🔴 የአዲስ አበባ ሀገሬ ስብከት ከባድ ክስ ቀረበበት || አባ ገብረ ኪዳን እና ጊዮርጊስ በርሚል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 86

  • @EOTC_React
    @EOTC_React  3 หลายเดือนก่อน +10

    ሰላም ወድ የተዋህዶ ልጆች 🙏 በማርያም ሁላችሁም እየገባችሁ SEBSCRABE እያረጋችሁ መዝሙሩን ስሙት በጣም ድንቅ ዝማሬ ነው 👇
    youtube.com/@tobittube?si=jSaQy6QHwb9DTzpA

    • @Eyoabe_Media
      @Eyoabe_Media 3 หลายเดือนก่อน

      ለኛስ መቼ ነው ማስታወቂያ የሚሰራልን😮

    • @EOTC_React
      @EOTC_React  3 หลายเดือนก่อน

      😊ቀጣይ ​@@Eyoabe_Media

  • @ZinishBihanu-mm2ft
    @ZinishBihanu-mm2ft 3 หลายเดือนก่อน +2

    አባ ገብረኪዳን እና መምህሮቻችን ለሁሉም ቃለ ህይወትን ያሰማልን የሚናገሩት በእውነት የሰራችንን ነው የሰማነውን በልባችን ያኑረው

  • @حنانعليمحمدمحمد
    @حنانعليمحمدمحمد 3 หลายเดือนก่อน

    Kale hiwet yasemalen 🙏🙏🙏

  • @NigstWelde-q2s
    @NigstWelde-q2s 3 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ወንድሜ አንተም ተባረክ ዘመንህ ይባረክ❤❤❤🙏🙏🙏

    • @EOTC_React
      @EOTC_React  3 หลายเดือนก่อน

      አሜን

  • @EndalkEndalk-j2f
    @EndalkEndalk-j2f 3 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ይህን ሐሣብያነሣህ ሰው የብዙ ሰዎችን ነፍሥ ያድናል ብየ አምናለው

    • @EOTC_React
      @EOTC_React  3 หลายเดือนก่อน

      🙏🙏

  • @Mekdiayalew
    @Mekdiayalew 3 หลายเดือนก่อน +3

    ወንድምየ አንኳን የአባን ስብከት አቀረብክልን

    • @EOTC_React
      @EOTC_React  3 หลายเดือนก่อน

      ጉድ ነው 😊

  • @AbebaRegie
    @AbebaRegie 3 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን ወንድማችን!! የቀረበው ሁሉ ለትምህርት እንዲሆነን የድንግል ልጅ ይርዳን. በተጨማሪ ግን ቅዱስ ጊዮርጊስ ተአምሩ ድንቅ ነው አባ ገብረ ኪዳን ለሰው ታላቅ አስተማሪ ሆነው ሳለ በዚህ ደርጃ ሰውን ማደናገራቸው በነ ፍስም በስጋም ያስጠይቃቸዋል ይቅር ይበላቸው.

  • @salima44-z8w
    @salima44-z8w 3 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አባቶቻችን ቃለህይወት ያሰማልን መንግስት ሰማያትነ ያውርስልን 🙏🙏🙏ወንድሜ በረታ ጥሩ ትምህርትነው🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒

    • @EOTC_React
      @EOTC_React  3 หลายเดือนก่อน

      አሜን

  • @WittneyAm
    @WittneyAm 3 หลายเดือนก่อน

    ታላቁ አባት መጋቢ ሐዲስወብሉይ አባ ገብረኪዳን

    • @WittneyAm
      @WittneyAm 3 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤

    • @EOTC_React
      @EOTC_React  3 หลายเดือนก่อน

      🥰

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m 3 หลายเดือนก่อน

    ለመምህራኖቻችን ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @FiqrAwke
    @FiqrAwke 3 หลายเดือนก่อน

    ቃልህይወት ያስማልን❤❤❤❤

  • @AlphaOmega173
    @AlphaOmega173 3 หลายเดือนก่อน +1

    ስለበርሜል አታቅም የሚገባህና ሚቆረቁርህ ስቴድ ነው የሳቸውን መንፈስ ቅዱስና ጊዮርጊስ ይጠይቋቸው ያየነውን እንመሰክራለን

  • @abebechalamni1777
    @abebechalamni1777 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ሆይ እባክህ ይቅር በለን ይችን እህት ትላታለህ ይች ይሁዳ ሲጀመር ይች ኦርቶዶክስን በስም እጅ ፡ሆና አይደለም ብቻ ይህ ሚድያ ብዙ ያሳያል እስኪ ልብ ይስጠን ፈጣሪ

  • @bekelechwari980
    @bekelechwari980 3 หลายเดือนก่อน

    ትምርቱን እንድንሰማ ከኦላ ያለው መዝሙር አቂሙለሁሉም ጊዜ አለሁ

  • @seniteghrmay7977
    @seniteghrmay7977 3 หลายเดือนก่อน

    Abatashin aba ghebrekidan kal hiwet yasemaln Eghzabiher ymesghen endesu yemishlut yesten zemenu aunet yemitela new Eghzabiher ykr ybelen

    • @EOTC_React
      @EOTC_React  3 หลายเดือนก่อน

      አሜን

  • @assilaselefechbedeke3292
    @assilaselefechbedeke3292 3 หลายเดือนก่อน

    Selam selam selam Enkuwan Be Dena metah wondimachin Abune mekaele Balehibet Fetar Yitebikih sile mayi Negeri Sitotaw Egziahber Mesegn maryam maryam maryam Enatachin Eyina Eniwodishalen Ye Tewahdo Lijoch Bereketish Yideribin Hagerachin Ethiopian Yitebikeyin Amen Amen Amen ❤❤❤❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

    • @EOTC_React
      @EOTC_React  3 หลายเดือนก่อน

      🙏🙏

  • @Tsegayekiflu
    @Tsegayekiflu 3 หลายเดือนก่อน

    👏👏👏

    • @EOTC_React
      @EOTC_React  3 หลายเดือนก่อน +1

      😊🥰

  • @MulualemGhiwot-f3w
    @MulualemGhiwot-f3w 3 หลายเดือนก่อน

    ወንማችን የኣክሊል ስብከትም ኣስመጣልን

    • @EOTC_React
      @EOTC_React  3 หลายเดือนก่อน

      እሽ ቀጣይ

  • @niniz8365
    @niniz8365 3 หลายเดือนก่อน +1

    Ere bakachu esachew sewuu wedelela albale astesaseb endathed new enji endesu maletachew aymeselegnm. Miss understanding neww. Ayeee yegnaa hexb. Lesachew bereket new. Yeblagn lekesasochachew. Bereketachew yedereben.

  • @Aye-dk8pg
    @Aye-dk8pg 3 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉

    • @EOTC_React
      @EOTC_React  3 หลายเดือนก่อน

      🥰

  • @SelamSeli-y3k
    @SelamSeli-y3k 3 หลายเดือนก่อน

    Wandema enanetase mameher gereman setesadabo alenabare ahone yametedagefachawo sehono amamake lebona yeseteke

  • @የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ
    @የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ 3 หลายเดือนก่อน +8

    ወንድማችን እና ምን ይሻላል እኔ ያለው ሳውዲ አረቢያ ነው እና ባለውበት ሰንበትን ለማክበር አልችልም ምክንያቱም ስዎቹ አይፈቅድሉኝም ይሄን ኮሜንት ካየክ ወንድሜ መልስልኝ

    • @ituneethiopia8427
      @ituneethiopia8427 3 หลายเดือนก่อน +1

      እኔ ድሮ እንደዛ ነበርኩ ከዛ ግን ፅሎት አድርጌ እግዚአብሔር አደረገልኝ። በንፁህ ልብ ሁነሽ ለምኝው እሱም ይሰማሻል።።።

    • @EOTC_React
      @EOTC_React  3 หลายเดือนก่อน +4

      ልክ ነሽ እኔም ብየው ነበር ይሄ ዘመን በጣም ከባድ ነው ግን በልብሽ ማሰብ መፈለግሽ እራሱ አንድ ነገር ነው ጌታ በፈቀደ ቀን ታከብርዋለሽ 😊

    • @EOTC_React
      @EOTC_React  3 หลายเดือนก่อน

      ​@@ituneethiopia8427በትክክል

    • @የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ
      @የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ 3 หลายเดือนก่อน +1

      @@EOTC_React 😄😄😄

    • @haseerahmad2421
      @haseerahmad2421 3 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@EOTC_Reactእኔምፈጣሪዪለንሰሀአብቃኝእያልኩጸልያለው

  • @Belaynesh-x5e
    @Belaynesh-x5e 3 หลายเดือนก่อน

    Melos imebalewu bateminewu bamasemesali kidusani yesedibal

    • @EOTC_React
      @EOTC_React  3 หลายเดือนก่อน

      😢

    • @Belaynesh-x5e
      @Belaynesh-x5e 3 หลายเดือนก่อน

      @@EOTC_React ine imelawu Gina Sila siraten timiket indet matemek indalebet memiher gabizeh bimare mikenatu mimanu aligebawum

  • @kaltsfagbralkalkidan
    @kaltsfagbralkalkidan 3 หลายเดือนก่อน

    የኔም ጥያቄ ነው

  • @ZerfalemGebey
    @ZerfalemGebey 3 หลายเดือนก่อน

    Aba gebre kidan lek nachew

  • @WittneyAm
    @WittneyAm 3 หลายเดือนก่อน

    ፀረሙስና ይግባ የፀረሙስና
    ኦዲተሮች ይግቡበት የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት አደጋ ላይ ነው ከባድ የሙስና ቅሌት እየተፈፀመ ነው

    • @EOTC_React
      @EOTC_React  3 หลายเดือนก่อน

      😢

  • @Messiyemariyam21-un4gi
    @Messiyemariyam21-un4gi 3 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ እህት ሲጀመር የክርስትና ማስነሳት ስነ ሥርዓት መቅደስ ውስጥ አይደረግም ሲቀጥል በቤተክርስቲያን ወስጥ ያገባች ሴትየምትነካው እና ያላገባች ሴት የማትነካ የሚባል ነገር የለም። ድራማው ህፀፅ አለበት ውዷ😅😅😅😅😅😅😅😅😅

    • @EOTC_React
      @EOTC_React  3 หลายเดือนก่อน

      Iko😄

  • @SisiYekal
    @SisiYekal 3 หลายเดือนก่อน

    Yena wedm muluwn megemeriya sma keza video sra engi bdg bleh mnunm satawk atnager beza meglecha lay abatachn bcha yetenagerutnm akatuwal endew lewera atchekulu.fetari lehulachn ayne lbonachnn yabraln

  • @Mekdiayalew
    @Mekdiayalew 3 หลายเดือนก่อน +2

    ጴንጤ ግን ለኛ ደለኦርቶዶክስ ለምን የወገብ ህመም ሆኑብን ነገሩከማን ምን ይጠበቃል

    • @EOTC_React
      @EOTC_React  3 หลายเดือนก่อน

      😂

  • @dankitudabalee3720
    @dankitudabalee3720 3 หลายเดือนก่อน

    Gud Iko naw zadiroo 🤭🤭🤭

  • @VsbshaDgsha
    @VsbshaDgsha 3 หลายเดือนก่อน

    ቤጤ ባይኖር በምነን እስቅ ቤጤባይኖርበምነንእስቅነበር 😂😂😂

  • @NigstWelde-q2s
    @NigstWelde-q2s 3 หลายเดือนก่อน

    ኧረ ወይኔ የት ሂጄ ልሳቅ 😂😂😂😂ቁጥር ጠራውልህ አላለም እውነትም ሌባ ባርያው በጣም አሳቀኝ 😂😂😂😂😂

    • @EOTC_React
      @EOTC_React  3 หลายเดือนก่อน

      😜

  • @SoliyanaSol-it1qz
    @SoliyanaSol-it1qz 3 หลายเดือนก่อน

    abatachen mn aderegu ewuntun selatenageru lesachew kes leloch mekeses eyalu abatachin

    • @EOTC_React
      @EOTC_React  3 หลายเดือนก่อน

      Iko🙄

  • @tilahunwubalem5262
    @tilahunwubalem5262 3 หลายเดือนก่อน

    አረበኛ ማንበብ የማትችዪ አረበኛ መጽሐፍ ግን የምትችዪ የሚገረም እውነት!! ማንበብ እና ከመጽሐፍ የትኛው ይቀላል?

  • @brtucannegasi1272
    @brtucannegasi1272 3 หลายเดือนก่อน

    Aba gebere kydan ena melewete beremyle keduse giweregise hydewe yeyiwete mayete mamen new

  • @VsbshaDgsha
    @VsbshaDgsha 3 หลายเดือนก่อน +1

    ኧረ ተዉ የዉጪዉ ይበቃናል

    • @EOTC_React
      @EOTC_React  3 หลายเดือนก่อน

      😊

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m 3 หลายเดือนก่อน

    እንዴያኮ ግርምየሚለኝ ኦርቶዶክስ ቀጥተኛና እዉነተኛ ስለሆነች የማይፈነቅሉት ድጋይ የለም

  • @halasaade8338
    @halasaade8338 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😢😢😢😢😢

    • @EOTC_React
      @EOTC_React  3 หลายเดือนก่อน

      😄

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 3 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂

  • @MekdlawitMekdi
    @MekdlawitMekdi 3 หลายเดือนก่อน

    አይ ዼንጤ እናንተ ባትኖሩ በምን እንዝናና ነበር ኧረ እንደው ከኦርቶዶክስ ላይ ውረዱ

  • @Addis-nx9bf
    @Addis-nx9bf 3 หลายเดือนก่อน

    Ababa is gebre kidan is the best teacher of us. Please don't tell any any thing.....

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m 3 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @Coolacting
    @Coolacting 3 หลายเดือนก่อน

    እናንተ ሞያ መሰላችው በሚድያ እየወጣችው ስለ ኦርቶዶክስ እንደዚህ ያለ ቆቫቫ ወሬ የምታወሩት ስለ አባቶች እነሱን በክብር ማነጋገር

  • @ብሩኬ-የ5ቸ
    @ብሩኬ-የ5ቸ 3 หลายเดือนก่อน +1

    ጭራሽ ቤተ መቅደስ ውስጥ ገብተው በቁራአን የተጻፈ አገኘሁ አለች
    የነዚህ ውሸት አያልቅም እኮ🤔🤔

    • @EOTC_React
      @EOTC_React  3 หลายเดือนก่อน

      ግራ ገባን እኮ 😜

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 3 หลายเดือนก่อน

    በሀይማኖት ቃል በእውሸት እምትናገሩ ስወች ምን ያህል ዘመን ልትኖሩ ይሆን።ያጋንት።መጨወቻ መሆናችሁ ያሳዝናል

  • @Hameremedia21
    @Hameremedia21 3 หลายเดือนก่อน +1

    በሕግ ያስጣይቃል ማን ነው ጣያቂው ማናፍቃኒን ለምን በሕግ አጣይቁም የለያዩ ሚዲያ ላይ ኦርቶዶክስ ጣል ለም በሕግ አጠይቁም ከአባታችን ወረድ ባሉ ሌባ ሁላ ገቢያችሁ እንዳይዘጋባችሁ ነው በቅዱስ ጊዮርጊስ ስም የምተነግዱ

  • @shewayezerihun2064
    @shewayezerihun2064 3 หลายเดือนก่อน

    ሲጀመር አባታችን አቡነ ገብረ ኪዳን መነኩሴ ናቸው አንተ ብለህ እንዴት ትጠራቸዋለህ እውነት ስላወጡ ተናደህ አንተም አባታችንን ለቀቅ አርጉ ሌላው ቤተመቅደስ ገብቼ ምናምን እያልሽ የምትዘባርቃው አልተሳካልሽም ድራማው እንዴ ለምንድ ነው ከተዋህዶ ላይ የማትወርዱት እውነት የሚመስል ውሸት አለ ያንቺ ከፋ እረ እፈሪ አታጭበርብሪ ጨበርበታ

  • @WittneyAm
    @WittneyAm 3 หลายเดือนก่อน

    ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እሳት ነች አክብራት ገና ምን አይታችሁ ኦርቶዶክስ ገና እንበዛለን ሌሎች እምነት ተከታዮች ኑ ሳይረፍድ ተጠመቁ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሁሁኑኑ ምንም ብትሉ ክብራ አይቀንስም ነገር ግን አንላቀቅም መቀለድ አትችሉም አለዛ የከፋ ነው ዋ

    • @EOTC_React
      @EOTC_React  3 หลายเดือนก่อน

      🥰🙏🙏

  • @KikiKiki-w4g
    @KikiKiki-w4g 3 หลายเดือนก่อน

    የትቤተክርሰቲያነው ገብተሽ ያየሽው አንሽን ያጥፍው አቺ ጠቋይ ጠቋይቤት ሄዳነውሲጀመር ቤተክርሲቲያናችን በግእዝም በአማርኛ ትርጉምም አላት እቺ በየጠቋይ ቤት ስተዞር የከረመችነው ጭራሽራሽቀይ ገመድትላለች ቤተክርስቲያን ማንስአስገባት ገደልግቢ

    • @EOTC_React
      @EOTC_React  3 หลายเดือนก่อน

      😜

  • @TigistGoshem
    @TigistGoshem 3 หลายเดือนก่อน

    አተ ስትል ትንሽ አታፍርም ነገረኛ

  • @shesho4631
    @shesho4631 3 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤

  • @Mekdiayalew
    @Mekdiayalew 3 หลายเดือนก่อน

    ጴንጤ ግን ለኛ ደለኦርቶዶክስ ለምን የወገብ ህመም ሆኑብን ነገሩከማን ምን ይጠበቃል

    • @EOTC_React
      @EOTC_React  3 หลายเดือนก่อน

      😄