ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እንኳን ሰላም ገባሽ በስደት ያላችሁ በሰላም ለአገራችሁ ያብቃችሁ
ተሰጡ አልተሰጡ ምስጋና ቢስ ናቸው ሰልባጅ ብለው ንቀታቸው አያምጣሀው ለማንም አትጨነቁ ለናታቹ ከቻላቹ ያሀቅማቹ አድርጉ ለራሳቹ ተጨነቁ😢😢
ሂዊ በሰላም ገባሽ እቃሽስ ሰላም ደረሰልሽ እህቴ❤❤
እንዴት ደስ እንደምትል ቀሚስ ነው ሁሉም ልብሷ ❤
ስት ኪሎ ልብስ ማያዝ ይቻላል 😮😮😮
በሰላም ግቢ እህቲ ❤❤❤❤❤❤❤
ዋውው ደስ ይላል ስላም ገብ😍😍😍
እውነት ነው ምን ይዢ ልግባ የሚባለው ነገር በ ነው ሚከብደው 😢😢😢😢😢😢😢😢
Ehtea lemerejash betam enamesegnalen ❤❤❤❤❤❤❤
በትክል የኔ አስተዋይ ❤❤❤❤❤❤❤
በትክክል❤
የተዘጋ ዋይፋይ እደትነው እምንከፍተው
አረ ከእናት እና ከአባቴ በቀር ለማንም ምንም አልወስድም እዚ ፈግቼ ለሰው
ሰላም ውድእና የተከበራችሁ ወገኖቸ እስኪ ሳውድ ያላችሁ ከይዞ የገባ ሰው በሚሰጠው ወረቀት እቃ ከቀረፅ ነፃ ማውጣት ይችላል ወይስ አይችልም እዳልቀልጥ ብየ ፈራሁ ብዙ ሰው በነፃ እቃ ማውጣት ይቻላል ላኪ ይሉኛል እኔ ደሞ ፈራሁ እቃየ ይከስራል ብየ
እንኳን ሰላም ገባሽ❤❤❤❤
ደምሪኝ
ውይ አለባበስሽ በጣም ይመቸኛል ወላሂ
እኔ አገር መግባት ሳስብ ጭልምምምምምይልብኛል እራሴን ያመኛል መሄድእፈልጋለሁ ግን ሄጄ ለእራሴልሁን ወይስለቤተሰብ በጣም ከባድ ነው ወላሂ
በናትሽ እቃሽ በሰላም ደረሰ ግን ይዘርፉሉ ብለዉ እኔም ልሄድ ነበር
ሰላም ግቢ
ሄዉይ ትሄት እዴት ነዉ መቁረጥ የሜቻለዉ በኬንያ
ሂዊ እርጉዝ ነሽ እዴ
በናትሽ ሂው ካየሽው መልሽልኝ በቅርቡ ሀገር እገባለው እንዴት እንደሆነ እስኪ ንገሪኝ ስልክ ምን ያክል መያዝ ይቻላል አይባድ ምናምን ከዛ ስንት ሻንጣ ነው የሚቻለው አስረጅኝ Please
ሥልክ5 ይዘሽ መግባት ይቻላል የለምንም ጭቀት
@@difi3801 ደምሪኝ
Yenem teyake nw be keneya hije wude
እኳንበሰላም ገባሽቅመሟ❤
ስንት ኪሎ ይፈቀዳል
💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
❤❤❤❤❤❤
👍👍👍👍👍👍✅✅✅
Erea yetikat waga nigeren befetereshi dereso melis sit edehone Keyetishi edekoretishi bekininet bitinegeren betam yetekimen neber ehet
Melkam guzo❤❤❤❤
ስንት ብር ነው በኬንያ ትኬት
1200
@@marmaryeheyabenat1796ድርሶ መልስ ነዉ
ሂዊ ግን በራስ ኢቃማ ማዉጣት ይቻላል ወይ ኢቃማሽ በራስሽነዉ እደ እዳየሸዉ መልሽልኝ ሰወዲሽ
ምን ይዠ የሚለው አላሣሠበኚም መቸ ነው የምገባው የሚለውን ነውጂ በልጂነቴ የወጣሁ ይሄ አለሁ መገን ዱባይ ህገ ወጥ መሆን ከባድ ነው
በጣም 😢😢😢
ባልዬው አይሄድምዴ
❤❤❤❤🎉
ለምን በኬኒያ ትራዚት ምታረጉ ቀጥታ አዲሥ አበባ አታረጉም ከዚህ ሁሉ ሥቃይ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በኬንያ ሻንጣ ይጠፋል የሚሉትስ ነገር
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ህዊ ህጋዊ ነኝበራሴ ከሥምንት አመት ብሗላ እሔዳለሁ እያልኩ ነው እሥኪ የሚጠበቅብኝን ንገሪኝ
እስክ እኔ ምኖራው ሰውድ ናው ሀጋር ጋብቼ ወደ ዱባይ መምጣት ፈልጌ ናባር ግን ባፍር ቭዛ ናው መምጣት ያምፈልጋው እንዴት እንደሆና መልሽልኝ
@@Rose-ky3wp በቪዚት ግቢ እና ዲባይ ሠው ካለሺ ወይም ብር ካለሺ ማሠራት ትችያለሺ ፍሪቬዛ
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
2ሻ ን ጣ,+10kg+5ክግይ ዤ መ ግ ባ ት ይ ቻላ ን ገ ሪ ኝ
ሀሳብየሆነብኚነገርለሰውምንልግዛየሚለዉበጣምከባድነውእህቴ
❤❤❤🎉🎉🎉🎉

💚💚💚💚💚💚💚💚💚
💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️