Alemneh Wasse እስራኤል አዘናግታ ተበቀለች!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 649

  • @esabellalala
    @esabellalala วันที่ผ่านมา +13

    ፈታ ዘና የሚያደርግ ከቀልድ ጋር የተዋጀ ትንተና ደሥሥትሉ ደሥ ብሎን የምንሠማዉ አለሙና ባልደረቦቹ አቤት አቀራረብ excellent journalists

  • @aynalemnadew8864
    @aynalemnadew8864 วันที่ผ่านมา +28

    እንቁ ጋዜጤኛ አለምነዋሴ ከበርልን አንተን መስማት በዜና ያስደስታል❤❤

    • @mensurkemal-q4g
      @mensurkemal-q4g วันที่ผ่านมา +1

      Ayhudoch, chritian taot amlaki new bilo new miamnut

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 วันที่ผ่านมา +2

      እኔም አለምነህን አስገምጋሚ ድምፁን መስማት ይናፍቀኛል ❤❤❤

    • @robbarobi2784
      @robbarobi2784 วันที่ผ่านมา +2

      @aynalemnadew8864 tank you this is true ❤️ 👍 🙌

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 วันที่ผ่านมา

      @@robbarobi2784 you are welcome

    • @zerthunabay6955
      @zerthunabay6955 วันที่ผ่านมา +1

      በጣም

  • @umijenetimedia11
    @umijenetimedia11 วันที่ผ่านมา +18

    ይህን መልክት የምታነቡ ሁሉ ያሰባቹትን መልካም ነገር ሁሉ ፈጣሪ ይስጣቹ ቤተሰብ ሁኑኝ አለህ ሁላችንም በሰላም በደስታ በጤንነት ሀሳባችን ሞልቶልን ለአገራችን ያብቃን አሚን💋❤️💋❤️👍🌹

    • @MeKdi-w4s
      @MeKdi-w4s วันที่ผ่านมา +1

      አሜንንን🥰

    • @frarorisfirew8720
      @frarorisfirew8720 วันที่ผ่านมา +1

      ❤❤❤አሜን ለሁላችን❤❤❤

  • @babuabiye1351
    @babuabiye1351 วันที่ผ่านมา +19

    ቆንጆ ትንታኔ ከእውቀት ጥበብ ጋር እናመሰግናለን እውነተኛ ታሪክንም ስለምንረዳ🙏

    • @Bark1999
      @Bark1999 วันที่ผ่านมา

      ርጉም አይሁድ ዘርህ ይጥፋ እናትህ ትበዳ

    • @babuabiye1351
      @babuabiye1351 วันที่ผ่านมา +2

      @@Bark1999 ምንድን ነኝ አልክ አንተ ደግሞ የሰይጣን ቁራጭ ለማያውቅህ ፣ ጥቁር ለማይወደው ህፃን አራጅ በግድ ውደዱኝ ነው

    • @מסרק
      @מסרק วันที่ผ่านมา

      አልቃሻዎቺ😂😂😂😂

  • @የፈርንሳይለጋሰዮንልጅነኝ
    @የፈርንሳይለጋሰዮንልጅነኝ วันที่ผ่านมา +14

    አሁን የመፀሀፍ ቃል ኧየተፈፀመ በጣም አሰፈሪ ዘመን ነው ይሄ የዘመን ፈፃሜ ያሳያል ኧንዴት ያሰፈራል 😢😢😢

  • @YacobHailu
    @YacobHailu 2 วันที่ผ่านมา +25

    ዓለምነህ ዜናውንና ትንታኔዎችውን በጠፋጭ የቃላት ቅመም ክችን ውስጥ አዋዝተው በአዋዜ የሚያቀርብልንን ለምደው ጆሮአችን ሱሰኛ ሆነ እኮ ጎበዝ!

    • @robbarobi2784
      @robbarobi2784 วันที่ผ่านมา +1

      Tank you this is true heis the best Profesional journalist

    • @Wassie12
      @Wassie12 วันที่ผ่านมา +1

      That’s true! እስራኤል ትላንት ደበደበች ሲባል..ቪዲዮ ተጫነ አልተጫነ እያልን ስንጠብቅ ነበር..ይኼን ያህል

  • @rahealkokeb2564
    @rahealkokeb2564 2 วันที่ผ่านมา +55

    አለምዬ ለ10 ሰው ሰብስክራይብ አስደርጌልሀለሁ

    • @elizabethengeda5638
      @elizabethengeda5638 2 วันที่ผ่านมา +2

      Me too 😮

    • @merawit2074
      @merawit2074 2 วันที่ผ่านมา +1

      አሽቅ

    • @AmirmehdiZoma
      @AmirmehdiZoma วันที่ผ่านมา

      Ene dmo 10 sew block endiyadrgut asdrgyalew

    • @rahealkokeb2564
      @rahealkokeb2564 วันที่ผ่านมา +1

      @@AmirmehdiZoma እና አንተ እዚ ምን ታደርጋለህ?

    • @fuaduwado2800
      @fuaduwado2800 วันที่ผ่านมา

      talkative

  • @metekusimewoldemichael4914
    @metekusimewoldemichael4914 2 วันที่ผ่านมา +13

    Both of you look very happy...

  • @yitagesugetachew5606
    @yitagesugetachew5606 วันที่ผ่านมา +8

    😢 እኛ ስለ ኢራን ወይም ስለ እስራኤል ምን ይመለከተናል ስለ ሀገራችን ነው መጨነቅ

    • @MeKdi-w4s
      @MeKdi-w4s วันที่ผ่านมา

      እኮ😢😢😢

  • @argawbiru1168
    @argawbiru1168 2 วันที่ผ่านมา +50

    አለምነህ አለህ የአረብጦርነት ያላንተ አይጣፍጥም

    • @robbarobi2784
      @robbarobi2784 วันที่ผ่านมา +3

      Yes this is true 🎉

    • @mensurkemal-q4g
      @mensurkemal-q4g วันที่ผ่านมา

      Ayhudoch, chritian taot amlaki new bilo new miamnut

    • @mensurkemal-q4g
      @mensurkemal-q4g วันที่ผ่านมา

      Ayhudoch, chritian taot amlaki new bilo new miamnut

    • @FARISFARIS-xi5td
      @FARISFARIS-xi5td วันที่ผ่านมา

      እሩሢያ አረብ ነው ቻይናሥ ሁለት ፐርሠንት አማይሞላ ኦርቶክሥናሙሥሊም ነው ያለው ግን ማንም ጦርነት አይፈለግም የድድብናጥግ

    • @OusmanHassen-b7m
      @OusmanHassen-b7m วันที่ผ่านมา

      ጣፈጠህ አይደል, አቦ እንደው አንድ ሚሳኤል ይረፍብህ

  • @elizabethengeda5638
    @elizabethengeda5638 2 วันที่ผ่านมา +18

    Israel 🇮🇱 is GOD’S home 👏🤲👍🔥♥️🔥👍🔥♥️🔥♥️🔥🙏

    • @ytesfaye5042
      @ytesfaye5042 วันที่ผ่านมา

      ለዚህ ነው የእግዚአብሔርን ልጅ ክርስቶስን የሰቀሉት? ለዚህነው ከህዝባቸው 98% ክርስትናን ያልተቀበለው?

  • @שאשהגובנה
    @שאשהגובנה 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አለምዬ አምላክ ክብር ይሥፋ እናተን መሥማት ደስ ይላል እግዚአብሔር ይባርካቹህ ጋዜጠኛ ከኢትዮጵያ ትክክለኛ እውቀት ይስጣቹሕ

  • @mimibekele6979
    @mimibekele6979 วันที่ผ่านมา +6

    እስራኤል ሰላምሽ ይብዛ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SadikMuhammad-y2p
    @SadikMuhammad-y2p วันที่ผ่านมา +5

    እና ካፊሮች ደስ ብሎናል ነው ምትሉን😮 ግን ኡኮ ኢረን በአዬር መቃዎሚያ ያእስራኤልን ምሰኤል አፋር ከድሜ አብልተለች ስለምተዳሉ አትዛግቡም😂

    • @mesfintesma6289
      @mesfintesma6289 วันที่ผ่านมา

      ኢራን አሯን በልታለች😂😂

    • @MeKdi-w4s
      @MeKdi-w4s วันที่ผ่านมา

      አህዛብ ጣኦት አምላክ 🤧👎

    • @የሳምሶን_ታሪክ
      @የሳምሶን_ታሪክ วันที่ผ่านมา +1

      ሚከፍር ይከፍርህ ሀይማኖት ኮራጂ ሰይጣን አምላኪ።

  • @TadeEmabda
    @TadeEmabda วันที่ผ่านมา +3

    እሥራኤል ለዘላለም ትኖራለቼ❤❤❤

  • @mekonnenassefa7158
    @mekonnenassefa7158 วันที่ผ่านมา +4

    ዜና ትንተና ከ CNN ከBBC ከWION ሰምቻለሁ እንደ አለምነህ ግን አዋዝቶ ና መስጦ ጥልቅ ግንዛቤ ያስጨበጠኝ የለም just wish u all the best

    • @mensurkemal-q4g
      @mensurkemal-q4g วันที่ผ่านมา

      Ayhudoch, chritian taot amlaki new bilo new miamnut

  • @zizusapa
    @zizusapa วันที่ผ่านมา +25

    የፈሪ ዱላ ነው ያረፈብኝ ብላለች ኢራን ❤

    • @mesfintesma6289
      @mesfintesma6289 วันที่ผ่านมา +2

      ድንቄም የፈሪ ዱላ😂😂

    • @Abc-mf8xj
      @Abc-mf8xj วันที่ผ่านมา +4

      ሁሌም አመራሩ እየገደለች ፈሪ ዱላ ማለት ይቻላል ወይ😁 አሁንም የቀሩት የኢራን አመራሮች እንደ አይጥ ጉድጓድ ነው ሚኖሩት ማንም የኢራን አመራሮች በነፃነት መኖር አልቻሉም ጉድጓድ ውስጥ እንጂ😁

    • @techilogetahu3452
      @techilogetahu3452 วันที่ผ่านมา +1

      😂😂😂

    • @MrEsalota
      @MrEsalota วันที่ผ่านมา +1

      ​@@Abc-mf8xjአመራር አጠፋች አላጠፋች ከመቀጥቀጥም አልተርፈች ፡ ትግሉም እንደሆነ አይቆምም ።

    • @MrEsalota
      @MrEsalota วันที่ผ่านมา +2

      ቀላል ፈሪ !የእስራኤል ፈሪነትን እኮ እያየነው ነው፡ሌላው ቀርቶ የረባ መሳሪያ ያልታጠቁትን የፍልስጤም ነጻ አውጪዎችን እንኳን ትፈራለች።

  • @mohamedjud5037
    @mohamedjud5037 วันที่ผ่านมา +25

    አለምነህ ዋሴ ደስ ያላላህን ኮሜንት እና አስተያየት አትቀበልም ብሎክ ተደርጋለህ እድሜ ልክህን እስራኤል እያገለገልክ አረጀህ free palistin ከአንተ የተሻሉዎች አሉ ብዙ ዮቱብሮች አሉ 🇦🇪🇦🇪🇦🇪🇦🇪🇦🇪🇦🇪🇦🇪🇦🇪🇦🇪🇦🇪🇦🇪

    • @Belay1974
      @Belay1974 วันที่ผ่านมา +4

      የወሎ ሙስሊም በኦሮሚያ እየተጨፈጨፈ እሩቅ ላለ ትጮሃለህ እረኛ ምሃይም

    • @getufekadu-bs8jw
      @getufekadu-bs8jw วันที่ผ่านมา +1

      ፍትህ ለንፁሀነ😢😢

    • @גטופנטה-ג5כ
      @גטופנטה-ג5כ วันที่ผ่านมา +5

      እና አንተ ምን ትሰራለህ ከሌሎች ዩቱቨሮች ሂዳ

    • @YamiMelke
      @YamiMelke วันที่ผ่านมา +2

      መሃመድ ጭንቅላትህን አታስገርድ !

    • @Belay1974
      @Belay1974 วันที่ผ่านมา

      @@גטופנטה-ג5כ ያዕቆብ በወንድሙ በኤሳው ላይ ንግስናውን አሳይቶ አሁን ደግሞ በፋርሶች ላይ የመዘዘው ሰይፍ እየቆራረጠ ነው የራሳቸው ጉዳይ

  • @fantahunkassa-r6t
    @fantahunkassa-r6t วันที่ผ่านมา +5

    በኔ አመለካከት እስራኤል የፈለገችውን ማድረግ እንደምትችል አረጋግጣለች ኢራንም ብትሆን መከላከል እንደማትችል ግልፅ ሆኗል አስራ ሁለት የጦር ጄት በአየር ክልሏ ለሰአታት ሲቆዩ አንድ እንኳን መታ መጣል ነበረባት እስራኢል ያን ሁሉ ሚሳኢል ሲወርድባት ከዘጠና ፐርሰንት በላይ ተከላክላ አሳይታለች የኔ መመዘኛ ይህ ነው

  • @sisaykassaye1750
    @sisaykassaye1750 วันที่ผ่านมา +6

    ኢራን አፀፋዊ መልስ አታረገውም ምክንያቱም ሞኝ አይደለችም መጥፊያዋን አታመቻችም የመከላከል አቅሟ ውስንነት አለባት የማጥቃት ግን ችግር የለባትም ።

  • @ethiowisdom7721
    @ethiowisdom7721 2 วันที่ผ่านมา +11

    እስራኤል አበሻ አደለችም በወኔ አትነዳም
    አዘናግታ አረሳስታ በመቶ ጀት የምትደበድብ የትንሽ ትልቅ አገር ነች

  • @salamrita2646
    @salamrita2646 วันที่ผ่านมา +6

    እናመሰግናለን አለሜ❤

  • @MahiHeyab
    @MahiHeyab วันที่ผ่านมา +6

    ሰላም ለእስራኤል ይሁን ❤❤❤❤❤❤

  • @aviayanaw4167
    @aviayanaw4167 วันที่ผ่านมา +1

    አሪፍ ትንተና ነዉ በርቱ አድናቂዎቻቸውህ ነኝ

  • @2010dawit
    @2010dawit วันที่ผ่านมา +32

    ድል ለእስራኤል 💪🏽💪🏽💪🏽🇮🇱🇮🇱🇮🇱 እስራኤል ለዘላለም ትኑር 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @endalkachwyilma7110
    @endalkachwyilma7110 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አለምነህ ሰላም ለአንተ ይሁን የምታቀርቡት ትንታኔ በጣም አሪፍ ነው በርቱ

  • @HuluHulu-ls7wz
    @HuluHulu-ls7wz 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እስራኤልን አይችሏትም ። ቢችሏት ኖሮ ድሮ ነበር የሚያጠፏት የነበረው እስራኤል ግን የፈጣሪዋ ቃል ስላላት አትጠፋም ❤❤❤❤

  • @getachewtekie6484
    @getachewtekie6484 วันที่ผ่านมา +1

    አማራን የሚጨርሰው አብይ አህመድ ከአማራ ጠላት ከሆነችው ኢራን ከእንግዲህ ድሮን አያገኝም ‼️ እናመሰግናለን እስራኤል 🙏🙏🙏

  • @edenhussen9099
    @edenhussen9099 วันที่ผ่านมา

    Alemneh, I and my entire family are such a big fun, please please take care of yourself and your health, We just can't get enough of ur political and social analysis and the way you present is just awesome....wish you a long and blessed life.

    • @AlemnehWasse
      @AlemnehWasse  วันที่ผ่านมา

      አመሠግናለሁ። በጣም ደስ ይለኛል!

  • @techilogetahu3452
    @techilogetahu3452 วันที่ผ่านมา +3

    90% የኢራን ፀረ አየር ሀይል ተደምስሶ የአየር ክልሏ ያለምንም መከላከያ ለእሥራኤል አየር ሀይል ነፃ በረራን አስተናግዷል።
    ከዚህ በሗላ ኢራን የተመታችውን ምት በመደበቅ ነገሩን አቃልላ ዝም ማለትን ትመርጣለች።ምክንያቱም ድጋሜ አጠፋ እመልሳለሁ ብላ ከሞከረች ውጤቱ በግልፅ የታወቀ ነው።

  • @mks5655
    @mks5655 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም በጉጉት ነው የምጠብቅህ በርታልን 🥰

  • @YaredZenebe-y3y
    @YaredZenebe-y3y วันที่ผ่านมา +12

    ጀገናው አለምነ ያንት ዜና እንድ ሱስ ሆኖብኛል አንት ብርቱ ነህ በርታልን

    • @James-oj8kq
      @James-oj8kq วันที่ผ่านมา

      he feeds you lies which is music to your ear

  • @frewtilahun5079
    @frewtilahun5079 วันที่ผ่านมา +2

    አለምነህ እግዚአብሔር ጤና ሰላም ይስጥህ አርብ ለቅዳሜ ሌሊት 9;30 ሰበር ዜናህን ሰምቻለሁ በርታልን አመሰግናለሁ ።

  • @samuelmelese6494
    @samuelmelese6494 วันที่ผ่านมา +5

    አለምነህ ደስታህ ከፊትህ ይነበባል

    • @sayameen760
      @sayameen760 วันที่ผ่านมา +1

      እኔም ፊቱ ፊቱ እያየሁ ነው በጣም ደስ ብሎ ነው

  • @zebidartube
    @zebidartube วันที่ผ่านมา +3

    ዛሬ ደስ ብሎሀል 😅 ይመችህ አቦFrance 24 የ ኒውክለር ማብላያው ተመቷል ብሏል እሰቲ አጣሩ።

  • @asmea4799
    @asmea4799 วันที่ผ่านมา +1

    The more you lose weight the more you get healthier and live longer. Think about this Mr. Iconic Alem

  • @Ethiopia2132
    @Ethiopia2132 2 วันที่ผ่านมา +22

    አለምዬ አትጥፉብን በጉጉት ናው የምጠብቅህ

  • @milkiasamaeno5355
    @milkiasamaeno5355 วันที่ผ่านมา +7

    ሰላም ኢየሱስ ነዉ

  • @negashtersit7630
    @negashtersit7630 วันที่ผ่านมา

    በጣም ደስ ትላላችሁ ውይይታችሁ ደስ የሚል ጣዕም አለው ።

  • @dagentmarkos-h9x
    @dagentmarkos-h9x วันที่ผ่านมา +21

    እስራኤል ሆይ ሰለምሽ ይብዛ ጠለቶችሽ ይፋሩ

  • @ሀብታሙያዕቆብ
    @ሀብታሙያዕቆብ วันที่ผ่านมา +18

    እስራኤል የእግዚአብሔር ዐይን እኮ ናት የሚነካት ይጋያል።

    • @mensurkemal-q4g
      @mensurkemal-q4g วันที่ผ่านมา

      Tinish aymrohin asfaw tikikilegna amlak kefitih ga new

    • @mensurkemal-q4g
      @mensurkemal-q4g วันที่ผ่านมา

      Ayhudoch, chritian taot amlaki new bilo new miamnut

    • @NewTechOfficial2321
      @NewTechOfficial2321 วันที่ผ่านมา

      ሁሉም ሰው በእግዚአብሔር አይን እኩል ነው:;

    • @ሀብታሙያዕቆብ
      @ሀብታሙያዕቆብ วันที่ผ่านมา

      @@mensurkemal-q4g አንቴ ቁራንህን እንኳ አታውቅም ፡ እስራኤል የተስፋይቱ ሀገር መሆኗን ማወቅ ከፈለክ ከእስልምና በፊት ክርስትና መኖሩንም ጭምር ባይብሉንም ቁርዐኑንም አንብብ ትረዳለህ አለባለዝያ ዝም ብለ ፍጥ ፍጥ ካልክ የአይምሮህን ባዶነት ታንፀባርቃለህ ማለት ነው።

    • @mustafashafi-ru9qq
      @mustafashafi-ru9qq วันที่ผ่านมา

      Awo eyesusinim be 30 denar seleshetu ????lemaningaum fetari zend ye sew lej ekul now

  • @aynalemwoldsenbet1950
    @aynalemwoldsenbet1950 วันที่ผ่านมา +1

    That is brilliant explanation I love it

  • @Belay1974
    @Belay1974 วันที่ผ่านมา +9

    አለም እኔ እየተረዳሁ ያለሁት ኢራንም ሩሲያም አቅማቸው እኛ ኢትዮጵያውያን እንደምናስበው ጠንካራ አይመስሉኝም
    እውነቱን ለመናገር እስራኤል የምታደርገው ጦርነት ከሆሊውድ የሚሰራ አኒሜሽን ይመስላል
    ኦኦኦ የሚገርም የሶሎሞን ጥበብ እያየን ነው

    • @zerthunabay6955
      @zerthunabay6955 วันที่ผ่านมา

      የሆሊውድ😂😂😂 ተመቸኝ ለሰአታት በሶሰት ዙር አመድ አድርጋ ነው የመጣችው የሚገርመው ፓይለቶች ሰቶችም ነበሩበት ፓፓ

    • @ahmedengida3049
      @ahmedengida3049 วันที่ผ่านมา

      እረ ከቀልባችን እንሁን በሁሉም ወገን እየሞት ያለዉ የሰዉ ልጅ ነዉ ።

  • @borhanborhan5178
    @borhanborhan5178 2 วันที่ผ่านมา +6

    አለምዬ ሰላምክ ይብዛ በጣም ነዉ ፕሮግራምክ በጣም ነዉ የሜመቸኝ ብርሃን የፈረሳይ ልጅ አሁን ለባኖሰ ቤሩት ነኝ ይመችክ

  • @eyrumimi3038
    @eyrumimi3038 2 วันที่ผ่านมา +9

    በጉጉት ነው የምጠብቀው በርቱ

  • @SamuelAlemayehu-w2l
    @SamuelAlemayehu-w2l วันที่ผ่านมา +2

    አልምዬ እረጂም እድሜ እመኛለሁ።

    • @SamuelAlemayehu-w2l
      @SamuelAlemayehu-w2l วันที่ผ่านมา

      ግን ዛሬ ትንሽ ደስ ያላችሁ ትመስላላችሁ አለ አደል ያዉ…………በቃ።

  • @Hewan1996
    @Hewan1996 วันที่ผ่านมา +10

    እስራኤል በጦር ሃያል ናት ስንል በምክንያት ነው ድል ለእስራኤል አገሬ።

    • @ytesfaye5042
      @ytesfaye5042 วันที่ผ่านมา +2

      @@Hewan1996 ስምሽ የክርስቲያን ነው። እስራኤል የክርስቲያን አገር አይደለም፣ የጁውሽ እንጂ፣ ክርስቶስን ሰቅለው የገደሉ፣ እስካሁንም ክርስትናን ያልተቀበሉ ጉዶች ናቸው። አገሬ ስትይ አታፍሪም። እንኳን ለአንቺ ለክርስቶስም አልሆኑም።

  • @belehubrehan2524
    @belehubrehan2524 วันที่ผ่านมา +2

    አለምነህ መካከለኛው ምስራቅን ይናገረዋል አይባልም ይበልተዋል ነው ።የሚባለው።

    • @MeKdi-w4s
      @MeKdi-w4s วันที่ผ่านมา

      ምን ማለት ነው

  • @AzaelLove
    @AzaelLove 2 วันที่ผ่านมา +10

    ደስ ስትሉ ፈታ ብዬ አየዋቹ😊

    • @mensurkemal-q4g
      @mensurkemal-q4g วันที่ผ่านมา

      Ayhudoch, chritian taot amlaki new bilo new miamnut

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 2 วันที่ผ่านมา +83

    ለእስራኤል የእግዚአብሔር ሰላም ይሁን

    • @NooritoNoorito
      @NooritoNoorito 2 วันที่ผ่านมา +13

      ሰቅለው ገድለውታል እኮ 😂

    • @UserUse-l8g
      @UserUse-l8g 2 วันที่ผ่านมา +5

      Amen amen amen amen selam yihun 🤲🤲🤲✝️✝️✝️🇮🇱🇮🇱🇪🇹🇪🇹👌💯

    • @mensurkemal-q4g
      @mensurkemal-q4g 2 วันที่ผ่านมา +1

      Ethiopia tikur new minim aygenagnm ke israel

    • @abebaseyiume8949
      @abebaseyiume8949 วันที่ผ่านมา +3

      @@NooritoNoorito ታምናለህ ሰቅለዉ እንደገደሉት???

    • @abebaseyiume8949
      @abebaseyiume8949 วันที่ผ่านมา +1

      @@mensurkemal-q4g ገና ጥቁርና ነጭ ዉስጥ ነዉ ያለኸዉ???

  • @kassahunassefa5781
    @kassahunassefa5781 วันที่ผ่านมา +5

    አለምነህን የሚያሃል ጉንቱ ጋዜጠኛ የለም በእውነት ክብር ይገባሃል❤❤❤❤❤❤❤

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 วันที่ผ่านมา +1

      ክ ብ ር ለአለምነህ ዋሴ❤❤❤

    • @MrEsalota
      @MrEsalota วันที่ผ่านมา

      ጎበዝ ጋዜጠኛ ማለት ለማንም ሳይወግን የሚዘግብ ብቻ ነው።

  • @amirkadi-to3gc
    @amirkadi-to3gc วันที่ผ่านมา +4

    አለምነህ ጎበዝ ተኝታኝ ነህ እኮ

  • @aberawondm7712
    @aberawondm7712 วันที่ผ่านมา +3

    አለም በጣም አከብረሀለ።በረታልን

  • @wefewofabelachewasefa
    @wefewofabelachewasefa วันที่ผ่านมา

    የአቀራርብ የዝግጅት ወዙና ጣዕሙ አድንቆቴን ምገልጽበት አሳብና ቃላት ቢጠፋኝ ዝምታዬን መረጥኩ በርቱ ተባረኩልኝ

  • @habibnuru3860
    @habibnuru3860 วันที่ผ่านมา +5

    y are real journalist

    • @robbarobi2784
      @robbarobi2784 วันที่ผ่านมา

      Tank you this is true ❤️ 👍 🙌

  • @robbarobi2784
    @robbarobi2784 วันที่ผ่านมา +2

    Tank you for very interested program very nice discussion appreciate for very fast information true news avery day avery minute VICTORY FOR Russia 🇷🇺 Victory for putin God bless your day God bless all ethiopians Victory for Russia 🇷🇺

  • @kingwe37
    @kingwe37 วันที่ผ่านมา

    Best report ever 👌

  • @Teklehaile-m9g
    @Teklehaile-m9g วันที่ผ่านมา +1

    በመጨረሻው ዘመን እስራኤል ትለመልማለች የተባለው እየተፈጸመነው እኔን የሚያሳዝነኝ ምንም የማያውቁ ህጻናት በጥቃቱ መካከል መጎዳት ሲሆን እስራኤል ታሸንፋለች።

  • @AbuuneysSefa
    @AbuuneysSefa 2 วันที่ผ่านมา +11

    ውይ በጣም የተደሰታችሁ ትመስላላችሁ እንኳን ደስ አላችሁ

    • @ሸገርየሁሉሀገር
      @ሸገርየሁሉሀገር วันที่ผ่านมา +1

      እንኳን አብሮ ደስ አለን!

    • @TegbarBewula
      @TegbarBewula วันที่ผ่านมา

      እንኳን አብሮ ደስ አለን

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 วันที่ผ่านมา

      በጣም እንጅ

    • @mesfintesma6289
      @mesfintesma6289 วันที่ผ่านมา

      እንኳን አብሮ ደስ አለን😂

    • @AbuuneysSefa
      @AbuuneysSefa 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ጀዝባ ሁላ ተሰብስበሽ አለመታደል እንዲ ነው በሰው መሬት ህፃናትና ሴቶችን የሚያርድ አራጅ እስራኤል መጤ በምን ሞራላችሁ ነው በአላህ ይህን ቡድን ምትደግፉት

  • @ytesfaye5042
    @ytesfaye5042 วันที่ผ่านมา

    ክርስቶስን የሰቀሉ አይሁዶች፣ ዛሬም ድረስ ክርስቶስን ያልተቀበሉ አይሁዶች ዘላለም ሰላም እንዳጡ ይኖራሉ።

  • @josexxvi
    @josexxvi วันที่ผ่านมา +2

    በኔ ግምት ዛሬ ማታ ልትደግመው ትችላለች ይንን ጠብቁ

    • @mensurkemal-q4g
      @mensurkemal-q4g วันที่ผ่านมา

      Ayhud chritian taot amlaki new bilo new miamnew

  • @ethiomedia5418
    @ethiomedia5418 2 วันที่ผ่านมา +6

    prayer for Israel lot of enemies have omg❤

  • @ZeWord293
    @ZeWord293 วันที่ผ่านมา

    Thank you guys for supporting Israel!

  • @HaileMeseret-m3r
    @HaileMeseret-m3r 2 วันที่ผ่านมา +7

    Good belss Israel🙏❤️

    • @mensurkemal-q4g
      @mensurkemal-q4g วันที่ผ่านมา

      But they consider you as idol worshiper😂

    • @mensurkemal-q4g
      @mensurkemal-q4g วันที่ผ่านมา

      Ayhud chritian taot amlaki new bilo new miamnew

    • @HaileMeseret-m3r
      @HaileMeseret-m3r วันที่ผ่านมา

      @@mensurkemal-q4g taot Allahe new😏

  • @AbduNur-q9o
    @AbduNur-q9o วันที่ผ่านมา +1

    እስራኤል እንኳን እንዳተ አላካበደችም የሚከተለውን ስለምታውቅ ለይስሙላ ፈራች እንዳትባል ነው ለማንኛውም እኛ ሰላሙን ነው የምንመኘው

  • @godadawmelkie4809
    @godadawmelkie4809 วันที่ผ่านมา +4

    በእግዛብሄር ፈቃድ እስራኤል እንደምታሸንፍ እርግጠኛ ሆነናል ፣ ። የእስራኤል አምላክ የተመሰገነ ይሁን ..።

  • @TeshomeGezahegn-x7f
    @TeshomeGezahegn-x7f 2 วันที่ผ่านมา +4

    I STAND WITH ISRAEL....

    • @mensurkemal-q4g
      @mensurkemal-q4g วันที่ผ่านมา

      Tikur neh minim ayagengnhim

    • @mensurkemal-q4g
      @mensurkemal-q4g วันที่ผ่านมา

      Iseu inde taot amlaki new miyayuh faraw

  • @engidagebremeskel
    @engidagebremeskel วันที่ผ่านมา +6

    እስሪኤልን የሚጠብቅ አይተኛም አያንቅቀላፋም እርሱም የእስራኤል ቅዱስ ያህዌ ነው

  • @briyadlgbo7199
    @briyadlgbo7199 วันที่ผ่านมา +4

    ድል ላኢራን

  • @tsegamelaku3548
    @tsegamelaku3548 2 วันที่ผ่านมา +2

    በእርግጠኝነት ኢራን መልስ አይሰጡም

  • @AsegedBirhanu
    @AsegedBirhanu วันที่ผ่านมา +1

    አለም እነካን ደስአለሕ ላይቭ

  • @GhnnRavbnm
    @GhnnRavbnm วันที่ผ่านมา +1

    ድል ለኢራን❤

  • @YamiMelke
    @YamiMelke วันที่ผ่านมา +1

    ለምን የተቀነጫጨበ ወቅታዊ ቪድዮ አታሳዩም ግን ?

  • @BELAYMelse-h2e
    @BELAYMelse-h2e วันที่ผ่านมา +1

    በጣም እናመሰግን አለን ለትንታኔያቹሁ

  • @TitiBerhanu-k2l
    @TitiBerhanu-k2l วันที่ผ่านมา

    አለምነሕ እስራኤልን በጣም ነው የምትወዳት ይገርማል

  • @Yenus_Alslam
    @Yenus_Alslam วันที่ผ่านมา

    የእስራኤል እስራኤል አታሽቃብጡ መድረ መሃይም ሁላ...
    የእየሱስ ገዳዬች እየሱስ ለእስራኤላውያን በአሁን ስዓት ጭምር አይወዱትም አትልፉ ክርስቲያኖች አይወዱም ❤

    • @HuluHulu-ls7wz
      @HuluHulu-ls7wz 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ምን አገባሽ

  • @michaelmisgena7142
    @michaelmisgena7142 วันที่ผ่านมา

    Thank you 🙏 guys but
    አለምነህ ግራ ና ቀኘ ተመልከት ግራ አትከተል. አድናቂህ ነኝ

  • @yaya-cg1fc
    @yaya-cg1fc วันที่ผ่านมา

    What I don't understand is that how Israel jets pass through in Iran boundaries if those neighbours countries not allowed to Israel?

  • @AliAbdo-b2q
    @AliAbdo-b2q วันที่ผ่านมา +1

    Alem newase I miss your old news when I was kid pls back to your fare and balance...news

  • @tsehaymamo4082
    @tsehaymamo4082 วันที่ผ่านมา +1

    Israel is Gods Home God bless Israel❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ShemsSerwana
    @ShemsSerwana 2 วันที่ผ่านมา +8

    ዛሬ ሳቅክ በዛ በጣምም ደስ አይበልክ የመገዳደል አያስደስትም ok

    • @kingredo3486
      @kingredo3486 2 วันที่ผ่านมา +1

      በጣም ገርሞኛል ደስተኛ ሆኖ እየገለፈጠ ነው ሚዘግበው!!! ቅጥረኛ ነው!!!

    • @MeKdi-w4s
      @MeKdi-w4s วันที่ผ่านมา

      ​@@kingredo3486እሰይ ሁለየ ደስ ይበለው መቀኛ ሁላ

  • @show8133
    @show8133 วันที่ผ่านมา +1

    ወዝዋዜ
    ዛሬ ምነው ቆየህ
    ስልክህን አፈላልጌ አጣሁ

  • @naomicannel5786
    @naomicannel5786 วันที่ผ่านมา +8

    I STAND WITH ISRAEL

    • @mensurkemal-q4g
      @mensurkemal-q4g วันที่ผ่านมา

      Ayhudoch, chritian taot amlaki new bilo new miamnut

    • @mensurkemal-q4g
      @mensurkemal-q4g วันที่ผ่านมา

      Explain trinity

    • @mensurkemal-q4g
      @mensurkemal-q4g วันที่ผ่านมา

      If trinty is true why its not in Talmud bible, where was it befor Jesus was born because triniti was made up after Jesus by nikea treaty

    • @mensurkemal-q4g
      @mensurkemal-q4g วันที่ผ่านมา

      Learn your religion read open your mind

  • @fursimedia1063
    @fursimedia1063 วันที่ผ่านมา

    ኢራን ጀግና !!! ጀግንነቷን አቅሟን በተግባር ከሳየች

  • @demissiemengeshaalemayehu5489
    @demissiemengeshaalemayehu5489 2 วันที่ผ่านมา +5

    አለምነህ ሠላም ነህ

  • @feya-eu5qc
    @feya-eu5qc วันที่ผ่านมา +4

    ይሄ መጋጃ ለምን ኢራን ኢንተርሴብት ያረገቺዉን አያወራም መጋጃ

    • @TegbarBewula
      @TegbarBewula วันที่ผ่านมา +1

      አይዞህ አትናደ ድ ገና አልተጀመረም ገና ትገረማለህ ወይ ጫትህን ዝብለህ ብላ

    • @mesfintesma6289
      @mesfintesma6289 วันที่ผ่านมา +1

      ቦርኮ አንተ ጫትክን ብላ😂😂

    • @malikshibaz911
      @malikshibaz911 วันที่ผ่านมา

      ​@@TegbarBewulaአረቄያም የደምበጫ አረቄህን ተጋት 😂😂😂

    • @Yenus_Alslam
      @Yenus_Alslam วันที่ผ่านมา

      የእስራኤል እስራኤል
      የእየሱስ ገዳዬች እየሱስ ለእስራኤላውያን በአሁን ስዓት ጭምር አይወዱትም አትልፉ ክርስቲያኖች አይወዱም ❤

  • @NhomNhood
    @NhomNhood วันที่ผ่านมา

    ታሜ ምርጥ አወያይ ።
    እኔምባንተ ግምታዊአስተያየት እስማማለሁ ኢራን መልስ የምትሰጥ አይመስለኝም ።

  • @ኢቲዮቢ
    @ኢቲዮቢ 2 วันที่ผ่านมา +1

    የመጀመርያ የትኩስመረጃ ምንጫችን ነህ አለም አና የአዋዜ ቤተሰብ ለሊት ክስምንት ሳት ጀምሮ የለው መረጃ ሌላ ነው

  • @naodbeba6277
    @naodbeba6277 วันที่ผ่านมา +2

    በደንብ ለማጣራት ሞክሩ ኢራን ላይ ምንም አይነት ጉዳት አልደረስም የሚስራጨው ቪዲዮ የቤሩት ነው እስራኤል የፎከረችውን ያህል ምንም ጉዳት አላደረስችም

    • @HafteGoitom
      @HafteGoitom วันที่ผ่านมา

      አይዞህ ቻለው

  • @BaitSura-u4e
    @BaitSura-u4e 2 วันที่ผ่านมา +1

    Alem seteweyayu eyesakachu ayihun Sele foot ball metaweru yimeselal Sele tornet new metawerut sak atabezu please Alem God bless you

  • @SitotawAmsew
    @SitotawAmsew วันที่ผ่านมา

    ድል ለፅዮናዊቿ እስራኤል አለምነህ የአኔተ ድምፅ እየባከነ ይመስለኛል ምንያቱም በቋሚነት በራድ ዮመስማት ስላለብን

  • @Anawite
    @Anawite วันที่ผ่านมา +5

    ሁላችሁም ሳቅ በሳቅ ሆናችሁ: የእስራኤል ቡችላዎች ናችሁ; እስራኤል መቼም በሰላም አትኖርም

    • @HuluHulu-ls7wz
      @HuluHulu-ls7wz 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ኢራን በባዶ ሜዳ ስታናፋ ከርማ ተቀጠቀጠች ቻለው እንግዲህ😂

  • @AbdeMan-d4j
    @AbdeMan-d4j วันที่ผ่านมา

    ይገርማል ዘረኝነት በጣም ነዉ የሚያስጠላዉ

  • @AbduAmede-xz3es
    @AbduAmede-xz3es วันที่ผ่านมา +1

    ለምን በፊድዮ አታሰደግፉትም ?

  • @UserUse-l8g
    @UserUse-l8g วันที่ผ่านมา +2

    Alemneh 👍👍👍👍❤️❤️❤️👌💯

  • @אווקהבירו-ט7ט
    @אווקהבירו-ט7ט วันที่ผ่านมา +27

    ድል ለእስራኤል

    • @mensurkemal-q4g
      @mensurkemal-q4g วันที่ผ่านมา

      Ayhudoch, chritian taot amlaki new bilo new miamnut

    • @mensurkemal-q4g
      @mensurkemal-q4g วันที่ผ่านมา

      Ayhudoch, chritian taot amlaki new bilo new miamnut

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 วันที่ผ่านมา

      አሜን አሜን❤❤❤

  • @yeshiworkk1106
    @yeshiworkk1106 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አለምነህ ዋሴ የጋዜጠኛ ጥግ በጣም አከብርሀለሁ

  • @MatiHalo-n2u
    @MatiHalo-n2u วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ለሰሙ ነው ለእሰራኤል የምዋጋው

  • @አየቶላ
    @አየቶላ วันที่ผ่านมา +2

    ቲራን ጉዳቱ ሳይሆን እንቅልፍ ነዉ ያጡት

  • @esuafen8825
    @esuafen8825 วันที่ผ่านมา

    ሀሚናይ በድንጋጤ በጠና ታሟል ።ገና የእስራኤል ጠላቶች ተራ በተራ ወደ ሲኦል ይላካሉ