ጀግናዉ ሃምሳ አለቃ ገብሩ አስቂኝ እና አዝናኝ የታገል ሠይፉ ግጥም በድራማ/Sunday With EBS 50 Aleka Gebru Funny Video

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 19

  • @ኤዱየአብይአድናቂ
    @ኤዱየአብይአድናቂ 6 ปีที่แล้ว +2

    ራኬብ እና አስፋው ስወዳችሁ የኔ ምርጦች 💓💓

  • @tsehaydamte9366
    @tsehaydamte9366 5 ปีที่แล้ว

    ውይይይይ ሃምሳ አለቃ ገብሩ ፋታ የማይሰጡ ሰውዬ ክክክክክክክክ

  • @mekdifiker1805
    @mekdifiker1805 6 ปีที่แล้ว +1

    እድሜና ጤና ለአባቶች
    ቢሆንስ 50 አለቃ ተባረኩ

  • @fathiayajibril4137
    @fathiayajibril4137 6 ปีที่แล้ว +2

    አረ ዛሬ ትዝታ በትዝታ ናችሁ ኢቢሲወች አይ ሀምሳለቃ ገብሩ ልጅነቴ ትዝ አለኝ የመጀመሪያ የሬድዮ የማይጠገብ ትረካ ከፍቅር እስከመቃብር በሃላ የወደድኩትና ልረሳው የማልችለው 😀ሁሌም የማረሳው አባባላቸው አሉ ሀምሳለቃ ገብሩ ቢሆንም ቢሆንም ከክፋት ደግነት ሳይሻል አይቀርም አሉ ሀምሳለቃ ገብሩ ሀሀሀ ሌላው ደግሞ ገብቶኛል ሀሳብክ መች አጣሁት እኔ አይ ግዜዜዜዜ

  • @betiyyirga610
    @betiyyirga610 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያዊው ኤፍሶን

  • @eliznaelizna2541
    @eliznaelizna2541 6 ปีที่แล้ว +1

    አምሳለቃ ገብሩ ስወዳቸዉ

  • @helengrima1084
    @helengrima1084 6 ปีที่แล้ว +2

    አይ 50 አለቃ ገብሩ ......ቢሆንም ቢሆንም እርሶ በየሳምቱ ለምን አናዮትም ይናፍቁናል እኮ በአስራ አምስት ቀን አንዴ ብቻ ብቅ ሲሉ

  • @abel4426
    @abel4426 6 ปีที่แล้ว

    50 aleka .... big respect .... bihonim

  • @melatabera1397
    @melatabera1397 6 ปีที่แล้ว +1

    ሃምሳ አለቃ ገብሩ ቢሆንም ስወዳቸው

  • @hanitaleb3276
    @hanitaleb3276 6 ปีที่แล้ว +1

    ቢሆንም ቢሆንም ቢሆንም ፶ ገብሩ ስዎዶት

  • @ቲጂኢትዮጲያዊቲጂኢትዮጲያ
    @ቲጂኢትዮጲያዊቲጂኢትዮጲያ 4 ปีที่แล้ว

    ይመቹኛል በጣም ቢሆንም ቢሆንም

  • @mytigraylove9621
    @mytigraylove9621 6 ปีที่แล้ว +1

    ፶ አለቃ♥😂😂👍

  • @ተዋህዶሃይማኖቴ-አ1ዠ
    @ተዋህዶሃይማኖቴ-አ1ዠ 5 ปีที่แล้ว

    ቢሂንም ቢሆንም ክክክክ

  • @fathiayajibril4137
    @fathiayajibril4137 6 ปีที่แล้ว

    😂😂😂❤️❤️❤️

  • @shaniethopia8801
    @shaniethopia8801 6 ปีที่แล้ว

    Edy lesawchu gezy aystachewm

  • @mulugetagetenet3021
    @mulugetagetenet3021 6 ปีที่แล้ว

    hahahaha

  • @munayemaryamlij1492
    @munayemaryamlij1492 6 ปีที่แล้ว

    yamran

  • @ወለላየወለላ
    @ወለላየወለላ 6 ปีที่แล้ว

    Zefenu yemndn hager new simech