ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ዶክተር እጅግ በጣም አርገን እናመሰግናለን
ደ/ር ሠለም ነው በጠም ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን በርተልን
ደ/ር እግ/ር አሁንም እዉቀት ይጨምር እኔ የሱኳር ተማሚ ነኝ ሀኪም ከምሰጠኝ ምክር የበለጠ በዩቱቢ በሚያገኘዉ ት/ት ሱኳሬን ለማቆጣጠር ቸያለሁ አመሰግናለሁ።
ዶር ደስታ ላንተ ያለኝ አክብሮትና ፍቅር ለመግለፅ ቃላቶች ያጥሩኛል ጤናነክ ትምህርት አሰጣጥህና አቀራረብህ አጭር ግልፅ በቀላሉ ሊረዱት የሚቻል ጠቃሚ ትምህርት የምትሰጥ እዉነተኛ የጤና አስተማሪ ነህ አቀራረብህ የማይሰለችና የጤና ባለሙያ ያልሆነ ሰዉ ሁሉ በቀላሉ ሊረዱት የሚችሉት ነዉ ላንተ የምመኝልህ ረጅም እድሜ ጤና ሰላምና ፍቅር ፈጣሪ አብዝቶ አባዝቶ ይስጥህ!! ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ!! ክበርልኝ!! ኑርልኝ!!
ዶክተር እናመሰግናለን ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልህ
ዶክተር እግዚአብሄር ይባርክህ
Thanks Dr
Betam enamesegnalen Dr.Desta tebarek ! Egzabeher regem edmena tena yesteh
Dr keep it up. Ur lecturer very interesting and helpful for diabetes patients and others .Dr i have questions regarding diabetes type 1 method to reduce the risk?With best regards.
Doctor be kidmiya ejig enamesgnhalen. Telba ke medhanit ga tru aydelem yibalal ewunet new wey?
ሰላም ዶ/ር በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው እናመሰግናለን። ስኳሬ 285 ሆነዋል ኣለኝ ሲመረመር እና ሃኪሚ የተናገረኝ ምንም ኣይሰማኝም እንደ ውሃ ጥማት ÷ መራብ ÷ ተሎ ተሎ ሽንት የለኝም። ብቻ ኣንዳንዴ ሰውነቴ ድክም ይለኛል እና መድሃኒት ብጀምር ወይስ ባልጀምር ይሻለኛል መክርህን እርዴኝ❤❤❤❤
Endene atgemri nech dabo pasta macaroni, rice , banana, suger, zeyit oil yebezabet neger yetetebabese , atbla akum Green tea, tiratre like shinbra, quinoa, beans, oats, apple cider, selata, key sga, cinnamon tea , moringa tea , bitekem lewt tayaleh salt kens
እንዴት ነው የዱባ ፍሬ መጠቀም ያለብን እባክህ ዶክተር አስረዳን በጣም አመሰግንሀለሁ
Endekolo yibelal super market yishetal
ዶክ አንድ ሰዉ ስኳሩ ከፍ መድኃኒት ብጀምር እና መድኃኒቱን እየወሰደ ስኳሩ ወደ ኖርማል ከቀነሰ መድኃኒት ብያቆም ምንድነው ችግሩ???? ❤❤❤
እግዚአብሄር ይባርክህ ዶክተር የ3ወር መረመራ ውጤት 5.6 ነው ጥዋት በባዶ ሥለካው ብዙጊዜ 131 አይበልጥም መድሃኒቱ ሁልጊዜ መወሰድ አለበት ወይስ ማቆም ሌላው አይቀነስም የምወስደው 2ሚሊ ከቁርስ በፊት ከዛ ማትፎርሚን ጥዋትና ማታ 500 ነው እባክህ ዶክተር ብታስረዳን እግዚአብሄር ይስጥልኝ
ሰላም ደር እንካን በሰላም መጣህ ጠፋህብን!
ችያ አሲድ ምንድነው
ስሙ ቺያ ሲድ ነው የተልባ ዝርያ ነው ሌላ ስም የለውም
ቼአሲድ በአማርኛ ምንድነው
ዲክሽነሪ ላይ ላገኘው አልቻልኩም እኔም ሱፐርማርኬት ሄዶ ማወቅ የሚቻል ይመስለኛል
አዎ ስሙ ይሄው ነው አኢትዮጵያ ትልልቅ ሱፐር ማርኬት አለ
Chia seeds lela sim yelewm super market yinoral
ዶክተር እጅግ በጣም አርገን እናመሰግናለን
ደ/ር ሠለም ነው በጠም ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን በርተልን
ደ/ር እግ/ር አሁንም እዉቀት ይጨምር እኔ የሱኳር ተማሚ ነኝ ሀኪም ከምሰጠኝ ምክር የበለጠ በዩቱቢ በሚያገኘዉ ት/ት ሱኳሬን ለማቆጣጠር ቸያለሁ አመሰግናለሁ።
ዶር ደስታ ላንተ ያለኝ አክብሮትና ፍቅር ለመግለፅ ቃላቶች ያጥሩኛል ጤናነክ ትምህርት አሰጣጥህና አቀራረብህ አጭር ግልፅ በቀላሉ ሊረዱት የሚቻል ጠቃሚ ትምህርት የምትሰጥ እዉነተኛ የጤና አስተማሪ ነህ አቀራረብህ የማይሰለችና የጤና ባለሙያ ያልሆነ ሰዉ ሁሉ በቀላሉ ሊረዱት የሚችሉት ነዉ ላንተ የምመኝልህ ረጅም እድሜ ጤና ሰላምና ፍቅር ፈጣሪ አብዝቶ አባዝቶ ይስጥህ!! ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ!! ክበርልኝ!! ኑርልኝ!!
ዶክተር እናመሰግናለን ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልህ
ዶክተር እግዚአብሄር ይባርክህ
Thanks Dr
Betam enamesegnalen Dr.Desta tebarek ! Egzabeher regem edmena tena yesteh
Dr keep it up. Ur lecturer very interesting and helpful for diabetes patients and others .
Dr i have questions regarding diabetes type 1 method to reduce the risk?
With best regards.
Doctor be kidmiya ejig enamesgnhalen.
Telba ke medhanit ga tru aydelem yibalal ewunet new wey?