መዳሜ እግሯን በኔ ምክናት ተሰበረች እህቶቼ ተጠንቀቁ ጉድ ስሙ😱

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 18

  • @emutube818
    @emutube818 2 หลายเดือนก่อน +1

    አህለን ውደ ተሻለሽ ❤አላህ የቀደረው አይቀርም እነሱ ግን በዚህ አያምኑም መሰል

  • @fjdg3540
    @fjdg3540 2 หลายเดือนก่อน +1

    ቀደርነው ይህ አብሽሪ አላህ ያሽራት አላህ የተበዳይን ዱአ አይመልስም ሀቂቃ

  • @MehbubaAwol
    @MehbubaAwol 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሀቅ ነው ግን በሚያቃጥሉ ግዜ ኡፍፍፍፍ የኔ ጓደኛ ደሞዝ አልጨምር ብላት ወላሂ የማግስቱ 8ሺ ድርሀም አወጣች መኪናዋ ተበላሽቶ አንዳንዴ ስሜት በጣም ይጎዳሉ እራሳቸው እንዲ ሁኑ ባይባል ጥሩ ነው

  • @سبحانالله-ب7ف3و
    @سبحانالله-ب7ف3و 2 หลายเดือนก่อน +3

    دعوت مظلوم مستجابه

  • @Fatumaabdelah
    @Fatumaabdelah 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሏህ ያሽራት እውነት ነው የተባድይን ዱአ ተጠንቀቁ ያለው 😢😢😢😢

  • @LubabahMohammed
    @LubabahMohammed หลายเดือนก่อน

    አይዞሽ እህት ቀልብን ማፅዳት ነው ሁሉም የስራዉን ያገኛል❤❤❤❤❤❤❤

  • @Reham-p4g
    @Reham-p4g หลายเดือนก่อน

    የኔዋንም አላህ ይከስክስልኚ ምራቋን ስትተፋብኚ ነው የምትውለው 😢😢😢ከዚህ ሀገር ሳልህዲ አላህ ጉዷን ያሳየኚ

  • @Luluyemadamambulance212
    @Luluyemadamambulance212 2 หลายเดือนก่อน +2

    አለህ የስቱር አብሸር

  • @aliami3143
    @aliami3143 2 หลายเดือนก่อน +1

    አላህያሺራት

  • @tube7494
    @tube7494 2 หลายเดือนก่อน +1

    ማሰብኮ አይችሉም ሰው አንመስላቸውም 😭

    • @shetatube12340
      @shetatube12340  2 หลายเดือนก่อน

      እኮ እዉነትም ሰዉ አንመስለቸዉም

  • @DjruXjdjf
    @DjruXjdjf 2 หลายเดือนก่อน +1

    በትክል🫶🫶🫶🌹🌹🌹🌹👍👍👍

  • @Reham-p4g
    @Reham-p4g หลายเดือนก่อน

    ከበዴለችኚ ለምን አትከሰከስም የምን መፀፀት

  • @ReRe-j4s
    @ReRe-j4s 2 หลายเดือนก่อน +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ኡሙአህላም-ወ5ዐ
    @ኡሙአህላም-ወ5ዐ 2 หลายเดือนก่อน

    ያረብ እስልምነን ሳንለምንህ ነው የሰጠህን ጀነትንም እንዳትከለክለን ያረብ ህይሩን ምርጥልን የተበዳይ ዱአ ተጠንቀቁ 😢😢😢😢😢

  • @zeinebamohd4203
    @zeinebamohd4203 2 หลายเดือนก่อน +1

    ቀደረአሏሁ

    • @سبحانالله-ب7ف3و
      @سبحانالله-ب7ف3و 2 หลายเดือนก่อน +1

      ነው ግን የተበዳይ ዱአ አይመለስም

    • @MehbubaAwol
      @MehbubaAwol 2 หลายเดือนก่อน

      እውነት ነው ​@@سبحانالله-ب7ف3و