የጤና ሚኒስትር ዶ/ር ሊያ ታደሰ በተለያዩ ቦታዎች የግንዛቤ ማስጨበጫ ቅስቀሳዎችን አድርገዋል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ต.ค. 2024
  • -ህብረተሰቡ የጤና መመሪያዎችን እንዲከተል ጥሪ አደርገዋል
    -አሁን ከአካላዊ ፈቀቅታ አንፃር ክፍተቶች መኖራቸውን ሚኒስትሯ ተናግረዋል

ความคิดเห็น • 38

  • @sisay7
    @sisay7 4 ปีที่แล้ว +1

    God bless you Dr....wish every success is on your way.

  • @meseabate494
    @meseabate494 4 ปีที่แล้ว +3

    ውይ ጉዳችን እማማ አገሬ ወገኔ እኔስ ይጨንቀኛል ፈጣሪ በምህረቱ ይሸፍናቹ

  • @TUBE-eb9mn
    @TUBE-eb9mn 4 ปีที่แล้ว

    Inameseginalen dr liya

  • @sabatadesse3360
    @sabatadesse3360 4 ปีที่แล้ว

    God help our beloved homeland

  • @ከይዋንዘርነኝየድግልማርያ
    @ከይዋንዘርነኝየድግልማርያ 4 ปีที่แล้ว +1

    ብቻ የአገሬን ሰው እግዚአብሔር ይጠብቀው ምን ይባላል

  • @VoiceofAmhara
    @VoiceofAmhara 4 ปีที่แล้ว +5

    Please shout out for homeless and poor peoples. Let's help to provide essentials for vulnerable citizens.

  • @meseretazozz8484
    @meseretazozz8484 4 ปีที่แล้ว +2

    የሃገሬ ህዝብ አምላክ ይጠብቅህ እጂ ምን ያርጉ ተራርቀው ቢቁሙ ምን ዋጋ አለው ባሱ ሲመጣ አድ ላይ ነው የሚታፈጉት ታውቁታላችሁ ያገራችን አኗኗር

  • @talatalaco6675
    @talatalaco6675 4 ปีที่แล้ว +3

    እባካችሁ ቤት ተቀመጡ እኛ አሁን ካአርባ ቀን በላይ ሆኖናል ደጅ ከወጣን እናት እዲ እየተለመናቹ በሃላ የከፍ ነገር መቶ መጸጸቱ ትርጉም የለውም ማስተዋል ይስጠን

  • @AdamuMekonen
    @AdamuMekonen 4 ปีที่แล้ว

    Very good job Mrs.Minster of Health

  • @አለሙድንወሎ.ቦረናስዴተኛ
    @አለሙድንወሎ.ቦረናስዴተኛ 4 ปีที่แล้ว

    ዶክተራችን.ሊያ።እንጅነራችን.ታከለ።አዳነች።አበቤ።ጎበዝናችሁ።በውጭሀገርሁነን።ስናይ።እናተ።ጥሩናችሁ።

  • @selihom6023
    @selihom6023 4 ปีที่แล้ว

    Dr betam stenatune yesetesh🙏

  • @ከይዋንዘርነኝየድግልማርያ
    @ከይዋንዘርነኝየድግልማርያ 4 ปีที่แล้ว +1

    ቤት መቀመጥ የማይችል ሮጦ የሚያድር እዝብ እኮ ነው ሚበዛው ምኑን ተቀመጠ ፈጣሪ ይሁነን ስራ እቤት መስራት የሚችሉ ግድ ቤታቸው ቢሆኑ መልካም ነው ምስኪኑ ምን ይብላ ተቀምጦ ከባድ ነው።

  • @destaergano3121
    @destaergano3121 4 ปีที่แล้ว +2

    Please police should not let the people gathering in one place!!

  • @tsegayeribbo3751
    @tsegayeribbo3751 4 ปีที่แล้ว

    Reporters: lead by example please. You should use microphones with longer handles away from your interview subject

  • @rabdurahman739
    @rabdurahman739 4 ปีที่แล้ว

    እናንተ የከተማ ነው ያየቹት ገጠር የሉስ የጤና ሚኒስትር ከተማ ብቻ ነው የሚመለከተው ብቻ አለህ ይዘንልን ከናንተ ምን እንጠብቃለን

  • @nuramahmmad4446
    @nuramahmmad4446 4 ปีที่แล้ว

    Wowowo 💞 wowowo 💞 wowowo

  • @ሩቂያቢንትአሊወሄነትየገጉ
    @ሩቂያቢንትአሊወሄነትየገጉ 4 ปีที่แล้ว

    አዎ እርምጅ ወሰዱ አሪፍ አማራጭ ነው

  • @ማህበረቅዱሳንየተዋሕዶቀኝ
    @ማህበረቅዱሳንየተዋሕዶቀኝ 4 ปีที่แล้ว +2

    የኔ የዋህ ህዝብ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እውነትም እንደ አሰባችሁ ውሸት ያድርግላችሁ

  • @meme-ly9ni
    @meme-ly9ni 4 ปีที่แล้ว

    ወይ ሀገሬ ህዝብ የዋሁ ምን ይሻላል ማለቃቸው ነው ለነገሩ ምን ያርጉ ድህነታችን እኮ ነው ወይ ዘንድሮ ፈጣሪ እባክህ ኢትዮጵያ ላይ አትጨክን ድህነታችንን አይተህ መንግስት ከባድ እርምጃ ካልወሰደ ማለቃቸው ነው 😭 በትራንስፓርቱ በኩል መላ ቢፈጥርለት ጥሩነው ወይ ፈጣሪ

  • @Tube-ko1lj
    @Tube-ko1lj 4 ปีที่แล้ว

    ይሄ ሁሉ የመንግስት መላ ላት ነው አናይም እደ በየ አረብ ሀገሩ ወጣ የሚል የለም ለምን እርምጃ አይወስድም እሱ ምላስ ብቻ ነው ኧረ ወዳ የህዝቤ ነገር ያሳስበኛል😭😭

  • @wollotubefafi7783
    @wollotubefafi7783 4 ปีที่แล้ว

    አስፈላጊ ካልሆነ ምናምን አትበይ በቃ ቅጣት ማድረግ እለባችሁ..ምን ነካችሁ..ዱባይ አሁን መውጣት አይቻልም.ቅጣት አለ

  • @lulitloveeritrean2091
    @lulitloveeritrean2091 4 ปีที่แล้ว

    Oh

  • @zizitino6797
    @zizitino6797 4 ปีที่แล้ว

    hezbu denezale lemene enede India be dula ayejemeremi hezbu chebe chebe lemedale

  • @ሩቂያቢንትአሊወሄነትየገጉ
    @ሩቂያቢንትአሊወሄነትየገጉ 4 ปีที่แล้ว

    👍👍👍😭😭😭😭🇸🇦🇸🇦🇪🇹

  • @fozyamohamed314
    @fozyamohamed314 4 ปีที่แล้ว

    agerachn misikan nati ere alahi yitebikilin ya rebi

  • @ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ
    @ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ 4 ปีที่แล้ว +2

    ግድ የለም ቤታችሁ ቁጭ በሉ መቼም ሞት አፍጥጦ ሲመጣባቹ ነው የሚገባቹ አይደል እንደ እኔ እኔ የልጄ ነገር እንቅልፍ ነስቶኛል በዙሪያዬ ያሉ ሠዎች ሙሉ ለሙሉ ማለት ይቻላል ተይዘዋል 7 ሠዎች ሞተዋል ግድ የለም ተሸሸጉ

  • @adrisabess1885
    @adrisabess1885 4 ปีที่แล้ว

    Dr Lia u soups to wear gloves and musk to begin this kind off responsibility. It doesn't look like ready to demonstrate the case is serious. 😥.

  • @adrisabess1885
    @adrisabess1885 4 ปีที่แล้ว

    My people listen open your ears for this deadly virus. What is in their minds ? I don't know what to write. Anyways God help my people.

  • @siedaseaid2323
    @siedaseaid2323 4 ปีที่แล้ว

    ታክሲወችን ለም አያስቆሙም

  • @myhopegod332
    @myhopegod332 4 ปีที่แล้ว

    ይሄስ የለት ጉርስ ፍለጋ የወጣ ነው በየ ባሩ እሪ ሲል ነው እኮ የሚውል የሚያመሽ ያሳዝናል ሲነገረው የማይሰማ ህዝብ!!! አሸሸ ገዳየ ለጣሊያን ለፍራስ ስፒኝ አሜሪካ አልበጀም!!! ወገኔ ራስን መጠበቅ ቤተሰብ ሀገር መጠበቅ ነው

  • @ahemdbedwi6241
    @ahemdbedwi6241 4 ปีที่แล้ว

    Hizbu denez new

  • @sadyasadya7461
    @sadyasadya7461 4 ปีที่แล้ว

    Wegenoch uffff chenket cheresen

  • @ክተትመክተህአደባይ
    @ክተትመክተህአደባይ 4 ปีที่แล้ว

    ይሄን ሁለት ሜትር ተራራቁ የሚባል አማርኛ የሚሰማችሁ ህዝብ የለም ለህዝቡ ካዘናችሁ ከቤት ውስጥ እዳይወጣ አድርጉት ወደው ሳይሆን በግድ ጪምር እንደዚህ ነው መሆን ያለበት ያለበለዛ ተራራቁ ስትሏቸው ይተቃቀፋሉ

  • @gdedi1396
    @gdedi1396 4 ปีที่แล้ว

    Ante minagebah yemilewuin qitat mestet NEWU

  • @habtishfitness562
    @habtishfitness562 4 ปีที่แล้ว

    Watch "ሀዋሳ እንቅስቃሴዎች ታግዱApril 2, 2020" on TH-cam
    th-cam.com/video/7f7HL-zzjts/w-d-xo.html

  • @ለልጄስልእኖራአለውለልጄስ
    @ለልጄስልእኖራአለውለልጄስ 4 ปีที่แล้ว +2

    የኢቶዮ ሕዝብኮ ደደብ ነው

    • @kidiethiopia
      @kidiethiopia 4 ปีที่แล้ว

      አይባልም 😏