የታቦተ ጽዮን ጉዳይ ትልቅ ውዝግብ ፈጠረ...| ኤርሚያስ አበበ | faithline ኤል ቃል | የወንጌል tube |ተናገር እውነቱን| አማን

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 27

  • @merafmelaku
    @merafmelaku 16 วันที่ผ่านมา +4

    ኤርሚ ጸጋ ይብዛልህ

  • @selambekele2023
    @selambekele2023 14 วันที่ผ่านมา

    I love Dr Wodajene shall come and explain. As I always hear him walking in the middle of the ways.

  • @HsmdAhtc
    @HsmdAhtc 16 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @jesusislord2367
    @jesusislord2367 16 วันที่ผ่านมา

    Ay zebene beewuket l ye Egziabhern kal biyastemr kememenu tyake aymetabetm.

  • @senaitdebebe1811
    @senaitdebebe1811 16 วันที่ผ่านมา

    እንጨቱን መሽከም ለምን አስፈለገ መክተፊያውን ማለቴ ንው

  • @Daniel-j7l2u
    @Daniel-j7l2u 16 วันที่ผ่านมา

    ERMY already they got the message

  • @Daniel-j7l2u
    @Daniel-j7l2u 16 วันที่ผ่านมา

    MNalbat b mibal meles

  • @Daniel-j7l2u
    @Daniel-j7l2u 16 วันที่ผ่านมา

    Ketafepente belat

  • @Daniel-j7l2u
    @Daniel-j7l2u 16 วันที่ผ่านมา

    Ermy, please classical music bikom

    • @jesusislord2367
      @jesusislord2367 16 วันที่ผ่านมา

      Ermi aydelem yezih TH-cam balebet. Yewunet wengel new. Can you please stop the Classical 🎶 betam yirebshal.

  • @Daniel-j7l2u
    @Daniel-j7l2u 16 วันที่ผ่านมา

    Ymgerm nw mnalbat

  • @EteteTale
    @EteteTale 16 วันที่ผ่านมา

    ማርሪያም ያኔ ነበረች ወይ

  • @muluworkberea7791
    @muluworkberea7791 16 วันที่ผ่านมา

    መቸ ታስወራለህ ትህትና የሌለህ ኤርሚያስ የምትባል ወንጌልን በፍቅረሸ ስበክ

  • @AliYmer-y8q
    @AliYmer-y8q 12 วันที่ผ่านมา

    ታሪክ በትርጉም ይቃኛል እንደ? መምህር እባከዎ አይርበትበቱ። ታሪክ አንድም እንድህ አንድም እንዳ ተብሎ ሊተረጎም አይችልምና ።

  • @mehadidelile3961
    @mehadidelile3961 10 วันที่ผ่านมา

    እባካችሁ ስላቀረባችሁት ምስክርነት እጅግ በጣም እያመሰገንኩኝ ድምጹ በጣም የሚረብሽ የተቆራረጠና የማይሰማ በመሆኑ ድምጹን አጥርታችሁ አቅርቡልን፤

  • @NagakoGofta
    @NagakoGofta 16 วันที่ผ่านมา

    እባካችሁ የሐይማኖት መርዎች በምታውቁትና እርግጠኛ በሆናችሁ ነገር ላይ ብቻ መልሰ ሰጡ በአምነቱ ውሰጥ የምደነጋገሩት የነገውም ተውልድ ጭምር ሰለሆነ ካልገባቹ ኦርጅናል መፀሐፍ ቅዱሰ እንደገና አንብቡ።

  • @Daniel-j7l2u
    @Daniel-j7l2u 16 วันที่ผ่านมา

    Miknyat felga

  • @AliYmer-y8q
    @AliYmer-y8q 12 วันที่ผ่านมา

    ታቦተ ፅዮንን በሚመለከት በጣም ግልፅ የሆነ መጽሐፍ ቅዱሳዊ መልስ በበቂ ሁኔታ አለ። ታቦቱ በሰለሞን ልጅ በሚኒልክ ወደ ኢትዮጵያ ገባ ይላሉ ። ነገር ግን በንጉሱ ሕዝቅያስ ዠመነ መንግስት እኮ ታቦቱ እዚያዉ ኦስራኤል ዉስጥ ነበረ። ይህ እንግድህ በዘመን ቁጥር ሲሰላ ማለትም በንጉስ ሰለሞን እና በሕዝቅያስ መካከል ያለዉን ማስላት በቂ ይመስለኛል።

  • @Merameron
    @Merameron 16 วันที่ผ่านมา +2

    ይሄ ሰዉዬ ምንም አያዉቅም ።አዉቀዉ ነዉ ከእዉቀት ነፃ የሆነ ሰዉ እንዲያስተምር የሚያረጉት ።ጊዳቸዉ እንዳይወጣባቸዉ አረ ህዝቡን አደነቆሩት

  • @GDM82879
    @GDM82879 16 วันที่ผ่านมา

    በ686/7 ዓ.ዓ ላይ ነው ናቡከደኔፆር የማረካቸው፣ ዳዊት ደግሞ ቀድሞ 1,000 ዓ.ዓ ላይ ነው የኖረው! ህዝብን መቀለጃ ያደረጋችሁ!

  • @FikruMekonnen-f7m
    @FikruMekonnen-f7m 7 วันที่ผ่านมา

    ኤርሚ እስካሁን ድረስ ወጥተው ለመናገር የፈለጉት ወንዶችም ሆኑ ሴቶች ሃይማኖታችን ተሰደበ በሚል እሳቤ እንጂ ምንም ዕውቀት የላቸውም ለሚጠየቁት መልስ ሲያጡ ይሳደባሉ ይህ መሳደብ ደግሞ ባዶነታቸውን ያሳያል
    ወንጌሉ መቼ ተሰበከና ተነገረ ተረት ተረት የሚወራው
    በተረት የሞላ አእምሮ የሕይወትን ትምህርት በቀላሉ መስማትና መቀበል አይችልም ስድብና ዛቻ ይቀድማቸዋል ።
    ኤርምዬም ተረጋጋ የሚገቡት ሁሉ ለመመለስ ሳይሆን እናንተን መግደል ስለማይችሉ ተሳድበውና አስቆጥተው ከአንደበትህ ክፉ ቃል እንዲወጣ አስበው ነውና ንቃባቸው !
    እውነት ታሸንፋለች !!!

  • @KifleDamite
    @KifleDamite 16 วันที่ผ่านมา

    እታቦቱ ላይ የአሁኑ) ምንም የጌታ ቃል የለውም::

  • @Daniel-j7l2u
    @Daniel-j7l2u 16 วันที่ผ่านมา

    Aye ,zebe

  • @henokadnew4931
    @henokadnew4931 15 วันที่ผ่านมา

    Ermi, no one respond you about tebernkel, better focuse on word of God.

  • @HabtamuGetu-v7q
    @HabtamuGetu-v7q 16 วันที่ผ่านมา +1

    አይ ኦረቶዶክስ 😂 ከዉቀት ነጻ።