God gave you the gift to teach and speaking on the truth, so keep on going and thank you for telling a 100 years of grief and sorrow that 95% of Ethiopian children suffered 😞😞😞
Please talk about toxic parents. 1. Selfish parents. 2. Emotionally abusive parents. 3. Emotionally detached parents. 4. Parents who play favoritism 5. Parents who are physically and emotionally neglecting. 6. Parents who bad mouth their children. 7. Toxic sibling relationships. I know a man who slept with his brother's wife. 8. Read and talk about the negative physiology between parents and children in general....
I had never seen a truthful lady who speak boldly and confidently The whe truth ... You speak it the bitter truth .. Completely deep truth equivalently wise like the word of God... Keep it beautiful lady....!!!
The thing I love about you is your so articulate …. I personally have a lot to say and teach but I’m not that articulate hope I learn from you so I’m going to bench watch all of your TH-cam videos from the beginning to the recent one ❤❤❤
I thank you betam ymr andande welajoch silehonu bicha minim biyaregu lik nachew biye asib neber ahun ahun gn ene fkr endemigebagn eyasebku new yene enat
ማንም ደፍሮ ያልተናገረውን እውነታ ስለተናገርሽ ፈጣሪ ይባርክሽ👏👏👏👏
በጣም የሚገርም ነው ነገሮች ያየሽበት አንግል ደስ የሚል ና ስሚት የሚነካ ነው 👏👏👏👏👏
She is boldly and confidently speak the truth..
God bless her ...!!!
👏👏🦋♥️🦋🙇♂️🙇♂️🙇♂️
ሰይፉ ፋታሁን ወይም ትልልቅ ሚዲያወች ቢያገኙሽ ደስ ይለኛል ያልተደፈሩ ሀሣቦችን በደብ ስለምተነትኚ እግዚያብሄር የመናገር ፀጋውን ያብዛልሽ አሁንም እደዚ አይነት ወላጆች በደብ አሉ !!!!!!!!!!!
የኔ ዉድ ይሄን video አሁን ነዉ ያየሁት በጣም ይገርማል እኔ ያደኩት ከእናቴ ጋ ብቻ ነዉ በጣም ተፅኖ ፈጥራብኛለች ልነግርሽ አልችልም የሆንኩትን ሁሉም ያልሽዉ ነገር ሁኛለሁ እና በጣም ጎበዝ እና ትልቅ ህልም ያለኝ ተማሪ ነበርኩ ግን ሞራሌን እየተሰባበረ 12ተኛ ክፍል ስደረስ በጣም ሰለምጨነቅ መታመም ጀመርኩ በተደጋጋሚ እራሴን እስታለሁ እና 12ዉጤት ማምጣት አልቻልኩም የዛን ሰአትም ህመሜ የኔ ጥፋት ተደርጎ ነበረ የተወሰደዉ አሁን የ 3ተኛ አመት ኮሌጅ ተማሪ ነኝ በብዙ ስቃይ ዉስጥ እያለፍኩ ነዉ እና ቤተሰቦቼን አጠቃላይ አልወዳቸዉም እራሴን ከሰዉ በታች ዝቅ አድርጌ ነዉ ማስበዉ😢😢😢😢😢
እና ዉዴ ሁሌ ቪዲወችሽን አያለሁ በጣም ነዉ ምወድሽ በጣም ታበረችኛለሽ ጥንካሬየ ነሽ
💖💖💖💖💖💖💖👏👏👏👏👏
አይዞሽ ድብርት ጭንቀት ከሰው በታች ያደርጋል
ግን የት ሀገር ነው ያለሽው?
ቴራፒ ያስፈልግሻል ቢያንስ ለተወሰነ ጊዜ በባለሙያዎች ታገዢ ቶሎ መዳን አለብሽ ህይወት እጭር ነው ብርም ከንቱ ነው ደስተኛ ካልሆንሽ
መጀመሪያ ከዛ መርዛማ ቤተሰብ ውልቅ ብለሽ ውጭ እራስሽን ቻይ
@@marcyethio6031 እረዳኝ እኔ በዚህ ችግረ ውስጥ ነኝ ስደየት ነው ያለሁት
God gave you the gift to teach and speaking on the truth, so keep on going and thank you for telling a 100 years of grief and sorrow that 95% of Ethiopian children suffered 😞😞😞
It was a taboo to critisize parents but now she breaks the taboo. Please don't take it as disrespectful of parents but lack of knowledge
እኔ እንዲህ አድጌ ነዉ ለቤተሰብ ፍቅር የለኝም አሁን 😭
But, do not forget to give them yekerta! God is more than mam and dad for you!
Ante fkr yelekm ene demo tlacha new yaleg
Inem endachi negn😔ayizosh
😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ተመሳሳይ ስሜት
የማይደፈሩ የማይመስሉንን ጉዳዮች በድፍረት ስላነሳሽ እናመሰግናለን መልካም ነው በዚሁ ቀጥዪ፡፡
ይቺን ልጅ የኢትዮጲያ ቴሌቭዥን ፕሮግራሞን እየወሰደ ለኢትዮ ህዝብ ሊያስተምርበት ይገባል ቃና ግብስብስ እያሳየ ህዝብ ከሚያደነዝዝ የሶ ምክር ትውልድ ያድናል ተባረኪ አንቺ ቅመም።
ትክክል ነሽ ግን ያልሻቸውን ነገሮች በሙሉ የሚያደርጉት እነሱም በዛ መንገድ ስላለፋ ነው የመማር እድሉን ቢያገኙ ይህ ነገር ልጆቻቸውን እንደሚጎዳ ቢያውቁ አያደርጉትም ምክንያቱም እኛን ለማሳደግ ለማስተማር እላይ እታች ወተው መከራ አይተው ነው ያስተማሩን በምን መልኩ ማሳደግ እንዳለባቸው ቢያውቁ ይተዎ ነበር እና ወላጆችን መውቀስ ሳይሆን ትክክል እንዳልሆነ ማስረዳት እኛ የምንወልዳቸውን ልጆች በ መልካም ማሳደግ ከዛ ትውልድ እየተተካ ሲሄድ ሁሉም ይለወጣል
Yemrkn new hhhh ena silaltemare new ende lijun midefrew abat eyaweke new le dekika simet yelijun life miyabelashew eyaweku new hulunm miyaregut🤔
ኡፍፍፍ የኔ ቁስል ነካሽኝ እኔ አባትና እናቴ የ8አመት ልጅ እያለሁ በጣም ስቃይ ውስጥ ስለነበርኩ ውስጤን ሙተዋል ቤተሰብ የ ለኝም ብየ አሳምኘው አውሁን እነርሱን ለመቅረብ በጣም ተቸግሬአለሁ 😭😭😭 ይቅርታ አድሬጌላቸው ግን ቁስሉ መቸም ከውስጤ ሊወጣ አይችልም በቻለኩት አቅምለመቅረብ እሞክራለሁ ግን ሁል ግዜ ብቸኝነት ነው ሚሰማኝ ቤተሰቦቸ አይመስሉኝም።ግን ሁልግዜ በፈጣሪየ ነው ምመካው በእርሱ እርዳታ ነው እዚህ የደረስኩት ።
ዋትሳፕ ግሩፕ አስገቢኝ ላገኝሽ እፈልጋለሁ እህት
ተመሳሳይ ስሜት 😕😕
የኔም እናት ብዙ አትወደኝም ከሌሎች ሰዎች ጋር ታወዳድረኛለች አማረቢ ነሽ እና አሁን ላለሁበት በጣም የበታችነት ስሜት ይሰማኛል
ላሎቹን እህቶቸን በጣም ትወዳቸዋለች በጣም ይከፋኛል በእናት ከለላ ስር መሆን ምንኛ መታደልነው ለወደፊት ጥሩ እናት ለመሆን እመኛለሁ የተሻለች እናት ምኞቴነው😢😢😢
Abshri haytii 😭
እኔም ወላሂ እዳቺ ተመሳሳይ ነኝ😢😢
የኔ ቆንጆ የልብ አውቃ ነሽ እኮ! አብዛኛው ቤተሰብ ስቅቆሽ እና እርግማን ነው ከትውልድ ወደ ትውልድ ሚያስተላልፍት!
ክክክክ አወ እኔኮ እሚገርመኝ ፈልገው ወለድው እናተን ስናሳድግ ተጎድተን ፈልገው ነዎታዳ
አሪፍ ሀሳብ ነው እንስማማለን በgroup መከፈት
በgroup.እኔንም.ደምሩኝ
Please talk about toxic parents.
1. Selfish parents.
2. Emotionally abusive parents.
3. Emotionally detached parents.
4. Parents who play favoritism
5. Parents who are physically and emotionally neglecting.
6. Parents who bad mouth their children.
7. Toxic sibling relationships. I know a man who slept with his brother's wife.
8. Read and talk about the negative physiology between parents and children in general....
የእጀሽን ታገኚዋለሸ በልጆችሽ አንቺ ርካሽ ሰለወላጆች መጥፎ አተውሪ አላሕ ወላጆቻች እድንከባከባቸዉ አስጠቅቆናል
የነ ቆንጆ የት አገር ነሸ ያልች ቁትርሸን አንደት ላግጅ ዘመንሽ ይባረክ ❤❤❤🎉🌹
የብዙ ሀበሻ ልጆች ቁስል ነው ግን ማንም ደፍሮ በግልጽ አይናገረውም፣ ይሄን ሀሳብ በ አንድ ቪዲዩ ብቻ እንዳታቆሚው አደራ ብዙዎች ጋር መድረስ እና መነጋገሪያ መሆን ያለበት ሀሳብ ነው ምንአልባት ለቀጣይ ትውልድ መፍትሄ ሊያመጣ ይችላል፤ ፈጣሪ የመናገር ፅጋውን እና እውቀትን ጨማምሮ ይስጥሽ ውዴ ተባረኪ፤ በጣም አመሰግናለሁ
በጣም ትክክል።ትልልቅ የሚባሉ ሚዲያዎችም እንኳን ያልደፈሩትን ነው የነካችው ከስር መሰረቱ።ልናበረታታት ይገባል።ያለፍንበትን ችግር ልክ አለመሆኑን ተነጋግሮ ቀጣዬን ትውልድ ማዳን የዚህ ዘመን ትውልድ ሀላፊነት ይመስለኛል እና እህታችን ከብዙ ሰው ጆሮ መድረስ አለባት እናበረታታ።
ትክክል
@@ethiosenytube2138 👌👌👌👌👌🇪🇷🇪🇷🇪🇷
ትክክል
በትክክል 😭
እዉነት ነዉ ስት አረመኔ እናት አባት አለ ስለወለዱ ብቻ ወላጅ እዲባሉ ይፈልጋሉ ሆድ ይፍጀዉ በየቤቱ ስት ጉድ አለ ሁሉም ያልሽዉ ትክክል ነሽ ተባረኪ እህቴ
እግዚአብሔር ይመስገን የገጠር ልጅ ነኝ እናቴ የተለየች እናት ናት ትምህርቲ ቤት ኣስተማሪ ረብሼ ከመታኝ ሂዳ ትጣላለች ልጄ ለምን ነካሃት ብላ ትጣላለች።ትልቅ ሁኜ 9ክፍል ደርሼ የሆነ ልጅ ሞቶኝ ሰው ነግሮት የሂዳ መታቹ የኔ እናት ልዮ ናቲ ኑሪልኝ እማ💓💓💓💝
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ሽ አመት ትኑርልሽ😍
@@seadaseada1524 ኣሜን ለሁላችን💓💓💓💓
የኔ ዉድ ሀሳቦችሽ ሁሉ በጣም ደስ ይላል በዉስጥ ባወራሽ ደስ ይለኛል
ትክክል የኛን ቤት መተሽ ያየሽው ነው የመሰለኝ
የኔመረ የኔሚ አበት ሰናጠፈናበረ ሚገረፈን እየደደቸን ቤት ሰትጉዲአለ
This is Brutal truth ,that happens on our family even it gets worsen in our case
@@nunuawake3358 😭
የኔ ቆንጆ ትክክል ነሽ ይኸው በአርባ አመቴም በእናቴ እናደዳለሁ በትክክል አትወደኝም ነበር በጣም ይገርማል ይቅርታ ዋናው ነገር ነው ትልቅ ምክር ነው የሰጠሽኝ ግን ልቤ የይቅርታ እንደሆነ ያወኩት በልጅነቴ የተደረኩትን ሁሉ ረስቼ ቀብሬ ብዙዐነገሮች ለእናቴ ሆኜላታለሁ ግን እራሷ በሰላሳአራት አመቴ እንደገና አጠፋችና ያንን የተዳፈነውን ማንነቴን ከወጣችው ድሮም ማለት ጀመርኩ አሁንም እንዳልሽው ከደርጋሐሁ ቆንጂት ብቻ ለልጆቼ ምርጥ አባት አግኝቻለሁ እኔም በቻልኩት መጠን ለልጆቼ መልካም እናት ለመሆን ጥረት አደርጋለሁ ያንን ታሪክ ላለመድገም በጣም ጥረት ከደርጋለሁ
👌
ቁስሌን ነካክተሽ ነካክተሽ ልቤ እስኪፈርስ አስለቀሺኝ
የማልነካው የውስጥ ጠባሳዬ ነው
❤❤❤
ያአላህ እኔ ዉስጥ ያለን ነገር ነዉ የተናገርሺዉ
Take it easy everything in this world will passed
የኔ ቆንጆ ከምንም በላይ መጨረሻለ ላይ ብቻችሁን አይደላችሁም ፈጣሪ አለላችሁ ስትይ እንባዬ ሳላስበው ወረደ።እግዚአብሔር የፈጠረውን አይተው የዋህ እና እሩሩህ ዘላለማዊ አባት ይመስገን።ብዙ ችግር አለ።
በርች እሽ ማንም ምን ይበል ብዙዎች ሀሳብሽን የምናዳምጥሽም አለን እና በርች ቆንጅዬ ነፃነትሽን እንዴት እንደወደድኩልሽ።
አመሰግናለሁ በጣም ልዩ ትምህርት ነዉ አቤት የስቶቻችን ቁስል ነዉ
እህቴ፡ተባረኪ፡ይሄንን፡እውነት፡ማንም፡ደፎሮ፡አላወራውም፡ስለዚህ፡በዚው፡ቀጥይ፡በጣም፡ጎበዝ፡ጠንካራ፡ልጅ፡ነሽ፡በሪቺ፡ካንቺ።ብዙነገር፡እንጠብቃለን፡በሪቺ
ይገርምሻል የኔ አባት የተለየ ነው በጣም ያምንብኛል እደዛሬው ትልቅ ሳልሆን ቁጭ አድርጎ ይመክረኝ ነበር ጎበዝ የኔ ልጅ ይለኝ ነበር በፊት ትንሽ ይጠጣ ነበር ሰክሮኳን ሲመጣ ፊለፊቱ ካላየኝ ልጀን የት አደረሳችሁት ብሎ ቀውጢ ነበር የሚያደርገው እናቴም ምንም አትናገር ያው ትንሽ ሀይስኩል ላይ ስማር እኔ ፀባየ ተቀየረ መሠል ሳላቀው ጎርምሰሽ ስትለኝ እንጣላ ነበር ከዛ ውጭ ምንም ይሄ ነው የሚባል አልደረሰብኝም አባቴን ግን እሚገርም አሁን ራሱ ስደት ላይ ሆኘ አባቴ በሂወት እስካለ አይከፋኝም ብየ ነው የማሰብ
You are spitting the truth. Keep it up beautiful ❤️
የምር ስላወኩሽ ደስ ብሎኛል እየሰማሁሽ የውስጥ አንዳንድ ጠባሳ ሲራገፍ ጥሩ ስሜት በውስጤ ሲፈጠር ተሰማኝ እይታሽ አቅምሽ ውበትሽ ይጨምር...what's up የከፈትሽውን Group ባገኘው ደስ ይለኛል
I had never seen a truthful lady who speak boldly and confidently The whe truth ...
You speak it the bitter truth ..
Completely deep truth equivalently wise like the word of God...
Keep it beautiful lady....!!!
ይገርማል ሠው እንዴት በዚህ ልክ ይበስላል ❤😊
በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው:: አመሰግናለው ሲስቱካ
ምርጥ ልጅ ነሽ ወላሂ ስራዬ ብዬ ነው የምሰማሽ
የኔ ውድ የኔም ኑሮ ይሄ ነው በጣም አስጠሊታ ነገር ነው ገና ሳስበው እንባዬ ነው የሚመጣው አባቴ በጣም ጥሩ አባት ነው እሱ በጣም ነው የሚወደኝ እና እሱን ለመጉዳት እኔን እስካሁን እያሰቃየቺኝ ነው
እኔን የኔ እህት 😔 እራስሽን ችለሽ መውጣት ምትችይበት አጋጣሚ ካለ እሱን ሞክሪ ❤️
@@TheHabeshaGuru እሺ የኔ እህት በጣም አመሰግናለሁ
+Hana yesema👌👌👌👌🇪🇷🇪🇷🥰🥰🥰🥰
Me too
እደኔ
እናመሰግናለን እህታችን ትክክል ነሽ አስተዳደጋችን የወደፊት ህይወታችን መሳካትም በጣመምም ትልቁን ድርሷ ይወስዳል እናመሰግናለን
ስወድሸ ባጋጣሚ በማያቸው ሼር ቪዲዮዎች እና ግን ዛሬ ትክክለኛ ያንቺን ዮቲዮብ አግንቼ ሠብስክራይብ ስላደረኩ ደስ ብሎኛል ብስል እና አስተማሪ እህታችን ነሽ ብዙ እጠብቃለሁ
የኔ ማር ሁሉም እውነትትሽ ነው እኔ በጣም ነው እምወድሽ ለምኽርሽ ሁሉ በጣም ነው እማመሰግነው
አባቴ ነው እንደ ሁሉ ነገር ያሳደገኝ ህይወቴ መርዛማ እናት ናት ያሳደገችኝ ለሱም መርዛማ ሚስት እና አባቴ ነው ከስዋ ከልሎ ሸሽጎ ለዝህ ያበቃኝ ነፍስህን ይማረው የኔ ልዬ አባት ያልሻቸውን ሁሉ ስድቦች እየሰደበች ነበር ያሳደገችኝ
40/100 ነው ያገኘሽው።ትምህርቱ በጣም ጥሩ ሆኖ ሳለ ከርሱ ጀምሮ እስከ ቃላት አጠቃቀምሽ ከእኛ ሀገር ባህል ጋር የማይሄድ በወላጆቻቸችን አስተሳሰብ ውስጥ የሌለ ነው።በአጭሩ ለመግለፅ ከውጭ ትምህርት በቀጥታ እንደወረደ ሥለሆነ በጣም ወላጆችን ሞራል የሚጎዳ ሆኖ ነው ያገኘሁት።ትምህርቱ በባለሙያ ቢታይ ጥሩ ይመሥለኛል።ትምህርቱ መሠጠት ያለበት ለትምህርት ሚኒስተር በኩል እንደ ሀገራችን ቢሰጥ ነው ጥሩ የሚሆነው።ምክንያቱም ልጆችን እናድናለን በሚል ወላጆችን ስለሚገጎዳ። ሌለላ ምሳሌ ብሰጥሽ የሴቶች ጉዳይ የሚሰጠው ትምህርት ትዳር ከማቆየት ይልቅ በፍጥነት ትዳሩ እንዲፈርስ ሲያደርግ ነው የቆየው።በፖለቲካውም በሀገራችን ለይ የሚታየው በሰባዊነት ሰበብ ሀገር ለማፍረስ በሂደት ላይ ነው።ሥለዚህ ትምህርቱ በዘመቻ በአንድ ጊዜ ቢሰጥ ከጥቅሙ ጉዳቱ ነው የሚያመዝነው።መድሃኒት ለህመምተኛ ተመጥኖ እንደሚሰጥ ይህ ትምህርት እንደየአቅማችን ፣እንደባህላችን ቢሰጠን ጠቃሚ ትምህርት ነው።የሰውን ቁስል እየቆሰቆሽ በተለይ በእንጀራ አባት ፣በእነጀራ እናት የሚያድጉ ልጆች ሰምተው አግባብ የሌለው እርምጃ እንዳይወስዱ እንዲሁም ጎዳና ተዳዳሪ የመብዛት ምክንያት እንዳይሆን ብታስቢበት ።ርዕሱ በጣም ሰፊ ርዕስ ነው ሀገራው ሀላፊነትን የሚያሸክም ።በትምህርቱ ላይ ያለኝ አስተያየት ይህን የመሥላል።ሠላምሁኝ።
አቤት አባት አባትኮ ያልተነገረለት ንፁህ ሰዉ ነዉ እናት ግን ለሴት ልጇ ጨካኝ ነዉ
Ewenet new ba tekekellllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllll
Ewenetttttttttttttttttttttttttttttt new abateeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeee yaltengereleteeeeeeeeeeeeeeeeeeeeee enku newwwwwwwww
Great content 👍 continue to educate the community to bring about awareness. Looking forward to seeing more
በጣም ከባድ ነው ስንቱ በደል ይጻፋል ...እንዴትስ ይቅር ማለት ይቻላል የተበደሉትን አለመርሳት እንዴት ነው ሚቻለው? ብችል በጣም ነው ደስ እሚለኝ ።ግን እንዴት መልሼ መበደል ባልችልም እንዴት ልርሳው
Your such a discerning and beautiful lady.Keep going!
The habesha guru...love it 💫💫🙏🏾
ጎበዝ አድናቂሽ ነኝ 🥰🥰🥰
በጣም ደጋግሜ ነው የሠማሁሽ ብዙ የምታቀርቢያቸውን ምክሮች እከታተላለሁ አደንቅሻለሁ በርቺ ብዙ ትምህርቶች አግኝቼበታለሁ በዛሬው ግን አንድ ነገር ልጠይቅሽ በነሱ የደረሰ እንዳይደርስባቸው መከራ እያዬ የሚያሳድጉ ወላጆች በልጆቻቸው የሚሰቃዬትንስ ? ማንም ወላጅ የወለደውን ይጠላል ብዬ አላስብም በርግጥ ልጅ ሲያጠፋ መጥፎ ቃላቶችን መናገር እና መደብደብ ተገቢ ነው ብዬ አላምንም ግን ስንት አስቸጋሪ ልጆችስ እንዳሉ ታወቂ ይሆን? ሀሳብሽን ሳትጨርሺ ስለልጆችም የምትይው ይኖራል ብዬ ነበር ምንአልባት በሚቀጥለው አስቢበት
ትክክል ነሽ ያለውን ሐቅ ነው ያቀረብሽው በርቺ አስተማሪ ነው እኸቴ
እግዚአብሔር ይመስገን የኔ አባት እና እናት ምርጦች ናቸው🙏
ከእናት ባህሪ ያልገለፅሺው ዛሬ ፍቅር ነገ ሰይጣን የሚሆኑትስ?
ኪኪኪ
🤣🤣🤣
ባይገርምሽ ከመጀመራያ እስከ መጨረሻ ኣይቼው የኔ ኣስተዳደግ የውስጤን የልቤን ገንጽለሽ የነገርሽኚ ያለሹዉ ነው የተሰማይ እያለቀስኩ ነው የሰማሁት ኣባቴን ኣላቅም ከናቴ ነው ያደኩ ግን በጣም ያሳዝናል ያደኩበት ኣስተዳደግ ካንቺ ምክር ግን ብዙ ተምራለው በጣም በጣም
Amazing young lady, God bless you.
አዎ የኔ ቆንጆ በዚ ብዙ ተበድያለው ራሴን እጠላዋለው እርጂኝ
የኔ ዉድ እንዴት እንደምልሽ አላቅም ግን በጣም በጣም ነው የማደንቅሽ የምወድሽ ስታወሪ ለኔ የምታወርኝ ፊት ለፊት የምትነግርኝ ይመስለኛል በጣም ትክክል ነሽ ጎበዝ ሴት ነሽ ዋትሳፕ ያልሽዉን ግሩፕ ሼር ብታደርግኝ የዉስጤን ባወራሽ ይበልጥ መልካም ነው በትረፈ ሰላምሽ ይብዛልኝ ❤️
እህቴ በየት አግኝቸ ላናግርሺ እኔ ብዙ ግዜ የቅርብ ዘመዶቸ ወድሞቸም ሣይቀሩ በጣም ዝቅ አድርገዉ ያዩኛል
እኔንም ነው ግን እግዚሀብሔር ይመስገን ከሰው እኩል ሁኛለሁ
Narcissistic to the core ! This is የአደባባይ ሚስጥር I wish & hope that people talk about this things openly so that a lot of people will be healed 🙏
ውነት እህቲ ውሰጤ ደምቶ ነበር አከምሽኝ አመሰግናለሁ በቃ ውነት ቃል አጠሁልሽ አቡሳ ከሊላጋ ማዋዳደር ያልሽው 😭😭😭😭😭😭😭😭
በጣም ታምሜበታለሁ እግዚያብሄር ካልደረሰልኝ ህይወቴ ተበላሽቷል። እናቴም አባቴም ያልሻቸዉ አይነት ናቸዉ።
በጣም ነው የምወድሽ የአንቺን ምክር ስሰማ ሰላም ይሰማኛል በአብዞኛው የምትይው እኔን ይመለከተኛል ወትሳፕ ቁጥርሽን ባቀው ደስ ይለኛል እወድሻለው
የኔ ህይወት ቁጭ😢😢በጣም ኣሪፍ ሀሳብ ነው ክፈቺ ዋሳፕ የኔ ውድ ብዙ እንማራለን ካንቺ❤👸❤
ማርያምን, እንዳንቺ አይነት ሺ ይወለድ! Love you sis!!
በጣም ልክ ነች
ዋው ለጆችሽ ታድለዋል መናገር እየፈለኩ በዉሥጤ ይዤው ነበር በጣም እናመሠግናለን 😘😘😘
ምን እንደምልሽ አላቅም ብቻ ማንም ደፍሮ መናገር የ ማይችለውን ነዉ የተናገርሸው አንድ አንዴ ሳስበው እኛ ቤት ያደግሽ እየመሰለኝ ነዉ የ ምትሰጭያቸው ምክሮች በጣም አስተማሪ ናቸው የኔ ቆንጆ ደሞ ቢያንስ በ ሳምንት አንድ ቪዲዮ ስሪልን ማለቴ አትጥፊ የ ዋትሳፕ gruop ደሞ ቢከፈት በጣም ደስ ይለኛል በበኩሌ ተስማምቻለሁ ፍጣሪ ሰላምሽን ያብዛልሽ እህቴ
እኔ እናቴ እየርገመች በሆነ ባልሆነ መሳደም መማታት ሰድባ ለተሳዳቢ ትሰጠንኝለች እኔ አግብቼ ብዙም ሳልቆይ ተፈተው አንድ ልጅ አለኝ እንዴት እንደማሰቃየው እስደበዋለው እመተዋለው ገና አንድ አመቱ ነው ስደት ላይ ነው የወለድኩት አሁን አገር አባቱ ቤተሰቦች ጋር ነው ያለው አሁን ላይ ፀፅቱ ልገለኝ ነው ምን ላድርግ እህቴ ሁሌም አለቅሳለው
አሁን ነቅተሻል ስለዚ ምንም አይፀፅትሽ የኔ እህት ❤️ አንቺም ከኖርሽው እና ከደረሰብሽ በደል የወሰድሽው ነው አሁን ግን ነቅተሻል ያ ደሞ በጣም የሚደነቅ ነው ብዙዎች እንዳንቺ አይነቁም ኮርቼብሻለው ☺️
እህቴ ማግኝት እፈልጋለሁ
@@TheHabeshaGuru yene wede please help me
You need to see a counsellor to help you with your issues just don't sit there engage so that you will not repeat it
I am glad I found u 😊 we need this information if though we know never been out in public.i am glad u let out . We need this awareness
This is so true yene konjo thank you so much you changed my mind
ባይገባኸ
ባይገባሽ ነው ነው እጂ የዋላጅ ክፉ የለውም እንሰሶችን እንኳ ተመልከቺ።
Bedenib ale gin yemiyawukut ayimesilegnim
ልክ ነሽ ውዴ ዛሬ እንደውም ሳስብ ነበር እንዴት እንዳደኩ ሳስበው በጣም ይገርመኛል
We appreciate it if still think about the group chat so many people need that thanks ❤
The thing I love about you is your so articulate …. I personally have a lot to say and teach but I’m not that articulate hope I learn from you so I’m going to bench watch all of your TH-cam videos from the beginning to the recent one ❤❤❤
Abatu bedilot yadege lij endet fetari yewedegnal belo leyamin yechelal?
Ewedshalhu Telobegn Hiweten Yemetekeyeri Anchi Neshe Fetari yemsgen Anchin Selastewawekegn
Lek nesh minim wushet yalawum ahunem.derase bzi guday TH-cam ly maserate falegalehu❤
Your lesson and advise me that to check my back ground and childhood,You absolutely right
Thanks
ለቻናልሽ አዲስ ነኝ , ትምህርትሽን በጣም ወድጄዋለሁ በዚሁ እከታተልሻለሁ ቀጥይ በርቺ አትጥፊ የኔ ቆንጆ , እግዚአብሔር ይጠብቅሽ , 🙏💚💛❤️🇪🇹
ኧረ እደት እደናፈቅሽኝ ከምር ለካ ቲክታክ ላይ ተጠምደሽ ነው የኔ ቆጆ ከምር አትጥፊ ያው ላንች ብየ የማልወደውን ቲክታክ አልከፍት ማማቲ 😄 በርችልን 😘❤
አልጠፋም ❤️😉
@@TheHabeshaGuru
እንዴ አልበዛም እንዴ እኔ የ 50 አመት ጎልማሳ አባት ነኝ ክንች ብዙ እየተማርኩኝ ነው የኔ ማር አብቢ ለምልሚ ኑሪልን
እህቴ በጣም ጎበዝ ለኔ አደኛ ነሽ ማማየ በጣም ነው የምወድሽ ምክርሽ ሀሣብሽ ይመቸኛል ተምሬበታለሁ ሽአመት ኑሪልልልልልልልልልልልኝ ባለሽበት ፈጣሪ ይጠብቅሽ
Yes please for WhatsApp group, you got my vote 🗳
እውነት ነው ግን እኔ የማስበው አለማወቃቸው ነው የሁሉም ቤት ቅጣት አንድ አይነት ስለሆነ እንደትክክል ይቆጠር ነበር መሰለኝ gen pls 'merzama' yemilewen keyerew
በጣም አመሠግናለሁ ረድተሽኛል ከተናገርሽው ቢያንስ ግማሹ ደርሶብኛል
የኔ ቆጆ እናመስግናለን የኔ ቆጆ በእዉነት ክፈቺ እኔ እናት እና አባት አለ እና አጎቴ ነዉ ያሳደገኝ የልቤም የሰዉንቴም ቁስል አልሻር አለኝ ሰዉ ሁሉ እደሱ ይመስለኛል የሴት ጓደኛም የወድ ጓደኛም እቀርብና 15 እዳጎቴ ይመስሉኝና እርቃለሁ በዙርያ ምንም የኔ የምለዉ ሰዉ የለኝም ልቤ ቁስል ነዉ በእግዚአብሔር ላናግርሽ እፈልጋለሁ ወይም ግሩቡን ከከፈትሽ አስዉቂኝ እዳታልፊኝ በማረያም
Btam tnxs mare ene ye 19 amet lij nay yewnet btam eketatelsalew manm emmimekery yelem ke abate wci emigermsh ngr dmo btam becgr wst alfialew dmom yann yalefkubet edme atenkroyal lewedefite tnkare yhoneyal btam tnxs yne konjo hulem ewedsalew
ወላሂ,በፃቅ,ገደልሽኝ😂😂,እስካሁን,የወላጅ,ነገር,አይወራም😂😂😂😂😂
እሱ ብቻ ሳይሆን ልጂን ከልጂ ማበላለጥ ወይም መድሎ የብዙ ወላጂ ችግር
ሁሉም ቤትነው ማረግ ያለብን የእኛ አዴአልፍዋል ለልጆቻችን ምርጥ ወላጅ መሆንነው
ትክክል ነሺ የኔ ቆንጆ
አስደናቂ ሰዉነሽ እዉነትነዉ አስተዳደጌን ሳስብ አስለቀሰኚ እባክሽ በርች ጌታ አብዝቶይባርክሽ
You are hero . You said it well👍🏽
በትክክል እኔ በጣም እስማማበታለው። ደርሶብኛልም። አልወልድም የሚል አመለካከት ነበረኝ። ቆይቸ ግን ወልጀ ልጀን አሜሪካዊ አደረግኩት። ይገርምሻል " 4 Ways Narcissistic Parent Destroys Your Childhoid " በሚል ጥሩ አድርጓ አቅርቦት ነበር አንች ደግሞ የበለጠና ጥሩ አድርገሽ አቀረብሽው። አመሰግናለሁ !!! ውውውድድድ
እሄ ያላፉኩባት ህዎትናው ግን ብዙሳዎች ያእናት ማጥፎ ኣላስባል ምያምን ያላም እናቴ ባሳዳርችን ታጺኖ ስናልቦና ታማም ሆኜያላዉ
Yes i need the group discussion platform... Please crate it as soon as possible
Deferteshen adenkalw ,btaam tnx ,group balshew hasab esimamalw ewdeshalw fetari ytebkesh
የልቤናው የተናገርሺው የኔ ቤተሰባች እራሰ ወዳድ ናቸው
የእኔ ቆንጆ በርችልኝ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🏻👏👏👏❤️
በጣም ትክክል ነውየተናገርሽው😢😢😢
I thank you betam ymr andande welajoch silehonu bicha minim biyaregu lik nachew biye asib neber ahun ahun gn ene fkr endemigebagn eyasebku new yene enat
የረፈደ ተማሪ ነኝ የኔዉድ እህት አመሰግናለሁ ከልብ የ ዋሳፖ ግሩፕ ከከፈትሽ አስገቢኝ የኔዉድ አደራ❤️🙏🏾
እኔንም አስገቢኝ
አችን ለመከታተል በጣም የዘገየው ይመስለኛል ግን ግን ታስፍልጊኛለሽ
Brave women no Ethiopian will talk about this but unfortunately most of us grew up in toxic environment
Yene konjo Thank you yene astedadag now ehe 😭😭
ewnet new lemejemeriya geze new endezi beglts sineger yesemahut yegermal 👏👏
Welcome to youtube good luck
Ebakish meftehew kebet mewetat nw I know gn dmo echilewalew liwesen
እዉነት ለመናገር የኔም የማውቃቸው ሰዎች ሁሉ ታሪክ እዳልሽው ነው፡፡ ያሳዝናል
እውነትሽን ነው እህቴ የምትይው ሁሉ በርቺ
You are completely correct .God Bless you