ድንገት አነሳዋለው የሚል ድምፅ ሰማሁ | ብዙዎችን ያስደነገጠ*ው የቄስ ቶሎሳ ጉዲና አስደንጋጭ መልዕክት | ይህ አመት ሳያልቅ በቅርቡ አስደንጋ*ጭ መር*ዶ ትሰ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 38

  • @ArikashElias
    @ArikashElias 12 วันที่ผ่านมา +5

    አሜን አባታችን ጌታ ይባርኮችሁ❤❤❤❤

  • @hailuhordofa5127
    @hailuhordofa5127 11 วันที่ผ่านมา +3

    እውነት ነው ከእግዚአብሔር ጋር ያልታረቀ ከገዛ ራሱ ጋር ጠላት ነው ።ስለመልዕክትዎ እናመሰግናለን።እግዚአብሔር አሁንም ጸጋውን ያብዛልዎ አባታችን።

  • @KidistDargasso
    @KidistDargasso 11 วันที่ผ่านมา +3

    ክብር እንዲሁ ለወደደን በደሙ ከኃጢአታችን ላጠበን ለመንግሥቱ ካህናት ላደረገን ለእግዚአብሔር በክርስቶስ ኢየሱሰ በዘላለም ፍቅር ወደመንግሥቱ ላፈለሰን ለ፣አምላካችን ከፀሐይ መውጫ እስከ መግቢያ ክብርና ምሥጋና ይሁንለት አሜን!!! ቄስ ጌታ ይባርኮት ይለምልሙ።

  • @ruthtsehay
    @ruthtsehay 11 วันที่ผ่านมา +2

    እውነት ነውደክተር የሚሉትን ብንሰማ እነደሳቸው የሚመክር አባት ሰጥቶናል ብንሰማ ለህዝብ እረፍት እንሆናለን !!!!እኛ የተጠራነው ለማስታረቅ እንጂ ለማጣላት አይደለም አግዚአብሔር እድሉን ሰጥቷችሁ መሪ የሆናችሁ ስለስሙ ሰትሉ የምትሰሩትን አወቁ ሕዝቡን አታስለቅሱ !!!!፣

  • @ashenafiashe7921
    @ashenafiashe7921 11 วันที่ผ่านมา +2

    ክብር ለአብ ክብር ለወልድ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን ትክክለኛ አዋርያና የወንጌል ሰባኪ ነዋት

  • @yordanosteclehaimanot7694
    @yordanosteclehaimanot7694 10 วันที่ผ่านมา

    God bless you ❤❤❤

  • @AlexHailu-e5n
    @AlexHailu-e5n 11 วันที่ผ่านมา +2

    አሜን አሜን 🥰🙌🤲🙏

  • @yordanosteclehaimanot7694
    @yordanosteclehaimanot7694 10 วันที่ผ่านมา

    Amen ❤

  • @tirfedagim7153
    @tirfedagim7153 11 วันที่ผ่านมา +4

    ለካ አንተ የእውነት ወንጌል ሲነገር ነው የሚያስደነግጥህ? እባክህ ልለምንህ ጊዜ ሳለህ ተመለስ፣ የእውነት ቃል ሲነገር የሚረብሽህ ከሆነ ችግር ላይ ነህና ተመለስ።

  • @ZelekeRoba-c7l
    @ZelekeRoba-c7l 11 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይባርክወዏት ታላቅ አባት አገልጋይ ነወዏት።

  • @feleketariku-c9e
    @feleketariku-c9e 10 วันที่ผ่านมา

    ዮሐንስ ስለክርስቶስ ሲመስክር ፈሪሳውያን እንዳልተቀበሉት ሁሉ አሁንም ልበ ደንዳኖች ለመልዕክቱ ጆሮአቸውን ሊነፍጉ ቢችሉም ለኢትዮጵያ የጽድቅ ፀሀይ የሚወጣበት ግዜ ቀርቧል አባቴ እግዚአብሔር ይባርኮት።

  • @SmilingCakeSlice-jd7so
    @SmilingCakeSlice-jd7so 12 วันที่ผ่านมา +4

    Geta yebarkot zemenwot yelemlem

  • @Eyoelanberbir
    @Eyoelanberbir 11 วันที่ผ่านมา +1

    God bless you, Dr u week me up Jesuses coming soon, guys

  • @AtnafuHh
    @AtnafuHh 11 วันที่ผ่านมา +3

    አክብሮቴ ሁልጊዜም ለእርሶ አይለኸጥም አይናጋም ሰውነት አና በአንድ አምላክ ማመንን እንጅ ሌላ የለውምና ህያውን አንድ አምላክ ማመንና ማክበር የክርሰቲኖች ሁሉ ምልክት ነው

  • @yosefteklemichaeal8056
    @yosefteklemichaeal8056 11 วันที่ผ่านมา +3

    ቄስ ቶሌስ ጉዲናን ከደርግ ጊዜ ጀምሮ አዉቃቸዋለሁ:: እኝህ ሰውይህን ብስለት ብዚያን ዘመን ተላብስው ቢሆን በፕፎስታንት ሀይማኖት ኦነግ አሳድጎ ይህን ሁሉ በደል ባልፈፀመ ነበር:: ፕሮቴሰታንት በሀይማኖት ሽፋን የመጡ የውጭ ዜጎች ከህብረተስቡ ጋር ለመወያየት ሲሉ ቆኖውን መልመድ ስለ ነበርባቸው የሚያውቁት ፊደል ላትን በመሆኑ በቆይታቸው እስከ ዲክሽነሪ ለማዘጋጅት በቅትው ያገረቻችን ብቸኛ ፊደል ለማራከስ ሞከሩ:: በጅ የያዙት ወርቅ ከመዳብ አንድ እንዲሉበአለም ልዩ ያደረገንን የራስ ፊደል ለማራከስ ቢሞክሩም አልቻሉም:: እንኮአን ለንስሀ አበቃወት::

  • @guchalegetu7341
    @guchalegetu7341 12 วันที่ผ่านมา +3

    BIRUK. ABAT. ❤

  • @fdyfdy1392
    @fdyfdy1392 11 วันที่ผ่านมา

    ምን ሲደረግ ለቄስ ቶሎሳ አነሳዋለሁ አለ ብዬ ገትሞኝ ይህን መልእክት ከሚያመጡ ቄስነታቸው ቢቁርባቸው ይመርጣሉ።

  • @memhrandegideykahsay3906
    @memhrandegideykahsay3906 11 วันที่ผ่านมา +1

    እየገባችሁ ኣታቓርጡ። እንግዳው ብቻ ጀምሮ ይጨርስ።

  • @AbemOumer
    @AbemOumer 11 วันที่ผ่านมา

    ማንን ነው ድንገት አነሠዋለሁ ያለው ? ለምን አየነገረንም ከተጻፈው አርኢስትውጪ የምናውቀውን የመ/ፍ ክፍል መስበኩ መጥፎ ባይሆንም አየሁ ያሉትን አስቀድመው ቢነግሩን ጥሩ ነው።

  • @serkalemabate8133
    @serkalemabate8133 11 วันที่ผ่านมา +2

    ትልቁ የኢትዮጵያ ጂነራል በህዚብ ላይ መኪና ሲነዳባቸው አየሁት ?

    • @dinsiriiwaqwoyya
      @dinsiriiwaqwoyya 11 วันที่ผ่านมา

      እግዚአብሔር ምህረቱን ያዉርድልን።

  • @GunetTadese
    @GunetTadese 11 วันที่ผ่านมา

    ይህ ሁሉ የዘረኝነት ጥግ ሳይመጣ በሰላም ጌዜ ነበር ለእርሶ የተገለጠሎት ግን ማን ሰምቶ አልፎ ቤ/ክ ዛሬም ግራ ያጋባው
    ።😅

  • @itsmydam2497
    @itsmydam2497 11 วันที่ผ่านมา +3

    የቱጋር ነው አስደንጋጩ መለክት ሁሉን ነገር የ ዩቲዩብ ሳንቲም መሰብሰቢየ አደረጋችሁት

  • @GenetBalcha-i2v
    @GenetBalcha-i2v 11 วันที่ผ่านมา

    የቪዲዮ አርእስት ስር የምትጽፉት እና የሚተላለፈው መልእክት የተለያየ ነው ። መልእክቱ መልካም ሆኖ ሳለ የዚህ ገጽ ሰው ሸቃጮች፣ዉሸተኞችና አስመሳዮች ናችሁ

  • @millionmeshesha8880
    @millionmeshesha8880 11 วันที่ผ่านมา +4

    ርዕሱ ከመልዕክቱ ጋር አልገናኝ አለኝ

    • @derejebelayneh5424
      @derejebelayneh5424 11 วันที่ผ่านมา +1

      ርዕሱ ለገበያ ተብሎ የተሰላ ነው

    • @yohannesgebre-sellassie5557
      @yohannesgebre-sellassie5557 11 วันที่ผ่านมา +1

      Yesantim sebsabinet metfo zede new. Bemenfesawi Zena sim matalel hatiat newe. Yaskesifal !!!

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 11 วันที่ผ่านมา

    ቶሎሳ ከኢትዮጲያ የምትጠረጉት አንተም ኦሮሙማም እስከዛሬ የኮለኮልከው የሀይማኖት ድርጅትህም ነው እስቲ ያድንህ እንደሆነ ወደ አባትህ ወደ ጀርመን አምልጥ ግን ለትንሽ ግዜ ነው እዛም ይከተልሀል

    • @feleketariku-c9e
      @feleketariku-c9e 10 วันที่ผ่านมา

      አኚህ አባት የተናገሩት የእግዚአብሔር ን ቃል ነው ጥልቅ ምክር ነው ከዘረኝነት ጋር ባናገናኘው ባይ ነኝ የሚያጣሉና ዘረኝነትን የሚሰብኩ አባት ተብዪዎች በሞሉበት በዚህ ዘመን ደፍሮ እውነትን በእግዚአብሔር ቃል አዋዝቶ የሚመክር አባት ማግኘት እሰየው የሚያሰኝ ነው ባይ ነኝ።

  • @fasilabebe4291
    @fasilabebe4291 11 วันที่ผ่านมา

    የሚናገሩት የማይኖሩበት...

  • @makkocrown184
    @makkocrown184 11 วันที่ผ่านมา

    ብሄርተኝነት እንደ እርሱዎ አንድን ብሄርና ባህል የእ/ር ሰጦታን የሚያናንቁትን የሚዋርዱትን ተቃውሞ በእ/ር የተሰጣቸውን ክብር መልሰው እንደሰው ለመታየት የሚደረግ ትግልና እንደእርስዎ የኦሮሞን ባህል የሚዋርዱትን ዘረኞች አስወግዶ ክርስቶስ ዋጋ የከፈለላቸውን ሰዎች በእ/ር አምሳል ክብር ፍትህን ማረጋገጥ ነው።እ/ረ አይሁድንም ፍልሰጤምንም በአምሳሉ ፈጥሮኣል።አያበላልጥም።ክብር ለእርሱ ይሁን።

  • @TimarKifle
    @TimarKifle 11 วันที่ผ่านมา

    አመፅ ብቻ ፀልዩ እስኪ

  • @derejegutahuluka8766
    @derejegutahuluka8766 11 วันที่ผ่านมา

    በወጉ ቄስ ወይም ዶ/ር ሳትሆን በከንቱ አረጀህ። ቀኑን ሙሉና ዕድሜ ልክህን በአማርኛ አውርተህ ነገር ግን በቅጡና በአግባቡ አስተካክለህ ማውራት ሳትችል አረጀህ። ምናለ በቸርችህ ብቻ ብትወሰን። ፓለቲካ እየሰበክህ ባታሰናክለን መጅ ይጠብቅሃልና።

  • @BayushDefaru
    @BayushDefaru 11 วันที่ผ่านมา

    ምነው ወንድሜ እርእሱን ከመልእክቱ አለያየኸው መልእክቱ እውነተኛ እርእሱ ግን ውሸት ክፉውን ተቃወሙ ከሚለው ጋር አይቃረንም እነዲታይልህ ብለህ መዋሸት ለምን አስፈለገ ቄስ በመጨረሻው አካባቢ የተናገሩት ለአንተ ነው በደንብ ሰማው

  • @danadkw9918
    @danadkw9918 11 วันที่ผ่านมา

    Why does this person have four crosses? Do we know three crosses to show Jesus and two more crucified or one known holy cross? " Bee dinget a'nesawalehu yemil dimixe semmahu". Geeta dingetegna amlak iyemesilegnm, yetemema dimixe ye egizihabeher liehon yechilal. False prophecy is on the rise. Let us preach the Bible in the holy spirit, not in the desire for dollars and fame.

  • @makkocrown184
    @makkocrown184 11 วันที่ผ่านมา

    ብሄርተኝነት እንደ እርሱዎ አንድን ብሄርና ባህል የእ/ር ሰጦታን የሚያናንቁትን የሚዋርዱትን ተቃውሞ በእ/ር የተሰጣቸውን ክብር መልሰው እንደሰው ለመታየት የሚደረግ ትግልና እንደእርስዎ የኦሮሞን ባህል የሚዋርዱትን ዘረኞች አስወግዶ ክርስቶስ ዋጋ የከፈለላቸውን ሰዎች በእ/ር አምሳል ክብር ፍትህን ማረጋገጥ ነው።እ/ረ አይሁድንም ፍልሰጤምንም በአምሳሉ ፈጥሮኣል።አያበላልጥም።ክብር ለእርሱ ይሁን።