አርጋኖን የእመቤታችን ምስጋና ዘዓርብ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 488

  • @ሰኒሰኒ-ጀ4ረ
    @ሰኒሰኒ-ጀ4ረ 3 ปีที่แล้ว +9

    አሜን አሜን አሜን መምህርቃለህይወትን ያሰማልን በእውነት ምንም አላጎደላቹህብንም ፀጋዎን ያብዛልን
    የእመቤታችን በረከትና ረዴት ይደርብን አሜን የልጇ ቸርነት አይለየን

    • @GgGg-eu5xb
      @GgGg-eu5xb หลายเดือนก่อน

      አሜን

  • @tsehaymekonen7949
    @tsehaymekonen7949 3 ปีที่แล้ว +19

    ድንግል ሆይ ወደኔ ነይ እባክሽ እወድሻለሁ አሜን 🙏🙏🙏

    • @Eferam
      @Eferam 5 หลายเดือนก่อน +1

      😊

  • @mitikiedessie1633
    @mitikiedessie1633 3 ปีที่แล้ว +7

    አሜን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃሽ ዘወትር አይለየን አሜንንንንንንንንንንን

  • @bezawondmkun3555
    @bezawondmkun3555 ปีที่แล้ว +8

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አሜን ድንግል ማርያም ሆይ ከልጅሽ ጋ ወዳኛ ነይ ማርያም ሆይ አትለይነ አሜን ❤❤❤🕯️🤲✝️🕊️🕊️🕊️

  • @sebleworkie3181
    @sebleworkie3181 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜንአሜን አሜን ቃለሐይወትየሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤🍃🌻🌹መነግሥተሰማየትየውረሰልንመምሕር

  • @vjgu7406
    @vjgu7406 4 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን የቸሪቱ ወላዲተ አምላክ ረድኤት በረከቷ አይለየን ጣዕመ ፍቅሯን በልቦናችን ያሳድርብን🤲🕯ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት እርስቱን ያውርስልን🌷🌿✝️

  • @Frhg-yh9vv
    @Frhg-yh9vv 5 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን. አሜን. አሜን. ቃህይወት. ያሰማልን. በረከትህ. ይደርብን. የእውነት. እኔምዛሪ. እመቤቴ. ቅድስት. ደግልማሪያም. እረድታኝ. ከስከመጨረሻው. አዳመጥሁ. በጣምነበር. እደዚህ. ትምርቶችን. ተመሥጨላዳምጥስል. እራሴ. በጣምነው. የሚጨቀኝ. እራሴን. ያመኛልበቃ. ትምህርቶች. ሳዳምጥ. በጣም. እፈልግናለማዳመጥ. ውስጤን. ደስብሎኝ. ላዳምጥስል. ያመኛል. እራሴን. በዛው. አቋርጠዋለሁ. ሲብስብኝ. ድግልማሪያም. እናቴ. አችአበርችኝ❤❤❤❤❤❤❤

  • @etaguwolde6138
    @etaguwolde6138 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን 🟢🟡🔴💐💐🙏🙏🙏

  • @fikrtegesite9726
    @fikrtegesite9726 9 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እመቤቴ ድንግል ማርያም ልጅሽ ይቅርታውን ያድለን ዘንድ ለምኚልን በያለንበት ምልጃ ጥበቃሽ አይለየን 📖📖📖💒💒💒🕯🕯🕯💚💛❤😥😥🙏🙏🙏

  • @JonJonsyum-fm5oi
    @JonJonsyum-fm5oi ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት የሰማልን እመብርሃን ትጠብቅህ በቀና መንገድም ትምራህ ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @yousefyakob5601
    @yousefyakob5601 2 ปีที่แล้ว +11

    ቃል ህይወት ያሰማልን ። የእመብርሃን ምልጃዋ ፀሎቷ ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን ።

  • @almazjanka763
    @almazjanka763 3 ปีที่แล้ว +13

    አሜን እመቤታችን ቅድስት ወላዲት አምላክ ፀሎታችንን ታሳርግልን አስራት አገርዋን ኢትዮጵያን ትጠብቅልን ለዘላለሙ አሜን🙏🙏🙏

  • @saronmichael8010
    @saronmichael8010 3 ปีที่แล้ว +9

    አሜን አሜን አሜን
    ድንግል እመ ቤቴ ማርያም ሆይ ዉበቴ ነሽ ከልጅሽ ከወዳጅሽ አማልጅኝ እኔን በሀጢያት የወደኩትን ልጅሽን 😭😭😭
    ቃለሒወትን ያሰማልን

  • @sssgvg7310
    @sssgvg7310 3 ปีที่แล้ว +46

    እመቤቴ ሆይ እባክሽን እንድወድሽ ፈቃድይሁን የጌታዬ እናት በርኪን ቀድሽኝ እማምላክ ጸለቴን ወደ ልጅሽ ወዳጅወደ አምላክሽ ወደ አምላኬ አሳርጊልኝ ስለእናትሽ እማማ ሀና ስለ አባትሽ ስለ እያቄብ ብለሽ ስሚኝ አሜን ወንድማችን ቃለሂወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን

    • @meseretlegesse5075
      @meseretlegesse5075 ปีที่แล้ว

      10:38 😅

    • @nigistlegessie6053
      @nigistlegessie6053 ปีที่แล้ว

      🎉🎉🎉😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😮 6:53 😮😢🎉🎉😂🎉😢🎉😢

    • @hailemersha2123
      @hailemersha2123 ปีที่แล้ว

      Of view GH to😮😮😮yes😮😮😮gi 37:51 😮ok

  • @nagistahagus910
    @nagistahagus910 2 ปีที่แล้ว +7

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራቸን የሰማነውን በልቡናቸን ያሳደርብን።

    • @FithanegestGidena
      @FithanegestGidena ปีที่แล้ว

      ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @የውርዲየምንጃርልጅ
    @የውርዲየምንጃርልጅ 3 ปีที่แล้ว +8

    አሜን ይሑን ይደረግልን መምሕራችን ቃለሕይውትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንሕን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልሕ አሜን አሜን አሜን

    • @tegesttasew3612
      @tegesttasew3612 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልኝ በእድሜ በጤና ይጠብቅልኝ በጸሎትሁ አስቡኝ ወለተ ስላሴ ነኝ❤❤❤

  • @ድንግልማርያምዋሓስህወተይ
    @ድንግልማርያምዋሓስህወተይ 3 ปีที่แล้ว +10

    አሜን ♦️
    አሜን ♦️ ♦️
    አሜን ♦️
    ድንግል እመቤቴ ማርያም ሆይ የኔ የሃጥእተኛ ልጅሽን ፀሎትን ወደ ልጅሽን አሳርግልኝ🙏🙏ቃለ ህወት የስመልን መምህራችን

  • @ishaisha7578
    @ishaisha7578 3 ปีที่แล้ว +10

    አሜን አሜን አሜን ፆሎተ መላእክትን ያሠማልን መልካም የተቀደሰ ቀን ይሁንልን ✝️

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 ปีที่แล้ว +1

    አሜን🙏 አሜን 🙏አሜን🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏እናታችን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ በምልጃሽ በፀሎትሽ ዘወትር አስቢን አሜን🙏🙏🙏

  • @asdfgHjkl-lp4xe
    @asdfgHjkl-lp4xe 10 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሠማልን አባታችን ተመሥገን አምላኪ አቤቱ ቦጎ ሂሊና አድለን አቤቱ ማረኝ ይቅር በለኝ❤❤❤❤❤ አባቴ በፀሎትሁ አሥቡኝ ወለተ ሂወት ብለሁ አባቴ❤❤❤❤❤

  • @saramengustuabitow4204
    @saramengustuabitow4204 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen amen amen 👏👏👏

  • @እሌኒየገብርኤልዬልጅኢ
    @እሌኒየገብርኤልዬልጅኢ 3 ปีที่แล้ว +6

    ፀሎተ መላህክትን ያሰማልን ለወንድማችን አሜን 3

    • @sofiyamessaywondwossen704
      @sofiyamessaywondwossen704 3 ปีที่แล้ว

      እሜን እሜን እሜንን ።እግዚአብሔር ይመስገን።እሜንን ።እሜንን እሜንን እሜንንን ።መምህራችን።እድሜጤናይስልን።

  • @tadelechtasew727
    @tadelechtasew727 2 ปีที่แล้ว +10

    ተመስገን ዛሬ ሞላልኝ አርጋኖን እሰከ መጨረሻዉ ሰማዉ በዚ ለሊት በእቅልፍ ማጣት ለምትጨነቁ ሁሉ አመቤቴ ትድርስላቹ መልካም ለሊት ይሁንላቹእኔን ደስ እዳለኝ አናተንም ደስ የሚል እቅልፍ ይስጣቹ በጸሎት አስቡኝ

    • @tgakai5191
      @tgakai5191 11 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን

    • @GgGg-eu5xb
      @GgGg-eu5xb หลายเดือนก่อน

      አሜን

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 3 ปีที่แล้ว +3

    የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በረከቱአ አማላጅነቱአ ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን አሜን አሜን

  • @ኤዶምኢትዮጵዊትየሚኪያስእ
    @ኤዶምኢትዮጵዊትየሚኪያስእ หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያስማልንን ቅድስት ሆይ ለምኝልን እማ ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ሆይ ስላም እልሻሃለሁ ቅድስት ሆይ ለምኝልን ቅድስት ሆይ ለምኝልን እማ እናቴ ማርያም🎉🎉❤❤🎉🎉❤❤🎉🎉❤❤🎉🎉❤

  • @ሶልያናየሸዋልጅ
    @ሶልያናየሸዋልጅ 3 ปีที่แล้ว +10

    ቃለህይወትያሰማልን መምህር እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም እናትነትፍቅር አማላጅነት አይለየን❤🤲አሜን(፫)

    • @user-os9yx8ul7y
      @user-os9yx8ul7y 2 ปีที่แล้ว +2

      🤲🤲🤲🤲🤲🤲

    • @user-os9yx8ul7y
      @user-os9yx8ul7y 2 ปีที่แล้ว +1

      🤲🙏🤲🙏🤲🙏🤲🙏🤲🙏

    • @user-os9yx8ul7y
      @user-os9yx8ul7y 2 ปีที่แล้ว +1

      🤲🙏🤲🙏🤲🙏🤲

  • @ua21s24
    @ua21s24 3 ปีที่แล้ว +11

    ቃል ህይወት ይሰማል ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ ልን አሜን፫

  • @ዙሪያሽአ.አ
    @ዙሪያሽአ.አ 3 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእውነት ለወንድማችን ዲያቆን ጥበበው ቃለሂወት ያሰማልን አሜን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን በቤቱ ያፅናህ አሜን አሜን አሜን

    • @almazlegas7727
      @almazlegas7727 2 ปีที่แล้ว

      ,ቃለ ሕይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይባርክ አሜን።

  • @ayiniman9172
    @ayiniman9172 2 ปีที่แล้ว +1

    ምልጃሽ ነዉ ትሰፋዬ እናቴ እመቤቴ አደራሽን 😭🙏
    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልክ 🙏🙏🙏

  • @hanayitasfa2992
    @hanayitasfa2992 3 ปีที่แล้ว +7

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን እኛንም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን ✝️✝️✝️

  • @aberashberu6052
    @aberashberu6052 4 ปีที่แล้ว +8

    አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለህይወትን ያስማልን

  • @christianxhri4370
    @christianxhri4370 7 หลายเดือนก่อน

    አሜን እመቤቴ ቅድስተ ድንግልማሪያም ምልጃሸ ዘወትር አይለየኝ እናቴ እወድሻለሁ ነይ ግቢ እቤቴ ይቅር እንዲለኝ ልጀሸን ለምኝልኝ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @neimeg287
    @neimeg287 11 หลายเดือนก่อน +1

    Kalehiwte ysemalen

  • @ማዕተበይአይበትኽ
    @ማዕተበይአይበትኽ 3 ปีที่แล้ว +7

    እመቤቴ ማርያም ሆይ በልጅሽ ሁሌ ያለ ማቛረጥ ለኤርትራ እና ለኢትዮጵያ እንዲሁም ለዓለም ሁሉ ጽኑ ሰላም ስጣቸው ልጄ ወዳጄ እያልሽ አማልድልን አታቛርጪው አደራ ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @አርሴማእናቴነሽ
    @አርሴማእናቴነሽ 2 ปีที่แล้ว +7

    አሜን አሜን አሜን መምሕራችን ቃለሕወት ያሰማልን 🙏🙏የሰማነውን በልቦናችን በሕሊናችን ጨምርልን ሀገራችን ጠብቅልን 🙏🙏🙏🙏

  • @saramengustuabitow4204
    @saramengustuabitow4204 2 ปีที่แล้ว +1

    Please please pray for me welete Kidan and for my son weldamanuel 👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @tgyilma5955
    @tgyilma5955 3 ปีที่แล้ว +1

    AMEN KELE YEYWET YASEMn

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 4 ปีที่แล้ว +19

    የእመቤታችን ፍቅሩአ በረከቱአ አይለየን ዲያቆን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

    • @asfaw96
      @asfaw96 2 ปีที่แล้ว

      አሜን::

    • @saramengustuabitow4204
      @saramengustuabitow4204 2 ปีที่แล้ว +1

      Please pray for me welete Kidan and for my son weldamanuel 👏👏👏👏👏👏👏👏👏

    • @saramengustuabitow4204
      @saramengustuabitow4204 2 ปีที่แล้ว +1

      Amen Amen amen amen 👏👏👏👏👏👏💌

    • @saramengustuabitow4204
      @saramengustuabitow4204 2 ปีที่แล้ว

      Please pray for me welete Kidan and my son weldamanuel Jesus Christ the lord son of good 👍 blessings all of us

    • @saramengustuabitow4204
      @saramengustuabitow4204 2 ปีที่แล้ว

      Please pray for me welete Kidan and my son weldamanuel Jesus Christ the lord son of good 👍 blessings all of us

  • @ድንግልሆይየህይወቴፍፃሜአ
    @ድንግልሆይየህይወቴፍፃሜአ 4 ปีที่แล้ว +5

    አሜን (፫) እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የሰማነዉ በልቦናችን አሰድርብን እመቤታችን በእዉነት መምህራችን እናመሰግናለን ፀጋዉን ያብዛልህ

    • @solomonyadete2581
      @solomonyadete2581 4 ปีที่แล้ว

      Kale hiwor yasemalen.yesemanewn belebonachen yasaderlen.AMEN

    • @solomonyadete2581
      @solomonyadete2581 4 ปีที่แล้ว

      AMEAT AMEAT ADERSEN.YEZARE AMEATEM ENDIHU KALUN LEMESEMAT ABEKAN.AMEN

  • @leilaghafari2083
    @leilaghafari2083 4 ปีที่แล้ว +21

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን ::

  • @mesfinbirhane2445
    @mesfinbirhane2445 2 ปีที่แล้ว +6

    አሜን አሜን አሜን ቃልሄወት ያሰማልን እመቤቲ ያንቺን ምሰጋና በሰማው ግዜ እጅግ ነብሴ ትደሰታለች ሰለኔ ብለሽ ከልጅሽ አማልጅን ኢትዮጵያ ሀገራችን ባማላጅነትሽ ጠብቂልን የኔንም ልጅሽ የልቦናይን መሻት ፈፀሚልኝ

  • @mihretefremand0m773
    @mihretefremand0m773 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen qal hywet yesmalna

  • @haimanotmnbiyiew8090
    @haimanotmnbiyiew8090 4 ปีที่แล้ว +9

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏❤️
    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏❤️
    ቃ ለ ሕይወት ያስማልን መምራችን

    • @mabittaegezabereleona1854
      @mabittaegezabereleona1854 3 ปีที่แล้ว

      Amen Amen Amen Amen kale hiwet yasemalen mimeher amen egezabeher yemesgen amen amen amen

  • @edenwondu1
    @edenwondu1 3 ปีที่แล้ว +17

    አሜን,አሜን,አሜን
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን!!!
    የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርከው!!!
    በእድሜ, በጤና,በፀጋ, ይጠብቅልን!!!

  • @zeenauaezeena5081
    @zeenauaezeena5081 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜነ አሜን አሜን 😭😭😭

  • @Godsyoy
    @Godsyoy 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን 🤲አሜን🤲አሜን🤲ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን 🙏እናቶችን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ በምልጃሸ በፀሎትና ዘወትር አስቢን አሜን🙏🙏🙏👏👏👏❤️❤️❤️🌿🌿🌿💐💐💐🍀🍀🍀🥰🥰

  • @hiwithiwit5652
    @hiwithiwit5652 3 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሒወት ያሰማልን መምህራን ጸጋውን ያብዛልን ፍቅሯን ያብዛልን የእንታችንን የእመቤታችንን

    • @sofiyamessaywondwossen704
      @sofiyamessaywondwossen704 3 ปีที่แล้ว

      እሜን እሜንን እሜንን ።ቃለህይወትያስማልን ።ወድማች።እሜን እሜን ።እሜን እሜን ።መምህር።

  • @የድንግልማርያምልጅ-ጀ4ጐ
    @የድንግልማርያምልጅ-ጀ4ጐ 3 ปีที่แล้ว +5

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማል የእመቤታችን ረድኤቱንበረከቱ ከሁላችን ህዝበ ክርስቲያኖች ጋር ይሁን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን 🙏🏿.
    ድንግል እናቴ ከፊቴ ቅደሚ 🙏🏿❤

  • @genetgenet9408
    @genetgenet9408 3 ปีที่แล้ว +5

    መምሕር በእውነት ማፈስ ያድሳል ትምህርት ቃል ሕይወት ያሰማልን 🙏🙏አሜን አሜን አሜነ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @የውርዲየምንጃርልጅ
    @የውርዲየምንጃርልጅ 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለሕይውትን ያሰማልን መምሕራችን አሜን አሜን አሜን

  • @አምላኬታረኬንለውጠውስውአ
    @አምላኬታረኬንለውጠውስውአ 4 ปีที่แล้ว +5

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያስማልን መምህረችን የድግል ማረያም ልጅ ቸሩ መድሀኒአለም በእድሜ በጸጋ ይጠብቀወት

  • @kassutariku8644
    @kassutariku8644 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን የእመቤታችን ፍቅርዋ በረከቷ አይለየን🙏🙏🙏

  • @uaeuae9553
    @uaeuae9553 ปีที่แล้ว

    አሜን፫💒🙏🙏🙏 እመቤቴ ጉልበቴሆይ የሚያስፈልገኚን አች ታዉቂያለሺ እናቴ💒🙏🌸🙏🌸🙏🌸🙏🍀🌿💞

  • @Laway-x2i
    @Laway-x2i ปีที่แล้ว

    እመቤቴ የጌታዬ እናት ከጌታዬ ዘንድ አማልጅኝ ትባርክኝ ዘንድ ኦማልድሽአለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ለኔስእናቴማርያምናት-ፐ6ዐ
    @ለኔስእናቴማርያምናት-ፐ6ዐ 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህርራችን

    • @frehiowtgetachew6422
      @frehiowtgetachew6422 4 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን የልዑል እግዚአብሔር እናት ምስጋና ክብር ይድረሶት ቃለ ሕይወት ያሰማልን ለወድማችን እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @selam801
    @selam801 ปีที่แล้ว

    አሜን፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን እንዴት ደሰ የሚል ጾሎት ነው እመቤቴ የጌታዬ እናት ወደኔ ነይ ከክፉ ሁሉ ጠብቂኝ

  • @betlreethiopis3274
    @betlreethiopis3274 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tegistendaylalu5563
    @tegistendaylalu5563 2 ปีที่แล้ว +4

    🙏🏾🙏🏾🙏🏾
    ✝️✝️✝️
    💒💒💒
    እመቤቴ ማርያም ሆይ ምህረትን ከልጅሽ ከወዳጅሽ ለምኝልን ይቅር እንዲለን በደላችንን🙏🏾❤️

    • @sofiymessay4134
      @sofiymessay4134 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን፣🌾🌼🌿🙏🙏🌾🌼🌿🌻

  • @tghahayoutuification
    @tghahayoutuification 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለዚህም ሁሉ ፀሎትና ስግደት በቤታችን ፀሎት ቤት ሰርተን እንድንበረከክ እንድንተጋ አስተምረው ላነቁን ወደ ክብርት ቅድስት ድንግል ምስጋናና ተማህፅኖ ወዳለባት ቅድስት አርጋኖን ፀሎት ላስተማሩን ለክቡር አባታችን መላከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ ረጅም ትንሽ አገልግሎት ዘመን እድሜና ጤና ፀጋ በረከቱን ይስጥልን

  • @ማህሌት-በ3ቈ
    @ማህሌት-በ3ቈ 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤አሜን ቃለሂወት ያሰማልን እመቤቴ ድግል ማርያም እባክሽ ፍቅርሽ በውስጤ እደውሀ ይፍሰስ ❤❤❤

  • @zemenuebaiyh2105
    @zemenuebaiyh2105 ปีที่แล้ว

    ውድ የማህደረ ተዋህዶ አዘጋጅ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን በጣም እናመሰግናለን የማስታወቂያ ጣልቃ መግባት ግን በጣም እያስቸገረኝ ነው ብዙ ጊዜ drive እያደረግሁ ስለማዳምጥ ማስታወቂያ ሲገባብኝ ለማጥፋት ስሞክር ከአንዴም ሁለት ጊዜ በፈጣሪ ተአምር ከአደጋ ድኛለሁ እናም ማስታወቂያ ጣልቃ ባይገባ መልካም ነው ያለዚያ እየወደድኩት ለማቆም እገደዳለሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን ።

  • @zinashtulu2492
    @zinashtulu2492 4 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን

  • @tegazeabe9821
    @tegazeabe9821 3 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለህይወተን ያሰማለን
    የአስራት አገራቸንን ኢትዬጵያን ምረት አሰጪለሰን
    ለአንቺ እሺ ይልሻል ይለመንሻል
    💠🙏💠🙏💠🙏

  • @እግዚአብሔርእናቴህወቴ
    @እግዚአብሔርእናቴህወቴ 8 หลายเดือนก่อน

    ድግል ሆይ ማርያም ሆይ እመቤቴ ሆይ ቅድሰት ሆይ 😭😭"ሰወሪ የሰራሁትን ለነሰሀ የፈራሁትን ሀፄቴን አሰረልኝ😭😭

  • @حياهحبشي
    @حياهحبشي 3 ปีที่แล้ว +2

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን የእመቤታችን ጸሎት ምልጃ አይለየን አሜን አሜን አሜን

    • @AaAa-ld9xv
      @AaAa-ld9xv 3 ปีที่แล้ว

      ቃለህወትንየሠማልንአሜንአሜን

  • @meriem9834
    @meriem9834 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yeshiweldyohanse7141
    @yeshiweldyohanse7141 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ወደነይ አሜን ለመምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን

  • @ለምንለይእባሓደራክምለስና
    @ለምንለይእባሓደራክምለስና 4 ปีที่แล้ว +2

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወቱ ያሰማልን ወንድማችን እድሜና ጠይና ይሰጥልን

  • @tigisteaafea8240
    @tigisteaafea8240 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን እመቤታችን አኛን ልጆችሽን ዘወትር አየመጣሽ ባርኪን እናቴ ልመናሽ አይለየኝ እመቤቴ ሆይ የልቤን አንቺ ታውቒያለሽ እኔንና ልጆቼን ባርኪ አሜ4

  • @haymanotanlay
    @haymanotanlay 2 ปีที่แล้ว +1

    እመቤቴ ማርያም ሆይ በልጅሽ ሁሌ ያለ ማቛረጥ ለኤርትራ እና ለኢትዮጵያ እንዲሁም ለዓለም ሁሉ ጽኑ ሰላም ስጣቸው ልጄ ወዳጄ እያልሽ አማልድልን አታቛርጪው አደራ ቃለ ሂወት ያሰማልን❤❤❤

  • @genetdesta2704
    @genetdesta2704 3 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን
    የድንግል ማርያም በረከቷ ምልጃዋ አይለየን

  • @መቅድስተስፍይ
    @መቅድስተስፍይ 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ይሰመዐልና

  • @tigistashuma6088
    @tigistashuma6088 ปีที่แล้ว

    አሜን፣አሜን፣አሜን፣እግዝያብሔር፣ይመስገን፣ቃለሂወት፣ያሰማልን፣ተስፍ፣መንግስትን፣ያዋርስልን፣የአገልግሎት፣ዘመናችሁን፣ይባርክልን፣በእድሜ፣በጤናው፣ያኑርልን፣አይነልቦናችችን፣ያብራልን

  • @senaitneguse7596
    @senaitneguse7596 3 ปีที่แล้ว +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን
    🙏💒🙏🙏

  • @genetgenet9408
    @genetgenet9408 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ቃለ ሕወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🇧🇴🇧🇴

  • @fekertashetu7423
    @fekertashetu7423 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን የመቤታችን የቅድስት ድግል ማርያም ምልጃ ጸሎቶአ እረድኤት በረከቶአ አይለየን ይዋልብን ይደርብን አሜን

  • @harmalaluchano1354
    @harmalaluchano1354 4 ปีที่แล้ว +2

    ቃለህይወት ያስማልን

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 2 ปีที่แล้ว +8

    የእመቤታችን በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን አሜን አሜን

  • @አርሴማእናቴነሽ
    @አርሴማእናቴነሽ 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያማልን መምህራችን
    የማነውን በልቦናችን ያድብን 🙏🙏🙏🙏

  • @luyabh9172
    @luyabh9172 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን የእመብረሐን በረከት እረድኤት ይደርብን ቃለ ሕየወት ያሠማልን

  • @tgyilma5955
    @tgyilma5955 3 ปีที่แล้ว +1

    Yemebete fekera bereketa yedereben amen Amen Amen 🙏🙏🙏

  • @addaagsa6706
    @addaagsa6706 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን የብርሃን እናት እመቤቴ ሆይ ለኔም ለሐጥአተኛዋ ለምኝልን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህወትን ያሰማልን

  • @netsanetsoimon8355
    @netsanetsoimon8355 4 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @aynalemageze8592
    @aynalemageze8592 3 ปีที่แล้ว +5

    አሜንንን ቃለህወት ያሰማልን የእመ አምላክ አማላጅነት ጠባቂነት አይለየን አሜንንን

  • @yibaby4729
    @yibaby4729 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን🙏አሜን🙏አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @እግዚአብሔርፍቅርነውአጠደ
    @እግዚአብሔርፍቅርነውአጠደ 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤አሜን አሜን አሜን❤❤❤አሜን አሜንአሜን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @heucgsyx5609
    @heucgsyx5609 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen kale hiwet yasemaleng🙏🙏🙏

  • @songuru1
    @songuru1 11 หลายเดือนก่อน

    Thanks brother for everything you doing for as ❤❤❤❤❤❤❤

  • @hageraamen85
    @hageraamen85 4 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን እናቴ እመቤቴ ማርያም ሆይ እረዴትሽ ጣመ ፍቅርሽ እረዴት በረከትሽ ይደርብን

    • @ephes0000n
      @ephes0000n 3 ปีที่แล้ว

      Amen amen amen 🙏

  • @ክርስቶስነውየመኖርእስትን
    @ክርስቶስነውየመኖርእስትን 3 ปีที่แล้ว +2

    አሚን ቃል ህይወት ያስማልን ወንድሜ አምላክ አንደበትህን ይባረክው

  • @hanaalamu9871
    @hanaalamu9871 3 ปีที่แล้ว +3

    አሜን +((፫))) ቃል ሕይወት ያሰማልን ቅድስት ሆይ ለምኝልን!! ማርያም ሆይ ለምኝልን በእዉነት ወንድማችን ዲ/ን እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልሕ

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 9 หลายเดือนก่อน

    AMEN amen amen kale hiwot yasemalen Memhr Egziabher yistelen ❤❤❤❤

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu949 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይውት ያሰማልን ቅድስት ሆይ ለምኝልን::🙏🏻⛪️✝️

  • @ZahraAd-u3n
    @ZahraAd-u3n 2 หลายเดือนก่อน

    Amen amen amen amen amen amen 🙏🙏🙏🙏💖💖💖💖💖💖 qalwetiin yasemalini redeheeti berketachuu ayileyeeni 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤🎉🎉🎉🎉🎉❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @sebleworkie3181
    @sebleworkie3181 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜንአሜን ቃለሕይወት ያሠማልን መግስተሰማያትያውርስልን መምሕር

  • @ተመስገንአምልክ
    @ተመስገንአምልክ 3 ปีที่แล้ว +3

    የአምትችን ፍቅርዋ በረክትው ያድረሰን አሜን ፫ ብአውነት ቃል ህይወት ቃል በረክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️

  • @zegelilyeyasu7461
    @zegelilyeyasu7461 3 ปีที่แล้ว +1

    kale hewetin yasemalen !🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @menentekleberhan8705
    @menentekleberhan8705 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen enate hulime ateliyen ergene🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻😍😍😍

  • @aynalemageze8592
    @aynalemageze8592 3 ปีที่แล้ว +2

    ቃለህወት ያሰማልን