ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ምናለ ቀስበቀስ ብታፈርሱ እረ ሰውን አታስጨንቁ ክረምት እንኳ ይውጣ
ይሄ ህግ በአይነትበአይነቱ ይደነገጋል ህዝቡም እደውሀ ይጋተዋል
ቀን በቀን እዲሳባ ህግ ያዲሳባ ህዝብ ከቤት መዉጣት እይቻልም ህግ ጠብቅ
20 አመት በኪራይ እየተሰቃየሁ ነው የኖርኩት 50ታለመ 60 ያው በገሌ ብላለች ድመት ባለቤት ይጨነቅ እኔ ምንም የለኝ ተከራይ እንደሆነ በፊትም ስቃይ አሁንም ስቃይ ውስጥ ነው
እኔ ከሞትኩ ሰርዶ አይብቀል ያለችው ማን ነበረች?
ዋናው ደስተኛ ሆኖ መኖር ነው። የዚህ ዓለም ቤት ጊዚያዊ ስለሆነ አያስደንቅም። እግዚአብሔር የዘላለም ሕይወትና ቤት እንዲሠጠን መፀለይ ነው። ደግሞ ሁሉንም ለማየት እድሜና ጤና ይስጥዎት🙏💐💐
ህጎች በዙመጨረሻው ደረሰ መሰል
ምንም ጥያቄ የለውም ሊነጋ ሲል ይጨልማል ፈጣሪ የህዝብን እንባ ያያል
ፈጣሪ ከላያችን እንዲያነሳ ችሁእንፀልያለን
ማንን ነው??
እንደተባለው እዝቡን ክአድሰ አበባ እንዲበተን እያደረጉነው በዝህ በዛም ህዝቡን እያሥጨናቁትነው መጤ የሚባሉትን ለማባረራ የሚስራ ሴራነው መቶ አመት ወደሀላ እየሠለሱትነው እናሡ እንደሚሉት አድሰ አበባ የኦሮሞ ናበረች እዝቡን አፍናቅለው ክተማ አረጓት እያሉነው አሁን እናሡ በተራችው የክተማውን ህዝብ ማጨናነቅ ንብረቱ ቤቱን እየዘረፍ እያፍረሡ ክስራው እያፍናቀሉ አያባራሩትናው
ሀገር አፍርሳቹ ሳትጨርሱ እግዚአብሔር ያፍርሳቹ
አገሪቷ እኮ ክፍት ቤት ባለቤት የሌላት ሀገር ነው ማንም የዉጪ ዜጋ በሁሉም አቅጣጫዎች ይገባሉ አይወጡም ዜጎችም ስላልሰጠኑ የቀረባቸውን ሁሉ ያገባሉ ይወልዳል ሀገሪቱ የዲቃላና ቍጥር ስፍር የሌለው ደላላየዉጪ ዜጎችም ደላላው ገብተዋል ህዝቡ በቁም እየተሸጨ ነው በአለም ላይ እንሰሜን ኮርያ ህዝቡ የሀገራችን ጥቅም ና ህግ አላወቀም አይማሩም በ195 የአለም ሀገር ዉስጥ ሳይዉቀዉ እንደወጣ የቀረ ሀበሻ ታገኛለህ በየመንገዱ ሀገሪቱን ጠብቁ ዜጎችን ከማስጨነቁም ቀነስ በህግ።
እግዚአብሔር አናቱን ያፍርስልን ብልግናን
ግን እኛ የአንተ አናት ቢፈርስ እንመርጣለን
@@mimibayehTuhanam Kadree, ye aheya lij
ማፍረስ መሰልጠን የሆነበት አገር
We must learn from kenya
መንግስታችሁ ይፍረስና
ማፍረሰ ማፍረሰ ማፍረሰ ኤጀንሲ የሚባል የድሃ ጉልበት በዝባዥ መች ነው የምታፈርሱት ወይሰ አንድ ሺ ድሃ ፈጥሮ አንድ ባለሃብት መፍጠር ነው ህልማችሁ ሼም አረ እኛ እየኖርን አይደለም ፍትህ ለጥበቃና ለፅዳት
Whoi is the leader in Ethiopia Is it humankind or devil?
ፋኖ ከመጣ አይፈርስም ዱአ አናርግ
አናትህ ይፍረስ የሱሙኒ ልጅ
ኬት ነው ሚመጣው ዱዓ ይላል እንዴ ደሞ እንከፍ
@@Niguse-s6uባለጌ።
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
አረ እዛው ጉንደር ይግዙ! በስምአም ጌታ ይጠብቀን!
ለምትሄዱበት መንገድ ክፈሉ እንባል ይሆናል
Mn tashkabtalek yelmat tser
ለምን ተነፍሰውም
የልማት አርበኛ
@@InnocentCabin-nh6ocTuhanam kadree
እረ አላህ ገር ያርገው
No one say nothing except talking. Until when the people will be displace. Demolition houses and properties. The poverty become skyrocketing. The living standard below the poverty line.
ጎሮ ውስጥ ለውስጥ ያሉ ቤቶች ይፈርሳሉ በናትህ
ህዝቡ እንቅልፍ አልጨረሰም ነው
Like nw
Dingay teshekami, dingay anuanuari yedenaqurt gureno bet bibalu...inantem asteyayet sechi....
حسبنا الله لا اله الا الله اليه توكلة وهو وربول ارشيىل كريم
አረ መንግስት ተረጋጋ መጀመሪያ ከፒያሳ ና መሰል ሰፈሮች የፈረሰባቸው ተመጣጣኝ ቤት አገኙ ወይ የሰጣቸው ቤቶች ህዝብ የቆጠበበት ኮንዶዎች አለመሆኑም ይረጋገጥ ካፈረሰ ወጪ አውጥቶነው ማካካስ ያለበት ዮተቲበሮች በዚህ ጉዳይ ለህዝባቹህ ስራ መስራት አለባቹህ
Wey ante yesemay Amlak hoy!!!!!❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊 snxrfa gd aylhmn 😊😊😊😊😊😊😊❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤
ጎሮ ፈረሰ😢😢😢
حسبنا الله ونعمل الوكيىل
ዳክሰን ይፍረስ ድራግ የሚቸበቸብበት ሰፈር ነው
Yenatehe Yferse
የዱባይዮ ወንድንም ያሣትፋል?
ወይዘድሮ ምንተሻለ
SEWE EYETETABE EYETFENAKELE A,A MASAMERE SEWE SAYENORE MANENE LEMERA NEWE???
ይሁና አለ ጋሽ ዘበርጋ
🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤️❤️❤️❤️❤️❤️
🗣️🗣️🗣️🗣️❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️
Atobese tra bifers encbecbalen yelebana aceberbarey terkeme naw
ሰው አይከተልህም እንጂ ምርጥ እውነትን ያዘለ ዜናነው የምታቀርበው
😂😂😂 wege new sedru. Melkse 😢😢😢
ባለ ገንዘብ መንገድ ቢጀመር ያጠናከረዋል
ጠንካራ ህግ ለዚህ ህዝብ ይጠቅመዋል
Deg aregu
ይህ የደላሎች ወሬ ነው።
በአንድ በኩል መንገድ ጠባብ ነዉ ብለን እንጮሃለን መንግሥት ዘመናዊ መንገድ መስራት እና ማልማት ሲጀምርም እንጮሃለን ለልማት እስከሆነ ድረስ ህዝብ ሳይፈናቀል ካሳ ተከፍሎት ከሆነ ይነሳል ከተማችንም አምራ ዉብ ትሆናለች
በትክክል በተለይ አረብ ሀገር ያለነው ቤትየፈረሰብን አለን እስካሁን ምንም ተስፋ የለም
አይደል ቤት አፍረሶ ምንገድ መንገድ ጠበበን ያለ የለም ምንገድ አስፍልት ነው እዝቡን አመሡት ክክተማው ተማሥወጣት 100አመት ወደሀላ
የኛንማ ተስፋ አለው ብለሻል እህት የጨረቃ ቤት ምትክ የሚሰጠን አይመስለኝም የኔ ከፈረሰብኝ አመት ሆነው@@Dana-fy2bu
ሳጂን ከመንገድና ውበት በላይ እጂግ አሳሳቢውና መቅደም ያለበት ጉዳይ ዳቦና ሰላም መሆኑን ዘንግተሃል ስትፈርድ ግራቀኝ ማየት አለብህ ok
እኔ አዲስ አበባ ነዋሪ ነኝ ችግሮች የሉም አላልኩም ሰላም ቅድሚያ ሊሰጠዉ ይገባል ሰላምን የምናመጣዉ እኛው ነን ብዬ አምናለሁ ጥያቄ የሌለው ማን አለ?ጥያቄዎችን በሰለጠነ መንገድ በጠረጴዛ በዉይይት በንግግር የመፍታት ልምምድ የተሻለ ነዉ
ዝም ብለህ ጥበጠረቃለህ
ምናለ ቀስበቀስ ብታፈርሱ እረ ሰውን አታስጨንቁ ክረምት እንኳ ይውጣ
ይሄ ህግ በአይነትበአይነቱ ይደነገጋል ህዝቡም እደውሀ ይጋተዋል
ቀን በቀን እዲሳባ ህግ ያዲሳባ ህዝብ ከቤት መዉጣት እይቻልም ህግ ጠብቅ
20 አመት በኪራይ እየተሰቃየሁ ነው የኖርኩት 50ታለመ 60 ያው በገሌ ብላለች ድመት ባለቤት ይጨነቅ እኔ ምንም የለኝ ተከራይ እንደሆነ በፊትም ስቃይ አሁንም ስቃይ ውስጥ ነው
እኔ ከሞትኩ ሰርዶ አይብቀል ያለችው ማን ነበረች?
ዋናው ደስተኛ ሆኖ መኖር ነው። የዚህ ዓለም ቤት ጊዚያዊ ስለሆነ አያስደንቅም። እግዚአብሔር የዘላለም ሕይወትና ቤት እንዲሠጠን መፀለይ ነው። ደግሞ ሁሉንም ለማየት እድሜና ጤና ይስጥዎት🙏💐💐
ህጎች በዙ
መጨረሻው ደረሰ መሰል
ምንም ጥያቄ የለውም ሊነጋ ሲል ይጨልማል ፈጣሪ የህዝብን እንባ ያያል
ፈጣሪ ከላያችን እንዲያነሳ ችሁእንፀልያለን
ማንን ነው??
እንደተባለው እዝቡን ክአድሰ አበባ እንዲበተን እያደረጉነው በዝህ በዛም ህዝቡን እያሥጨናቁትነው መጤ የሚባሉትን ለማባረራ የሚስራ ሴራነው መቶ አመት ወደሀላ እየሠለሱትነው እናሡ እንደሚሉት አድሰ አበባ የኦሮሞ ናበረች እዝቡን አፍናቅለው ክተማ አረጓት እያሉነው አሁን እናሡ በተራችው የክተማውን ህዝብ ማጨናነቅ ንብረቱ ቤቱን እየዘረፍ እያፍረሡ ክስራው እያፍናቀሉ አያባራሩትናው
ሀገር አፍርሳቹ ሳትጨርሱ እግዚአብሔር ያፍርሳቹ
አገሪቷ እኮ ክፍት ቤት ባለቤት የሌላት ሀገር ነው ማንም የዉጪ ዜጋ በሁሉም አቅጣጫዎች ይገባሉ አይወጡም ዜጎችም ስላልሰጠኑ የቀረባቸውን ሁሉ ያገባሉ ይወልዳል ሀገሪቱ የዲቃላና ቍጥር ስፍር የሌለው ደላላየዉጪ ዜጎችም ደላላው ገብተዋል ህዝቡ በቁም እየተሸጨ ነው በአለም ላይ እንሰሜን ኮርያ ህዝቡ የሀገራችን ጥቅም ና ህግ አላወቀም አይማሩም በ195 የአለም ሀገር ዉስጥ ሳይዉቀዉ እንደወጣ የቀረ ሀበሻ ታገኛለህ በየመንገዱ ሀገሪቱን ጠብቁ ዜጎችን ከማስጨነቁም ቀነስ በህግ።
እግዚአብሔር አናቱን ያፍርስልን ብልግናን
ግን እኛ የአንተ አናት ቢፈርስ እንመርጣለን
@@mimibayehTuhanam Kadree, ye aheya lij
ማፍረስ መሰልጠን የሆነበት አገር
We must learn from kenya
መንግስታችሁ ይፍረስና
ማፍረሰ ማፍረሰ ማፍረሰ
ኤጀንሲ የሚባል የድሃ ጉልበት በዝባዥ መች ነው የምታፈርሱት
ወይሰ አንድ ሺ ድሃ ፈጥሮ አንድ ባለሃብት መፍጠር ነው ህልማችሁ ሼም አረ እኛ እየኖርን አይደለም ፍትህ ለጥበቃና ለፅዳት
Whoi is the leader in Ethiopia
Is it humankind or devil?
ፋኖ ከመጣ አይፈርስም ዱአ አናርግ
አናትህ ይፍረስ የሱሙኒ ልጅ
ኬት ነው ሚመጣው ዱዓ ይላል እንዴ ደሞ እንከፍ
@@Niguse-s6uባለጌ።
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
አረ እዛው ጉንደር ይግዙ! በስምአም ጌታ ይጠብቀን!
ለምትሄዱበት መንገድ ክፈሉ እንባል ይሆናል
Mn tashkabtalek yelmat tser
ለምን ተነፍሰውም
የልማት አርበኛ
@@InnocentCabin-nh6ocTuhanam kadree
እረ አላህ ገር ያርገው
No one say nothing except talking. Until when the people will be displace. Demolition houses and properties. The poverty become skyrocketing. The living standard below the poverty line.
ጎሮ ውስጥ ለውስጥ ያሉ ቤቶች ይፈርሳሉ በናትህ
ህዝቡ እንቅልፍ አልጨረሰም ነው
Like nw
Dingay teshekami, dingay anuanuari yedenaqurt gureno bet bibalu...inantem asteyayet sechi....
حسبنا الله لا اله الا الله اليه توكلة وهو وربول ارشيىل كريم
አረ መንግስት ተረጋጋ መጀመሪያ ከፒያሳ ና መሰል ሰፈሮች የፈረሰባቸው ተመጣጣኝ ቤት አገኙ ወይ የሰጣቸው ቤቶች ህዝብ የቆጠበበት ኮንዶዎች አለመሆኑም ይረጋገጥ ካፈረሰ ወጪ አውጥቶ
ነው ማካካስ ያለበት ዮተ
ቲበሮች በዚህ ጉዳይ ለህዝባቹህ ስራ መስራት አለባቹህ