ከአሜሪካ ወደ ኢትዮጵያ - Cargo በአየር እና በባሕር (Moving from US to Ethiopia - Cargo - by Air and by Sea)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 47

  • @teferibete
    @teferibete 5 ปีที่แล้ว +4

    God bless u & u'r beloved family. Keep up with u'r valuable info to us. Txs a lot!

  • @michaelmolla1379
    @michaelmolla1379 5 ปีที่แล้ว +3

    This is really helpful. God Bless!

  • @helengebre2820
    @helengebre2820 5 ปีที่แล้ว +2

    Thank u so much MAY GOD BLESS YOUR FAMILY

  • @mahederayele6683
    @mahederayele6683 5 ปีที่แล้ว +2

    Very helpful!! Thank you!!

  • @tigistabebe7111
    @tigistabebe7111 3 ปีที่แล้ว +1

    Thank you for sharing

  • @helentekle4736
    @helentekle4736 5 ปีที่แล้ว +3

    በጣም እናመሰግናለን

  • @brukayalew4014
    @brukayalew4014 5 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን ወንድማችን።

  • @TheDaniman09
    @TheDaniman09 5 ปีที่แล้ว +10

    እግዚአብሔር ይስጥልን። እባካቹ ሳትሰለቹ ተግታቹ መልእክታቹን ወደኛ አድርሱልን። ምንኛ እየተጠቀምን እንዳለን ልትረዱልን ይገባል። እጅግ እጅግ እየጠቀመን ነው። በድጋሚ ምስጋና ላንተና ለቤተሰብህ።

    • @MAR.Empire
      @MAR.Empire  5 ปีที่แล้ว +1

      Daniel Mogos Eshi Ende Egziabhair Fekad will continue to pass info

  • @hirutgtekleyesus
    @hirutgtekleyesus 4 ปีที่แล้ว +1

    Thanks

  • @afaTube
    @afaTube 5 ปีที่แล้ว +2

    በርታ ወንድማችን

  • @rahel3090
    @rahel3090 5 ปีที่แล้ว +2

    ማሮች ልባዊ ምስጋናችን ባላችሁበት ይድረስልን። ከመረጃው በተጓዳኝ ቅንነትና ትህትና ለተሞላው አገልግሎታችሁ ምስጋናችን ላቅ ያለ ነው። ዘመናችሁ ይባረክ። ፈጣሪ ሐገራችንን ይባርክልን። አሜን!

  • @bezaTal
    @bezaTal ปีที่แล้ว

    Please we need update information

  • @samsonbelayneh3446
    @samsonbelayneh3446 7 หลายเดือนก่อน

    ግልጽ በሆነ መንገድ ከነ መፍትሄ ሰጭዎች ስም ዝርዝር እና አድራሻ ከልብ አመሰግናለሁ።
    ግን አያይዤ መጠየቅ የፈለግኩት እኔ ነዋሪነቴ ቶሮንቶ ካናዳ ስለሆነ የጠቀስካቸው ሰዎች ለካናዳም ይሰራሉ ወይ ለማለት ነው።

  • @China-ol5pw
    @China-ol5pw 5 ปีที่แล้ว +3

    መቲዬ በበረከት ኑሩልን!!

  • @ChicagoAustinDC
    @ChicagoAustinDC 2 ปีที่แล้ว

    One TV per person is no longer tax free. In fact it will cost over 80,000 birr now

  • @amaremulatu7783
    @amaremulatu7783 2 ปีที่แล้ว

    Your information is grear thank you for doing this.
    You repeatedly mentioned the travel agency and particularly Belays name. But I could not find their website or phone number.
    I have been looking to send an air cargo for weeks.
    Thanks

  • @mulatwafeyesa6793
    @mulatwafeyesa6793 4 ปีที่แล้ว +1

    ኮንቴይነር ኪራይ ማለት እንዴት ነው መቸ ሊመለስ ነው

  • @ALLinALL-vb6ch
    @ALLinALL-vb6ch 3 ปีที่แล้ว +1

    አሁን ስልክ ማምጣት ስንት ብር ነው

  • @tigestaraya9701
    @tigestaraya9701 3 ปีที่แล้ว

    Betam amsgenalhu,gen ye cosmoteke Ena ye sete negerochen mesrate efelgalhu please contact aderguge

  • @salem4086
    @salem4086 ปีที่แล้ว

    ሀገራች ላይ ይሰርቃሉ ላቦች ናቸዉ እዛህ የሚሰሩ እንደት እናሰገባለን?

  • @selamawitselam1671
    @selamawitselam1671 5 ปีที่แล้ว +3

    Bewnet fetari yakbrln edmena tena ystln msale slehonachun

    • @MAR.Empire
      @MAR.Empire  5 ปีที่แล้ว

      selamawit selam amen Amen Ehite

  • @TewabechTadesse-fx7sc
    @TewabechTadesse-fx7sc ปีที่แล้ว

    እሺ አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ ከዉጪ ሀገር አንድ ፈረንጅ እቃ ልኮልኝ በ Cargo ልኬልሻለዉ ብሎኝ እቃዉን ለመቀበል 20,000 ብር ጠየቁኝ የግለሰብ አካዉንት ዉስጥ እንዳስገባ ነገሩኝ እባክህ መልስልኝ

  • @yasinsado3057
    @yasinsado3057 3 ปีที่แล้ว

    How about shipping containers from Ethiopia to USA?

  • @Ethiohit
    @Ethiohit 5 ปีที่แล้ว +1

    So MARS the over all shipping and delivery cost is it around 6k or 7k?

  • @adamasres3190
    @adamasres3190 5 ปีที่แล้ว +3

    አንተ ካየሀዉ አንፃር ኢትዮጵያ መኪና መግዛት ይሻላል ወይስ ከዚህ ይዞ መሔድ ?

    • @MAR.Empire
      @MAR.Empire  5 ปีที่แล้ว +1

      Adam Asres Ezhihu megzat sayishal aykerim. Gin ene gena silalgezahu ergitenia mehon alchilm

  • @የህይወትመንገድ-ጰ4ኘ
    @የህይወትመንገድ-ጰ4ኘ 5 ปีที่แล้ว +2

    መቲዬ እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን ለእኔ ግን ይህ ሁሉ ነገር ውስጥ ከመግባት ብሩን ይዞ ሔዶ ሀገር ቤት መግዛት ይሻላል ብዬ አምናለሁ ምናልባት የቲቪው ኢንች መተለቅ እሱ ላይኖር ይችላል እንጂ አሁን ሀገር ቤት ሁሉም ነገር ሞልቷል እዛው መግዛት ያዋጣል ባይ ነኝ።

  • @TarekegnAbreham
    @TarekegnAbreham ปีที่แล้ว

    ከአሜረካ ወደ እትዮጵያ በርራ ትኬት መረጃ ካለህ

  • @MrETHIOISRAEL
    @MrETHIOISRAEL 5 ปีที่แล้ว +1

    ወንድማችን አቲዚ እቃውን ሲያመጡላችሁ 1000-2000 ብር ነው ወይስ ዶላር ወይ? ሌላው ካርጎ በየስቴቱ ወኪል አላቸው ወይ። እናመሰግናለን።

    • @MAR.Empire
      @MAR.Empire  5 ปีที่แล้ว

      አዲሲቷ ኢትዮጵያ beBirr newe A to Z yametulin. Esum lechinet mekina newe enji, lelaw LeBelay bekefelinew $5,000 wist tetkaluwal

  • @tigbihonegn9112
    @tigbihonegn9112 5 ปีที่แล้ว +1

    Tebark wondemi

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf 5 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ወንድሜ 5,000 እና 1,000 ያልከው በዶላር ነው. ??

    • @joshwoldetakle2302
      @joshwoldetakle2302 5 ปีที่แล้ว +1

      I think, USD 5000 freight cost US to Addis. ETB 1000 from bole customs to your home transportation only.

    • @MAR.Empire
      @MAR.Empire  5 ปีที่แล้ว

      Josh Woldetakle thank you that’s correct

    • @joshwoldetakle2302
      @joshwoldetakle2302 5 ปีที่แล้ว

      God bless you. Very helpful info.

  • @ሰውነትይበልጣል-ፈ2ኰ
    @ሰውነትይበልጣል-ፈ2ኰ 3 ปีที่แล้ว

    ጠፋህ

  • @abebe7532
    @abebe7532 5 ปีที่แล้ว +1

    Ethiopia litfers new sebal ante wede Ethiopia

  • @betiyegeta6465
    @betiyegeta6465 5 ปีที่แล้ว +3

    የምታስተላልፈው በጣም ጥሩ ነው ግን በሃይማኖት አጠርከው ወይም ወሰን ሰራህለት እናም አንተን ለመከታተል ክርስቲያን መሆን ይጠበቅብናል ግን ለምን ? ለዛውም ከሰለጠነ አለም መተህ ሚዲያ ላይ ወተህ ስራዎችህን በሃይማኖት መሸበቡ ተገቢ አይመስለኝም ።

    • @MAR.Empire
      @MAR.Empire  5 ปีที่แล้ว +4

      ኢትዮጵኛ Ethiopigna wid Ehite silitane eminetin kegedebew chigir ale malet newe. If you find my religious gestures offensive, I really can’t do any thing about it. Maybe you can fast forward and get the info you think it’s helpful. Melkam Ken

    • @keltumeja1903
      @keltumeja1903 ปีที่แล้ว

      Min chger ?
      E/r yemasegane maltu naw

  • @goybaneyoutube1645
    @goybaneyoutube1645 3 ปีที่แล้ว

    Thanks