እርስ በእርሳቸው አያይዞ ጨመቃቸው ~ አኬ ~ ሐዋርያዊ መልሶች ~ Apostolic Answers

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 28

  • @MezmurAyele
    @MezmurAyele 11 วันที่ผ่านมา +1

    አኬ እግዚኣብሔር ሁሌም ከአንተ ጋር ይሁን። የኦርቶዶክስ ጠበቃ ገና ብዙ ትሰራለህ በርታ ወንድማችን።

  • @fantahuntube
    @fantahuntube 13 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤Aklil❤❤❤

  • @thetopone7729
    @thetopone7729 12 วันที่ผ่านมา

    ከዳኒኤል ጋር የሚኖሩ ሰዎች ኣሳዘኑኝ:: ከእንደዚህ ሰዎች መኖር በጣም ኣስጋሪ ነው::

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored7043 13 วันที่ผ่านมา

    እምነታችን የላላውን መሰናክል አትሁኑን እንጅ ጎበዝ ኡላማችሁ ምንድነው?

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored7043 13 วันที่ผ่านมา

    You guys u r funny I am really sorry for Danny he is in hot water, any how I have enjoyed it

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored7043 13 วันที่ผ่านมา

    እርስ በርስ ከምትጠዛጠዙ እንደ እፎይ አራጆችን ብታስቆሙልን

  • @JamboJambo-sw5fr
    @JamboJambo-sw5fr 13 วันที่ผ่านมา

    ማነህ ሊሞግትህ የገባ ሰው እኔ ያልኩትን ድገምልኝ አይባልም ተረጋጉ

  • @unitedminleke2king
    @unitedminleke2king 13 วันที่ผ่านมา +1

    ዳኒ ሳይሆን ልብ መፍሰስ በለህ ጥራው

  • @meskumulu725
    @meskumulu725 12 วันที่ผ่านมา

    How arrogant can someone become?

  • @የማርያምልጅ-ጰ7ዠ
    @የማርያምልጅ-ጰ7ዠ 13 วันที่ผ่านมา

    በፈጣሪ ምን ጉድ ናቸው ድንቄም ዶክተር ጀዝባ

  • @etaferahumeherete4113
    @etaferahumeherete4113 13 วันที่ผ่านมา +1

    የንተ ያለህ በፈጣሪ ይህ ዳኒ የሚባለው ውይይት ሳይሆን የሚረገው እሩ ኡኡኡኡ ኦርቶዶክስ ትከሰስ የሚል ነው የሚመስለው።

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored7043 13 วันที่ผ่านมา

    የኛው መስሎኝ ጴንጤ ነው እንዴ?

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored7043 13 วันที่ผ่านมา

    የዳኒ አባት እዪ ጩፋ ሊሆን ነው ማለት ነው?

  • @me-fs4yy
    @me-fs4yy 13 วันที่ผ่านมา

    እባካችሁ አንድ ጥያቄ መልሱልኝ :- ዼንጤዎች ለምንድ ነው ውኃ የሚፈሩት ? እንደገናም ማሪያምን አጥብቀው የሚጠሉት ? በጣም የሚገርመኝ ነገር ጥምቀቱም የእየሱስ ትዕዛዝ ነው ፣ ማሪያምም እየሱስን የወለደችው በዕራሱ ፍቃድና ምርጫ ነው፣ ታዲያ ይህን ሁሉ ስመለከት የሚቀጥለው strategy it is very clear officially they will get out totally against Jesus.

  • @abrhamlinika4061
    @abrhamlinika4061 11 วันที่ผ่านมา

    የጨረባ ተሴካር

  • @alemhailu7483
    @alemhailu7483 12 วันที่ผ่านมา

    አኬ እባክ ይህ ድንች አታውራው

  • @me-fs4yy
    @me-fs4yy 13 วันที่ผ่านมา

    Is this guy (Daniel) really he is a Dr. ??????,

    • @የማርያምልጅ-ጰ7ዠ
      @የማርያምልጅ-ጰ7ዠ 13 วันที่ผ่านมา

      thats my question

    • @KirubelPro
      @KirubelPro 7 วันที่ผ่านมา

      እንዲ ናቸው እኮ ኔፖ ናቸው ምንም አያቅም ምንፍቅና እንደዚ ናቸው አዋቂ ሚባሉትም ምን አያቁም እውነት ስለሌላቸው

    • @KirubelPro
      @KirubelPro 7 วันที่ผ่านมา

      ​@@የማርያምልጅ-ጰ7ዠዶር ምን ምን ቢባሉም እውነት ከሌለ ምንን ድጋፍ አርገው ይከራከሩ

  • @FentaneshAyliegn
    @FentaneshAyliegn 13 วันที่ผ่านมา

    መናፍቅ አትጩህ ?

  • @selamuyihune6820
    @selamuyihune6820 9 วันที่ผ่านมา

    ኸረ
    ጳውሎስ ይማልዳል ብሎ ግልጽ ብሎ ተጽፎ ፣ ቅዱስ ዩሐንስ አያማልድም አለ ብለህ ነው የተረዳኸው??
    Ake, Better to read from unbiased ground.

  • @meskumulu725
    @meskumulu725 12 วันที่ผ่านมา

    This so sad 😞this guy is so air head. if he is a medical doctor, this is an evidence for so many medical mistakes that costs so many precious lives in Ethiopia because of this empty head so call Dr. He is not only air head but also arrogant. Which medical school did he go???

    • @KirubelPro
      @KirubelPro 7 วันที่ผ่านมา

      😅

    • @KirubelPro
      @KirubelPro 7 วันที่ผ่านมา

      Rift vally 😭

  • @robinabate2206
    @robinabate2206 12 วันที่ผ่านมา

    ይሄ Dan TW የሚባል ሰው ግን ጤነኛ ነው? እራሱ ይለፈልፋል፣ይጮኻል፣ያለማቋረጥ ያወራል እንደገና አላስወራ አላችሁኝ ይላል።እንዴ ሙሉ ሰዓቱን ይዘህ እያወራህ አላስወራ አላችሁኝ ትላለህ? ይሄ አለማውራት ከሆነ ስታወራ እንዴት ነው እንዴ?

  • @robinabate2206
    @robinabate2206 12 วันที่ผ่านมา +2

    ይሄ Dan TW የሚባል ሰው ግን ጤነኛ ነው? እራሱ ይለፈልፋል፣ይጮኻል፣ያለማቋረጥ ያወራል እንደገና አላስወራ አላችሁኝ ይላል።እንዴ ሙሉ ሰዓቱን ይዘህ እያወራህ አላስወራ አላችሁኝ ትላለህ? ይሄ አለማውራት ከሆነ ስታወራ እንዴት ነው እንዴ?