የ3ቱ መልእክተኞች አስደናቂ ታሪክ || ሸይኽ ሙሐመድዘይን ዘህረዲን || ከተፍሲር ማዕድ ||

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 36

  • @የአላህባሪያዜድ
    @የአላህባሪያዜድ 19 วันที่ผ่านมา +5

    ያረቢ ኡማው ቂያማ ቆመበት እንዴ አላህ የህዲና ላይክ አርጉ ባረከሏሁ ፊኩም የኢስላም ትምህርት በዬሚዲያው በጠቅላላ ሳይደክሙ እያስተማሩ ነው ተጠያቂዌች እኛ ነን መማር ያቃተን ለዛውም በነጻ😢

  • @rahmarahma7002
    @rahmarahma7002 18 วันที่ผ่านมา +2

    ያአረቢ ይሄን ቅሳ ስሰማዉ
    ሱብሀን አላህ

  • @አለሀምዱሊላህ-በ8በ
    @አለሀምዱሊላህ-በ8በ 19 วันที่ผ่านมา +1

    ማሻአላህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @rahmarahma7002
    @rahmarahma7002 18 วันที่ผ่านมา

    ሰለላሁአለይሂወሳህብሂወሰለም ❤

  • @hadyia
    @hadyia 19 วันที่ผ่านมา +1

    اللهم صل وسلم على سيدنا وحبيبنا ونبينا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين 🎉

  • @LubabagoogleAhmied
    @LubabagoogleAhmied 14 วันที่ผ่านมา

    ጄዛ ከላሁም ኸይር አሏህይጠብቅህ አባቲችን የአሏህ 💦 አሏህመጨረሺችንይመርእስኪ

  • @የአላህባሪያዜድ
    @የአላህባሪያዜድ 19 วันที่ผ่านมา +1

    የኔ ውድድድ ኡስታዜ አላህ ይጠብቅልን

  • @Saada-r5l
    @Saada-r5l 19 วันที่ผ่านมา

    ሱለላህ አለይሂ ወሰለም

  • @Saada-r5l
    @Saada-r5l 15 วันที่ผ่านมา

    ሱለላለህ አለይሂ ወሰለም

  • @የአላህባሪያዜድ
    @የአላህባሪያዜድ 19 วันที่ผ่านมา

    ያረቢቢቢቢቢ በምንስራችን ይሆን ጀነት የምናገኝ አላህ ይዘንልኝእንጅ የያሲንን ተፍሲር በሼህ ነቢል በአረበኛ ሰምቼው ነበር ኡስታዜ ጋር በአማረኛ ይለያል እድሜያቼውን ያርዝምልን

  • @agerawayenew
    @agerawayenew 18 วันที่ผ่านมา

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @CopyCopy-ll2pw
    @CopyCopy-ll2pw 19 วันที่ผ่านมา +2

    جزاك الله خير يا شيخ ❤❤

  • @AaAa-cd5ts
    @AaAa-cd5ts 19 วันที่ผ่านมา

    ሱበሀንአላህ

  • @የአላህባሪያዜድ
    @የአላህባሪያዜድ 19 วันที่ผ่านมา

    አህለን ኡስታዜ ሀቢቢ አል አቢ ስወደዎት ለአላህ ብዬ ወላሂ አላህ እድሜሁን ያርዝምልን የኔ መካሪ አባቴ እድሜሁን ይባርኩልህ ዱንያ አኼራሁ ጀነተልፊርደዎስ ያድርግልን ያረብ አህለን እንኳን በሰላም መጣሁልን

  • @የአላህባሪያዜድ
    @የአላህባሪያዜድ 19 วันที่ผ่านมา

    እኛም ኪታብም ቁርአንም በነጻ ነው የቀራነው የቲም ስለነበርን ለወንድሜም ለህቴም ለኔም ለኢድም በሌላም ቀን ያለብሱን ነበር ረመዳን ወርሙሉ ስጋ ነበር እምንበላ በዛ ላይ ጸጉራችንንም ያሻሽን ነበር ለምንድነው ጸጉራችንን እሚይልሹን እል ነበር ለካ የቲም ስለሆንን ነው አላህ ይዘንልክ አባቴ አላህ ተንከባክቦ አሳድጎናል አላህዬ የናቴን እድሜ ያርዝምልኝ

  • @b.6015
    @b.6015 18 วันที่ผ่านมา

    አህለን ያሸህ ማሻ አለህ አለሀ ይጠብቅሁ ያረብ ማሻ አላህ

  • @HAYAT-g4u
    @HAYAT-g4u 19 วันที่ผ่านมา

    ጀዛከላኸይረ

  • @HelimaHelima-bc7dw
    @HelimaHelima-bc7dw 19 วันที่ผ่านมา

    Jezakumolah yashechk

  • @የአላህባሪያዜድ
    @የአላህባሪያዜድ 19 วันที่ผ่านมา

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ፊዳከ አቢ ወኡሚ ስንት መጽዋት ተከፍሏል ለዚይክ ዲን ተሏሂ ኡማው ግን ሸጠው ፈለስጢንን ድፍን አረብ ሊያግዛት አልቻለም ዱንያ ፉክክር ላይ ናቼው ሱብሀንአላህ

  • @Habiba-qs8bt
    @Habiba-qs8bt 19 วันที่ผ่านมา +1

    ሠብሐን አላህ

  • @የአላህባሪያዜድ
    @የአላህባሪያዜድ 19 วันที่ผ่านมา

    ሱብሀንአላህ ጥራት ይገባህ ረህማኑ

  • @የአላህባሪያዜድ
    @የአላህባሪያዜድ 19 วันที่ผ่านมา

    الحمدلله

  • @AyshaAhmed-kd8ol
    @AyshaAhmed-kd8ol 19 วันที่ผ่านมา

    ጀዛኩሙሏህ ኸይር ኡስታዝ

  • @lubabaahmed8428
    @lubabaahmed8428 19 วันที่ผ่านมา

    👍👍👍❤❤

  • @Zebiba123w
    @Zebiba123w 18 วันที่ผ่านมา

    ❤❤

  • @የአላህባሪያዜድ
    @የአላህባሪያዜድ 19 วันที่ผ่านมา

    ሀሀሀሀሀ እውነት ነው በደንብ አስተማራቼው ሱብሀንአላህ አላህ እስከቂያማ ስሙ እንዲወሳ አደረገ አረ በሳቅ ኡስታዜ ያሲን ለጀናዛ ሆነ ሀቅ ነው ተፍሲሩ ደስ ይላል ሱረቱል ያሲን ተውሂድ ናት

  • @EeWe-rl1sg
    @EeWe-rl1sg 18 วันที่ผ่านมา

    ❤❤🎉🎉🎉

  • @የአላህባሪያዜድ
    @የአላህባሪያዜድ 19 วันที่ผ่านมา

    ላይክ አትርሱ

  • @jffhjhgfghjjj2188
    @jffhjhgfghjjj2188 19 วันที่ผ่านมา

    ያርብ መገደን አሳ ምርውያርብ

  • @Rahema-n4w
    @Rahema-n4w 11 วันที่ผ่านมา

    ሼኻችን እኛ ስደት ላይ ያለነው በነፃ የሚያስቀራን ፈልገን አጣን እንዴት እንቅራ?

  • @فوزيهتفرا
    @فوزيهتفرا 19 วันที่ผ่านมา +2

    🇪🇹🇸🇦أللهم ياموقلب القلوب ثبت قلوبنا على دينك وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته الشيح نا حفظكم الله يارب العالمين إن شاء الله أللهم صل وسلم على محمد وعلى آل محمد كما صليت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد اللهم وبارك على محمد وعلى آل محمد كما باركت إبراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد ✅️✅️جزاكم الله خيرا ن الجزاء يارب العالمين إن شاء الله امين أللهم امين يارب العالمين الله يوفقنا إِخلاص جمعا يارب العالمين إن شاء الله سبحان الله وبحمده سبحان الله العظيم سبحان الله وبحمده سبحان الله العظيم سبحان الله وبحمده سبحان الله العظيم سبحان الله وبحمده سبحان الله العظيم سبحان الله وبحمده سبحان الله وبحمده سبحان الله العظيم سبحان الله وبحمده سبحان الله العظيم واتوب إليه استغفر الله الزي لا إله إلا هو الحي القيوم وأتوب إليه لاإله إلا أنت سبحانك إني كنت من الظالمين لاإله إلا الله وحده لاشريك له له الملك وله الحمد وهو على كل شيء قدير ماشاءالله تبارك الله ماشاءالله تبارك الله ماشاءالله تبارك الله ماشاءالله تبارك الله ماشاءالله تبارك الله ماشاءالله تبارك الله ماشاءالله تبارك الله الله أكبر الله أكبر الله أكبر الله أكبر الله أكبر الله أكبر الله أكبر الله أكبر الله أكبر الله أكبر الله أكبر الله أكبر الله أكبر الله أكبر الله أكبر الله أكبر الله أكبر الله أكبر الله أكبر الله أكبر الله أكبر الله أكبر الله الحمدلله على نعمة الإسلام 📚📚📚🎓

  • @SofiyaOmer-v6r
    @SofiyaOmer-v6r 18 วันที่ผ่านมา

    አስላሟለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እደትናቺሁ ያሸህ ጥያቄ ነበረኝ አዲ ሰው ሴት ሃይድ እደመጣ እያወቀቺ ግንኙነት አደርገቺ ምንድነው ከፋራው

  • @FoziyASalah
    @FoziyASalah 19 วันที่ผ่านมา

    Aselam alykum yሼክ አቂቃ አልተደረገልኝም. እራሴ ነኝ ማድረግ ያለብኝ ወይም ወላጆች?24 አመቴ ነዉ

    • @የአላህባሪያዜድ
      @የአላህባሪያዜድ 19 วันที่ผ่านมา

      ወላጆቹ ካላወጡለት እራሱ ያውጣ እሚባልን ሰምቻለሁ ብቻ አረጋግጭ

  • @የአላህባሪያዜድ
    @የአላህባሪያዜድ 19 วันที่ผ่านมา

    ክክክክክክ ይቆልፋሉ ሀበሻዎች ክክክክ አላህ ይዘንላቼው ያረብ