የመጽሀፉ ርእስ፡“ሁሉም ነገር ወደ ሰሜን ጦር ግንባር”||ክፍል 66||የታላላቅ ጀግኖች ማስታወሻ||ጸሀፊ፡ብ/ጄነራል ውበቱ ፀጋዬ
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ย. 2024
- ለአስተያየቶ:- +251975474860
የኢትዮ ሜዳ ምርጥ ቤተሰብ ለመሆን ተከታዩን ሊንክ በመክፈት እና Join የሚለውን በመጫን ይቀላቀሉ፤ ስራችን ቀጣይነትና የበለጠ ጥራት እንዲኖረው ያበረታቱን፡፡
/ @ethiomeda
በመጽሀፉ ላይ ያልዎትን አስተያትና ሀሳብ ለጸሀፊው ብ/ጄ ውበቱ ፀጋዬ በኢሜይል woubetu@gmail.com በጽሁፍ መግለጽ ይችላሉ፡፡
#ethiomeda #አሰብ #assab #aseb #fikresilassie_wogderes #ፍቅረስላሴ_ወግደረስ #ኢትዮ_ሜዳ #EPRP_Derg #Fisseha_Desta #aymitswa #Mengistu_Hilemarim #fasika_sidelil #ኢህአፓ #Fikreselassie_Wogderess #amharic_audiobook #ትረካ #Eritrea #asmara #ኤርትራ #አስመራ #ምፅዋ #gebru_asrat #webetu_tsegaye
#EthioMeda #ኢትዮ_ሜዳ #ethiopianhistory #mekoya #shegerfm102 #mengistu_hilemarim #mengistu_hilemarim #addisabeba #esheteassefa #fetadaily #fetadaily #shegerwerewoch #ethiopianews #ebstv #seyfushow #seyfuonebs #mesay #esat #husenahmed
Ethiopia|Ethiopian News |Ethio Meda| Abiy Ahmed | TPLF |GERD | Amhara | Feta daily| Zena tube| Zehabesha| Mereja|Mengistu_Hilemarim| Derg| Ethiopoian_politics| Behind_Ethiopian_Poletics| አብዮታዊ_ሰራዊት| የቀድሞ_ሰራዊት| ደርግ |የኢትዮጵያ_ወታደር |ህወሀት|የኢትዮጵያ_ፖለቲካ
Colonel Mamo and others Colonel did fantastic victory but the Top Darge military generals were so stupid because when he asked for reserv soliders , they were Negligence to respond immediately. As Consequences, shabia take victory on 15 Army Division and this was very very heartbroken. Many formers Ethiopian army generals explained this kind of Negligence when the humans power was getting lower at the Ertrian battlefield during the fighting with shabia. For example, general Tsagayye Wubetu explained this kind of comments on him when he was at Nadawu Ezi General in Ertrian. In Generally , the formers strongest Ethiopian army failed after many years scarified because of those kind of Negligence and corrupted top Darge officials.
They did not do their job Or they couldn't leade that strongest army perfectly!!!
መጽሀፍን እንደ ሌሎቹ ምርጥ ተራኪዎች በአንድ ክፍል ማቅረብ ሲቻል እየቆራረጣችሁ ለእውቀት የተጻፈውን ለንግድ መጠቀማችሁ አግባብ አይደለምና ብታስቡበት፤ ቅድሚያ እውቀት
ለእያንዳንዱ ክፍሎች ታሪኩን በማያቆራርጥ ሁኔታ የተመደበው ሰዐት ተስማሚ ነው:: ካለን ጊዜ አንጻር በሳምንት ሁለት ቀን ዕረፍት ቢኖር የተሻለ ይሆናል::
ስንት ጂነራል ነበሩ
ውድ ተራኪ እና አቅራቢ እስከ ዛሬ ጠቃሚ መጽሃፎችን በዚህ ቻናል ስለተረኩልን እናመሰግናለን። እስካሁን ድረስ እውነተኛ ታሪክ እየተማርን ነው። ለወደፊት ስራዎ ስኬት እመኛለሁ:: እባኮትን ስለ 1981 መፈንቅለ መንግስት ሙከራ የተጻፈ መጽሃፍ ተረኩልን? በዚህ ቻናል ጥሩ ሰዎች ተከታዮች ስም አመሰግናለሁ። ለቀድሞ የሰራዊት አባላት በሙሉ ላደረጋችሁት ጉልህ አገልግሎት ደግሜ ደጋግሜ አመሰግናለሁ።❤
ምንም እውነት ታሪክ የለዉም በ ሙሉ ውሸት ነው መፅሃፉን ለመሸጥ እንጂ ምንም ሃቅ የለዉም ምንም ሳይጨመር ሳይቀነስ ኦሮማይ የሚለዉን መፅሃፍ በ ኣካል ሄዶ ያየው እውነት ታሪክ ኣለ ሌላው ራሱን የምያጀግን በ ውሸት መገንባት ነው
This is the best book ever written!