  • @ፅጌማርያም-21
    @ፅጌማርያም-21 2 ปีที่แล้ว

    ሻሼ ለትምህርት ያላት ጉጉት እኮ ይገርማል

  • @kidistyemariyam1786
    @kidistyemariyam1786 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም አመሻችሁ ቤቶች ለምን እንደሆነ አላቅም ማየት ከተዉኩት ብዙ ጊዜ ሆነኝ

  • @SamiraaJimmaa-jh4vx
    @SamiraaJimmaa-jh4vx ปีที่แล้ว

    Fisamehu baxabaqawu bihon yabalaxanabar

  • @user-ej3zf5qc8i
    @user-ej3zf5qc8i 11 หลายเดือนก่อน

    ይቤን መልሱልን😢

  • @selamaynalem1699
    @selamaynalem1699 2 ปีที่แล้ว

    Wey basha

  • @WosneahyuKetsela
    @WosneahyuKetsela 7 หลายเดือนก่อน

    ♥️

  • @MesfinBugie
    @MesfinBugie 19 วันที่ผ่านมา

    ♥️❤️❤️❤️❤️❤️