🔴😱

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 171

  • @meymunatube
    @meymunatube  หลายเดือนก่อน +10

    እስከመጨረሻ ስሙት ይጠቅማችኃል ጠይቁ አትሸወዱ
    #ላይክ#ሰብስክራይብ አድርጉ

    • @DahabAhmad-es2jx
      @DahabAhmad-es2jx หลายเดือนก่อน

      መይሙናበአላሄመልሺልኝ እኔሌሳፈር2ወርነውየቀረኝ ግንሴትዮየ በራሴብርትኬትእዳትቆርጥብኝእፈራለሁ ግደታዋናዋትኬትመቁረጥ ኩትራቴንጨርሻለሁ

    • @R-zh5kr
      @R-zh5kr หลายเดือนก่อน

      ኩንትራት ከጨረሽ የትኬት እነሱናችው የሚከፍሉት​@@DahabAhmad-es2jx

    • @fanuss-s9h
      @fanuss-s9h หลายเดือนก่อน

      ❤️❤️❤️❤️❤️

    • @sofiasemank9388
      @sofiasemank9388 หลายเดือนก่อน

      ምናለ የአገልግሎት ብር ባረበኛ ምን እንደሚባል ብትነግሪን

    • @LubabaLubaba-c7n
      @LubabaLubaba-c7n หลายเดือนก่อน

      Ⓜዩ ጥያቄ አለኝ ያግልግሎት ብሩ ስት ነው ወላሂ አላቅም ነበር እኮ ለጥያቄችን መልስ ስጭ ጠይብ❤❤

  • @KkGg-i9o
    @KkGg-i9o 16 วันที่ผ่านมา +1

    sent br

  • @Galaxy-g5n
    @Galaxy-g5n 18 วันที่ผ่านมา

    አሚን ❤❤

  • @DhgChh-iy7fc
    @DhgChh-iy7fc หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ደስ ይላል ውዴ መታደልሽ ጥሩሰው ላይ ሲጥልሽ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ZainatZainat-u6d
    @ZainatZainat-u6d 23 วันที่ผ่านมา

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ

  • @njoodkrieshan8283
    @njoodkrieshan8283 หลายเดือนก่อน +6

    ምንድን ነው የአገልግሎት ብር ማለት ደመወዝ ነውዴ

  • @ZainatZainat-u6d
    @ZainatZainat-u6d 23 วันที่ผ่านมา

    እኳን ደስ አለሽ እህት ደስታሽ ደስታችኝ ነዉ❤❤❤❤❤

  • @nuriyamohammed3351
    @nuriyamohammed3351 25 วันที่ผ่านมา

    ያገልግሎት ብር ምንተብሎነው ሚጠየቀው

  • @AsSs-n7g
    @AsSs-n7g 25 วันที่ผ่านมา

    በጣም ጥሩ ነው እህቶችን ❤❤❤❤ቀጥይብት በዚህ

  • @ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት
    @ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት หลายเดือนก่อน +5

    ሸቃሊትየ ስሞትልሽ እዳታልፊኝ የአገልግሎት ብር ምድነዉ በአረበኛ?አራትአመቴ የትኬትም የአገልግሎትም አልተሰጠሁ????ግን የሀ ቢደወ የመቸነዉ ባለፈ ተሳፍረሽ መጣሽአደለደግን😅ሙናየ ❤

  • @Hyat-e2o
    @Hyat-e2o หลายเดือนก่อน +3

    እኛጋ ሳውድ ምንም ነገርየለም ያገልግሎት እሚባል 5አመቴ ምንምነገር አይሠጡኝም ሀታ ሻቦ ሲመኝም በኔብር ነው እምታከመው

    • @መክያዬመካነሠላሟ
      @መክያዬመካነሠላሟ หลายเดือนก่อน

      እኔም 4ት አመት ሰርቸ አገርስገባ አንድ ድርሀምም አልሰጡኝ ወላ😂😂😂😂😂

  • @Almaz-xi5tx
    @Almaz-xi5tx 26 วันที่ผ่านมา

    ቆይ አገልግሎት የሚባል ነገር አለ

  • @KuwaitiKuwaiti-o9k
    @KuwaitiKuwaiti-o9k หลายเดือนก่อน +4

    ለመጃመርያ ግዜ ስሰማ ምንድነው አገልግሎት ማለት

    • @messayyekiya8727
      @messayyekiya8727 หลายเดือนก่อน

      ያገልግሎት ብር በህጉ አለ ተፅፎ ግን አብዛኛው አይሰጡም እና 1ቤት ውስጥ ብዙ አመት ስሰሪ ለምሳሌ 5አመት ብትሰሪ ከ1አመት የ1ወር ደሞዝ ሁለት አመት የሁለት ወር ደሞዝ ማለት ነው 5አመት ስሰሪ የአምስት ወር ደሞዝ ታስቦ የሚከፈልሽ ነው የትኬት ብር ለብቻው ነው እና ጨርሰሽ ልትሔጂ ስትይ የሠራሽውን አመት አስበሽ ምጠይቂው ነው የትኬት እራሱን የቻለ ለብቻው ነው

    • @የበረሀዋእርግብ-ከ4ሸ
      @የበረሀዋእርግብ-ከ4ሸ หลายเดือนก่อน

      @@messayyekiya8727 እና ይሰጣሉ ማለት ነዉ 5አመት ጨርሸ 1አመት ቀረኝ አገር ልገባ እና ስጡኝ ብል ይሰጠኛል ወይ ነዉ ጥያቄየ በምሀል ሀገር አልሄድኩም

  • @zeritutube
    @zeritutube หลายเดือนก่อน +1

    የኔዋ ዶቄት እደትነሽ ዉደ እኳን ደስ አለሽ አርባ ሽ ገብተሻል❤ይገባሻል የኔ ጠካራ እረ እኔም ጥርሴን ላስነቅልነወ ሁለት😢 የትኬት ብር ሙሉን ቢሰጡ ጥሩነበር ግን አንዳዶች አይሰጡም ማስሞላት ዉድነወ

  • @modinaibrahim685
    @modinaibrahim685 หลายเดือนก่อน +4

    ምንድነው ያገልግሎት ብር ማለት የትክት ብር አንዳንዶች ይሰጣሉ እኔ ግን ተቀብይ አላውቅም🎉🎉🎉🎉

  • @LubabaLubaba-c7n
    @LubabaLubaba-c7n หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ እኳን ደስ አለሽ ሆቢዋ በጣም ነው ደስ ያለኝ ተመልሰሽ ወደነሱ ስለሄድሽ በጣም ምርጥ ሰወች ናቸው ወላሂ ለባባም አላህ እድሜና ጤና ይስጠው ስት አሉ አላህ የማያቁ በስሙ አርብ ተብለው

  • @BatyMamo
    @BatyMamo หลายเดือนก่อน +3

    ያገልግሎት ብረ ባረቤኛ ምድነው??

  • @muslimamuslima7476
    @muslimamuslima7476 หลายเดือนก่อน +6

    ምንድነው የአገልግሎት ብር እ
    ገና መስማቴ ነዉ
    እኔ ከደሞዝ ዉጭ ማዉቀዉ ነገር የለም
    ሌላ ደሞ ምንድን የአገልግሎት

    • @fatumamohammed8459
      @fatumamohammed8459 หลายเดือนก่อน +1

      እኔም😢😢😢😢

    • @SilsKar
      @SilsKar หลายเดือนก่อน +1

      ኧረአይሠጡም የምን አገልግሎትነውደሞ ዋነውንም አልሀምዱሊላ እየሠጡኝነው

    • @messayyekiya8727
      @messayyekiya8727 หลายเดือนก่อน

      ብዙዎቹ አይሰጡም ኮንትራት ምትፈራረሙበት ላይ አለ እና አንድ አመት ስሰሪ የአንድ ወር ደሞዝ 2አመት ስሰሪ የሁለት ወር ደሞዝ ማለት ነው እና ግን ብዙዎቹ አይሰጡም ከ100ሰዎች 2ቱ ቢከፍሉ ነው

  • @NigatLigaba
    @NigatLigaba หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም መይሙ እባክሽ እርጂን የሚያስጠፋ ሰው ፈልጊልኝ በጣም ተቸግሬያለው ሌላም የሚረዳኝ ካለ በውስጥ አናግሩኝ ለእግዚአብሄር ብላቹ እርዱኝ

  • @wdeWde-c5e
    @wdeWde-c5e หลายเดือนก่อน

    እሾ

  • @GdgdjHdjd
    @GdgdjHdjd หลายเดือนก่อน +2

    ከስት አመት ጀምሮ ነው የምንቀበለው

  • @madeenamadeena7413
    @madeenamadeena7413 หลายเดือนก่อน +2

    እኛ እሉታ ይይዘናል

  • @BelaysetWondmnew
    @BelaysetWondmnew หลายเดือนก่อน

    ያገልግሎት ለመጠየቅ በአረበኛ ምንድነዉ እምንለዉ ንገሪን ንገሪኝ እህት

  • @የበረሀዋእረግብ-መ3የ
    @የበረሀዋእረግብ-መ3የ หลายเดือนก่อน +1

    አልገባኚም አገልግሎት ማለት ዱባይ 4መት ቆይቸ ስሄዲ እንኮን የትኬትብ ሊሰጠኚ በቅናሺ ትራዚት ነዉ ቆረጠዉ የላኩኚ አልሀምዱሊላህ

  • @modinaibrahim685
    @modinaibrahim685 หลายเดือนก่อน

    ከመልካም አሰሪዎች ገጥሞሽ ነው ተመሽ አስም ቤት ማይወስዱ አሰሪኦች አሉ ምሻ አለህ ያቺ አሰሪ

  • @wdeWde-c5e
    @wdeWde-c5e หลายเดือนก่อน +1

    ማንን ነው የምንጠይቀው!????

  • @ZinashZinash123
    @ZinashZinash123 หลายเดือนก่อน

    🙏🏼🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ToybaSa
    @ToybaSa หลายเดือนก่อน

    አድቱጦየባየደሴልጅነኘመይሙየደህናነሽኳተርነሽኧመዳምሽጋርተረቅሽ

  • @MelesAlemu-e3f
    @MelesAlemu-e3f หลายเดือนก่อน

    ባረብኛ አገልግሎቴን ማለት ምን ማለት ነው አገልግሎቴን ማለት ምን ማለት ነው

  • @ConfusedSkateboarder-dc8lo
    @ConfusedSkateboarder-dc8lo 8 วันที่ผ่านมา

    እህቴ ያገልግሎት ከስት አመት ጀምሮ ነው እኔ አልገባኝም የኔ ውድ ደሞመቅደላማሻ አል ማለት ነው ያገርልጅ

  • @MekdesKasew
    @MekdesKasew หลายเดือนก่อน

    የት ነዉ ያለሺዉ ማሬ መልካም ሴት ትመስይያለሽ

  • @LubabaLuba-wh1iq
    @LubabaLuba-wh1iq หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህይባርክልሽእ ኔውድ።

  • @GachbabeMan
    @GachbabeMan หลายเดือนก่อน

    ok

  • @samirFtiw
    @samirFtiw หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ ዉዴ

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ሰ1ቐ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ሰ1ቐ หลายเดือนก่อน +1

    ውዴ በሌላ ቢዲወ ተርጋግተሽ ግልጥ አድርገሽ አስረጂን 😊😊😊😊😊 ብዙ ማናቅ ልጆች አለን

  • @SelanchDessie
    @SelanchDessie หลายเดือนก่อน +1

    በይ እኔም ከሰርጉ አለሑበት።ለማንኛውም እንኩዋን ደስአለሽ ውዴ እኔም ዋይፋዪ እዬተቆራረጠ እንቅልፍ እያዳፋኝነው።ነገ እዳምጥሻልሑ ።

  • @abedlaabedla-i6c
    @abedlaabedla-i6c หลายเดือนก่อน +4

    ባረበኛ ምን ይባላላ አገልግሎት

    • @sofiasemank9388
      @sofiasemank9388 หลายเดือนก่อน

      የኔም ጥያቄ ነዉ

    • @weynshetAzilke
      @weynshetAzilke หลายเดือนก่อน +1

      እኔም አለው😅

    • @MAbdo-i5o
      @MAbdo-i5o หลายเดือนก่อน +1

      አረ የኔም

    • @ZeynebKedir-z1l
      @ZeynebKedir-z1l หลายเดือนก่อน

      በአረብኛ ተክሊፋልኸደም ይባላል
      በእንግሊዝኛ service charge (ሰርቪስ ቻርጅ ይባላል )ወሏሁ አእለም ትክክል ካልሆንኩ የምታውቁ አስተካክሉኝ

  • @semaryatesfaySemarya
    @semaryatesfaySemarya หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር አምላክ እድሜዉን ያርዝመዉ

  • @Tayiba4821
    @Tayiba4821 หลายเดือนก่อน +2

    ማሻ አላህ አላህ ይባርክልሽ እኔማ ማንን እጠይቃለሁ ኤንኳን የሳኡዲ መንግስት የኢትዮጵያ። መንግስትም በሚኒስትሪ ካርድ ነዉ የሚያቀኝ😅

  • @njoodkrieshan8283
    @njoodkrieshan8283 หลายเดือนก่อน +1

    በአላህ መልሽ ምንድን ነው የአገልግሎት ብር እኔ ኩንትራት ጨረስኩ ምንድን ነው

    • @messayyekiya8727
      @messayyekiya8727 หลายเดือนก่อน +1

      ስንት አመት ሠራሽ? 2አመት ከሆነ የሠራሽው እና ከሰዎቹ ምትወጪ ከሆነ ከአንድ አመት የ አንድ ወር ደሞዝ አለሽ ከ2አመት የሁለት ወር ደሞዝ አለሽ እና ከትኬትሽ ውጪ የሁለት ወር ደሞዝ አለሽ ያገልግሎት ማለት ነው ግን ብዙሀኖቹ መክፈል አይፈልጉም

  • @Amina-sb8bi
    @Amina-sb8bi หลายเดือนก่อน +1

    በቢሮ ካልመጣን በዘመድ ከመጣንስ ማለቴ ቢሮ የሌለን

  • @Saadh-v5q
    @Saadh-v5q หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህግንምንድንነውየሚባለውባለበኛ ስጠይቅ ውዴእኔካንኬሜትለመፅፍ አይመችኝም ግንበጣምነውእምክታተለዉ

  • @NetsiTefeti
    @NetsiTefeti หลายเดือนก่อน

    ግዴታቸውስ አይደለም ካርድ የማይሞሉ አሉ እኮ ዉዴ

  • @-bw7lv
    @-bw7lv หลายเดือนก่อน

    በረካሁኙ ለቁምነገር ያብቃሽ የልፍትሽን አላህ ይቁጠርልሽ የኔ መልካም ሴት እናመሰግናለን እኔ ልጨርስ 15 ቀን ነው የቀረኝ እና ከቀጠልኩ የትኬት እና የ1ወር ብየ እጠይቃለሁ የአገልግሎቱስ ምን ልበለው መይሙ በተረፈ በርች የማናቀውን ስለምታሳወቂን ጀዛኪላህ ሀይርን

    • @ZaynbaStotaw
      @ZaynbaStotaw หลายเดือนก่อน

      የቤት ሰራተኛ ከሆነ ቪዛሽ አይሰጥም ውዷ እንዳይጣሉሽ😅😅

  • @ZaynbaStotaw
    @ZaynbaStotaw หลายเดือนก่อน

    ቅመሞችዬ ለኛ ለቤት ሰራተኞች አገልግሎት ብሎ ነገር የለም በካምፓኒ ብቻ ለሚሰሩ ነው😅

  • @wdeWde-c5e
    @wdeWde-c5e หลายเดือนก่อน

    ረ እኔስ ጋ ሑለት ወሬ ነው ሰላም ያድስርስን እስከ ሑለት አመት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SeadaMahmmde-f8f
    @SeadaMahmmde-f8f หลายเดือนก่อน +1

    ባክሽ የኛዋ ሥንታመም እራሡ ሀኪም አትወሥድም

  • @AbinetTamirat-q8e
    @AbinetTamirat-q8e หลายเดือนก่อน

    thanks you

  • @ሀሊማSalim
    @ሀሊማSalim หลายเดือนก่อน

    ምንምወረቀትአታስፈርመኝም
    የህቶቤትሰራተኞወረቀት
    ያስፈርማሉአላቅም

  • @Fecr-q4l
    @Fecr-q4l หลายเดือนก่อน

    👍👍👍👌👌👌👍👍👍👍

  • @R-zh5kr
    @R-zh5kr หลายเดือนก่อน

    እኔ 5አመት6ወር ሰርች ላሁ1ድም አልሰጡኝ አልስማማ ብየ ጠፋሁ አሁን ለምህረት አዋጁ ፓስፖርት ስጠኝ ብየ ስጠይቀው 3ሺ ድረሀም ስጭኝና ልስጥሽ አለኝ እኔም እልክ ይዦኝ ከኢባሲ1935ከፍየ አወጣሁ

  • @Toyba-y5g
    @Toyba-y5g หลายเดือนก่อน

    ጥርሥ ህክምና ግደታቸው አይደለም እህቴ

  • @YYy-v7n
    @YYy-v7n หลายเดือนก่อน +2

    ማማዬ ሰላምሽ ብዝት ይበልልን ሳዉዲ ይሰራል

    • @meymunatube
      @meymunatube  หลายเดือนก่อน +2

      ሁሉም አረብ ሀገር ነው ህጉ አንድ ነው

    • @YYy-v7n
      @YYy-v7n หลายเดือนก่อน +1

      @meymunatube እሺ አመሰግናለዉ

    • @اناالمسلمالحمدلله
      @اناالمسلمالحمدلله หลายเดือนก่อน

      ያገልግሎት ብር ማለት ምን ማለት ነው ንገሪኝ😢😢😢​@@meymunatube

    • @የበረሀዋእርግብ-ከ4ሸ
      @የበረሀዋእርግብ-ከ4ሸ หลายเดือนก่อน

      @@meymunatube 5 አመት ሰርቻለሁ በምሀል አልሄድኩም 1አመት ቀረኝ ሀገር ልገባ እና ምን ያህል ብር ነዉ የሚከፈለዉ

  • @EkramAli-s4c
    @EkramAli-s4c หลายเดือนก่อน

    እሽዉዷያገሬልጅአይዞሽጠንክሪእኔምማሻነኝ

  • @abedlaabedla-i6c
    @abedlaabedla-i6c หลายเดือนก่อน +1

    በስት ጊዜ ከስራን ነው አግልግሎት የምንጠይቀው

    • @mazimazimazimazi9361
      @mazimazimazimazi9361 หลายเดือนก่อน

      2 አመት እኔም ተሰቶኝአል

    • @Kalkidan-q1u
      @Kalkidan-q1u หลายเดือนก่อน

      ስት ነው ውዴ የሰጡሽ​@@mazimazimazimazi9361

  • @LubabagoogleAhmied
    @LubabagoogleAhmied หลายเดือนก่อน

    መይሙናዬ የኔጣፋጭ ሽኩረም❤

  • @ሀሊማSalim
    @ሀሊማSalim หลายเดือนก่อน

    መቅደላወርዳያገሬልጆች

  • @neimasadek
    @neimasadek หลายเดือนก่อน

    ባረብኛ የአገልግሎት ብሎ መጠየቅ ምን ይባላል

  • @MariamSaeed-ej8ds
    @MariamSaeed-ej8ds หลายเดือนก่อน

    ሥሙምድነዉ,ያገግሎትብር,,ባረበኛ

  • @TaibaTaiba-y2z
    @TaibaTaiba-y2z หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ🎉🎉🎉🎉❤

  • @aseayseuf9242a
    @aseayseuf9242a หลายเดือนก่อน

    ያገልግሎ ት ቡርምድነውየሚባለው ባረበኛ እኒሳውዲነኝ እኛንም ያካትታልወይ !!!!!!!!!!

    • @HaymanotAsnake-e4c
      @HaymanotAsnake-e4c 13 วันที่ผ่านมา

      የሚያካተው ሁሉንም ነው ተግባራዊ የሚያደረገው ግን የለም

  • @MaekeAa
    @MaekeAa หลายเดือนก่อน

    በኣለህ ብየሻለሁ ስለኣገልግሎት ያልሽው ቪድዮስርልን እባክሽ13 ኣመትነው የሰራሁ እና ስንት ብርነው ሚሰጥ ?

  • @ጧፍ
    @ጧፍ หลายเดือนก่อน +1

    ስወድሽ ዉዴ

  • @SaraLebanon-u1i
    @SaraLebanon-u1i หลายเดือนก่อน +2

    እኔ ጋር የኔ ፓስፖርትም ወርቀቶችም ሁሉም በእጄ ለይ አይደለም ግን ሴትዮዬ ጥሩ ነት ለኔ የመጀመርየዬ ስለሆነ ከመጠሁም ረጅም ጊዜ ስለልሆና ምንም አለውቅምና ከመጠሁት ሁለት ጊዜ ይሁን ሶስት ጊዜ ሰጥተሀኛለች እኔ ስለመለውቅ ለምንድን ነው ምትሰጭኝ ብዬሀት ነበር ከዛ ቦኃለ ቶዋችሁ ምን ይሸለል???? ፕልስ 🙏🙏🙏🙏ንገርኝ

    • @meymunatube
      @meymunatube  หลายเดือนก่อน

      ጠይቂያት ስጭኝ በያት

    • @SaraLebanon-u1i
      @SaraLebanon-u1i หลายเดือนก่อน

      @@meymunatube የአገልግሎት በር ማለት በአረብኛ ምን ማለት ነው? ብር የምትሰጠኝ ልጅቷ ተሰፍረሀለች ማለት እዚህ አይደለችም

    • @SaraLebanon-u1i
      @SaraLebanon-u1i หลายเดือนก่อน

      @@meymunatube ብሩን ነው ወይ ፐስፖርቱንና ወርቀቱን ነው ጠይቅየት የልሽው

  • @GenetAyeta
    @GenetAyeta หลายเดือนก่อน

    Wow betam adinkushi

  • @LubabagoogleAhmied
    @LubabagoogleAhmied หลายเดือนก่อน

    የኔውድ ማሻአሏህ አስተዋውቂኝ❤

  • @sofiasemank9388
    @sofiasemank9388 หลายเดือนก่อน

    ባረበኛ ምንዲነዉ እሚባለዉ የስራ አገልግሎት😢😢😢

  • @KmUs-u7b
    @KmUs-u7b หลายเดือนก่อน +1

    ከስንት አመት ጀምሮ ነዉ

  • @nuriyamohammed3351
    @nuriyamohammed3351 25 วันที่ผ่านมา

    ምንድነው ያገልግሎት ብር

    • @meymunatube
      @meymunatube  25 วันที่ผ่านมา

      ከፍ ብለሽ አድምጭ ሌላ ቢዲዮ ሰርቻለሁ

    • @nuriyamohammed3351
      @nuriyamohammed3351 25 วันที่ผ่านมา

      @meymunatube ውዴ አላገኘውትም

    • @nuriyamohammed3351
      @nuriyamohammed3351 25 วันที่ผ่านมา

      @meymunatube እና እንዴትነሽ የት ነሽ ዛሬ ጦኋት የአነቺን አንድ ቪድዮ አይቼ ነበር እሱም ምንድነው በድንገት ሰዎቼ ቲኬት ቆረጡልኝ ያልሽበት ቪዲዮ ግን ያሳዝናል

  • @madeenamadeena7413
    @madeenamadeena7413 หลายเดือนก่อน

    ሰወችሽምን ነቸው ዚዜግነት

  • @ethiopinatube9357
    @ethiopinatube9357 หลายเดือนก่อน +3

    የኔቅን የኔ መልካም የኔ ፍልቅልቅ የሰውየሽ አገላለጥ ደስ ሲል
    እኔም እቀበላለሁ ጠይቁ ዝም አትበሉ እህቶቸ
    መይሙየ ጥሩ ነገር ነው ያስታወሽን ብዙ የማያውቁ እህቶች ይኖራሉ እናመሰግናለን❤😘

  • @Sinqnesh-o8z
    @Sinqnesh-o8z หลายเดือนก่อน

    Yee aglgilotii birii malatii min malatii noo all gabanyim wudee yetinyaa waraqat lainoo❤❤

  • @AraqyahA
    @AraqyahA หลายเดือนก่อน

    ሠላም🎉🎉🎉

  • @aumiaaaa7121
    @aumiaaaa7121 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MeremaMerme
    @MeremaMerme หลายเดือนก่อน

    አገልግሎትማለትምነ

  • @uaeZ-m2x
    @uaeZ-m2x หลายเดือนก่อน

    👍👍👍👍👍

  • @የፍቅርቤት-23
    @የፍቅርቤት-23 หลายเดือนก่อน

    ምንድ ነው ነገሩ እኔ አልገባኝም መይሙናየ❤🎉

  • @የበረሀዋእረግብ-መ3የ
    @የበረሀዋእረግብ-መ3የ หลายเดือนก่อน

    አህለን ዉዴ

  • @ፊዲላአቢዲላ
    @ፊዲላአቢዲላ หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ❤❤😂

  • @Tybatube
    @Tybatube หลายเดือนก่อน

    አሰላም አሌይኩም ወድ እህቶች በቅንነት ደምሩኝ የሰድት እህታችነኒ❤

  • @AshwayaAhmed
    @AshwayaAhmed หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mwwm8396
    @mwwm8396 12 วันที่ผ่านมา

    Min dinewu ihe?

  • @MariamSaeed-ej8ds
    @MariamSaeed-ej8ds หลายเดือนก่อน +1

    አሁንእኔ,ዉዳአመቴነዉ,መቀበልይቻል

  • @LubabagoogleAhmied
    @LubabagoogleAhmied หลายเดือนก่อน

    ከስንት አመት ጄምሮ ነው ንገሪኝ እህቴዋ

  • @AffectionateBirdwingButt-nm5dm
    @AffectionateBirdwingButt-nm5dm หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
    @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ หลายเดือนก่อน

    አዉይይ ጥርስስ እኔንም አሰበደኝ

  • @HawaAa-i7w
    @HawaAa-i7w หลายเดือนก่อน

    ዉትሽነዉ እሽ እህቴ

  • @SelanchDessie
    @SelanchDessie หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉🎉🎉

  • @EkramYasin-w9j
    @EkramYasin-w9j หลายเดือนก่อน

    Mndinew yagelglot bir

  • @MalesechShukur
    @MalesechShukur หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @فاطمه-سعيد-ر3ن
    @فاطمه-سعيد-ر3ن หลายเดือนก่อน

    ውድ እህቶች እስኪ ደምሩኝ አደስነኝ አበረታቱኝ

  • @AreguSetarge
    @AreguSetarge หลายเดือนก่อน

    ወዴ ሀዋላ ዛሬ ስንት ነው የዋለው

  • @ZebibaMame
    @ZebibaMame หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @RahimaDiamti
    @RahimaDiamti หลายเดือนก่อน +1

    የማሻልጀእኔንምደምሪኝ

  • @njoodkrieshan8283
    @njoodkrieshan8283 หลายเดือนก่อน

    መይሙና የትነሽ ግራ ገባኝ የት ነሽ

  • @የበረሀዋእርግብ-ከ4ሸ
    @የበረሀዋእርግብ-ከ4ሸ หลายเดือนก่อน +3

    ኧረ አልገባኝም የምን ብር እኔ ደመወዝ 1200 ብር ነዉ ዱባይ ነኝ 5 አመቴ ከደሞዝ ዉጭ ተቀብየ አለቅም 1አመት ቀረኝ ሀገር ልገባ ኢንሻ አላህ በልችልኝ ኮሜት መፃፍ አልወድም እከታታልሻለሁ ግን

    • @weynshetAzilke
      @weynshetAzilke หลายเดือนก่อน

      እዴት እደ አዲስ 1200 ድርሀም ማሬ ጨምሩ በያቸው አስጨምሪ እነሱ መቼም ቢሆን አይጨምሩልሽም

    • @weynshetAzilke
      @weynshetAzilke หลายเดือนก่อน

      እኔ ገና ከመጣሁ 6ወሬ ነው እስከ 3 ወር 1200 ነበ ሚከፍሉኝ አሁን ግን ተናግሬ 1400 ነው ሚከፍሉኝ አየሽ ለውጡ ባልናገር አይጨምሩልኝ ነበር መናገር ይጠቅማል ሁላቹም አስጨምሩ ውዶቼ ለኔም ይባርክልሽ በሉኝ

    • @የበረሀዋእርግብ-ከ4ሸ
      @የበረሀዋእርግብ-ከ4ሸ หลายเดือนก่อน

      @weynshetAzilk1አመት ነዉ የቀረኝ ሀገር ልገባ ነዉ አመት ሆነኝ ከጨመሪኝ ልብስ ጫማ ሻቦ እኔ የሚያሰፈልገኝ እነሱ ናቸዉ የሚገዙልኝ አላህ ይባርክልሺ እህቴ

    • @የበረሀዋእርግብ-ከ4ሸ
      @የበረሀዋእርግብ-ከ4ሸ หลายเดือนก่อน

      @@weynshetAzilke ጥር መዳም እድትገጥመኝ ምኞቴ ነዉ

  • @EthipiaSrbuuha-u8w
    @EthipiaSrbuuha-u8w หลายเดือนก่อน

    አረአትዋሹ
    አኔአንድጥርስ150ድርሀምነዉያስሞለዉ

  • @MunaKadeir-n5e
    @MunaKadeir-n5e หลายเดือนก่อน +1

    እኔ 8 አማን. ሣርቼ ዎላሂ 1 ሪያል ሳቶኝ አያቁም

    • @fatumamohammed8459
      @fatumamohammed8459 หลายเดือนก่อน

      የሣዉዲ ሤቶች ቆጣሪ ናቸዉ ቱቱቱ ምንም አይሠጡም😢😢😢

  • @roozail
    @roozail หลายเดือนก่อน

    😂😂😂

  • @EjigayehuMelese-z7t
    @EjigayehuMelese-z7t หลายเดือนก่อน

    yene wud nigigrshn siwedew❤❤❤❤❤❤❤