በ 7.5 ሚሊየን ብር በ ቦሌ እና ሳር ቤት በቅናሽ ዋጋ የቀረቡ አፓርትመንቶች | Reality Real estate

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 24

  • @ኢትዮጵያዊው
    @ኢትዮጵያዊው 5 หลายเดือนก่อน +6

    One bedroom 7.5m 😅😂 2.5 ሚሊየን ያዋጣሀል? እሱንም የተናጥል ካርታ ካለቹ ነው።

  • @minewerabdulwahid1303
    @minewerabdulwahid1303 5 หลายเดือนก่อน +2

    ገንዘብ ቢኖረ በአሀለን ሰአት አፖርትመንት እየሰሩ መሸጥን የመሰለ አትራፊ እንደሌለ እርግጠኛ ነኝ ከአንድ ቤት 300%የሚያተርፍ ምርጥ ቢዝነስ ነው

    • @fikirtewoldemariam4402
      @fikirtewoldemariam4402 5 หลายเดือนก่อน

      ምርጥ ቢዝነስ አይባልም 300% ትርፍ::ምርጥ ዘረፉ ነው የሚባለው::

  • @DesalegneMekonen-n3h
    @DesalegneMekonen-n3h 2 หลายเดือนก่อน

    ውድ ነው

  • @muhammadkbid4179
    @muhammadkbid4179 3 หลายเดือนก่อน +1

    ባለ አንድ መኝታ 7.5 በጣም በዛ ይሄ ሀገር ወዴት እየሄደ ነው እዴ የትኛው ሀገር ነው በዚህ ዋጋ እዲህ ያነሰ ቤት የሚሸጠው

  • @fikirtewoldemariam4402
    @fikirtewoldemariam4402 5 หลายเดือนก่อน +3

    ማስታወቅያችው በ scam የተለወሰ ነው::

  • @muluhagrehaile
    @muluhagrehaile หลายเดือนก่อน

    Why somebody needs 15 lock set . ? Typically don’t need that much number of door key sets to secure your house. This
    is going to be a security risk

  • @yonast4637
    @yonast4637 5 หลายเดือนก่อน +1

    The real estate market in Ethiopia is incredibly overpriced, it's like a scam. DO NOT BUY NOW.

  • @minewerabdulwahid1303
    @minewerabdulwahid1303 5 หลายเดือนก่อน +3

    ባለ 3መኝታው በ7Mከሆነ ጥሩ ይመስለኛል አሁን ግን የምትለው ዋጋ ግን እርሳው እጅግ በጣም ውድ ነው በትንሽ መሬት ላይ ባለ 20ወለል ሰርታቹ የዚሄን ያህል ዋጋ በጣም ውድ ነው ወገን አንገብገባ

  • @naodasmerom4900
    @naodasmerom4900 5 หลายเดือนก่อน

    3 bed room Maximum 55,000 usd

  • @meazafekadu5657
    @meazafekadu5657 5 หลายเดือนก่อน

    Be dolare new yemteshetut ???

  • @ayshaahmed8148
    @ayshaahmed8148 5 หลายเดือนก่อน

    Simi ነው ፍንሽን??

  • @እግዚኦመሓረና
    @እግዚኦመሓረና 5 หลายเดือนก่อน

    ለምንድነው በጣም የተወደደው?

  • @Sade948
    @Sade948 5 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጠባብ ነውክፍሉ

  • @muhammadkbid4179
    @muhammadkbid4179 3 หลายเดือนก่อน

    መንግስት ግን ይሄን የሽያጭ ዋጋ ቢአይልን ምናልባች ካለ

  • @BirtaluNega
    @BirtaluNega 5 หลายเดือนก่อน

    እንደ እድል ሆኖ ሳይሆን አልሸጥ ብሎ ገዢ አቶ ነው

    • @gezahegntedesse6754
      @gezahegntedesse6754 5 หลายเดือนก่อน +1

      ይልቅ ቤት የግለስብ ክለ ይንገሩኝ አመስግናለው

    • @gezahegntedesse6754
      @gezahegntedesse6754 5 หลายเดือนก่อน

      ያለቀ ቤት ምልክት ነው

  • @AhmedMohammedosman-d9b
    @AhmedMohammedosman-d9b 5 หลายเดือนก่อน

    65 Karen wag

  • @ChicagoAustinDC
    @ChicagoAustinDC 2 หลายเดือนก่อน

    Bole??? 😂😂😂😂

  • @tigtig8146
    @tigtig8146 5 หลายเดือนก่อน +1

    ለናንተ ሰርግ

  • @naodasmerom4900
    @naodasmerom4900 5 หลายเดือนก่อน

    Kedada

  • @ትርጓሜ
    @ትርጓሜ 5 หลายเดือนก่อน

    ወሬሬሬሬሬ