ዛሬም ለኢትዮጵያችን 4 ትውልድ የሚሳተፍበት ታላቅ የሙዚቃ ኮንሰርት ... || Tadias Addis

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 48

  • @evanatube7826
    @evanatube7826 2 ปีที่แล้ว +3

    #አሰላም አሊኩም#ወረህመቱላሂ#ወበረከቱ #ሰሉ አለ ነብይና መሀመድ#ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም #ምርጥ ነብይ#ምርጥ አስተማሪ #ምርጥ መሪ #እህቶቼ ወንድሞች #ፕሮፉይሊን#ንኩና ፈተዋ አሪፍ #ትምህርት ታገኛላችሁ ጊዚ ውድ ነው # አላህ ልቦና ይስጠን #ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን

  • @ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ
    @ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ 2 ปีที่แล้ว +8

    ንስሀ ገብተን ቆርበን እግዚአብሔርን እንለምን
    💒✝️⛪️ ባሁንሳአት መድሀንት ፆሎት ነው
    ዘፍናችሁ ገንዘብ ከምትረዱን በመላ አለም ያለው ኢትዮጵያውያን ገንዘብ አዋጡ ብላችሁ ባንግ አካውንት ብታረጉ ይሻላል እግዚአብሔር እንዲረዳን እንዲታረቀን

  • @ትግስቱንስጠኝ-ኰ7ፐ
    @ትግስቱንስጠኝ-ኰ7ፐ 2 ปีที่แล้ว +2

    ቦታውን ስለቀየራቹ ከልብ እናመሰግናለን🙏

  • @ፈታቲዩብ-ዐ4ወ
    @ፈታቲዩብ-ዐ4ወ 2 ปีที่แล้ว +13

    በመስቀል አደባባይ የነበረውን ፕሮግራም ቦታውን ስለቀየራችሁ እናመሰግናለን 🙏🙏

  • @helenadonaitube1032
    @helenadonaitube1032 2 ปีที่แล้ว +1

    Yedelacho i Ethiopia ando yalkesal ando yesekal egzibeher lebona yesetacho ye Ethiopian hezeb melamaga aderagachot sheme on 😭😭😭😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹⛔

  • @asterbrhan108
    @asterbrhan108 2 ปีที่แล้ว +10

    በተሠበሠባችሁበት ይጨርሳችሁ የሠው ሞት ለእናተ ደስታችሁ ነውና አባቶች እናቶች በየበርሐው ወድቀው ተሳሐለነ እያሉ ያለቅሣሉ እናተ ደግሞ ለመጨፈረ ተዛጋጃችሁ ዘፈኑንያዘጋጃችሁትም ይሁን ለመሄድም ያሠባችሁ እግዚአብሔር በቤታችሁ ሀዘን እርሃብ ይግባ🤲🤲🤲

    • @sofiaabera4362
      @sofiaabera4362 2 ปีที่แล้ว +1

      ስንት ባለጌ አለ እባካቹ ለነሱ የተመኘሽውን ላንቺ ያርገው

    • @nohlamek5280
      @nohlamek5280 2 ปีที่แล้ว +1

      lk bleshal

    • @nohlamek5280
      @nohlamek5280 2 ปีที่แล้ว +1

      lk bles

    • @ermias2859
      @ermias2859 2 ปีที่แล้ว

      Kunasame . omg smell

    • @Tina-wz4nl
      @Tina-wz4nl 2 ปีที่แล้ว +1

      ትክክል ብለሻል እናቱ እነኚህ ምድረ ከሀዲ

  • @አምላኬታሪኬንቀይረው-ፈ3ኰ
    @አምላኬታሪኬንቀይረው-ፈ3ኰ 2 ปีที่แล้ว +5

    በዚህ ዘመን ዳንኪራ እረ እግዚአብሔር ይቅር ይበላቹ እንደው

    • @kemekem1366
      @kemekem1366 2 ปีที่แล้ว +1

      ለተጎዱት ወገኖቻችን ገንዘብ ለማሰባሰብ ብለው ነው

  • @nohlamek5280
    @nohlamek5280 2 ปีที่แล้ว +7

    የአጋንንት ስብስብ ኮንሰርት

  • @Tina-wz4nl
    @Tina-wz4nl 2 ปีที่แล้ว +9

    የምን ዘፈን ነው ሰው እየሞተ? አታሽቃብጡ ማንም አይገባም ሰው ፆም ፀሎት ላይ ነው ምድረ ሌባ ሁላ

  • @ruthbirbanu5807
    @ruthbirbanu5807 2 ปีที่แล้ว

    ማለት....🙄🙄🙄🙄🤔🤔 ኮረናውስ ? ተጠንቀቅ እና ተጋለጥ አይከብድም???

  • @የጌታየእናትለኔምእናቴናት
    @የጌታየእናትለኔምእናቴናት 2 ปีที่แล้ว

    የኦርቶዶክሳዊያንን ድምፅ ስለሰማችሁ እናመሰግናለን

  • @ስአድዩቱብቻናል
    @ስአድዩቱብቻናል 2 ปีที่แล้ว

    ሰይፍሻ በርታ

  • @nemomsabeyene9455
    @nemomsabeyene9455 2 ปีที่แล้ว

    1 ሰፈር ሰዎች ብቻ

  • @yygentertainment4290
    @yygentertainment4290 2 ปีที่แล้ว

    ሳብስክራይብ ባ ሓጉዙኒ ኣምላክ ይሓግዝኩም

  • @habtemariamtsegaofficial6779
    @habtemariamtsegaofficial6779 2 ปีที่แล้ว

    ኧረ በኢትዮጰያ አምላክ ሰብስክራይቭ አድርጉኝ ወገን ምነው ተጨካከንን

  • @how_jano
    @how_jano 2 ปีที่แล้ว +2

    ማህተብ አንገትህ ላይ ያነገብክ ሁላ ወደእዚህ ኮንሰርት እግርህን አንዳታነሣ ይልቁንም ጸልይ አስቀድስ ኪዳን አድርስ ንስሐ ግባ በብርሃን ተመላለስ ከሀገርህ ስትፈናቀል ስትታረድ ስትሳደድ አብያተ ክርስቲያን ሲወድም ንዋየ ቅድሳትህ ሲቃጠል አደባባይህ ሲወረስ ባላየ ባልሠማ ዝም ጭጭ ያለ አርቲስት ተብዪ ሁላ አሁን ዳንኪራ እንምታ ጮቤ እንርገጥ ይላል ምድረ ቀትረ ቀላል ለ መላው ኦርቶዶክስአዊ

  • @how_jano
    @how_jano 2 ปีที่แล้ว

    #አንሄድም

  • @azebabebe3702
    @azebabebe3702 2 ปีที่แล้ว

    ዊዉ በርቱ አንዲቀንሳቅአለ

  • @ermias2859
    @ermias2859 2 ปีที่แล้ว

    Ere tedy shame

  • @genetgtekle8177
    @genetgtekle8177 2 ปีที่แล้ว +1

    th-cam.com/video/rlN17XipjSE/w-d-xo.html ቆዌ ኣብይ

  • @Kmtel22
    @Kmtel22 2 ปีที่แล้ว

    Arife hasabe nw betem telalke artists nw yalute yemchachw

  • @AlAn-sy6mw
    @AlAn-sy6mw 2 ปีที่แล้ว

    መቸስ ቴድሮስ ካሳሁንን አይጠቅስም በነፃ ዝፍን ተብሎ አይነካዉ ጊዜ ጠብቆ አንድ ነገር ጣል ያረጋል ያው ደጋፊው ያብዳ አሁን በዚህ ጥምረት አለመኖሩ ?

  • @UmarUmar-so8qv
    @UmarUmar-so8qv 2 ปีที่แล้ว

    ሠይፉ የስረኞቺንጉዳይ ዲምጽሁኑ ተው አንጨካከንለሣኡዲ እሥረኞቺ ደምጽ ሁኑንበፈጠራቺሁ

  • @feranmekunna2651
    @feranmekunna2651 2 ปีที่แล้ว

    የሚሞቱት ግን ግድ አይላችሁም መግቢያ የተባለውን ገንዘብ መጠየቅ አይሻልም የበጎ አድራጎት ሳይሆን የሰይጣን አድራጎት የሚገባውን ሰው አይቼ ብቻ የአለምመሳቂያዎች ሰው ቤት ለመቀየር 10 ቪ ብር ይጠየቃል በአዲስአበባ ሴቶች በጉሩፕ ይደፈራሉ እናንተ 40 ሺ በጭፈራ ቀሽም

  • @sarasarasara6948
    @sarasarasara6948 2 ปีที่แล้ว

    እንደውም እስጢፈኑስጋርነው መሆንያለበት

  • @feranmekunna2651
    @feranmekunna2651 2 ปีที่แล้ว

    ኦርቶዶክስ ነው መቼስ የሚጨፍረው አይ ታማኝ ውየወራዳ ወራዳ ቆሻሻ ዘፈን የሚዘፈንበት ጊዜ ነው

  • @mekdemayu
    @mekdemayu 2 ปีที่แล้ว

    ኑ በቅንነት ቤተሰብ እንሁን