የፋይዳ ልዩ ቁጥር ላልተላከለት ና ለጠፋበት! | Fayda SMS resend | Fayda digital ID | Ethiopian National ID|ፋይዳ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 11

  • @senaithabtemariam6713
    @senaithabtemariam6713 24 วันที่ผ่านมา +1

    አመሰግናለሁ በጣም ጠቅሞኛል 🙏🙏🙏

    • @cwcwelafto9682
      @cwcwelafto9682 4 วันที่ผ่านมา

      እና፡አሁን፡ምንላድርግ

  • @AkliluAkliluabrham
    @AkliluAkliluabrham 2 วันที่ผ่านมา

    sim card teftobinal ena message yiliklin alakim magnet echlalew

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  วันที่ผ่านมา

      ሰላም ፤
      ሲምካርዱ በስምዎ ከሆነ ና መልሰው ማውጣት ከቻሉ ፤ ሚሴጁን በድጋሚ በማንኛውም ሰዓት ማስላክ ይችላሉ። id.et/help ላይ በመግባት ሙሉስም ና ስልክ በማስገባት ወዲያው ይልክልዎታል። ይህም ካልሆነ *9779# በማንኛውም አይነት ስልክ በመደወል ና 1 ቁጥርን በመምረጥ ማስላክ ይችላሉ።

  • @cwcwelafto9682
    @cwcwelafto9682 5 วันที่ผ่านมา

    አረምንጉድነዉ፡ዜግነቴን፡አፍጋኒሥታን፡አድርገዉ፡ላኩልኝ፡እኮ፡እዴት፡ላድርገዉ፡ቆይ

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  5 วันที่ผ่านมา

      ሰላም ፤
      ስህተቱ የተፈጠረው መስሪያ ቤቱ ሲስተም ላይ ሲያስገባው ከሆነ ና እኛ ፎርሙን በትክክል ከሞላን ፤ በቀላሉ id.et/update ላይ በመግባት ማስተካከል ይቻላል።
      Thank you!

    • @cwcwelafto9682
      @cwcwelafto9682 4 วันที่ผ่านมา

      @DeritaTech እና፡እዴትነዉ፡የሚሥተካከለዉ፡ዜግነቱ

    • @cwcwelafto9682
      @cwcwelafto9682 4 วันที่ผ่านมา

      @DeritaTech እየጠበኩነዉ፡መልሡን

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  4 วันที่ผ่านมา

      @
      ሰላም ፤
      ስህተቱ የተፈጠረው መስሪያ ቤቱ ሲስተም ላይ ሲያስገባው ከሆነ ና እኛ ፎርሙን በትክክል ከሞላን ፤ በቀላሉ id.et/update ላይ በመግባት ማስተካከል ይቻላል።

  • @bineyamgetachew95
    @bineyamgetachew95 24 วันที่ผ่านมา

    ከአገር ቤት ውጭ ላለነው ምን ትመክረናለህ እንዴት ነው የፋይዳ ቁጥሩን የምናገኘው?

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  24 วันที่ผ่านมา

      ሰላም ፤
      የፋይዳ ምዝገባ ለግዜው እየተካሄደ ያለው በኢትዮጵያነው ፤ ምዝገባውንም ለማከናወን በአካል መኖር ያስፈልጋል አሻራ ስለምንሰጥ ፤ ለወደፊት ያስቡበታል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ ። ምናልባት ከሃገር ውጪ የሚጀመር ከሆነ ፤ id.et/locations ላይ በመግባት get fayda centers near you የሚለውን በመምረጥ በአቅራቢያዎ ያለ የምዝገባ ጣብያ ሊያገኙ ይችላሉ ። ምዝገባው ገና ስለሚቆይ በአጋጣሚ ወደ ሃገር ከመጡ የትኛውም ቦታ በደቂቃዎች ውስጥ መመዝገብ ይችላሉ።
      እናመሰግናለን!