ይህን ቪዲዮ በማስታወሻነት ያዙልኝ (የጥላሁን ጉግሳ እና መሰሎቹ የሹፈት ድራማ )

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ต.ค. 2024
  • ይህን ቪዲዮ በማስታወሻነት ያዙልኝ (የጥላሁን ጉግሳ ድራማ )
    ቴሌግራም ቻናላችንን ለማግኘት👉 t.me/libonatube
    ፌስበክ ፔጅ ለመቀላቀል👉 / yabsramatiwoss
    👇👇እነዚህንም ይመልከቱ👇👇
    1. ሁላችሁም እንዲህ ነበርኩ ወይ ነው የምትሉት
    ▶️ • ሁላችሁም እንዲህ ነበርኩ ወይ ነው ... \
    2. 6 ወደ ሀገር ቤት ከመግባታችን በፊት ማሰብ ያለብን ነገሮች
    ▶️ • 6 ወደ ሀገር ቤት ከመግባታችን በፊ...
    3.የመልካም ወጣት ድራማ ቀጥሏል (የከሸፈ ስክሪፕት)
    ▶️ • የመልካም ወጣት ድራማ ቀጥሏል (የ...
    4.ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ከመመገባችሁ በፊት ፀሎት ማድረግ አትረሱም
    ▶️ • ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ከመመገባችሁ በፊ...
    5.ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ቡና ይጠጣል ወይስ አይጠጣም አትሉም
    ▶️ • ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ቡና ይጠጣል ወይ...
    6.አባ ገ/ኪዳን ላይ ይኼ ሁሉ ተቃውሞ ምንድን ነው ? የዓለም ብርሀን ጉድ ተጋለጠ
    ▶️ • አባ ገ/ኪዳን ላይ ይኼ ሁሉ ተቃውሞ...
    7.አዋቂ ተብዮች ጋር ደውዬ የምወዳት ልጅ ራሷ እንድትመጣ 15,000 ብር አምጣ ተባልኩ
    ▶️ • አዋቂ ተብዮች ጋር ደውዬ የምወዳት ...
    #ethiopian #orthodox #libonatube

ความคิดเห็น • 852

  • @libonatube
    @libonatube  2 ปีที่แล้ว +111

    ከዚህ በተጨማሪ በዚህ ቪዲዮ ላይ ያልተካተተው በሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እና በፃዲቁ አቡነ ተክለሀይማኖት ላይ ያፌዙትንም አረሳነውም ።

    • @zinabaa728
      @zinabaa728 2 ปีที่แล้ว +4

      ሰላም ላንተ ይሁን ወንድማችን ለምን አባቶች ዝም ይላሉ ኧረ እስከመቼ ዝምታዉ በቃ ከኛላይ ይዉረዱ ከተዋህዶ እጃቸዉን የሱ

    • @libonatube
      @libonatube  2 ปีที่แล้ว +4

      @@zinabaa728 አባቶቻችን እኮ ለትንቁም ለትንሹም እየተነሱ መልስ መስጠት አለባቸው ብዬ አላምንም ቀን ይመልሳቸዋል ብለው የጌታችንን መንገድ እየተከተሉ ነው የሚኖሩት ያው ኢየሱስ ይሁዳ አሳልፎ እንደሚሰጠው እያወቀ እንዳላስደነገጠው ማለት ነው።ወደፊት ነገሮች ሁሉ ቦታቸውን ሲይዙ ግን እነሱም መልሳቸው እንደማይዘገኝ እርግጠኛ ነኝ አሁን ላይ ግን እኛ ኃላፊነት አለብን ብዬ አስባለው ።

    • @የቅዱስገብርኤልልጅነ-ሸ1መ
      @የቅዱስገብርኤልልጅነ-ሸ1መ 2 ปีที่แล้ว +1

      እኔም እልረሳውም ግን ልቦና ይስጣቸው

    • @thinkitsnotillegalyet
      @thinkitsnotillegalyet 2 ปีที่แล้ว

      Tkkl wendme ayichewalehu esun video

    • @Hanna_W
      @Hanna_W 2 ปีที่แล้ว +2

      @@thinkitsnotillegalyet muluwin video yet new yemagegnew?

  • @ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ
    @ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ 2 ปีที่แล้ว +24

    ልቦና ይስጠን ይስጣችሁ ሌላ ምን እላለሁ ሁላችንንም ለንሰሀ ሞት ያብቃን መፅሐፍ ቅዱስን ለገዛ ፍላጎት ይተረጉማሉ እመብርሐን እንደሆነች ብቶዷት ባቶዷት የሚጎድልባት የለም ክብሯ ከእግዚአብሔር ነዉ ድንግል ሆይ ምህረትን ለምኝልን

  • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ
    @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ 2 ปีที่แล้ว +57

    እንዃን ለመጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ አመታዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ በረከት ረድኤቱ ይደርብን አሜን ልቦና ይስጣቸው እነዚህ መናፍቃን

  • @גויתואלם
    @גויתואלם 2 ปีที่แล้ว +5

    ወንድማችን የሄ ድራማቾው ያመጣህበት በወነት እግዚአብሔር ከፍቶልህ ኖው ልቦናህ ሰማእቱ ቕዱስ ጊዬርጊስ ይፋረድቫቾዋል

  • @ወለተተክለሀይማኖት
    @ወለተተክለሀይማኖት 2 ปีที่แล้ว +36

    ድንቅ ነው ወንድሜ በርታ እግዚአብሔር ይመስገን በአልን በስደት 5 ዓመቴ ግን ጤነኛ ሆኜ ከአመት አመት እየተዘዋወርኩ ነው ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን መልካም አዲስ አመት ያርግልን በዓዲሱ አመት በስደት ያለነው ከቤተሰብ የምንደባለቅበት አላማችንን የምናሳካበት በሀይማኖታችን የምንጸናበት ቤተሰብ የሌለንም የምንጽናናበት ያድርግልን 🙏🙏🙏🙏

    • @ትግራይጋልተዋህዶ
      @ትግራይጋልተዋህዶ 2 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ይመስገን እኔም

    • @hayilemikali6967
      @hayilemikali6967 ปีที่แล้ว

      እባክህን ወንድማችን ኧረ የክርስትና ባህሪ ይኑርህ ነጠላ በመስቀለኛ ልበስ እረጋ ብለ ተናገር እጅህን አታወናጭፍ እሽ

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej2721 2 ปีที่แล้ว +32

    መምህራችን ዮርዳኖስ ቃል ህይወት ያሰማልን በእውነት ትክክል ነው ያለው ሰላም ከእራሳችን ይጀምራል ሰላም ከቤት ይጀምራል 🌻🌻🌻✝️

  • @manwonduwolde1842
    @manwonduwolde1842 2 ปีที่แล้ว +2

    የነ ጥላሁን ጉግሳ አስተማሪ ድራማ ተመችቶኛል ። ቃሉ ሲነበብ የቆረጥከው እውነቱ እንዳይገለጥ ነው ። ማርያም ግን ኢየሱስ የሚላችሁን አድርጉ ነው ያለችው ። (ዮሐንስ 2፥5) ድራማውን ሰታይ የተበሳጨኸው አንተ ሳትሆን ውስጥህ ያለው ክፉ መንፈስ ነው ። ወንድሜ ወደ ጌታ ኢየሱስ ና ። ያኔ በቃሉ ደስ ይልሀል።

    • @meheretmamo1261
      @meheretmamo1261 2 ปีที่แล้ว

      Ewunet be geta iyesus neng bilek bew yemitasebew wondeme ?yalekewus be astenga be geta sim bemimetaw mesih new astewul ayimerokin tetekemibet ewunetengaw ye ab lij ye mariam lij geta iyesus kirstos yigelesilk

    • @selamawitdagmawi5694
      @selamawitdagmawi5694 2 ปีที่แล้ว +1

      እሱን ስሙት ያለችው እናቱ ጠይቃው የማይሆን ነገር እንደሌለ ስለምተውቅ ድጋሚ እንኳን አልጠየቀችውም ሁለተኛ ማረጋገጫም አላስፈለጋትም በቃ እሱን ስሙት አለች ሲቀጥል ክብር ይግባውና ሁሉን የሚያውቅ አምላክ ወይኑ ማለቁን እናቱ ሳትነግረው ሁሉን ማረግ ይችል ነበር ግን የ እሷን ምልጃ ሊያሳየን እሷ እስክትነግረው ምንም አልተከናወነም። መፅሀፍን አትሸምድደው አንብበክ ተረዳ። ክብር ለ እናታችን ንፅሂት ቅድስት ድንግል ማርያም ይሁን🙏

    • @user-rr3ed7qs8b
      @user-rr3ed7qs8b 2 ปีที่แล้ว +1

      ትክክል ነህ እሱ ዩቲዩብ ከፍቶ ሀይማኖትን ከሀይማኖት ለማጋጨት የተቀጠረ ቅጥረኛ ነው።ደግሞ ልቦና ይላል።

  • @ehetgebrielabebe588
    @ehetgebrielabebe588 2 ปีที่แล้ว +9

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን በርታልን ለሁላችንም አስተዋይና ቅን ልቦና ይስጠን
    ለሃይማኖት ብሎ የሚወዱትን ነገር መተው እጅግ ያስደስታል ከፀጉር ሃይማኖት ይቀድማል

  • @selomealemayehu2384
    @selomealemayehu2384 2 ปีที่แล้ว +25

    መጤ መሆናቸውን ማወቃቸው በጣም ደስ ይላል አይነ ስውራን ባያይዋትም ፀሀይ ታበራለች መናፍቃን ባይገባቸውም ድንግል ማርያም ታማልዳለች!!!

  • @emisyo1137
    @emisyo1137 2 ปีที่แล้ว +21

    የትልቅ ቀላሎች ለነገሩ በነሱ ይብሳል እመቤተቴ ትፍረድባቸው እንደ ኦክቶዶክስ ፍቅር የለም ወንድማችን ተባረክ

  • @tghahayoutuification
    @tghahayoutuification 2 ปีที่แล้ว +1

    ወንድሜ እንኳን አብሮ አደረሰን መልካም አዲስ አመት እና ቅዱስ ዮሐንስ አውደ አመት ያድርግልን አሜን የአባታችንን መልካም ትምህርት ያለው የተረጋጋ ድምፅ መስማት ሁሌም ደስ ይላል በአንፃሩ ደሞ የመናፍቃንን ታሪክ መስማት ያሳዝናል የአባቶቻቸውን ሀይማኖት ትተው የናይጀርያንን መተት ይናፍቃሉ የቀሩትንም እንዲህ እግዚአብሔር ይማራቸው ይድረስላቸው አሜን

  • @እናቴኩራቴ-ሠ2ደ
    @እናቴኩራቴ-ሠ2ደ 2 ปีที่แล้ว +39

    በአል በመዳም ቤት ያው እግዚአብሔር ይመስገን💗😥
    መልካም አድስ አመት ይሁንልን🙏🌻

    • @afiytbarek3490
      @afiytbarek3490 2 ปีที่แล้ว

      አነተ ግን ለምን መጥፎውን ታያለህ እ/ር ይቅር ይበልክ እሰቲ አታባሉን ወሬኛ የቱቡ ለመልካም ተጠቀም እ/ር የፍረድበክ

    • @እናቴኩራቴ-ሠ2ደ
      @እናቴኩራቴ-ሠ2ደ 2 ปีที่แล้ว

      @@afiytbarek3490 🙄

  • @helender9404
    @helender9404 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን አደረሳችሁ...ዲያቆን ዮርዳኖስ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @ተመስገንጌታየ-ቨ8ቘ
    @ተመስገንጌታየ-ቨ8ቘ 2 ปีที่แล้ว +6

    እመብርሃን ታማልዳለች ኢየሱስ ክርስቶስ ይፈርዳል

  • @Selam46445
    @Selam46445 2 ปีที่แล้ว +13

    አባታችንን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @yeshiworkk1106
    @yeshiworkk1106 2 ปีที่แล้ว

    አንተ ልጅ በእዉነት አቀራረብህን እርጋታህን በጣም ነዊ የማከብርህ አምላክ ይጠብቅህ

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej2721 2 ปีที่แล้ว +12

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን እንኳን ደና መጣ ዋይኔ ተለቨጅኑን አጣበቹ ፕሮቴስታንት የሆናችሁ ሰዎች ጊን እግዚአብሔር አምላክ አይኔ ልቦናችሁን ያባራላችሁ እኛም ኦርቶዶክሶች በእምነታችን ያፅናን እሄው ፓስተር ዮናታን የሚባል ሳዉየ እንደ እሉሚናት የጌታችን መስቀል ወደ ታችን ተዘቅዝቆ የተሰራ ቲሸርት ሲለብስ ሰው ዝም ስለው ምን ይባላል 😥😥😥

    • @hanagosaye4686
      @hanagosaye4686 2 ปีที่แล้ว +3

      እኔ ደሞ የምለው ነገር እኛ ኦርቶዶክሶች እንደዚህ አይነት ልብሷችን ባለመልበስ ሰርተው ያቀረቡትን ማክሰር እንችላለን አቅሙም አለን እኛ ኦርቶዶክሶች ምክንያቱም የሀገር ልብስን በብዛት ምንጠቀመው

  • @peacelove4778
    @peacelove4778 2 ปีที่แล้ว +3

    የትንሽ ትልቅ ወንድማችን የተዋህዶ ልጅ ተባረክልኘ🙏🙏🙏👍❤

  • @betselotbetsi1394
    @betselotbetsi1394 2 ปีที่แล้ว +4

    ያብስራ ቨዲወቹህ በጣም አስተማሪዎች ናቸው በርታ እግዚአብሔር ከንተ ጋ ይሆን 👍

  • @danielnagado4647
    @danielnagado4647 2 ปีที่แล้ว +8

    ዉንድማችን እግዛቢሔር ይሰጥህ ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰላም ዘመን ያደርግልን

  • @alemayehumechale7507
    @alemayehumechale7507 2 ปีที่แล้ว +6

    በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ቪድዮ ነው እናመሰግናለን ለመናፍቃን ማስተዋል ይስጣቸው 🌻🌻🌻🌻

  • @afomeofficialtube8209
    @afomeofficialtube8209 2 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው ስፈልጉ እየሱስን አተመልኩም ይላሉ አውን ዳሞ የድንግል ማርያም ጠልት ነቹ እያሉን ነው ልቦና ይስጣቸው

  • @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ
    @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን በእውነት እግዚአብሔር ለነኝህ መናፍቆች ልቦና ይስጥልን እናመሰግናለን የምታቀርባቸው በጣም አስተማሪ ናቸው ❤️🌻🌻🌻

  • @emuyezewde367
    @emuyezewde367 2 ปีที่แล้ว +6

    አሜን ፫ በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ለሁላችንም ማስተዋሉን ያድለን

  • @teduadaayal2841
    @teduadaayal2841 2 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም አደረሰህ የመጄመሪያዎቹ ልጆች ልጅነቴን አስታወሰኝ እኔ በልጅነቴ በገጠር ነው ያደኩኝ እናቴ ደሮ ልትሼጥ ደሮይቱን ይዛ ስትሄድ እንድትሸጥ አልወድምና ጊወርጊስ አባቴ እቺን ደሮ እንዳትሸጥ መልሰህ አምጣት ብየ እለምናለሁ በነገራችን ላይ እናቴ ሁልጊዜ ቅዱስ ጊወርጊስን ስትጠራ ስለምሰማት እሱነው ፈጣሪ ሚመስለኝ የነበር እናቴ ደሮይቱን ሽጣ እህል ገዝታ ልትመጣ ነበር እኔ ግን ፀሎት አድርጌ እመልሳት ነበር😢😢

  • @simonkinfe7172
    @simonkinfe7172 2 ปีที่แล้ว +2

    በስመአም በወልድ በመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን የመብረሐን ምልጃ ለዘላለም ከኛጋ ይሁን በርታልኝ ወንድሜ

  • @eldanasolomon8552
    @eldanasolomon8552 ปีที่แล้ว +1

    ሲጀምር የማርያምን አማላጅነት ይቅር ክርስቶስን መች ያመልኩታል ስሙን ነዉ አንጂ

  • @enchalewchekolwerkie1290
    @enchalewchekolwerkie1290 2 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን ለ2015 አመተ ምህረትእናለመጥምቀ ቅዱስዮሀንስ በሰላም አደረሰችሁ ምርጥ ትምህርት ነው ወንማችን ቃለ ሀይወት ያሰማል ከእግዲሀ ወዲይ በአጋጣ ሚዲያ አይቸው ተመችቶኛል ከእግዲሀ ወዲ እከታተለዋለሁ

  • @ፅጌማርያም-21
    @ፅጌማርያም-21 2 ปีที่แล้ว +1

    የምንወደውን ስንተው ነው ዋናው ሀይማኖታዊ ዋውውውው በቤቱ ያፅናህ ወንድሜ ፀጉር የተቆረጥክለት ጌታ ያክብርህ

  • @ጌጥነኝየድንግልማርያምልጅ
    @ጌጥነኝየድንግልማርያምልጅ 2 ปีที่แล้ว +1

    እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ክብርና ምስጋና ለአንች ይሁን

  • @አድራሻዬከመስቀሉስር-ቐ9ጐ
    @አድራሻዬከመስቀሉስር-ቐ9ጐ 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን እግዚአብሔር ልብ ይስጠን ለንስሀ ያብቃን እግዚአብሔር ምህረቱ ብዙነው ይማረን ይቅርም ይበለን አሜን🙏

  • @GetMen-cj5qm
    @GetMen-cj5qm 2 ปีที่แล้ว +3

    ወንድማችን ተባረክ መልእክቶችህ በሙሉ ኣስተማሪነት ኣላቸው በርታልን

  • @wubalem9462
    @wubalem9462 2 ปีที่แล้ว +1

    እዲህ እንደ እንደተጫወቱ አይቀርም እዉነት እግዚአብሔር ፍርድ ስጠን እዉነት እግዚአብሔር ሆይ

  • @ሂዊየማርያምልጅ-ሸ6ለ
    @ሂዊየማርያምልጅ-ሸ6ለ 2 ปีที่แล้ว +8

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛ በወጣትነትህ ዘመን ፈጣሪህን አስብ አስተዋይ ወድማችን በርታልን 🙏❤️❤️እግዚአብሔር ባድሱ አመት ንፁህ ልብን ይፍጠርን ለጠፍትም ልቦና ይስጣቸው እኛንም በቤቱ ያፅናን 😢🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️

    • @yemariam628
      @yemariam628 2 ปีที่แล้ว

      አሜንንንንንንንን

  • @birtikuanfgh4083
    @birtikuanfgh4083 2 ปีที่แล้ว +3

    በእውነት ቃለይሕወት ያሰማልን ወድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ በርታልን

  • @ፀጋየማርያምልጅ
    @ፀጋየማርያምልጅ 2 ปีที่แล้ว +6

    እኳን ደናመጣህ ያአብስራ ወድማችን መልካም አድስአመት የተዋህዶ ልጆች 🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @Elenimesfin1345
    @Elenimesfin1345 2 ปีที่แล้ว +17

    ውድ የክርስቶስ ቤተሰቦች እንኳን አደረሳችሁ ለአድስ አመት

  • @lemiko1883
    @lemiko1883 2 ปีที่แล้ว

    TV ማለት ምን ማለት እንደሆነ የማያውቅ ሰው ነው እኮ በዝህ ምሥቀው ወንድሜ ያንተ ትህትና ግን በጣም ደስ ብሎኛል፡፡

  • @hxhxudyd6598
    @hxhxudyd6598 2 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን እንኳን ደህና መጣህ መልካም አዲስ አመት ይሁንልን 💖🌻🌻🌻

  • @masmas995
    @masmas995 2 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው
    እነርሱ ስላሉ ኣይደለም ድንግል ታማልዳለች።

    • @mesaybelay2448
      @mesaybelay2448 2 ปีที่แล้ว

      Eski tamalidalechi yemi eminathin ba maseraja asedagife nigaregn enme limani malati postively aseradagn.

  • @martaetopian6896
    @martaetopian6896 2 ปีที่แล้ว +5

    ወንድማችን በርታልን ፀጋውን ያብዛልክ እመብርአን አትለይክ🙏🙏🙏🙏

  • @ፍቅርተስላሴናታኔም
    @ፍቅርተስላሴናታኔም 2 ปีที่แล้ว +6

    እንኳን በስላም መጥህልን ውድ ወንድማችን በኡነት እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጠን ከሀጢያት ነፅተን የምንኖርበት ዘመን ያድርግልን

    • @yemariam628
      @yemariam628 2 ปีที่แล้ว

      አሜንንንንንንንንንንንን

    • @blenmamoye1723
      @blenmamoye1723 2 ปีที่แล้ว

      እንዴ ጴንጤ አታማልድም አላለም መጽሀፍ ቅዱስ ነው ያለው ወይ መፀሀፉን ቀዳችሁ ጣሉት እና ገድላችሁን ብቻ አንብቡት መጽሀፍ ቅዱስ እኮ እየሱስ በቻ ነው መካከለኛ እና አማላጅ አለን ጴንጤ ከራሳችን አላመጣንውም ሆሆሆሆሆ ከተቃወማችሁ ቅዱሱን ቃል ተቃወሙ እኛ መጽሀፍ ቅዱስ የሚለውን ብቻ ነው የምናምነው።

    • @blenmamoye1723
      @blenmamoye1723 2 ปีที่แล้ว

      @@yemariam628 እንዴ ጴንጤ አታማልድም አላለም መጽሀፍ ቅዱስ ነው ያለው ወይ መፀሀፉን ቀዳችሁ ጣሉት እና ገድላችሁን ብቻ አንብቡት መጽሀፍ ቅዱስ እኮ እየሱስ በቻ ነው መካከለኛ እና አማላጅ አለን ጴንጤ ከራሳችን አላመጣንውም ሆሆሆሆሆ ከተቃወማችሁ ቅዱሱን ቃል ተቃወሙ እኛ መጽሀፍ ቅዱስ የሚለውን ብቻ ነው የምናምነው።

  • @kwtubemekdes9890
    @kwtubemekdes9890 2 ปีที่แล้ว

    ሰላምህ ይብዛ ወንድማችን ያብስራ እንዚህ መናፍቆች እንደቀለዱ አይቀሩም እግዚአብሔር ይፈርድባቸዋል ግን እነሱን አላይበት የት ልሂድ

  • @masaratethopua49
    @masaratethopua49 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን አብስራ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @KedestKedeste
    @KedestKedeste 2 หลายเดือนก่อน

    ዋጋቸውን ያገኙታል 😢😢😢እርሷ ሁሌም አማላጅ ናት የወርቅ መሰላል እመቤታችን ማርያም

  • @አለምቻናል-ቐ4ፀ
    @አለምቻናል-ቐ4ፀ 2 ปีที่แล้ว +3

    እኔኮ እሚገርመኝ ነገርአለ ማርያምን ወጠቶች እሥኪ እማያዉቅም ይሠሠተል ሠዉእንደት ብዙእየወቀ ትልቅሠዉሁኖ እንደዝህ መዘላዘል ቸሩመደህኒአለም ከንደዝህ አይነት ዳቢሎሥ ይጠብቅ

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጰ7ፐ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጰ7ፐ 2 ปีที่แล้ว +5

    ለጴጤ እግዚኣብሔር ልቦና ይስጣቸው

  • @masetwaldegu9885
    @masetwaldegu9885 2 ปีที่แล้ว

    ወንድሜ የፍጥረታት አምላክ እድሜ ከጤና ጋር ጨምሮ ያድልህ፡፡

  • @shewitsium5514
    @shewitsium5514 2 ปีที่แล้ว

    ኣዎ የዘራህን ነው የሚታጭደው ትክክል። ኣብሳራ ወንማችን እናመስግናለን ተባረክ🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷ባልቤ የሚወዳት ቻነል ነች።

  • @sgsgsgsg8142
    @sgsgsgsg8142 2 ปีที่แล้ว

    እኛ ስንለወጥ ነው አምላክም የሚረዳን ሰላምን ሰቶ ዘመኑን የሚባርክልን ግን አኛው የነበርንበት ሆነን የደፈጣ የማንመለስ ከሆን ዘመኑ እራሱ መቶ በያንዳንዳችን ውስጥ ገብቶ ተነሽ ተነስ ብሎ ሊለውጠን አይችልም እኛ ስንለወጥ ወደፈጣሪ ስንቀርብ በሱ እርዳታ ያለምንም ጥርጥር ለውጥን አናያለን ፈጣም ቸር አባታችን ነውና የማይተወን ይረዳናል ቅዱስ አመተ ምእረት ያደርግልና ሁሉ የሱነውና የውላችንም አይነልቦናችን ይመልስልን ቅዱስ ዘመን ያድርግልን አሜን አሜን አሜን ➕🌻🕯🌻➕

  • @tirualemeyihunatube344
    @tirualemeyihunatube344 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ጌታ ሆይ ንፅህ ልቦና ስጠን ይህን አስከፊ ዘመን ቀይርልን

  • @mediatube3914
    @mediatube3914 2 ปีที่แล้ว

    በርታ የኔ ውድ ወንድም ሁሉም አለን በእውነት እንዲህ ያሉ የቤተክርስቲያን ልጆች ያስፈልጉናል ወንዴሜ በርታ በርታ

    • @helimayoutube8172
      @helimayoutube8172 2 ปีที่แล้ว

      እህት መዲ ሠብስክራይብ አርጊኝ

    • @mediatube3914
      @mediatube3914 2 ปีที่แล้ว

      @@helimayoutube8172 እሺ አደርግሻለሁ

  • @alainall6304
    @alainall6304 2 ปีที่แล้ว

    ወንድማችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜበጸጋ ያቆይልን

  • @mekonnenmoke6197
    @mekonnenmoke6197 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን ። አሜን አሜን አሜን

  • @የተዋህዶልጅነኝየጥንትየጠ
    @የተዋህዶልጅነኝየጥንትየጠ 2 ปีที่แล้ว

    ያብስራ በርታልን ፀጋውን ያብዛልህ ለአሕዛቦች ልቦና ይስጣቸው የእመቤታችን ነገር አቀጠቀጣቸው ወይ ዘድሮ አየባይ ማጣታቸው ግርም ይለኛል ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው

  • @Nate532
    @Nate532 2 ปีที่แล้ว +5

    እነዚህ ያረፈዱ ፍሪኮች:: የቆምክባትን ምድር የፈጠረ አምላክ እናት ናትና አክብሯት:: አለበላዛ ስትንቦጃቦጁ በዳግም ምፅአት ቀን ክብሯን ታያታለህ እናት ወላዲተ አምላክን ስታጣ

  • @josephabera9152
    @josephabera9152 2 ปีที่แล้ว +2

    እየሱስ ያድናል
    ስለ በደላችንም ይማልዳል
    ማርያም አታማልድም
    ማርያም ብታማልድ እንኳን ሞታለች የሞተ ሰው ደሞ አያማልድም

  • @AdaanaaB
    @AdaanaaB 2 ปีที่แล้ว +4

    ፀጉሩን የተቆረጠው ወንድም ''ፈጣሪይባርክህ''

  • @berhanudechasa7153
    @berhanudechasa7153 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ምን አለ በእርሱ ደስ የሚለኝ የምወደው ልጄ ይህ ነው እርሱን ስሙት አለ ማርያምም የሚላችሁን አድርጉ አለችው ንጹህ የሆነውን ወንጌል 44 ጨምራችሁ ያቆሸሸች ሀይማናት ኦርቶዶክስ ናት እርሱ እግዚአብሔር ቀናተኛ አምላክ ስለሆነ በስሙ የምትቀልደውን ኦርቶ እራሱ ያጠፋታል

  • @ሳራየድንግልልጅ-አ8ሰ
    @ሳራየድንግልልጅ-አ8ሰ 2 ปีที่แล้ว +3

    ትክክል መጤ መናፍቅ የሉተር ቡችሎች በሰልባጅ በዘይት በስንዴ የመጣ ድርጅት

    • @tigstuersumo6454
      @tigstuersumo6454 2 ปีที่แล้ว +2

      እልል እና ምን ይጠበስ 😂😂😂

  • @KidusYared12
    @KidusYared12 2 ปีที่แล้ว +21

    የዲያብሎስ ልጆች መናፍቃን ናቸው።

    • @MaMa-vn8fb
      @MaMa-vn8fb 2 ปีที่แล้ว

      አቤቱ ይቅር በለን

    • @ياسرالشحي-ذ7ط
      @ياسرالشحي-ذ7ط 2 ปีที่แล้ว

      ሰብ አድጌሻለሁ የተዋህዶ ልጅ አላልፍ

    • @tigstuersumo6454
      @tigstuersumo6454 2 ปีที่แล้ว +1

      አንተስ?😂😂😂

  • @denkiesile4827
    @denkiesile4827 2 ปีที่แล้ว +1

    አያቸዋለሁ በጣም ያማል ሁል ጊዜ እኛ እናቃልን ያላሉ ስለማያቁ ሆዳቸው ነው ዘመዳችው

  • @ejhfkh1600
    @ejhfkh1600 2 ปีที่แล้ว +2

    ወንድም ከለታት አንድ ቀን ሁሉም ነገር ይገባሃል

  • @BeteHohe
    @BeteHohe 2 ปีที่แล้ว +2

    _ሰላማቹ በክርስቶስ ይብዛልኝ የተወደዳችሁ እና የተከበራችሁ ውድ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች የእግዚአብሔር ሰላም ከሁላችንጋር ይሁን አሜን⛪⛪⛪🌻🌹💕🌻🌹💕🌻🌹💕🌻🌹💕🌻🌹💕🌻🌹💕_

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m หลายเดือนก่อน

    ለአባታችን ለአባገብረኪዳን ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @simoncarlos9437
    @simoncarlos9437 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን አምላካችን የሰው ልጆችም እናቱን ሲነኩበት ይቀጣል አለማስተዋል ከቅጣት አያድንም

  • @romansurafel9283
    @romansurafel9283 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kale Hiwet yasemalen memherachin rejm Edemena tena ysetlen Emebrehan Hagera chinene selam TADEREGELEN 💚 💛 ❤ ♥ 💖 🙏 💚 💛 ❤ ♥ 💖 🙏 💚 💛 ❤ ♥ 💖 🙏 💚 💛 ❤ ♥

  • @komaistekle4512
    @komaistekle4512 2 ปีที่แล้ว +1

    አግዝአብሄር ይመስገን ሰላምህን ይብዛልን ወንድማችን

  • @ሰሜናዊትየደሙፍሬ
    @ሰሜናዊትየደሙፍሬ 2 ปีที่แล้ว +4

    እግዚኦ ምሀረነ ክርስቶስ በእግዚአብሔር ቃል ላይ ይሄ ሁሉ ሳቅና ዘለፋ የጃቹህን ታገኛላቹህ ልብ ይስጣቹህ😢😢😢😢

  • @በቃልክ.ደስአለኝይሁን.ለበ
    @በቃልክ.ደስአለኝይሁን.ለበ 2 ปีที่แล้ว +4

    እኔም እናቴን አድናለሁ ብየ ተሰድጀ ይከው መዳኑ ቀርቶ ሳልቀብራት ቀረሁ ነፍሶን ይማርልኝ

  • @mesiamha5248
    @mesiamha5248 2 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ክርስቶስ ነው መዳንም በእርሱ ብቻ ነው አቅራቢው እውነትን ተቀበል አማራጭ አቆራጭ የለውም የተናገሩት አውነት ነው ልብ ያለው ልብ ይበል።

    • @user-rr3ed7qs8b
      @user-rr3ed7qs8b 2 ปีที่แล้ว

      አዎ እንደሱ ንገሪው

  • @selamasefa6049
    @selamasefa6049 2 ปีที่แล้ว +3

    የሠላም አመት ይሁርልን ወንድማችን በርታልን

  • @tigistkabtihyimer9297
    @tigistkabtihyimer9297 2 ปีที่แล้ว

    አይ እውቀት አይ ትልቅነት ባዶ ቅል እራስ እመቤታችን የአምላክ እናት በናንተ አንደበት አትነገርም እንኳን እየሱስ ክርስቶስ የፍቅር አባት ፍቅር ያስተማረ ትህትናን የስበከ ቀርቶ አንተተራው ሰው ለናቴ ላባቴ ኤኬሌ ክብር አልሰጥም ትላለህ
    ለናትህ ክብር ለሰጠልህ ደግሞ ባለውለታዬነው እናቴን ተንከባክቦልኛል ምን ላርግለት ትላለህ
    ቃናዘገሊላላይ የወይን ጸጅ እንዳለቀባቸው የነገራት አል እየሱስ ጋኑን እንዲሞሉ ንገሪልኝ ብሏታል ይሄ ነው አማላጅነቷን በግጽ የሚያሳይ

  • @emisyo1137
    @emisyo1137 2 ปีที่แล้ว +1

    ያለችት በፎጣ ወልዊይው ነው እሳ እደዶሮ ዘፈዘፈችው ይገርማል ወንድማችን እናመሰግናለን እግዚያብሄር ከነቤተሰብህ ይጠብቅህ

  • @hassetdino7413
    @hassetdino7413 2 ปีที่แล้ว +1

    መጵሐፍት ቅዱስን አንተም አንብብ ይጠቅምሀል ሌላተረት ተረቱን ተውና እንደ ጥላሁን ያነበበውን አንተም አንብብ መጽሐፉ ቅዱስ አንድም ክፍል ላይ ማርያም ታማልዳለች አይልም ታዲያ ያልተጻፈን አታንብብ ካለ ጥቅሱን ጻፋልን ከሌለ የሌለን ማንበብ ሀጥያት ነው !!!

  • @ኤልሳቤት-ዐ9ቨ
    @ኤልሳቤት-ዐ9ቨ 2 ปีที่แล้ว

    ወድሜ በመጀመርያ ሰላምህ ይብዛ ሁሌም ነዉ የምከታተል ፍሮግራምህ በጣም ደስ ይላል ቀጥልበት በግቢያላይ ያረከዉ መዝሙር የማን መዝሙር ነዉ ??

  • @መከራውበዛ-ቨ3ሸ
    @መከራውበዛ-ቨ3ሸ 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @zinabaa728
    @zinabaa728 2 ปีที่แล้ว +1

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 አቤት ፈጣሪ ሆይ ትግዕቱ የነዚህ ደግሞ የድፍረት ጥግ ነዉ ማስተዋለን ያድላችሁ ሌላ ምን ይባላል እግዘኦ 😭😭😭😭😭😭

  • @mokaruth6301
    @mokaruth6301 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን🙏⛪️❤አሜን🙏⛪️❤አሜን🙏⛪️❤

  • @ኤፍታህሸዋየአመተስላሴ
    @ኤፍታህሸዋየአመተስላሴ 2 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ይፈርዳን በቃሉ እደቀለዳችሁ በእናተ ህይወትም የሚቀልድ ይመጣም እግዚአብሔር በጌትነቱ ከመጡበት ዝም አይልም በጣም ያሳዝናሉ እግዚአብሔር ይገስፃችሁ በእውነት አቃጥለው ሊደፉኝ ነው ኤጭ ያብዬ አንተግን ኑርልን የኛ ብርቱ

  • @getubest6908
    @getubest6908 2 ปีที่แล้ว

    ጥሩ መልዕክት! ነው ግን ድንግል ማርያም የማንም መቀለጃ አይደለችም በዚህ በንስሀ! ጊዜ መፅሐፍ ቅዱስ መልካም ነገር ያስተምራል እንጂ መቀለጃ አይደለም እግዚዮ!ልቦና-ይስጣቸው ሰላም ለሀገራችን! 💚💛❤

  • @ageriemekonnen2642
    @ageriemekonnen2642 ปีที่แล้ว

    ስዩም ተፈራ እና ጥላሁን ጉግሳ እናንተን ስናደንቅ የኖርንበት ጊዜ በከንቱ የባከነብን ጊዜ ነው፡፡ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ወላዲተ አምላክ በስጋዋ ድንግል በመንፈሷ ድንግል ብትወዱ ብትጠሉ ከምኗም አይጎድል፡፡

  • @mahidergibe7539
    @mahidergibe7539 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አምላክ በመለውጥ ይለውጠን። ድለሁሉ እግዚአብሔር ይፍርድ

  • @seve3476
    @seve3476 2 ปีที่แล้ว +1

    ያብሥራየ እግዚዓብሄር ይጠብቅህ እንወድሀለን በርታልን

  • @amarech1945
    @amarech1945 2 ปีที่แล้ว +1

    ሲጀምርኮ የቤቶች ድራማ ተዋናይ ዘሩ ሞላ ጴንጤ ነው እዉነት ያሳዝናል ጨምላቆች ናቸዉ

  • @tigistderbesa4735
    @tigistderbesa4735 2 ปีที่แล้ว

    በእምነት ለይ የመናፍቃንትምህርትተደራጅተው ይሰራሉ ግን እግዚሐቤር በራሳቸው ሰው ይፍርድባቸዋል ያፍርስባቸዋል !እኛ የምንዋጋው ከሰው ጋር አይደለም የክፍ ሰውን ጥበብ የሚያፍርስ እግሐብሄር ነው!በብዙ መንገድ አስተዋይ ሁኑ ውድ ምእመናን!!!

  • @genetgemeda7816
    @genetgemeda7816 2 ปีที่แล้ว

    እውነትን ለምን ትሸሻላችሁ በእግዚእብሄር ቃልላይ የጨመረ ውይም የቀነሰ የተረገመ ይሁን ይላል የምትሉትን ነው በድራማው ያስተላለ ፍት ወንድሜ ወንጌልን ስበክ

  • @binyambini2952
    @binyambini2952 2 ปีที่แล้ว +2

    አሁን መጨረሻው ጊዜ ደረሰ የሰማይ አምላክ ይቅር ይበላችሁ መልሱን ባለቤቱ ይመልስ

  • @youtubeyabsue
    @youtubeyabsue 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም በየአለሙ ዳርቻ ለምትኖሩ የሰው ዘር በሙሉ
    እንዴት ናችሁ
    አሜን የዘላለም አምላክ ይመስገን
    አዲስ ቀን ተጨመረልን በተሰጠን ብቻ ሳይሆን በጎደለውም እናመስግነው🙏🌻🙏
    መጭው ዘመን የእንባ ጠብታ የእናቱች ሰቀቀን እማናይበት ያድርግልን
    ኢትዮጵያዊያን ጥላቻን እንጂ ስራ አይወዱም እሚባልበት ዘመን ይብቃንና ለለውጥ እንነሳ ስራ መናቅ
    መስረቅ በሚሰራ መመቅኘት ተንኮል
    ዘረኝነት ስደት ይብቃን! ተቻችለን የስራና የለውጥ ኢትዮጵያዊይ እንሁን !?ወንድማችን ሁሌም ጥሩ ነገሮች ስለምታካፍለን እናመሰግናለን 🙏😢አርቲስቶቹ አይይይይ የእመ ብዙሃንን ፍቅር ያልቀመሰ ጣሙ አይገባውምና አይደንቀንም ፍቅሯን ሳይቀምሱ ቢዘባርቁ አይደንቅም።

  • @debebearega8955
    @debebearega8955 2 ปีที่แล้ว +3

    ፍርዱን ለእግዚአብሄር ተውለት፡አትፍረድ ይፈረድብሀል

  • @almazalmaz1948
    @almazalmaz1948 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🙏🙏🤲🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tsst7806
    @tsst7806 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጣቸዉ

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ 2 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን የተዋህዶ ልጆች በእምነታችን እፅና እግዚአብሔር መጨረሻችንን ያሣምርልን

    • @ወለተሥላሴ-ተ6ዸ
      @ወለተሥላሴ-ተ6ዸ 2 ปีที่แล้ว

      አሜንንአሜንንንአሜንንዋናውእሱነውመጨረሻችንንያሳምርልን

  • @bethminassie8907
    @bethminassie8907 2 ปีที่แล้ว

    ቃሉን ማጥናት እግዚአብሔርን መፍራት እንደቃሉ ለመኖር እንድንችል እግዚአብሔር ሁላችንንም ይርዳን! ማወቅ ያለብን ግን ክርስትናን የውድድር መድረክ ማድረግ የለብንም። አሁን የምናየው ግን እኔ እበልጥ እኔ እበልጥ ሆነ። ለምን ቃሉን ባለቤቱ የሚለንን አንማርም?አናስተውልም? እግዚአብሔርን ብንፈራ እኮ አገራችን ሰላም ትሆን ነበር። እኛ ግን የሰላሙን አምላክ እንኩዋን ጭራሽ መከራከሪያ አደረግነው። በጣም የሚያሳፍር እናየሚያሳዝን ነው። ይቅር ይበለን!

  • @ortodox698
    @ortodox698 2 ปีที่แล้ว +1

    እነሱ ስላሉ አይደለምኮ የማታማልደው አኔ አምላክ የወደዳት አኛ ማን ስለሆንን ነው የማንወዳት አኔ ሀይማኖት ላይ ጎበዝ አይደለውም የሷን ስም ጠርቼ ግን ትናንሽ ነገር ጠይቄ እንኳን አፍሬ አላውቀው እናቴ አማላጄ ላመሰግንሽ ባልችልም ከአቅሜ በላይ አፈቅርሻለሁ ❤❤❤❤❤

  • @ጌጥነኝየድንግልማርያምልጅ
    @ጌጥነኝየድንግልማርያምልጅ 2 ปีที่แล้ว +1

    ዘሩ ጌታ ይዘርርህ የትልቅ ትንሽ በእሷ እንደቀለዳችሁ ፈጣሪ ይፍረድባችሁ አንተን ብሎ ትልቅ

    • @bettybekele1581
      @bettybekele1581 2 ปีที่แล้ว +1

      ጌታማ ዘርሮ በፍቅሩ ማረከዉ ከዚ በላይ እንዴት ይዘረር❤️😁😁😁

  • @telljtelljtell8501
    @telljtelljtell8501 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ወንድም አው ቆይቷል እኔ እራሴ አይቸዌለሁ ግን ማንም አልነቃም ድራማ አሰመስለው በቃሉ ሲጨማለቁ ልብ የሚል ጠፍቶ

  • @habitam
    @habitam ปีที่แล้ว

    እግዚያብሔር ይመስገን እንኮን አብሮ አደረሰን 🙏🙏🙏አሜን አሜን አሜን ❤❤❤

  • @frtunamelese1605
    @frtunamelese1605 2 ปีที่แล้ว

    መምህር ዮረዳኖስ በእዉነት ቃለህይዎት ያሰማልን

  • @lakechhaile2097
    @lakechhaile2097 2 ปีที่แล้ว +1

    ወንድሜ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ተባረክ!!🙏🙏🙏