EOTC TV NEWS | ዜና ቤተ ክርስቲያን | ጥቅምት 16 - 2015 ዓ.ም

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 26

  • @ወለተማርያምየዛራውሚካኤል
    @ወለተማርያምየዛራውሚካኤል 2 ปีที่แล้ว +3

    አሜን 🙌ጉባኤውን መንፈስ ቅዱስ ይምራው ቅዱስ አባታችን ብፁዓን አባቶች ቡራኬያችሁ ይድረሰን ጉባኤው በሰላም ተጀምሮ በሰላም ያስፈፅምልን ጉባኤ ቤት ከሌለ ቤተክርስቲያንን መቀጠል አትችልም ትኩረት ለጉባኤ ቤቶች

  • @alemtsehaynigusu4106
    @alemtsehaynigusu4106 2 ปีที่แล้ว +1

    የአባቶቻችን በረከት ይድረሰን🙏

  • @hopehope8661
    @hopehope8661 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አባቶቻችን እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን።

  • @hana-hs1fd
    @hana-hs1fd 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ሰላማቹሁ ይብዛልን

  • @azmeratenange8534
    @azmeratenange8534 2 ปีที่แล้ว +1

    የረ ኡኡኡኡኡ የወንጌል አባቶች ወደት አላችሁ ኮቾሮ የሚሸጡትን ምመናን የመቤታችንን ፍቅር አስተምሩልን እግዚአብሔር ሲሰጠን ያስከፍለናን እቫካችሁ በዛቦታ ወንጌልን አስፋፉልን ብር እኮ ሰይጣን ነዉ እንጀራን ለሰይጣን መሸጥ እነሱም ቢበሉት እረዴት የለዉ ጤና አይሆናቸዉ ምክንያቱም የናታችን ስም አልተጠራበትም እንደዛሬ ተሰምቶኝ አያዉቅም😭😭😭

  • @yeneneshyared934
    @yeneneshyared934 2 ปีที่แล้ว

    አባታችን በረከቶት ይድረሰን

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 2 ปีที่แล้ว

      ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን

  • @mooodeal1909
    @mooodeal1909 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመሰገን
    አባቶቻችን ቡራኪአቹሁ ይደረሰን

  • @sumeltaye4067
    @sumeltaye4067 2 ปีที่แล้ว

    EgziAbiher Yimesigen ❤️

  • @dawitgirmay3594
    @dawitgirmay3594 2 ปีที่แล้ว

    በሩኩታችሁ ይደርብን እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @workyealemnew4552
    @workyealemnew4552 2 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ አገራችንን ይጠብቅልን።

  • @azmeratenange8534
    @azmeratenange8534 2 ปีที่แล้ว

    ሰላማችሁ ይቭዛ የተዋህዶልጆች እግዚአብሔር ስጡ ይሰጣችኋል ነዉ ያለ ከመቸጀምሮነዉ ኮቾሮ የሚሸጥ ምን አይነት ግዜ ደረስነ ስለበንተማርያም ሲባል ቁራሽ እንጀራ እየተሰጠነዉ የኛወንድሞች የተማሩ አሁን ግን ስሟተጠርቶ የሚሰጥ ጠፋ አቤቱ ይቅርበለን እንደዉ ነገትተነዉ ለምንሄደዉ አለም ባንገበገብ ምንአለ ከኛ የተረፈዉን ብንሰጥ ድንግል ሆይ አንች ምግብ መጠጥ ሁኛቸዉ አሁን እኮ በየቤቱ እመቤቴ ስም ስለማይጠራ እኮነዉ እረዴት የራቀን በፊት በይንተስለማርያም ሲሉ ቁራሽሲሰጡ በቆረሱት ልክ ትሞላላቸዋለች አሁን ግን😭😭😭😭😭 የቀድሞዉን ዘመን ክርስቶስ ያምጣልን🙏🙏🙏 አሜን

  • @mercyyohannes3668
    @mercyyohannes3668 2 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen 🙏🏽

  • @xhvudv4292
    @xhvudv4292 2 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒

  • @tesfayereta3930
    @tesfayereta3930 2 ปีที่แล้ว +1

    የምታቀርቡት ዜና እጅግ ግሩም ነው። ያዝልቅለችሁ እላለሁ። ነገር ግን ይህ ሚዲያ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ከሆነ ለምን ፕሮግራም መሪው "በስመ አብ" ብለው አይጀምሩም?

  • @sumeltaye4067
    @sumeltaye4067 2 ปีที่แล้ว

    Amen

  • @okom6307
    @okom6307 2 ปีที่แล้ว

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @azmeratenange8534
    @azmeratenange8534 2 ปีที่แล้ว

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @azmeratenange8534
    @azmeratenange8534 2 ปีที่แล้ว

    ቴሌግራማቸዉን የምታዉቁ ሰዎች ንገሩኝየ የኢኦተቤን

  • @mariamdngl-d8i
    @mariamdngl-d8i 2 ปีที่แล้ว

    የቅዱስ ሲኖዶስ ሪፖርት ለብቻው መሆን ነበረበት።

  • @melkamgelaw4120
    @melkamgelaw4120 2 ปีที่แล้ว +1

    YeMeltolemaryamn Temariwoch Enirda Ehit Ondemocje

    • @hanamola4362
      @hanamola4362 2 ปีที่แล้ว

      ሠላምሠላምየእግዚአብሕርቤተሰቦች

    • @melkamgelaw4120
      @melkamgelaw4120 2 ปีที่แล้ว

      @@hanamola4362 Egziabher Yimesgen 💚💛❤

  • @petrospetros5226
    @petrospetros5226 2 ปีที่แล้ว

    ወይ ጉድ ብእንተ ማርያም ሲሉ እናቶቻችን ደስ እያላቸዉ ሲሰጡ እንዳልነበሩ አሁን ይሸጥ??ለመሆኑ ግን የ አ/አ ያሉ በጣም ብር የፈሰሳቸዉ ለምን ለገጠርቱ የማያካፍሉት ምደረ ሆዳም ሁላ

  • @መቅደስዘተዋሕዶYouTube
    @መቅደስዘተዋሕዶYouTube 2 ปีที่แล้ว

    ከምንም በላይ መጀመሪያ የሚቀድመው የአብነት ትምህርት ቤት ነገር ነው ምክንያቱም ቤተ ክርስቲያንን የሚቀበሉት እነርሱ ስለሆኑ!።