Sheger Cafe - DR. Mihret Debebe ዶ/ር ምህረት ደበበ Interview With Meaza Birru Part 4

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ก.ย. 2024
  • #ethiopia #ShegerFM #ShegerCafeMihretDebebe
    Sheger FM Sheger Cafe - DR. Mihret Debebe ዶ/ር ምህረት ደበበ Interview With Meaza Birru Part 4
    Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
    የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
    bit.ly/33KMCqz

ความคิดเห็น • 24

  • @eshetud210
    @eshetud210 3 ปีที่แล้ว +5

    በእውነት በጣም ትሁት በእውቀት የትሞላህ ሰፊ እይታ እና ለሁሉ እንደ ሀገር እና እንደ ግለሰብም አነቃቄ እራሳችንን እንድንመለከት የሚያደርግ ስለሆነ እናመሰግናለን ያብዛልህ🙏🙏

  • @mabellete3962
    @mabellete3962 3 ปีที่แล้ว +4

    የልቤን እውነትና ፍላጎት በእርስዎ የመግለጽ ጥበብና ብቃት አማካኝነት ተነፈስሁት፤ አመሰግናለሁ ዶክተር...🙏🙏 ወ/ሮ መዓዛ ያው ሀገር፣ #ኢትዮጵያ ናት ማለት ይቻላል፤
    #💚💛❤️

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 3 ปีที่แล้ว +2

    ዶክተር ሰላምህ ይብዛ ከአይናችን ጠፍተህብን ነበር መብዛትህን ከሚወዱት ነኝ

  • @leulsegedwakene2333
    @leulsegedwakene2333 3 ปีที่แล้ว +2

    የተወሳሰበ: አይነኬ : እንደ ባህር ጥልቅ : እንደ ሰማይ እሩቅ የሚመስሉ ሃሳቦችን በድፍረት እጅግ ግልፅ በማንኛውም የእውቀት ደረጃ ላይ ለሚገኝ ግን መስማት ለሚችል እና ለሚፈልግም ሰው በሚገባው ቋንቋና ምሳሌዎች የተብራራ ውይይት ነው እናመሰግናለን

  • @selamawitlegese9185
    @selamawitlegese9185 3 ปีที่แล้ว +2

    እድዚህ አይነት አስተሳ ስብ
    አምላኬ አብዛልን

  • @mekuriagize7514
    @mekuriagize7514 3 ปีที่แล้ว +4

    መዓዛን ሲሰጠን አምላክ ኢትዮጵያን በውነት ይወዳል። ከመልካም ስብዕናዋ ባሻገር ድምጿ ብች ከበሽታ ይፈውሳል።

  • @Ashenafiabe99
    @Ashenafiabe99 3 ปีที่แล้ว +2

    It is amazing explanation

  • @yemesrachthehaye3962
    @yemesrachthehaye3962 3 ปีที่แล้ว

    Wow Maze thank you so much we appreciate Dr thnk you you to I learned from you this is blessing.

  • @selamawitlegese9185
    @selamawitlegese9185 3 ปีที่แล้ว +2

    አምላኬ ሆይ እደዚህ አይነት አስተሳሰብ አብዛን

  • @negademeke326
    @negademeke326 3 ปีที่แล้ว +1

    Very interesting

  • @misteredressa5780
    @misteredressa5780 3 ปีที่แล้ว

    ትክክል💚💛❤️🙏

  • @selamawitlegese9185
    @selamawitlegese9185 3 ปีที่แล้ว +2

    እውነት ነው ዲያስኮራነት ማረግ አይደለም :በሁሉ አቅጣጫ አስተሳሰባች :ማደግ ና መለወጥ አለብን

  • @selamawitlegese9185
    @selamawitlegese9185 3 ปีที่แล้ว

    አምላካችን ሆይ እደዚህ አይነት አስተሳስብ ይብዛልን/ሰዋች ይዙልን

  • @selamawitlegese9185
    @selamawitlegese9185 3 ปีที่แล้ว

    የክፉ አሳብ ክምና በቀበሌ ቢጀመር ጥሩ ነበር ?

  • @dirshayemelese1821
    @dirshayemelese1821 3 ปีที่แล้ว +2

    Doctor Betam tru hasabochn nw yanesut,,,,,rejm edme ystln

  • @yadedaka1325
    @yadedaka1325 3 ปีที่แล้ว

    የትምክህተኞች ወሬ እንዴት እንደምሰለች

  • @lulsegedteka6731
    @lulsegedteka6731 3 ปีที่แล้ว

    እንዴት እንፍጠር? መጀመሪያ የጋራ ሀገር መፍጠር ነዋ። ሀገር ኃላፊነቱ ያልተወሰነ የግል ኩባንያ (Private Unlimited Company) ከሆነች ቆየች እኮ። የጋራ ሀገር ሲፈጠር ነው authority የpower subject ሆኖ private ሆነ social excellence ሳይንገራገጭ የሚዘልቀው። ሕዝብ የሀገር ክብር ስለሆነ አይነጠቅም እንዲያከብርህ ታከብረዋለህ እንጂ። ሕዝብን አኗኗሪ ስናደርገው ክቡር የሆነው ስብዕናን ማዋረዳችን አይደለም። ራሱን የማያከብር የክብርን ዋጋ ስለማያውቅ ቀሎ ያቀላል። እናም የኢትዮጵያ ሕዝብ ራሱን ያከበረ ለማንም የክብርን ዋጋ የማይነሳ ዎሮታም የማይጠይቅ ታላቅ ሕዝብ ነው። የዝምታን ድምጸት ቃና ያላወቀውን የውኃ ላይ ኩበት ፖለቲካችንን ከቅዠት ወደ ህልም ተለውጦ የጋራ ሀገር ምን ማለት ነው? የሚለውን የፍልስፍና መግቢያ ABC ሲጠይቅ ያኔ ትውልዱን ያየዋል። እንጂ ያብዬን እከክ ለእምዬ እንዳናደርገው። After all ከራሴ በፊት ለሀገሬ ብሎ ሊሰዋ ከተነሳ ትውልድ በላይ ሀገርን መሸከም ምን አለ? ችግሩ ትውልዱ ላይ አይደለም።

  • @yonashabte1639
    @yonashabte1639 3 ปีที่แล้ว +1

    አንተ ምን አይነት ኤሊት ነህ? ዝም ብሎ የማይጨበጥ ነገር የምታወራ ጉረኛ ኤሊት ነህ። ስለ ግል የምታስበው ቁጥር አንድ አንተ ነህ።
    አሳፋሪ..... ደግሞ ወያኔን የጣለው የግል ፍላጎት ስብስብ ነው ትላለህ?..... ዘይገርም ነው ። ልንገርህ ወጣቱ collectively ስለሃገሩ አንድ ሆኖ ስላሰበ ነው።
    የ Ayan Rand "Atlas Shrugged" እዚህ አገር አይሰራም።