እጅግ በጣም ቀላል የአሳ ጥብስ አሰራር ቤት ውስጥ ያሉንን ቅመሞች በመጠቀም very simple fried fish recipe

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 21

  • @ZebibaAbdela-to5pi
    @ZebibaAbdela-to5pi 2 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ በጣም ያምራል እሞክረዋለሁ ጀዘአኪላ

  • @fatumayimam626
    @fatumayimam626 3 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ጐበዝ ነሽ ስራሽን ወድጀዋለሁ በርቺ

  • @TsegayeWerkneh-he5cv
    @TsegayeWerkneh-he5cv ปีที่แล้ว +2

    ምርጥ ሆኖ ሣለ መጠናቸውንና የምያስፈልጉትን ኮሜንትላይ ብታስቀምጭልን ደስ ይለኛል

  • @mennibeke2912
    @mennibeke2912 2 ปีที่แล้ว

    ሰራሁት ምርጥ ነው በዚህ በብርድ አሪፍ አሟሟቀን ተባረኪ እናመሰግናለን።

  • @selomekebede5618
    @selomekebede5618 ปีที่แล้ว +1

    አሰራርሽ በጣም ደስ ይላል ዓሳ ገዝቼ ፍሪጅ ዉስጥ 15ቀን ቆየ ብሰራው ይበላሽ ይሆን?

  • @helewashemsedin6556
    @helewashemsedin6556 3 ปีที่แล้ว +2

    Hayuu mashallah berechelen ye asa tebsun aserar betam wedejewalew

  • @Mule1ኛ
    @Mule1ኛ 7 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን

  • @Tube-wu4mh
    @Tube-wu4mh ปีที่แล้ว

    እሾሁስ እማ??

  • @ekramaly135
    @ekramaly135 2 ปีที่แล้ว

    በርች እህት

  • @AmirKemal-nn4my
    @AmirKemal-nn4my 2 หลายเดือนก่อน

    Yhe asamn teblo nw migezaw

  • @amsalebelayengedasew2411
    @amsalebelayengedasew2411 10 หลายเดือนก่อน

    እንደዚህ ትልልቅ አሳ የት አገኛለሁ?

  • @bisratabza9713
    @bisratabza9713 2 ปีที่แล้ว +1

    waw

  • @alphatango4686
    @alphatango4686 3 ปีที่แล้ว

    የአሳው አይነት ምንድነው ?

  • @heluTadesse
    @heluTadesse 5 หลายเดือนก่อน

    ሠርቼ አላቅም እና ቁንዶ በርበሬው ባይኖርሥ

  • @FatiyaMahammad
    @FatiyaMahammad 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @FatiyaMahammad
    @FatiyaMahammad 7 หลายเดือนก่อน

  • @amarshemsedin9886
    @amarshemsedin9886 3 ปีที่แล้ว +3

    Wow

  • @FuadMohammed-tt1dl
    @FuadMohammed-tt1dl 5 หลายเดือนก่อน +1

    አሳው በጣም ይበጣጠስብኛል ሳጥበው ለምንድን ነው

    • @nati6372
      @nati6372 3 หลายเดือนก่อน

      ብዙ ሰአት አትዘፍዝፈው እንዲሁም እያጠብክ ስታወጣው ቀስ በል ብዙ ጉልበት አይፈልግም ስስ ስለሆኑ

  • @rozaahmed5281
    @rozaahmed5281 2 ปีที่แล้ว

    😋😋😋😍😍😍😍😍😍😍🥰🥰🥰🥰