Ethiopia - ከረብጣው ዶላር ጀርባ (ወጥመዱ)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 48

  • @ዘመኑታየ
    @ዘመኑታየ 2 หลายเดือนก่อน +8

    የኢትዮጵያ ሕዝብ ሆይ ተዉ ንቃ አይንሕ እያየ ወደጨለማ እየዎረድክ ነዉ

  • @samsonmehari7013
    @samsonmehari7013 2 หลายเดือนก่อน +7

    ኢትዮጵያ ራስዋ መቻል የማትችል አገር ናት በ ብድር በርዳታ ብቻ ነው መቀጠል ይምትችል! በ እዳ ኸ ኣለም አንደኛ ናት ሁል ጊዜ መከራ የምጋፈጥ ህዝብ ነው!!!

  • @milkiindo4413
    @milkiindo4413 2 หลายเดือนก่อน +3

    AYI Ethiopia yasaznal

  • @Tesematek1988
    @Tesematek1988 2 หลายเดือนก่อน +6

    ወይ ሀገራችን ኤሄን መንግስት በምንም መንገድ አላምንም

  • @fuaab7866
    @fuaab7866 2 หลายเดือนก่อน +4

    ግዜዉ አልፈጀም እንደ ኬኒያ ሰልፈ መውጣቱ አሁን ነው አብይ ህዝቡን ሳያወያይ ካደን ይህ ካሀዲ 😢😢😢

  • @hamedkader4979
    @hamedkader4979 2 หลายเดือนก่อน +6

    መንግስታችን የ666 ተከታይ ነው ህዝቡ ግን አልነቀም

    • @Ethopialazalzalmtnur
      @Ethopialazalzalmtnur 2 หลายเดือนก่อน

      ቁጡር እኮ ነው 666

    • @hamedkader4979
      @hamedkader4979 2 หลายเดือนก่อน +1

      ነጩን ጥቁር ልበልህ ኢሉሚናቲ ወይም ሰይጣን አምላኪ

  • @SantaKassa
    @SantaKassa 2 หลายเดือนก่อน

    በውነቱ ሀላፊነት የጎደለው የተዘጋጀው ሸምቀቀው ወዶ ፈቅዶ ለመግባት ጥድፊያ ነው ከጎበጥንበት እዳ ሌላ ሸክም ማለት መድቀቅ ማለት ነው የደቀቀን ነገር ደሞ ትንሽ ንፋስ ያበነዋል ።አይዞን አገሬ ፈጣሪ ሊታደግሽ ቅርብ ነው።

  • @sofiyasofi8900
    @sofiyasofi8900 2 หลายเดือนก่อน +1

    የረቢ አገረችን እረደት

  • @MRK-mz2ck
    @MRK-mz2ck 2 หลายเดือนก่อน +5

    እንደምን አደሩ የሀገሪ አነቃቂ?
    እንዴት አረገዎት ፓውንዱ፣ዶላሩ??
    በነገራችን ላይ "ህልሜ አንድ ብርን ከአንድ ዶላር ጋር እኩል ማድረግ ነው" ያለው ሰውዬ ደህና ነው? ዛሬም በደንብ ያነቃቃልኝ?

  • @Mukerem-f4s
    @Mukerem-f4s 2 หลายเดือนก่อน

    ጉድ ነው

  • @AbdulnasirMohammedhusein
    @AbdulnasirMohammedhusein 2 หลายเดือนก่อน +2

    ገና ብር በማዳበሪያ ተሸክመን ዳቦ እንገዛለን

  • @meheretfuchs4724
    @meheretfuchs4724 2 หลายเดือนก่อน +4

    የ ኢትዮጵያ ህዝብ ፈልጎ ነው እንዲህ እንዲጫዎትበት ገና ምን አይታችሁ!!

  • @Lilimaqi
    @Lilimaqi 2 หลายเดือนก่อน

    THE ETHIOPIAN FARMER MUST EXCHANGE PRODUCE BY PRODUCT OR PRODUCES. THEN PEOPLE WILL FEED EACHOTHER.

  • @BazinGessesse
    @BazinGessesse 2 หลายเดือนก่อน +2

    እነሱ ሞኝ አይደሉም አንድ ቢለን ዶላር ብቻ ነው ሚሰጡት ቀሪውን 2.5 በ ሶስት አመት ግዜ ውስጥ እየታየ ነው ሚለቀቀው

  • @TofikIdris
    @TofikIdris 2 หลายเดือนก่อน

    ትንታኔው ሲጠቃለል የተገኘው ብድር ሳይመዘበር ለታለመለት ሀገራዊ ጥቅም ከዋለ በጎህ እርምጃ ነው ማለት ነው። ከትሬንዱ ስንነሳ ደግሞ ይህ አሳሳቢ አይደለም።

  • @AbrehamAyele-i8g
    @AbrehamAyele-i8g 2 หลายเดือนก่อน

    በስንደ እንብ ብለን በወረቀት መጡን ምንይሻላል

  • @miskerql-wl1ti
    @miskerql-wl1ti 2 หลายเดือนก่อน +1

    Mengst bdr lemaggnet sil ye birrn yemegzat akim kenese yasaznal

  • @dawit7956
    @dawit7956 2 หลายเดือนก่อน +1

    አዲሱ ቤተመንግስት ስንት ነበር የፈጀው? How much costs the new Abiy’s palace?

  • @EmmanuelZemikel-yd9pp
    @EmmanuelZemikel-yd9pp 2 หลายเดือนก่อน

    አንድ ሀገር የምታድገው የሰዉን ወረቀት በመበደር ሳይሆን በራሷ የተፈጥሮ ሀብት ነዉ ሌላዉ ኢትዮጲያ ልክ እንዳደጉ ሀገሮች የራሷን ብር ሀገር ዉስጥ እራሷ ካላተመች መቼም አታድገም

  • @ermyasteshome1107
    @ermyasteshome1107 2 หลายเดือนก่อน

    ጊዜለኩሉ

  • @JibrilJibril-q2x
    @JibrilJibril-q2x 2 หลายเดือนก่อน

    Hi

  • @BahirNezif
    @BahirNezif 2 หลายเดือนก่อน

    Eree fetarin fiiruu😂😂😂😂😂😂

  • @yonasaraya2402
    @yonasaraya2402 2 หลายเดือนก่อน

    Ye kush hager bekirb nayalen😂😂😂😂

  • @Easylife-2024
    @Easylife-2024 2 หลายเดือนก่อน

    Thanks IMF❤

  • @ahmedmebrat1880
    @ahmedmebrat1880 2 หลายเดือนก่อน +1

    Ena abey eda alkefelem eyalk new werenea

  • @sinshawbelachaw9809
    @sinshawbelachaw9809 2 หลายเดือนก่อน +1

    እና ቅኝ ግዛት ነው በለኛ

  • @seblewongleshibeshi
    @seblewongleshibeshi 2 หลายเดือนก่อน +1

    ከሞተ አንበሳ ማር ያገኘዉ የብንያሙ ነገድ እሰራኤላዊዉ ሳምሶን ብቻ ነዉ ።
    ከበታትነዉ ከገደሏት ሱማሌ ምን ሊመለሰላቸዉ ይጠብቃሉ ያዞ እንባ እያነቡ ምህረት አደረግን ይላሉ ሰቀሸ አታስቂኝ ብሎ እልቅሷል ልበል ወይንስ ዘፍኗል አለማየሁ አሰፋዉ በገነት ላግኘዉ እና😢

  • @alllyrics-fz4dp
    @alllyrics-fz4dp 2 หลายเดือนก่อน +1

    ጊዜን ግዙ….🥸🥸

  • @wollega1
    @wollega1 2 หลายเดือนก่อน +1

    "ታዳጊ ኣገር" የምበደረውና USA የምትበደረው ልዩነት ምንድነው? እኔ እስከማቀው ብድር ብድር ነው።

    • @fitsumf9837
      @fitsumf9837 2 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂 አሜሪካ ዘላለሟን ብትበደር ዶላር የራሷ ስለሆነ ማተም ብቻ ነው ሚጠበቅባት ለመመለስ! ምርት ግን እንኳን በራሷ ሀገር በሌሎች የምታመርት ሀገር ስለሆነች የምትጎዳበት ነገር የለም

  • @fbeyene91
    @fbeyene91 2 หลายเดือนก่อน

    ኢህአዲግም ሜቴክ የመሰለ ዘራፊ ቡዱን ያመጣልን ቢሆንም ቄሮና ፋኖ ያቃጠሉት ነገርስ የልማት ድርጅቶችና ያገሪቱ ሀብት አይደለም እንዴ?

  • @anwarMnur333
    @anwarMnur333 2 หลายเดือนก่อน +1

    መልካም ዜና ላለመስራት ከነእንትና ጋር ተማምለሀል ? ሁሉም ካልከው ተቃራኒ ነው ሀገራችን መቼም ቢሆን ወደፊት ትቀጥላለች ሟርተኛ

  • @MahmudAbdellah-l1p
    @MahmudAbdellah-l1p 2 หลายเดือนก่อน

    اللوانن

  • @emebetelfineh1343
    @emebetelfineh1343 2 หลายเดือนก่อน

    ብድር ሁሉም አገር አለው። የአውሮፓ አገሮችም ይበደራሉ

    • @Zeዶ
      @Zeዶ 2 หลายเดือนก่อน

      ችግሩ መበደሩ አይደለም። ማንኛውም አገር ይበደራል።
      ሃላፊነት የጎደለው ስራ ግን የገንዘብህን ዋጋ በጣም ዝቅ ማድረጉ ላይ ነው።
      በሌላው አገር ቢሆን ኖሮ ከፍተኛ የህዝብ ተቃውሞ ያስነሳል። ለምሳሌ ኬንያ

  • @seydwollo1462
    @seydwollo1462 2 หลายเดือนก่อน +1

    ይህ አምባ ገነን መንግስት እንኳን ደስ ያላችሁ ካለ አደጋ ይዞ እየመጣ ነዉ ማለት ነዉ ሰዉየዉ አሻጥር እየሰራ ነዉ ስልጣኑ ይቆይለት እንጂ ለማመጣዉ እዳ እሱ ግድ የለዉም

  • @gorfubitew6142
    @gorfubitew6142 2 หลายเดือนก่อน

    ይበላችሁ ጠቅላላ ዓለምን ያስገረም እጅግ ፈጣን እድገት በሁም ሴክተሮች በእኩልነትና በሰላም ስትኖሩ ጨለማ ዘመን ያላችሁ ወርቅን ፋንድያ ባይ ድህነትና ኃላቀርነት የምትወዱ ህዝቦች ደግ አደረጋችሁ የእንስሶች መንጋ ኢሰብኣዊያን ሞራለ አልቦና ህሊና ቢሶች ??💀👹🤮👺💀😡😡🤬

  • @GiasBd-df5jp
    @GiasBd-df5jp 2 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂

  • @fentax111
    @fentax111 2 หลายเดือนก่อน +1

    አብይ ለጦር መሳሪያ ዶላር ከሚያጣ የኢትዮጵያ ብር 1 ዶላር በአስር ሺ ይሁን ቢሉት እሽ ብሎ ዶላሩን ተቀብሎ ጦር መሳሪያ ገበያ ይሄዳል ። አንዴ ያበደ የቀወሰ ጠቅላይ ሚኒስትር ለጦር መሳሪያ ዶላር አላበድረው እስላሉ ነው እሽ እሽ እያለ የኢትዮጵያ ገንዘብ ገለባ ያረገው።

  • @AdamuTadese
    @AdamuTadese 2 หลายเดือนก่อน

    አንተን ጋዜጠኛ ከማለት መርዶ አርጂ ማለት ነው እኛ ኢትዮጵያዊያን የሚያኖረን እግዚአብሔር እንጂ የዶላር መጨመርና መቀነስ አይደለም የሚያለቅስልከ ኢትዮጵያዊ የለም በመንግስታችን ውሳን እንስማማለን

  • @DaneilDawit
    @DaneilDawit 2 หลายเดือนก่อน

    Abichu min lisera indehone yawqal

    • @Tesematek1988
      @Tesematek1988 2 หลายเดือนก่อน +3

      he has no clue about anything hes just numb

    • @marmar803
      @marmar803 2 หลายเดือนก่อน

      የሚችሉትን ያህል ዘርፌዉ ቀሪዉንለጦርነት ነዉ የፈለገዉ 😡

    • @Tesematek1988
      @Tesematek1988 2 หลายเดือนก่อน +1

      @@marmar803 እውነት ነው ሀገሪቱን እየሸጡ ነው እግዚአብሔር ይጠብቀን ከእነሱ አለማስተዋል

    • @be-liever
      @be-liever 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@Tesematek1988you are clueless you know nothing about Economy you're just hater. 😂😂😂 ብድር ስላገኘ ነው ሃገር ዬሸጠዎ 🤣🤣🤣 ሃገሪቷ ዛሬ መበደር የጀመረች አሰመሰላቹ። ወሬ ወሬ