ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
EYSUS EYSUS EYSUS yadnal Amen ❤❤❤❤❤❤❤GOD bless you and your family pastor ❤❤❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
ጌታ ኢየሱስ ይመጣል🙏❤🙏❤❤
ተባረክ ትዝታው ክርስቶስ እየሱስን አምኖ እንደመኖር ትልቅ እረፍት የለም። ምንም አልሰጋም መንፈስ ቅዱስ ይመራኛልና።
❤Amen, Hallelujah አንተንም በክርስቶስ እየሱስ ደም ተሸፈን ከጠላት። አሜን ሰላም
Amen Amen Amen Amen 🌸 🎉🎉🎉🎉
ጌታሆይ እባክህን ያልዳኑትን አይን ግለጥ❤❤❤❤❤
Geta hoy hullu yichalehal miratihn abizalin
ጌታ ይባርክህ ፓስተር ትዝታው ወንጌልን በሀይል ልንሰብክ ያስፈልጋል የመጨረሻው ዘመን ሩቅ እንዳይደለ አንዱ ምልክት ነውና
EYSUS. EYSUS. EYSUS Marnata EYSUS. Yadnal. Amen ❤❤❤GOD bless you and your family pastor ❤️🙏
❤❤❤❤❤❤Amen Hallelujah Thank You Very Much For Blessing.Bless You Too In My Lord Christ Jesus name Amen & Amen.❤
እግዚአብሔር በአንድም በሌላም መንገድ ይናገራል ሁሉም ለመልካም ነው
ለአሜሪካ ወገኖቻችን ምህረት ይሁን ለሁላችንም
ሰላም ትዜ ሰላምህ ይብዛ እግዚአብሔር ይመስገን በቅርብ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን አምኝ ተቀብያለሁ ደስ ብሎኛል ወንድሜ በቤቱ እንድፀና በፀሎትህ አስበኝ
ትዜ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ዘመንህን፣ቤተሰብህን ፣ልጆችህን፣ትዳርህን ፣አገልግሎትህን ይባርክ። የተራጋሚዎችን እርግማን ወደ በረከት እየቀየር በታላቅ ክብር እንድታገለግለዉ የረዳህን የፀጋዉን ባለቤት አምላኬን እግዚያብሔርን ሁል ጌዜ አመሰግነዋለሁ በየጊዜዉ የምታቀርባቸዉ መረጃዎች እንድነቃ ትዉልዱ ወደጌታ ዘወር እንዲል ዘመኑን እንዲመረምር እያደረክ ነዉ ።ጌታ ክብሩን ጠቅልሎ ይዉሰድ እየሱስ በቅርብ በታላቅ ክብር ይመጣል አሜን ጌታ ሆይ ቶሎ ና።።።።። ዋጋህ ታላቅ ነዉ ትዜዋ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ለእኔ ግን ወደ እግዚአብሔር መቅረብ ይሻለኛል፤ መታመኛዬም እግዚአብሔር ነው በጽዮን ልጅ በሮች ምስጋናህን ሁሉ እናገር ዘንድ። መዝ 73፡28
ትዝታው ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ!!!🙏
ጌታእየሱስአብዝቶይባርክህ
አባማረንማረንማረን
ጌታሆይበምህረትህአስበንምረን
ገና ምን ታየ? ጌታ ግን አትፍሩ ብሏል ።ሰላሙን ያብዛልን።አንድ ነገር ላሳስብ እወዳለሁ።ለኢትዮጵያ አጥብቃችሁ ወገን እንጸልይ ።ይህ እሳተ ጎመራ ለመናገር እራሱ እፈራለሁ ሊሆን ያለውን ነገር።ጸልዬ አጥብቃቹ ጌታ ሊመጣ ነው!ገና ከሰማይ የሚወረወር ነገር ይመጣል በተለይ አውሮፖ ላይ ጌታ ይጠብቀን እኔ ለመናገር እየፈራሁ ዝም ብዬያለሁ ።
God bless you pastor thank you for wonderful message 🙏
Amen zemenh ybarek
ወንድሜ ትዜ ጌታ ይባርክህ ይሄ ትውልድ የአዬር መዛባት እያለ እራሱን ይሼውዳል እኛ ወንጌሉን እናምላለን የጌታችን መምጫው መቅረቡን እንረዳለን የአለም ሀብት ከንቱ እንደሆነ ሊገባን ይገባል በከንቱ መሰገብገብ በእሳት ለመንገብገብ መሆኑ አልገባችውም እኛ ማራናታ እንላለን በቀን በቀን የምታውጁትን የወንጌል አዋጅ ጆሮ ያለው ይሰማ እና ያምልጥ
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ
ሰላም ሰላም ወንድሜ ፓስተር ትዝታው
Blessing more 🙏❤️
ተበርክ ❤️❤️❤️
God bless you Tize
ትዙ እግዚአብሔር ይባርክህ ። አንተ እድሉን አግኝተሀል ዝም ብለህ ተናገር የተጠቀመ ያመልጣል ፌዘኛ የእጁን ያገኛል ።
ሰላም መጋቢ ትዜ
ሰወድህ ፓሰተርዬ ዘመንህ ይባረክ❤❤❤
15 እንግዲህ እንደ ጥበበኞች እንጂ ጥበብ እንደሌላቸው ሳይሆን እንዴት እንድትመላለሱ በጥንቃቄ ተጠበቁ፤16 ቀኖቹ ክፉዎች ናቸውና ዘመኑን ዋጁ።17 ስለዚህ የጌታ ፈቃድ ምን እንደ ሆነ አስተውሉ እንጂ ሞኞች አትሁኑ። ኤፌ 5:15-17
❤🎉❤
1
😢😢😢
Enkanm nededchi gate bakibiru ayekaledem
ችግሩ የአሜሪካ ቤቶች ካርቶን መሆናቸዉ ነዉ
(የማቴዎስ ወንጌል ምዕ. 24)----------5፤ ብዙዎች። እኔ ክርስቶስ ነኝ እያሉ በስሜ ይመጣሉና፤ ብዙዎችንም ያስታሉ።6፤ ጦርንም የጦርንም ወሬ ትሰሙ ዘንድ አላችሁ፤ ይህ ሊሆን ግድ ነውና ተጠበቁ፥ አትደንግጡ፤ ዳሩ ግን መጨረሻው ገና ነው።7፤ ሕዝብ በሕዝብ ላይ መንግሥትም በመንግሥት ላይ ይነሣልና፥ ራብም ቸነፈርም የምድርም መናወጥ በልዩ ልዩ ስፍራ ይሆናል፤8፤ እነዚህም ሁሉ የምጥ ጣር መጀመሪያ ናቸው።
ታላቃ አሜሪካ እየጋየች ነው
❤11111🎉🎉
ተባረኪ እለት እለት ቃሉን በማንበብና በፀሎት ትጊ በርቺ❤❤
EYSUS EYSUS EYSUS yadnal Amen ❤❤❤❤❤❤❤
GOD bless you and your family pastor ❤❤❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
ጌታ ኢየሱስ ይመጣል🙏❤🙏❤❤
ተባረክ ትዝታው ክርስቶስ እየሱስን አምኖ እንደመኖር ትልቅ እረፍት የለም። ምንም አልሰጋም መንፈስ ቅዱስ ይመራኛልና።
❤Amen, Hallelujah አንተንም በክርስቶስ እየሱስ ደም ተሸፈን ከጠላት። አሜን ሰላም
Amen Amen Amen Amen 🌸 🎉🎉🎉🎉
ጌታሆይ እባክህን ያልዳኑትን አይን ግለጥ❤❤❤❤❤
Geta hoy hullu yichalehal miratihn abizalin
ጌታ ይባርክህ ፓስተር ትዝታው ወንጌልን በሀይል ልንሰብክ ያስፈልጋል የመጨረሻው ዘመን ሩቅ እንዳይደለ አንዱ ምልክት ነውና
EYSUS. EYSUS. EYSUS Marnata EYSUS. Yadnal. Amen ❤❤❤
GOD bless you and your family pastor ❤️🙏
❤❤❤❤❤❤
Amen Hallelujah
Thank You Very Much For Blessing.
Bless You Too In My Lord Christ Jesus name Amen & Amen.❤
እግዚአብሔር በአንድም በሌላም መንገድ ይናገራል ሁሉም ለመልካም ነው
ለአሜሪካ ወገኖቻችን ምህረት ይሁን ለሁላችንም
ሰላም ትዜ ሰላምህ ይብዛ እግዚአብሔር ይመስገን በቅርብ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን አምኝ ተቀብያለሁ ደስ ብሎኛል ወንድሜ በቤቱ እንድፀና በፀሎትህ አስበኝ
ትዜ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ዘመንህን፣ቤተሰብህን ፣ልጆችህን፣ትዳርህን ፣አገልግሎትህን ይባርክ። የተራጋሚዎችን እርግማን ወደ በረከት እየቀየር በታላቅ ክብር እንድታገለግለዉ የረዳህን የፀጋዉን ባለቤት አምላኬን እግዚያብሔርን ሁል ጌዜ አመሰግነዋለሁ በየጊዜዉ የምታቀርባቸዉ መረጃዎች እንድነቃ ትዉልዱ ወደጌታ ዘወር እንዲል ዘመኑን እንዲመረምር እያደረክ ነዉ ።ጌታ ክብሩን ጠቅልሎ ይዉሰድ እየሱስ በቅርብ በታላቅ ክብር ይመጣል አሜን ጌታ ሆይ ቶሎ ና።።።።። ዋጋህ ታላቅ ነዉ ትዜዋ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ለእኔ ግን ወደ እግዚአብሔር መቅረብ ይሻለኛል፤ መታመኛዬም እግዚአብሔር ነው በጽዮን ልጅ በሮች ምስጋናህን ሁሉ እናገር ዘንድ። መዝ 73፡28
ትዝታው ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ!!!🙏
ጌታእየሱስአብዝቶይባርክህ
አባማረንማረንማረን
ጌታሆይበምህረትህአስበንምረን
ገና ምን ታየ? ጌታ ግን አትፍሩ ብሏል ።ሰላሙን ያብዛልን።አንድ ነገር ላሳስብ እወዳለሁ።ለኢትዮጵያ አጥብቃችሁ ወገን እንጸልይ ።ይህ እሳተ ጎመራ ለመናገር እራሱ እፈራለሁ ሊሆን ያለውን ነገር።ጸልዬ አጥብቃቹ ጌታ ሊመጣ ነው!ገና ከሰማይ የሚወረወር ነገር ይመጣል በተለይ አውሮፖ ላይ ጌታ ይጠብቀን እኔ ለመናገር እየፈራሁ ዝም ብዬያለሁ ።
God bless you pastor thank you for wonderful message 🙏
Amen zemenh ybarek
ወንድሜ ትዜ ጌታ ይባርክህ ይሄ ትውልድ የአዬር መዛባት እያለ እራሱን ይሼውዳል እኛ ወንጌሉን እናምላለን የጌታችን መምጫው መቅረቡን እንረዳለን የአለም ሀብት ከንቱ እንደሆነ ሊገባን ይገባል በከንቱ መሰገብገብ በእሳት ለመንገብገብ መሆኑ አልገባችውም እኛ ማራናታ እንላለን በቀን በቀን የምታውጁትን የወንጌል አዋጅ ጆሮ ያለው ይሰማ እና ያምልጥ
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ
ሰላም ሰላም ወንድሜ ፓስተር ትዝታው
Blessing more 🙏❤️
ተበርክ ❤️❤️❤️
God bless you Tize
ትዙ እግዚአብሔር ይባርክህ ። አንተ እድሉን አግኝተሀል ዝም ብለህ ተናገር የተጠቀመ ያመልጣል ፌዘኛ የእጁን ያገኛል ።
ሰላም መጋቢ ትዜ
ሰወድህ ፓሰተርዬ ዘመንህ ይባረክ❤❤❤
15 እንግዲህ እንደ ጥበበኞች እንጂ ጥበብ እንደሌላቸው ሳይሆን እንዴት እንድትመላለሱ በጥንቃቄ ተጠበቁ፤
16 ቀኖቹ ክፉዎች ናቸውና ዘመኑን ዋጁ።
17 ስለዚህ የጌታ ፈቃድ ምን እንደ ሆነ አስተውሉ እንጂ ሞኞች አትሁኑ። ኤፌ 5:15-17
❤🎉❤
1
😢😢😢
Enkanm nededchi gate bakibiru ayekaledem
ችግሩ የአሜሪካ ቤቶች ካርቶን መሆናቸዉ ነዉ
(የማቴዎስ ወንጌል ምዕ. 24)
----------
5፤ ብዙዎች። እኔ ክርስቶስ ነኝ እያሉ በስሜ ይመጣሉና፤ ብዙዎችንም ያስታሉ።
6፤ ጦርንም የጦርንም ወሬ ትሰሙ ዘንድ አላችሁ፤ ይህ ሊሆን ግድ ነውና ተጠበቁ፥ አትደንግጡ፤ ዳሩ ግን መጨረሻው ገና ነው።
7፤ ሕዝብ በሕዝብ ላይ መንግሥትም በመንግሥት ላይ ይነሣልና፥ ራብም ቸነፈርም የምድርም መናወጥ በልዩ ልዩ ስፍራ ይሆናል፤
8፤ እነዚህም ሁሉ የምጥ ጣር መጀመሪያ ናቸው።
ታላቃ አሜሪካ እየጋየች ነው
❤11111🎉🎉
ሰላም ትዜ ሰላምህ ይብዛ እግዚአብሔር ይመስገን በቅርብ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን አምኝ ተቀብያለሁ ደስ ብሎኛል ወንድሜ በቤቱ እንድፀና በፀሎትህ አስበኝ
ተባረኪ እለት እለት ቃሉን በማንበብና በፀሎት ትጊ በርቺ❤❤
Blessing more 🙏❤️
1