ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ምርጥ ነዉ አስቸጊሮኝ ነበር አመሰግናለሁ 👍👍
አመሰግናለሁ 😍እንደሰራሃው አድርጌ ስልኬን ፎርማት አድርጌያለሁ 😍🌹
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ እንደ ዛሬ ተደስቸ አላውቅም ባገኝህ ሳምነበር እማደርግህ እውነት እውቀትህን ይጨምርልህ በርታ ብዙ አለ ግን ኦርደሩ አይገባኝም ያንተ ግን አንተን ተከትየ ከፈትኩት አመሰግናለው እድሜና ጤና ይስጥልንአውርጄነው ነው የማስቀምጠው
በናትሽ ስከፍት ውስጥ ያለ ፎቶና ቪድዮ ይጠፋል ወይስ አይጠፋም መልሺ??
በጣም ደስ ይላል ።አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ ከቻልክ ሥራ . ብዙ ሰው wifi ሲጠቀሙ የሁሉም connection ወደአንድ ስልክ እንድመጣ ማረግ የምችል ዜዴ ካለ ብታሳይ።
በጣም በጣም አመሰግናለው ወንድሜ😊
ሣላመሠግንህ። አላልፍም 👍👍 እኔም ተጠቅሜበታለሁ።
ያተን አይቸ አሥተካከልኩ❤❤❤❤
እናመስግናለን የኔ የኤሜል ፓስወርድ ረሳሁት
እናመሠግናለን
አመሰግናለው:-o
Tnx wendima!!!
እናመሰግናለን ሞክሬው ሰርቶልኛል በርታልን
የዋትሳብ ጉሩብ ይጠፍልደ
አሪፍ ነው በርታ
በጣም በጣም ከልብ አመሠንናለሁ በመጨረሻም ተስተካከለልኝ አልሀምዱሊላህ ረቢልአለሚን ኮፒተር ቤት ሄዶ ኢሜል አምጪ ብለውኝ ነበር እኔስ ሁለቱም ረስቻቸዋለሁ እና በመጨረሻም በአዲስ ተከፈተልኝ ስንት ቀን ስታገል ነበር ፒኑን ለመክፈት ግን ላስተውሰውም ሆነ ኢሜሉን ላገኘው አልቻልኩም ነበር ቀጥልበት
ፎርማት ብለሽ ነው ዝብለሽ የከፈፈትሽው እቡ አሉኝ
በአሏህ ካየሽው አበፁሁፍ አስረጂኝ የእህቴ ስልክ ልክ እንዳንቺ ሆኖባታል
እናመሰግናለን
ፍለይት ሞድ ከሆነ ይቻላል ?
በርታ
ወድምእንዳታልፈኝስልኬየሆነአብልኬሽንአውርጄጨለማሆነብኝያብሊኬሽኑንስምሣላቀውአጠፍሁትእናተባበረኝሠውጠይቄነበርየማታላይትአብርተሽነውአሉኝእባክህእዳታልፈኝፎቶሁሉነገርጥርሣቸውጦቅሮሠወቹነጭሆነውነውእሚታዪኝ
😘😍
ኡፉፉፉፉ ወይኔ ስልኩ አሁንም ፓስወድ ጠየቀኝ እንዳለ ፎርማት አደረግኩት ግን አሁንም ፖስወርድ ጠየቀኝ የምን ፖስወርድ እንደምሰጠው አላውቅም
ኦኦ
አመሠግናለሁ በስንት ትግል ተሳካልኝ
ዋው በርታ ወንድም
Gobeze berta ene mlkire sertolinale✔
ebakhn comment mels yale google account endet nw mekfet mnchlew
የኔ ጀለክሲ ነው ባለ አራት ካሜራ
ይኔ እረሳሁት😢😢😢😢
ፓተርን ለመቀየር ፈልጌ እቢ አለኝ እስኪ የምታቁ ሹክ በሉኝ
እናመሰግናለን ወንድም አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ ከዚህ በፊት ስልኬ ተበላሽቶ ነበር እና ምንም አይሰራም ነበር ዘግቶ አይከፍትም ነበር እና ላሰራው ስሄድ እንደገና እንዳዲስ ጫነው እና ከዚህ በፊት የነበረኝን ፎቶ መመለስ እችላለሁ የሚቻል ከሆነ ብትነግረኝ
አይቻልም
ሆም በተን የሌለውስ?
ወንድሜ እኔም አንተ ባልከው መሰረት በማስተካክል ሰአት የዋይ ፋዮን ነክቸው አስቸገረኝ እንደት ላስተካክለው እባክህ ተባበረኝ ቢድኦ ስራልን
ኧረ አንድሮይድ አይመጣልኝምአድሮይድ የሚለው ሳይመጣልኝ ሌላ ነገር ስነካካ ተስተካከለልኝ
tank
ጉግል አካውንት ይጠይቃል እኮ አለቃ
Google account እንደት እንደምናጠፋ አሳየን
በቁጥር መክፈት አይቻልም ወይ
ዋው በጣም ሀሪፍ ነው በርታ ወንድም ጎግል አካውንት ጠየቀኝ እኔ እሥኪ ከቻልክ ሌላ አሣየን የሥልኩ ሞደል A12ነው
የስም ካርድ ኮድ ጠየቀኝ እንዴት ነው ምከፍተው ቁጥሩ ጠፍቶብኛል
የኔ ኢሚል ጠየቀኝ ኢሚሌን አላቀወም ምላርገው በአላህ
መረጃ ሳይጠፈአ እንዴት ነዉ መክፈት የሚቻለዉ ወንድም
እኔም እንደዛ ነዉ የሚፈልገዉ በናትህ ስረልኝ
samsung selk wi fi enbi belwal bemoker bemoker alsera alegn turning on eyale gen ayberam men temekregnaleh
አይፎን አይከፍትም ወይ
ኢሞ ዋትሳፕ ቴሌግራም እደት አርጌ መቆለፍ እዳለብኝ አሳየኝ አመሰግናለሁ⭐️
iPhone ስልክ እንደት መክፈት ይቻላል
Wendme endezih unlock saregew wifi teykogne alallf alegne
Wifi አገናኘው ከዚያም መጀመሪያ ስልኩ ላይ የነበረውን የGoogle Account አስገባለት ይከፍታል
How to system update TECNO Y2
Gobez Bereta
ጎበዝ በትክክል ነው ያስረዳኽን ውሸት እዳይለምድብህ በርታ
ጋላክሲእምቢአለኝአስርዳኝወድም
በጣም አመሰግናለሁ ታች ያለሆነ ትንሹ ከሆነስ እንደት ነው?
ወንድም ተባበረኝ ስልኬ ዘጋብኝ እስክሪኑ ይከፈታል ግን ውስጥ መግባት አልችልም ፖሊስ እርዳኝ
ኧረ እኔም ነኝ😢😢😢
እቢ አለኝ ሀዋዊ አስርዳኝ
አረወድሜ ተበበረኝ እቤ አለኝ
ሊሰራልኝ አልቻለም disable turn all dounds in accessbility sething እያለ እቢ አለእ
ወንድሜ የኔ ሥልክ ጽህፎቹን አላመጣም አለኝ ቀጥታ ሠምሠንግ ብሎ ይከፍታል ምን ላድርገው እባክህ ከቻልክ አሁኑኑ መልሥልኝ መጠቀም አልቻልኩም
ሁሉም ነገር ይጠፋል
አዎ ስልካችን ላይ ያለ ነገር በሙሉ ይጠፋል
የታብ ፓስዋርድ ጠፋብኝ እንዴት ልክፈተው
የሚለይ ነገር የለውም ተመሳሳይ ስለሆነ ይከፍታል
HUAWEl ስልክ አከፍፈት አሳየኝ ?
ሥልኬ እዳለ ድምፁ ሣይለት ሁኖብኝ ንገረኝ ወድማችን
እኔ መልሶ ፖተርን ይጠይቀኛልእ
የስልኬን ቫይራስ እንዴት ነው ያሚየጠፈው
th-cam.com/video/wjBRXdO3W0k/w-d-xo.html
ስልኬ እየቆለፈ እቢ አለኝ ፓተሩን ለመፍታት
እረ እኔ ስልኬተቆልፎ እብ አለኝ ግንይከብዳል
እስኪ ከቻልክ መልስልኝ ፖስወርዱን እያወኩት አልከፍት አለኝ
እኔም እሲ የምታቁ
@@ፍቅርናስደት እኔም
የሥልኩ ቀርቶብኝ ምነው ያተን ፓሥዋርድ ባገኘሁት ቲ ታምራለህ
ምን ችግር አለው ታዲያ እስኪሪብቶ ይዘሻል
አረ ሼም
😶😶😶😶
ክክክክ
ወንድም የintel ካወክ ንገረኝ
እባለኝ
Le iPhone
የ ኢትዮቴሌ ስልኮች yes mil yelachewm no bcha new yale
ከሰራልኝ ሰብ አርግአለው እቢ ካለ ግን ቱ አሌክ
እንደሚሰራ እርግጠኛ ነኝ
@@OfficialDawit የኔተበላሽብኝወንድም
ቤተሰብ ሁኛለሁ እትም ቤተሰብ ሁን በትህትና
Thank you
Tenkiwu
እረ ወንዱሚ ስልኬ አልገፍልም አለኝ ምን ይሽለኝ
የአይፎን ካወቅ ብትነግረኝ ወድም
Eniam ebi alegni😏
የኔ ግን እምቢ አለኝ
frp lock yhonale ako
Wait for next video I will make frp bypass
አየ አች ዩቲቪ ?
password አልቀበልም አላኝ እባክህ
5 ወር ይሆነል ከተዘጋቢኝ መሸ አለህ ከፍቶልኘል
ፎርማት ብለሽው ነው ዝብሎ የከፈተ
Erebialeg
Bravo
ኦርጅናል አይደለም አንተ እንዳልከው ሰደርግ ሳምሰንግ ብሎ እስታክ እንዳደረገ ቆመ መፍቴ አለክ
ውሸትክን ነው ?
Aye yeseral ke step gudlet new ayseram yalkew lidge
ምርጥ ነዉ አስቸጊሮኝ ነበር አመሰግናለሁ 👍👍
አመሰግናለሁ 😍እንደሰራሃው አድርጌ ስልኬን ፎርማት አድርጌያለሁ 😍🌹
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ እንደ ዛሬ ተደስቸ አላውቅም ባገኝህ ሳምነበር እማደርግህ
እውነት እውቀትህን ይጨምርልህ
በርታ ብዙ አለ ግን ኦርደሩ አይገባኝም ያንተ ግን አንተን ተከትየ ከፈትኩት አመሰግናለው እድሜና ጤና ይስጥልን
አውርጄነው ነው የማስቀምጠው
በናትሽ ስከፍት ውስጥ ያለ ፎቶና ቪድዮ ይጠፋል ወይስ አይጠፋም መልሺ??
በጣም ደስ ይላል ።አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ ከቻልክ ሥራ . ብዙ ሰው wifi ሲጠቀሙ የሁሉም connection ወደአንድ ስልክ እንድመጣ ማረግ የምችል ዜዴ ካለ ብታሳይ።
በጣም በጣም አመሰግናለው ወንድሜ😊
ሣላመሠግንህ። አላልፍም 👍👍 እኔም ተጠቅሜበታለሁ።
ያተን አይቸ አሥተካከልኩ❤❤❤❤
እናመስግናለን የኔ የኤሜል ፓስወርድ ረሳሁት
እናመሠግናለን
አመሰግናለው:-o
Tnx wendima!!!
እናመሰግናለን ሞክሬው ሰርቶልኛል በርታልን
የዋትሳብ ጉሩብ ይጠፍልደ
አሪፍ ነው በርታ
በጣም በጣም ከልብ አመሠንናለሁ በመጨረሻም ተስተካከለልኝ አልሀምዱሊላህ ረቢልአለሚን
ኮፒተር ቤት ሄዶ ኢሜል አምጪ ብለውኝ ነበር እኔስ ሁለቱም ረስቻቸዋለሁ እና በመጨረሻም በአዲስ ተከፈተልኝ ስንት ቀን ስታገል ነበር ፒኑን ለመክፈት ግን ላስተውሰውም ሆነ ኢሜሉን ላገኘው አልቻልኩም ነበር ቀጥልበት
ፎርማት ብለሽ ነው ዝብለሽ የከፈፈትሽው እቡ አሉኝ
በአሏህ ካየሽው አበፁሁፍ አስረጂኝ የእህቴ ስልክ ልክ እንዳንቺ ሆኖባታል
እናመሰግናለን
ፍለይት ሞድ ከሆነ ይቻላል ?
በርታ
ወድምእንዳታልፈኝስልኬየሆነአብልኬሽንአውርጄጨለማሆነብኝያብሊኬሽኑንስምሣላቀውአጠፍሁትእናተባበረኝሠውጠይቄነበርየማታላይትአብርተሽነውአሉኝእባክህእዳታልፈኝፎቶሁሉነገርጥርሣቸውጦቅሮሠወቹነጭሆነውነውእሚታዪኝ
😘😍
ኡፉፉፉፉ ወይኔ ስልኩ አሁንም ፓስወድ ጠየቀኝ እንዳለ ፎርማት አደረግኩት ግን አሁንም ፖስወርድ ጠየቀኝ የምን ፖስወርድ እንደምሰጠው አላውቅም
ኦኦ
አመሠግናለሁ በስንት ትግል ተሳካልኝ
ዋው በርታ ወንድም
Gobeze berta ene mlkire sertolinale✔
ebakhn comment mels yale google account endet nw mekfet mnchlew
የኔ ጀለክሲ ነው ባለ አራት ካሜራ
ይኔ እረሳሁት😢😢😢😢
ፓተርን ለመቀየር ፈልጌ እቢ አለኝ እስኪ የምታቁ ሹክ በሉኝ
እናመሰግናለን ወንድም አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ ከዚህ በፊት ስልኬ ተበላሽቶ ነበር እና ምንም አይሰራም ነበር ዘግቶ አይከፍትም ነበር እና ላሰራው ስሄድ እንደገና እንዳዲስ ጫነው እና ከዚህ በፊት የነበረኝን ፎቶ መመለስ እችላለሁ የሚቻል ከሆነ ብትነግረኝ
አይቻልም
ሆም በተን የሌለውስ?
ወንድሜ እኔም አንተ ባልከው መሰረት በማስተካክል ሰአት የዋይ ፋዮን ነክቸው አስቸገረኝ እንደት ላስተካክለው እባክህ ተባበረኝ ቢድኦ ስራልን
ኧረ አንድሮይድ አይመጣልኝም
አድሮይድ የሚለው ሳይመጣልኝ ሌላ ነገር ስነካካ ተስተካከለልኝ