“ኪዳነ ምሕረት እናቴ” ዘማሪት ዶክተር ሄለን ተስፋዬ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 338

  • @DeaconSamsonNegash
    @DeaconSamsonNegash 3 ปีที่แล้ว +94

    ያገኘሁትን እኔ አውቃለሁ
    የቱንስ ትቼ የቱን ነግራለሁ
    ሚስጠረኛዬ አፅናኝ ዘመዴ
    ክብር ሆነልኝ አንቺን መውደዴ
    ሔሉ ዝማሬ መላዕክት ያሰማሽ የኪዳነምህረት ምልጃና በረከቷ አይለይሽ

    • @weletemaryam7650
      @weletemaryam7650 3 ปีที่แล้ว +3

      Yihen yemesele gitim yegetemkilat Emamla miljawa tselotua ayley d/n samson

    • @አዳናችወለተስላሴዘኦርቶዶ
      @አዳናችወለተስላሴዘኦርቶዶ 3 ปีที่แล้ว +1

      በእውነት ወንማችን ፀጋውን ብዝዝዝት ያድራግልን ለሁላቹም ዝማሬ መላእክት ያሠማልን

    • @melesesisay6620
      @melesesisay6620 3 ปีที่แล้ว

      አሜን

    • @user-vd1pk9eh9p
      @user-vd1pk9eh9p 3 ปีที่แล้ว

      ሳሚ ለኔም አንድ ግጥም አደራ ከስደት መልስ

    • @hiretamergetabirhane1570
      @hiretamergetabirhane1570 3 ปีที่แล้ว

      Amen Amen Amen bwenatei biretelen ytwheduw enkuweche

  • @abebeteka787
    @abebeteka787 2 ปีที่แล้ว +2

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማሽ በጣም እሚመስጥ መዝሙር ነው ድምጽሽም ይጥማል

  • @Acnt12
    @Acnt12 ปีที่แล้ว +6

    ኣይርስዓን (2) ኪዳነ ምሕረት ኣደይ 🇪🇷

  • @janeetajmddih9100
    @janeetajmddih9100 3 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሪ፣መላእክትን ያስማልን

  • @MedhinMedia
    @MedhinMedia ปีที่แล้ว +1

    ዝማሪ መላዕቶ ያሰማልን ሄልዬ

  • @selamtadesse6872
    @selamtadesse6872 9 หลายเดือนก่อน +1

    መንፈስን የሚያረጋጋ ሀሴት የሆነ መዝሙር
    እናመሰግናለን ዶክተር
    ኪዳነምህረት ከሁላችን ትሁን

  • @hulumlebgonew2902
    @hulumlebgonew2902 2 ปีที่แล้ว +3

    መመረጥ እኮነው ደ/ር ኪዳነምህረት ትጠብቅሺ❤

  • @ሰብህዎለእግዚአብሔር
    @ሰብህዎለእግዚአብሔር 9 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን አልረሳም እኔ ውለታሽ በዘመኔ ቅድስት ኪዳነ ምህረት እናቴ 🤲 እህታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋው ያብዛልሽ 🎉🎉🎉 ❤❤

  • @ngstiabera1085
    @ngstiabera1085 ปีที่แล้ว +1

    ያገኘሁትን እኔ አውቃለሁ
    የቱንስ ትቼ የቱን ነግራለሁ
    ሚስጠረኛዬ አጽናኝ ዘመዴ
    ክብር ሆነልኝ አንቺን መውደዴ🥺

  • @zoetesfaye1565
    @zoetesfaye1565 2 ปีที่แล้ว +2

    ሄለንየ ዝማሬ መላእክት ያሰማልኝ።

  • @ቃልኪዳንወሎየዋየድንግልል
    @ቃልኪዳንወሎየዋየድንግልል 3 ปีที่แล้ว +35

    አሜን አሜን አሜን የመላዕክትን ዝማሬ ያሰማልን አሜን ውድ የተዋህዶ ልጆች እህት ወንድሞቼ በያለንበት ኪዳነምህረት ትጠብቀን አሜን

    • @ናፍቆትደምስሐምዴ
      @ናፍቆትደምስሐምዴ 3 ปีที่แล้ว +3

      አሜን 🙏🙏🙏አሜን 👏👏👏አሜን በሰላም ለሀገራቺን ያብቃን 🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @tesfaadane1152
    @tesfaadane1152 3 ปีที่แล้ว +49

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።
    በስደት ሀገር ያለነውን የኢትዮጵያ ልጆች እግዚአብሔር አምላክ በሰላም ለሀገራችን መሬት ያብቃን አሜን ።

    • @nebaynegasie6251
      @nebaynegasie6251 3 ปีที่แล้ว +1

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላእክት የሰማለን እግዝኣብሔር ኣምላክ በሰላም ስደትና ይባርክ

    • @leechaocalimot455
      @leechaocalimot455 3 ปีที่แล้ว

      Amen

  • @etihopiainbible6830
    @etihopiainbible6830 3 ปีที่แล้ว +21

    ዝማሬ መላእክት ያሳማልን እግዚአብሔር የጥበብና የዕውቀት ባለቤት የሆነው እርሱ ይጨምርልሽ በቤቱም ያፂናሽ!!!!!

  • @itayodose6116
    @itayodose6116 ปีที่แล้ว +2

    Amen..amen amen..zmaren..melaetn yasemal ehtachin

  • @በፀሎት-ኀ8ጘ
    @በፀሎት-ኀ8ጘ ปีที่แล้ว +2

    ዝማሪ መላእክት ያሰማል መንግስተ ሠማያትን ያውርስልን 🙏🙏🙏

  • @ermiasgirma6568
    @ermiasgirma6568 3 ปีที่แล้ว +22

    ኪዳነ ምህረት እናቴ መፅናኛየ ነሽ ትምክህቴ ቃለሂወት ያሰማልን

  • @SalamSalam-hn8tk
    @SalamSalam-hn8tk 3 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ

  • @senaitdestaw7111
    @senaitdestaw7111 3 ปีที่แล้ว +2

    እንጦጦ ኪዳነምህረትን ያስታውሰኛል ተባረኪ

  • @titutefera54
    @titutefera54 2 ปีที่แล้ว +2

    እንዴቴት እንደወደድኩት ፀጋውን ያብዛልሽ ሁፍፍፍ🙏🙏🙏

  • @helentesfaye1153
    @helentesfaye1153 2 ปีที่แล้ว +2

    ኪዳነምህረት *
    ኪዳነምህረት እናቴ
    መጽናኛዬ ነሽ ትምክህቴ
    አረሳም እኔ ውለታሽን(3)
    ደጅሽ መጥቼ የነገርኩሽን
    የልቤን ሁሉ ያዋየሁሽን
    መቼ ቀረብኝ አየሽ መሻቴ
    በቃል ኪዳንሽ ጸና ጉልበቴ
    ያገኘሁትን እኔ አውቃለሁ
    የቱንስ ትቼ የቱን ነግራለሁ
    ሚስጥረኛዬ አጽናኝ ዘመዴ
    ክብር ሆኖኛል አንቺን መውደዴ
    የውዳሴሸን ቃል ጣዕሙ ብዙ ነው
    አንቺን የያዘ ዛሬም ብረቱ ነው
    ገዳዬ ቢዝት መች ይችለኛል
    ኪዳንሽ ዛሬም ይሸፍነኛል
    የጌታዬ እናት አማላጂቱ
    ለፍጥረት ሁሉ ነሽ አዛኝቱ
    እኔ አንቺን ይዤመንገዴ ቀና
    ሠላም እለኪ እመ ትህትና
    የጭንቄ ደራሽ እንባዬን አባሽ
    አንዴት አድራለው አንቺን ሳልጠራሽ
    ሰላም ሆኛለው ደጅሽ አድጌ
    ልዘምርልሽ እኔ አደግድጌ

  • @AlmazMmam
    @AlmazMmam 11 หลายเดือนก่อน +1

    እልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛላሽ❤❤😍😍😍👌👌👌👌

  • @እግዚአቢሄርእረኛየነውየሚ
    @እግዚአቢሄርእረኛየነውየሚ 3 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬመላእክት ያሰማልን እህታችን በርችልን ጸጋውን ያብዛልሽ

  • @ab-jr3he
    @ab-jr3he 3 ปีที่แล้ว +1

    ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልል ልልልልልልልል ዝማሬ መላክት ያሰማልን በኡዉነት እህታችን ፀጋዉን ያብዛልሽ

  • @legessezewudie
    @legessezewudie ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሪ መላይክት ያሰማልን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ያድልልን ዉድ እህታችን ፀጋዉን አብዝቶ ያድልሽ❤❤❤🌿🌿🌿🌹🌹🌹🌿🌿🌿🌼🌼🌼🌿🌿☘️

  • @kuwaitkut4092
    @kuwaitkut4092 2 ปีที่แล้ว +2

    ዝማሬ መላእክትን ይስማልን እህቴ

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 3 ปีที่แล้ว +1

    አረሰም እኔ ውለታሽን በዘመኔ ቅድስት ኪዳነ ምህረት እናቴ ❤️❤️❤️

  • @mehadaraberaamera9066
    @mehadaraberaamera9066 3 ปีที่แล้ว +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌻👏🌻👏🌻👏🌻👏👏🌻👏🌻👏🌼🌼🌼🌼👏ዝማሬ መላእክት ያሳማልን

  • @SarahAlhabsi-er9dv
    @SarahAlhabsi-er9dv ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ኪዳነምህረት እናቴ መጽናኛየ ነሽ ለኔ አረሳም እኔ ውለታሽን በዘመኔ 😢😢😢

  • @zewdneshadane5209
    @zewdneshadane5209 2 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሪ መላእክ ያሰማልን !!!

  • @leya8572
    @leya8572 5 หลายเดือนก่อน

    ኪዳነምሕረት እናቴ መፅናኛዬ ነሽ ትምክህቴ
    አልረሳም እኔ
    አልረሳም እኔ ዉለታሽ በዘመኔ

  • @lioulkassa4233
    @lioulkassa4233 23 วันที่ผ่านมา

    እህቴ የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልሽ ።❤

  • @sintayehumenzire2258
    @sintayehumenzire2258 2 ปีที่แล้ว +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አህታችን❤❤❤

  • @Berhanekiflu3065
    @Berhanekiflu3065 3 ปีที่แล้ว +4

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላእኽት ያሰማለን በረከት ጸሎት ኪዳነ ምሕረት ከሁላችን ይሁን ኣሜን በጣም ደስ የሚል ዝማሬ ደስ ብለናል ድስ ይበልሽ ዋሃብ ጸጋ ሉኡል እግዚኣብሔር ለዘለኣለም ይክበር ይመስገን ኣሜን

  • @ወርቅነሽምትኩ
    @ወርቅነሽምትኩ 3 ปีที่แล้ว +13

    እንኳን ለቅድስት ኪዳነምህረት በአል አደረሳቹ በሳውዲ ያሉት ወገኖቼ እማምላክ ትድረስላቸው 🤔🤔😥😥በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ብዝብዝት ያድርግላቹ ።👏👏🌹🌹🌹🥰በቅንነት ላይክ ሰበስክራብአድርጉኝ

    • @wechityoutube907
      @wechityoutube907 3 ปีที่แล้ว

      እንደማመርውዴ

    • @ወለተማርያም-ኰ3ኰ
      @ወለተማርያም-ኰ3ኰ 7 หลายเดือนก่อน

      አሜን እህታችን እኛማ አንድ ግዜ በተሥፋ አጋጥጠን አለን ከስደትም ስደት 😢😢😢 ብቻ ክብር ምሥጋና ለእግዚአብሔር እድሁም ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ይሁን ይሄም ያልፋል በእግዚአብሔር በጎ ፈቃድ ።

  • @melesesisay6620
    @melesesisay6620 3 ปีที่แล้ว +2

    ሔሉዬ ውዴ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ።

  • @asrbebetikv6369
    @asrbebetikv6369 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤ዝማርየ መላይክት ፅጋውን ያብዛልሽ እህታችን 🌻🙏🥺🥺🥺🥺

  • @hulumlebgonew2902
    @hulumlebgonew2902 2 ปีที่แล้ว +1

    ኪዳነምህረት እናቴ❤❤❤❤!!!

  • @ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ
    @ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ 3 ปีที่แล้ว +3

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ኪዳነምህረት እናቴ በጽናኛዬ ነሽ ትምከቴ አረሳሽም እኔ ዉለታሽ ን በዘኔ አሜን አሜን አሜን👏👏👏👏👏👏👏🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @user-vd1pk9eh9p
    @user-vd1pk9eh9p 3 ปีที่แล้ว +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን አሜንንንንን

  • @aronbelay284
    @aronbelay284 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen zemari melakti yesmana yehwatey

  • @Ggg-vs1iy
    @Ggg-vs1iy ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እህታችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ርግብየቲዩብrgbyetubeዘማሪ
    @ርግብየቲዩብrgbyetubeዘማሪ 3 ปีที่แล้ว

    አረሳም እኔ ውለታሽን በዘመኔ ኪዳነ ምህረት እናቴ መፅናኛ የነሽ ትምክህቴ 👏👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ ስለመዝሙሩ የዝማሬው ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አናታችን ቅድስት ኪዳነ ምህረት ስሟ ከፍ ይበል

  • @eyerusalemtsegaye6258
    @eyerusalemtsegaye6258 3 ปีที่แล้ว +6

    ኪዳነምህረት ከእቅፏ አትለይሽ በጣም ልብን የሚያረካ ዝማሬ ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማሽ እህታችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ

  • @jgch4593
    @jgch4593 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልሥ ፀጋውንበረከቱን ያድልልን

  • @አበባየማርያምልጅነኝ
    @አበባየማርያምልጅነኝ 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልል እልልልልልል ዘማሬ መላክትን ያሰማልን ተባረኪ እህቴ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋሁን ያብዛልሽ

  • @ቅዱስሚካኤልአባቴአተዉጠብ
    @ቅዱስሚካኤልአባቴአተዉጠብ 3 ปีที่แล้ว +3

    አረሳም እኔ አረሳም እኔ ውለታሽን በዘመኔ
    ኪዳነ ምህረት እናቴ መፅናኛየ ነሽ
    ትምክህቴ አረሳም እኔ አረሳም እኔ ውለታሽን በዘመኔ እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልን

  • @enoch2425
    @enoch2425 8 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ በቤቱ የጠብቅሽ 💙🤍💙🤍💙🤍💙🤍💙🤍💙🤍💙🤍💙ኪድዬ👏👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @liyab3730
    @liyab3730 3 ปีที่แล้ว +4

    ❣️❤❣️አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን 👏❣️👏
    ❣️ ኪዳነ ምህረት እናቴ❣️ መፅናኛዬ ነሽ ትምክትህቴ
    አልረሳም እኔ ውለታሽን በዘመኔ
    አልረሳሽም እኔ ውለታሽን
    የጭንቄ ደራሽ እንባዬን አባሽ
    ኡፍፍፍፍፍፍ ምንም የማይጠገብ ዝማሬ ነው እግዚአብሔር ያገልግሎት እድሜያቹን ያርዝምልን

  • @sfcxxxcvhjfxdf5662
    @sfcxxxcvhjfxdf5662 3 ปีที่แล้ว +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን ፀጋውን ያብዛልሽ በቤቱ ያፅናሽ አሜን አሜን አሜን አሜን
    እናቴ ኪዳነ ምህረት በስደት ያለን ልጆችሽን ለቅድስት ሀገራችን አብቂን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @zinashzinash3751
    @zinashzinash3751 3 ปีที่แล้ว +1

    እናቴ ኪዳነ ምሕር እናቴ እልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማን👏👏👏👏👏⛪🇪🇹🇪🇹🌺🌺🌺

  • @ኤልሮኢየድንግልልጅ
    @ኤልሮኢየድንግልልጅ 3 ปีที่แล้ว +2

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን👏👏👏👏❤❤
    ኪዳነ ምህረት እናቴ መፅናኛየ ነሺ ትምክህቴ
    አረሳም እኔ ፪ ውለታሺን በዘመኔ

  • @SARA-sk6og
    @SARA-sk6og 3 ปีที่แล้ว +1

    እህታችን ዘማሪ መላእክት ያሰማልን
    ልዩሴትነሽእኮጣካራ በቤትያፀናሽ

  • @ጎዶሊያስ-ጀ2ዠ
    @ጎዶሊያስ-ጀ2ዠ 3 ปีที่แล้ว +5

    ሔሉ መዝሙሮችሽ ምርጥ ናቸው ።ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!

  • @ayalewdegu9417
    @ayalewdegu9417 3 ปีที่แล้ว +2

    egziabeher menegst semayet yawerselen

  • @yeshi-mekonnen
    @yeshi-mekonnen 3 ปีที่แล้ว +15

    ዝማሬ መላይክት ያሠማልን መንግስተ ሠማያትን ያውርስልን!💒🙏

  • @maryamarya1063
    @maryamarya1063 3 ปีที่แล้ว +2

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ዉድ እህታቺን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @zelujira8811
    @zelujira8811 3 ปีที่แล้ว +6

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህቴ የአገልግሎት ዘመንሽን ትባርክልሽ ኪዳነምህረት ❤

  • @cornercellcornercell5831
    @cornercellcornercell5831 2 ปีที่แล้ว

    zmare melaektn yasemaln👏👏👏👏👏

  • @ተመስገን-የ9በ
    @ተመስገን-የ9በ 3 ปีที่แล้ว +2

    እልልልልልልልልልልል👏👏👏👏ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @almazzewdu5717
    @almazzewdu5717 3 ปีที่แล้ว +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልል
    አሜን አሜን አሜን👏👏👏
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ታብዛልሽ ኪዳነ ምህረት።

  • @MuluAbiro
    @MuluAbiro หลายเดือนก่อน

    ዝማራ መላይካት ያስማልን❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️⛪🤲🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏👏

  • @SamsungA-ui8dc
    @SamsungA-ui8dc 3 ปีที่แล้ว +2

    ዝመሬ መለአክ ያሳማልን ቃሎትን ያሳማልን

  • @adis7744
    @adis7744 3 ปีที่แล้ว +2

    እልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልሽ እግዚአብሔር አምላክ በቤቱም ያጵናሽ እናታችን ቅድስት ኪዳነምህረት ሁላችንም ትጠብቀን አሜን

  • @tegistendaylalu5563
    @tegistendaylalu5563 3 ปีที่แล้ว +6

    እመቤቴ እናቴ የጭንቅቀን ደራሼ
    ናት ለዝማሬው ቃለህይወትን ያሰማልን ለእህታችን 🙏🙏🙏

  • @ntsitube4671
    @ntsitube4671 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላአኩ ያስማልንኪዳነምሕረት ጥላ ከለል ትሆነን በያለነበት ውዶችየ በፆሎታችህ አስቡኝ ወለተ መድህንብላችህ መንፈስ አስቃየኝ ።።

    • @wechityoutube907
      @wechityoutube907 3 ปีที่แล้ว

      እንደማመርውዴ

    • @ntsitube4671
      @ntsitube4671 3 ปีที่แล้ว

      @@wechityoutube907 እሺ ማማየ

    • @wechityoutube907
      @wechityoutube907 3 ปีที่แล้ว +1

      ወለተ መድህን አይዞሺ እግዛብሂር ያስብሺ ውዴ በቻልሺው መጠን ፁሚ ስገጂ እጅሺንማ አትስጭ እሱ ምንም ስልጣን የለውም በፆምና ፀሎት እዲሁም በስግደት አዳክሚው ውዳሴ ማርያም ካለሺ ሰኔ ጉለጎታ እና ሰይፈ ስላሴን አንቢ ውዴ

    • @ntsitube4671
      @ntsitube4671 3 ปีที่แล้ว

      @@wechityoutube907 እሺ ማሬ አመስገን አለው ድንግል ትጠብቅሺ

    • @wechityoutube907
      @wechityoutube907 3 ปีที่แล้ว +1

      @@ntsitube4671 አሜን(፫) ሁላችንም ትጠብቀን

  • @maralemtadesse7188
    @maralemtadesse7188 3 ปีที่แล้ว +2

    እህታችን:እግዚአብሔር አምላክ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልን አሜን

  • @ኦርቶዶክስየዘላለምቤ-ፈ1ጐ
    @ኦርቶዶክስየዘላለምቤ-ፈ1ጐ 3 ปีที่แล้ว

    እህታችን በርቺልን

  • @ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ
    @ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ 3 ปีที่แล้ว +4

    እልልልልልልልልልልልልልልልል
    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
    በእውነት ጥኡም የሆነ ዜማ እህታችን እመብርሀን ጸጋውን ታብዛልሽ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @getanehgeto7873
    @getanehgeto7873 3 ปีที่แล้ว +1

    kale hiwet yasemaln Dr

  • @temesgenyayeh6174
    @temesgenyayeh6174 2 ปีที่แล้ว

    ወለላይቱ እመቤቴ ኪዳነምህረት ትርዳን ከፊትና ከዋላ ደጀን ትሁነን

  • @Mychannel-tk5kl
    @Mychannel-tk5kl 3 ปีที่แล้ว +2

    Kale hiwot yasemash helukaye amlak kezehm belay endeyakebresh megnote new helukaye

  • @samiabebe1293
    @samiabebe1293 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን እህታችን

  • @haniwondimu9482
    @haniwondimu9482 3 ปีที่แล้ว

    ኪዳነ ምህረት እናቴ
    መጽናኛዬ ነሽ ትምክህቴ
    አልርሳም እኔ
    አልረሳም እኔ ውለታሽ በዘመኔ
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ

  • @እግዚያብሔርእረኛየነውሠብ
    @እግዚያብሔርእረኛየነውሠብ 3 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልለእህታችን ዝማሪዬ መላይክት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልሽ

  • @ሰናይትሰናይት-ሸ4በ
    @ሰናይትሰናይት-ሸ4በ 3 ปีที่แล้ว +3

    እልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልል
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    የእመቤታችን ምልጃ አይለየን አሜን

  • @جنىاحمد-ر9خ
    @جنىاحمد-ر9خ 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ፫ ዝማሬ መላእክት ያሠማልን💙🙏

  • @tigistfentaw2565
    @tigistfentaw2565 3 ปีที่แล้ว +4

    ኪዳነ ምህረት እናት ዝማሬ መላአክት ያሰማልን ልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @godisgodallthetime1519
    @godisgodallthetime1519 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ዝማሬ መላክ ያስማልን 🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🕊️🕊️🕊️💚💛♥️‼️‼️‼️

  • @mekdesmekdes7777
    @mekdesmekdes7777 3 ปีที่แล้ว +2

    ዝማሪ መላክት ያሠማልን

  • @የጌታየእናትለኔምእናቴናት
    @የጌታየእናትለኔምእናቴናት 2 ปีที่แล้ว +2

    እልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላይክት ያሰማልን

  • @እስከመቼእስከመቼ
    @እስከመቼእስከመቼ 3 ปีที่แล้ว +5

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏💚💛❤💚💛❤

  • @መቅዲየሰማዕቷልጅ
    @መቅዲየሰማዕቷልጅ 3 ปีที่แล้ว

    ኪድዬ እናቴ አፅናኝዬ እናቴ አመሰግንሽ ዘንድ ምክንያቴ ብዙ ነው 😢

  • @ሄለን23
    @ሄለን23 3 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 👏👏👏💝💒💒💒💒

  • @bezubezu8685
    @bezubezu8685 3 ปีที่แล้ว +1

    Zemare melaekte yasemalin!

  • @ተዋህዶበክብርለዘላለምትኑ
    @ተዋህዶበክብርለዘላለምትኑ 3 ปีที่แล้ว +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ዘማሪይ መላእክት ያሰማልን አሜን፫💒💚💛❤🙇

  • @yezinachanie4305
    @yezinachanie4305 3 ปีที่แล้ว +2

    ዝማሬ መላክት ያሰማን፤ወገንሽን በሁለት ሙያ የምታገለግይ እህታችን በርችልን!!!!

  • @selamnegussie2766
    @selamnegussie2766 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen Zemarii melaket yasemashi Dr.Helen.

  • @amaluaetube7539
    @amaluaetube7539 3 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    ኪዳነ ምህረት እናቴ መፅናኛዬ ነሽ ትምክቴ
    አረሳም አኔ ውለታሽን በዘመኔ

  • @aziebzemede5238
    @aziebzemede5238 6 หลายเดือนก่อน

    Ewnetm mexinagnaye nesh lik bleshal zemari,Dr ehite fetari ybarkish esua titebkish,srashnm
    Tibarkilsh,

  • @ጎዶልያስአግዚአብሔርታላቅ
    @ጎዶልያስአግዚአብሔርታላቅ 3 ปีที่แล้ว +1

    አልልልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላእክትን ያስማልን እህቴችን
    ኪዳን ምህረት ትጠብቅሽ👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤️❤️❤️💚💛❤🙏🙏🙏

  • @selamselam3893
    @selamselam3893 3 ปีที่แล้ว +7

    ኪዳነ ምሕረት እናቴ
    አረሳም እኔ አረሳም እኔ
    ያድርግሽልኝ ሚስጠረ ሙዳዮ,፡

  • @hbshd9762
    @hbshd9762 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬመላእክትያሰማልን

  • @ዜድነኝዜዶ
    @ዜድነኝዜዶ 2 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላክት ያሰማሽ በቤቱ ያቆይሽ

  • @mahaletasfaw2164
    @mahaletasfaw2164 3 ปีที่แล้ว

    ዚማሬ መልአክት ያሠማልን 🙏🙏🙏🙏🙏💓💓💓💓💓💓💒💒💒💒💒💒እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል💒💒💒💒💒💒💒💒

  • @awetashebr9167
    @awetashebr9167 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen qle hiwet yesmalen zimar mlaekit yesmalen

  • @addisabeba100
    @addisabeba100 3 ปีที่แล้ว

    አሜን!!! ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን!

  • @lilyayelech9009
    @lilyayelech9009 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እኅታችን ድምፅሽን ለመጀመሪያ ጊዜ በቋንቋዬ ነሽ ድንግል ፔጅ ላይ ዲያቆን ልዑል ሰገድ አቅርቦሽ ሰመቸሽ በጣም ቆንጆ ድምፅ አለሽ ግን አሁን ይህንን ስሰማ ትንሽ ተለየብኝ ኦሪጂናል ድምፅሽን ብትጠቀሚ ባይ ነኝ ከይቅርታ ጋር

  • @alamaddis2502
    @alamaddis2502 3 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መለክአት ያሰማልን ኪዳነምህረት እናት መፀየ ነሽ አረሳም እኔ ወለታሽን በዘመኔ

  • @አዳናችወለተስላሴዘኦርቶዶ
    @አዳናችወለተስላሴዘኦርቶዶ 3 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን የመላእክት ዝማሬ መልእክት ያሠማልን

  • @Abatech2
    @Abatech2 3 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
    የአገልግሎት ዘመንሽን ያርዝምልን::