Selam, Teddy and Dr. Dereje I can't stop admiring you the great job you two gentlemen are doing save Ethiopia from complete destruction. May God Bless you!
Dr. Dereje, you are an icon & highly respected singer for all Christians. One day i will see you my dear . እግዚአብሔር እንደአንተ አይነቶቹን ያብዛልን ርእዮተ ያንተን ፕሮግራም ዛሬ ገና ማየቴ ነው ደሬን እንግዳ አድርገህ ስላቀረብክልን እናመሰግናለን ተባረኩ !!!
@@berekettibebu8861 do you know Christ? Christ is a symbol of honesty, kindness, and fight for injustice. Dr. Dereje is honest truthfull human being who fight for his people.
Dr. Dereje much love, much respect. Keep going. May God bless you richly. ቴዲ ይህንን ዘመን የማይለውጠው ውድ የእግዚአብሔር አገልጋይ ስለጋበዝክልን ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው። በርታ። እግዚአብሔር ይባርክህ።
yetekeberk zemarie dr dereje ye amargna zemari wust ante my frist choice neberk gin activist mehonih konjo nw le hulum biher bitnager yamirbehal tiluku dabbo lit hone malet ende ante new .kidst hager eyalk akeldama ye honech hager thank u
Thank you Teddy! You made it! It is important to xpose the things that should be avoided to get things in the right way! Confusion among the believers should be cleared in such kind of one to one interview! The leadership in Ethiopia is not matured enough to deal with challenges and problems that have been manifested! We have to confess and do something to overcome! Honesty is the only way out of these current dangerous trap!
Dr i love you betam gen Dere Ante zare amarawn netsa betaweta nege wendemek tegere yecheckonal oromowen netsa setaweta demo guragew yechekonal..malekiya yelewm...yesew lij bemider ereft aynorewm..yelewm neger gen kewededkew wengeln le amharaw betsebk leguragew betsebk ..lelelawm endihu eskewediwangaw zemenachew ereften yagengalu antem tarfaleh..wedhalehu tebarekleng zemenh be geta ylek
In all my life, I have never heard, Tigray and Amhara went to war against each other, i hope continue living in peace together now and for coming future generations , All Ethiopians must stand together and demand independent investigation to know the truth who is behind , those found guilty are punished as severely as possible, MAY GOD GIVES THE STRENGTH TO THE FAMILY OF VICTIMS, 🌿🌺
Dr. Derje, I’m one of many who were blessed by your songs. I was wandering for many years where you were, why you were not participating with Ethiopian Churches. Why you weren’t mentioning young gospel singers. Here you came not to do such things but to advocate for ur ethnicity. You said before TPLF we were one happy happy family. But history remembered how many Amhara were thrown over the cliff by Oromo when durg was on power. By the way I was born and raised in Addis and was thrown out just because my parents were of Eritrean origin. I don’t remember u spoke against that. I’m sorry I’m not in any position to crystallize u but this is how I feel when I hear u speak on ur page but couldn’t comment as the comment was disabled
His churches were closed by DERG for years before the heroic TPLF fighters opened it . Dr. DEREJA NEVER GAVE CREDIT TO TPLF FIGHTERS BUT HE IS PRAISING FANO.
Qoshash telam Enda lemedkew ke gerd weled enji men abak taweqalh.ye Abyeyen tos yezhe gedel geba ....le negeru ke egzhiabher keraqeh men abateh taweqalhe
Where have you been when the church messed up, you suddenly existed when your tribe got attacked, what about the other tribes died, is this really what God likes, the word of God teaches to pray for Governors. Really shame on you doctor. You better repent to God's kingdom.
Where were you Derje kebede for the last 30 years when TPLF running the country based on his so called "constitution" and Now, are you asking blatantly stop the operation taken by Ethiopian government ? or are you guys asking to give another chance to TPLF to reorganized and come back ? What kind of negotiation are you asking for with TPLF. By the way the government policy is still effective to his policy not more or less.
የትግራይ ህዝብ በከሃዲው በግፈኛው ወያኔ መታለል የለበትም ::ትግራይ የኢትዮጲያ ታሪክ ልዩ ምልክት የጨፍጫፊው የዘራፊው ወያኔ መደበቂያ ሳይሆን መቀበሪያው ትሆናለች:: TPLF is waging a war against the request of elders and religious leaders of Ethiopia. Just look at the following links to get facts. scholarlycommons.law.case.edu/jil/vol36/iss1/8/ www.ena.et/en/?p=18355
Dereje what did you do with your holy spirit? I am sure he is not in you anymore. Come back home brother 😢 that is where you belong. I don't know who you praying to.
ወንድማችን ዶር. ደረጀ ከበደ እግዚአብሄር በእውነት አብዝቶ ይባርክህ , ነብይ ነኝ ፥ ፓስተር ነኝ የሚል ሁሉ ይድሀ ደም በከንቱ ሲፈስ ዝም በማለቱ እግዚአብሄር ፕጠይካችሆል!
Who said that
ዶ/ር ደረጄ ፈጣሪ ይባርክህ ለንፁሀን ድምፅ ስለሆንክ
ደሬ ኑርልን
I just love you Dr Dereje 💜 keep up the good work 🇲🇱we are so proud of you 💪🏿
ኦኔግ ሻኔ ማለት አብይን እውቁት አስገዳዩ አብይ አህማድ ገዳይ የራሱን ስብስብ በቂልፍ ቦታዎች ኦኔጎች ነቻው እነአዳነች አቤቤ ከአሩስ አምጥቶ አድስ አበበ ምሁር ጣፍቶ አይዶለም እምዬ እትያጲያ ስንሞት እህዮጲያ ስንኖር እትዮጲያውያን ነን አያላ ታታላነል እርሱ አላፋ አሁን ሁለት ባላይ ተጫፋጫፍን ይብቃ ሽግግር መንግስት ያስፋልገነል አለም አቀፍ አስመልክቶ ያስመሪጡን እንንቃ
@@kebronmuluneh7712 ያልሽው፡ ሁሉ፡ ትክክል፡ ነው፡፡ አብይ፡ ማለት፡ ወያኔ፡ ያሳደገው፡ ቡችላ፡ ነው፡፡ ስለዚህ፡ የሽግግር፡ መንግስት፡ በቀላሉ፡ እንደማይመጣ፡ አስረግጦ፡ እየነገረን፡ ይመስለኛል፡፡ አሁንም፡ ጦርነት፡ ያለው፡ የተጨፈጨፉትን፡ አማራዎች፡ እንድንረሳ፡ ብሎ፡ መሰለኝ?ግን፡ እኛም፡ ቀድመነው፡ ነቅተናል🇲🇱🇲🇱
ቴድዬ በጣም የምውዳውን ወንድማችን ዶ/ዳረጄን አቃርብክልን እጅግ ታናፋቂ ወንድሜ ሀብትን በታመላካታ በመጽሃፍ ቅዱስ ሀብታም የእግዚአቤርን መንግስት ይገባል ከማለት ግመል በመርፌ ቃዳዳ ታልፋለች ማለት ይቃላል ያለው ጌታ እየሱስ ታነግሮአል ወንዴሜ የወንጌል አርበኛ ክርስትናን በመኖር የምያስታምር ክሱ እድሜ እኩያ ነኝ እስካሁን እግዚአብሔር
ዶ/ር ደረጀ ሰለ ጌታ አየሱስ አዳኝነት እንድትናገር እግዚአብሔር ይርዳህ
እግዚአብሔር የሚጠቀምበት ታላቅ አገልጋይ ነው ዶ/ር
እናመሰግናለን ለዚህ ታላቅ ውይይት ዶክተር ዘማሪ ደረጀ ከበደ
God bless Dr. ABYE👌👌👌👌🇪🇹❤🇪🇹👌
ለዘማሪ ዶ/ር ደረጀ ከበደ ያለኝ ክብር እና አድናቆት ሁልጊዜም ከፍተኛ ነው። እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ፣ ያብዛልህ።
Inide anite ayinet sewu yabizalin dr derje betam akebiralewu
Dr. Abye he is smart 👌👌👌🇪🇹🇪🇹🇪🇹👌👌
Get out
ዶ/ር ደረጀ ለተጠቃው ህዝብ አፍ ሆነህ ከጸሎት በተጨማሪ ስለቆምህ ጌታ ይባርክህ የቤ/ክ መሪዎችም አብረው ቢቆሙ ምእመኑም ሳይከፋፈል ቢቆም ጥሩ ነው ጌታ ይጠይቅናል ሁላችንም እንዳንተ ድርሻ አለን። weack up Christian family.
Selam, Teddy and Dr. Dereje I can't stop admiring you the great job you two gentlemen are doing save Ethiopia from complete destruction. May God Bless you!
Dr. Dereje, you are an icon & highly respected singer for all Christians. One day i will see you my dear .
እግዚአብሔር እንደአንተ አይነቶቹን ያብዛልን ርእዮተ ያንተን ፕሮግራም ዛሬ ገና ማየቴ ነው ደሬን እንግዳ አድርገህ ስላቀረብክልን እናመሰግናለን ተባረኩ !!!
ዶር በጣም ብልህ ሰው
እኔ ጠቅላይ ሚኒስትሩ የኘሮቴሰታንት አይማኖት ተከታይ ይመሰሉኝ ነበር ልዬነቱን ሰላሰወቃችሁን ዶክተር ደረጀ እና ቴዲ ተባረኩ። ልካ እንደዚህ ግራ የሚያጋቡን በራሣቸዉ አለም እያኖሩን ነው
Ofcourse he is, but dereje kebede is not anymore he used to be
@@aklilgeorge8670ወሬ
በዉነት ከመዝሙሮቹህ ብዙ ትንቢታዊ ነበሩ ።አንዱ እንግዳ ነገር እንሰማለን---.
ሌሎች ሲሞቱ ያልታየው አማኝ ዘማሪ ዛሬ በሰው አገር ቁጭ ብሎ ብሔሬ ተነካ እያለ በብሔር የሚከፍል አገር ውስጥ ያለውን አማኝ የሚተች የት ነበርክ ስንቱ ሲሞትና ሲፈናቀል እኔ ላንተም አሰብኩ የሰው ልጅ ሁሉ ህይወት በእግዚአብሔር ፊት እኩል መሰለኝ ያለው ፍርዱን እሱ ለሁላችንም ይስጥ፡፡
this people are only talking with emotions, false spirits and hate, may Christ have mercy on our county,, lets pray for Ethiopia
what do you mean
@@berekettibebu8861 do you know Christ? Christ is a symbol of honesty, kindness, and fight for injustice. Dr. Dereje is honest truthfull human being who fight for his people.
@@zenebechbogale9147 ለሁሉም ሰው እኩል አመለካከት ቢኖረው ሁሉንም የሚወክል ሀሳብ ያመጣ ነበር ፣ አሁን ግ፡ን አንድን ብሄር ብቻ በመወከል በዚህ መጠን ሌላውን እያጥላላ መናገሩ ልክ አይደለም ፣
Our prime Minister👌👌👌
ዶ/ር ደረጀ :- ለህሌናህ የቆምክ ሰው በመሆንህ : እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ : ይህ ዘመን አልፎ አንተን የምወቀሱህ ጴንጤዎች ሁሉ የሚያፍሩበት ቀን ሩቅ አይሆንም : :
ምርጦቼ
Betam new mwedeh makebereh dr Dereja . Tebark
ደሬ ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባረክህ የተናገርከው በሙሉ ትክክል ነው እግዚአብሔር እንደአንተ አይነቶቹን ያብዛልን ርእዮተ ያንተን ፕሮግራም ዛሬ ገና ማየቴ ነው ደሬን እንግዳ አድርገህ ስላቀረብክልን እናመሰግናለን ተባረኩ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
Dr. Dereje much love, much respect. Keep going. May God bless you richly.
ቴዲ ይህንን ዘመን የማይለውጠው ውድ የእግዚአብሔር አገልጋይ ስለጋበዝክልን ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው። በርታ። እግዚአብሔር ይባርክህ።
ሀገሬን ሁሉንም ህዝብ ለሀገሬ ዋጋ የሚከፍሉትን በውስጥም በውጭም ያሉትን ይባርካቸው በቅንነት የሚሄዱትን ከመልካም ነገር አምላኬ ያጠግባቸዋል ዋጋቸውን ይከግላቸዋል ክፉዎችን በራሳቸው ክፋትና መሰሪነት ተበጣጥሰው በቅናት ተቃጥለው ይበናሉ
ዶ/ር ደረጄ አንተ ለእውነት የቆምክ ነህ ፣ መፀሀፍ ቅዱስ ላይ የለውን በተግባር የኖርክ ሰው ፣ ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛል ።
በርግጥ የአብይ አምላኪዋች አይናቸው በሀሰት ታውራል ፣ የግፍ ዝናብ በህዝብ ላይ እየወረደ እነርሱ ማሸብሸብን መርጠዋል የፈለገውን ቢሉህ ጆሮ እንዳትሰጣቸው ፣ እጅግ አከብርሃለው ፤ አምላክ እድሜ እና ጤና እንዲሰጥኸ እመኛለሁ!
ሪዮት እና ዶክተር ደረጀ በጣም እናመሰግናለን።
ህገመንግሥት ላላችሁት እኔም እስማማለሁ ።የምን ህገመንግሥት ነው ህዋት እራሱ ያላከበረው ህገመንግስት አይጠቅመንም።
ድሮም ስሙ ነው ህገመንግሥት እንጂ ሀገር አፍራሽ ነው። አልጠቀመንም አይጠቅመንም። ይህ ሀገመንግስት ከመጣ ጀምሮ ኢትዮጵያዊነት ከክብር ማማ ላይ ወድቆ፣ ዘረኝነት እና ቤሔርተኝነት ከፍ ያለበት ነው።ሀገር የከፋፈለ እና መጨረሻውም እርስ በርስ መጨራረስ እየሆነ ነው። ህዋት የህገመንግሥቱ ጠባቂ ነኝ ያለው በሀገር ላይ ጦርነት አውጇል። የፌደራሉም መንግሥት ለዚህ ህገ መንግሥት ሳይሆን ስለ ህዝቡና ስለ ኢትዮጵያ መቆም አለበት።
ፖስተር እግዚአብሔር ይባርክህ እደው እዳት ያሉትን ያብዛልን
Thanks again taddy and Dr dereja
Nice to see you DR DEREJE and glad to hear your wonderful opinions GOD BLESS
Teddi tebareku Amlak yitebkih I am proud of you
አገር አታምሱ ሰራፈቶች ሰላም አትንሱን እግዚአብሄር ሰላምን እያመጣልን ነው እናንተ ሰላማዊ አገር ቁጭ ብላችሁነው እረፉ
ወንድሞቻችን፣የምናከብራችሁ፣የምንወዳችሁ፣በርቱልን፣እዉነት፣ትገዛለች፣እንጅ፣አትሸጥም፣እዉነት፣ደግሞ፣ሀርነት፣ታወጣለች፣ከእዉነት፣ጋር፣መጋፈጥ፣ያዋጣል።
Thank you Dr. Dereje 🙏 you're a truthful Christian who feels the pain of others..
ድንቅ ቆይታ ነው በእውነት ከዶ/ር ዘማሪ ደረጄ ከበደ ብዙ ትምህርት አግኝቻለሁ አስተሳሰቡ ፍፁም ኢትዮጵያዊ ነው እናመሰግናለን😘💚💛❤
yetekeberk zemarie dr dereje ye amargna zemari wust ante my frist choice neberk gin activist mehonih konjo nw le hulum biher bitnager yamirbehal tiluku dabbo lit hone malet ende ante new .kidst hager eyalk akeldama ye honech hager thank u
Thank you Teddy! You made it! It is important to xpose the things that should be avoided to get things in the right way! Confusion among the believers should be cleared in such kind of one to one interview! The leadership in Ethiopia is not matured enough to deal with challenges and problems that have been manifested! We have to confess and do something to overcome! Honesty is the only way out of these current dangerous trap!
Enamesgnalen Teddy Reyot Media.
The best interview. Honest , on target, educational and motivational.
በጣም ጥሩ ውይይት ነው።
@@affordableground-transport7169 ወንድሜ በአጭሩ ዛሬ ያለው አመራር ትላንት አብሮ የነበረ ኢትዮጵያውያንን ሲያስለቅስ የነበረ ነው፣ ምኑ ነው ልዮነቱ በእጥፍ ግፉና ዘረኝነቱ ቀጠለ እንጂ ፣ስለዚህ
ዛሬን መቃወም ማለት ትላንትንም ጭምር ነው እንደውም ገፋ ሲል ከ50አመት በፊት ከተማሪዎች ያልበስለ የዘር ፓለቲካ አራማጆች ጭምር ነው።የት ነበራችሁ የምትለው ቀልድ ነው፣ዝም በሉ ብልጽግናን ደግፉ ለማለት ካልሆነ ፣አንተም ብትሆን ለፍትህ ቁም ኢትዮጵያ የሁላችን ናት።
Ayweklanem
ቴዲ ችግሩ ለክርስቲያንም ለሙስሊሙም ኢትዮጵያውያን ነው ሃቀኛ ና ሚዛናዊ ኣእምሮ ያለው ይህን ያያል ይተቻል ልክ ለመላው ኢትዮጵያውያዊ እንደምናስበው ሁሉ ካለበለዚያ ከቀደመው የዘቀጠ ኣስተሳሰብ ና ስርኣት ኣንለይም ጎበዝ እንንቃ ::
99% የኢትዮጵያ ህዝብ አሁን ያለውን ህገ መንግት አይፈልግም ::
Dr i love you betam gen Dere Ante zare amarawn netsa betaweta nege wendemek tegere yecheckonal oromowen netsa setaweta demo guragew yechekonal..malekiya yelewm...yesew lij bemider ereft aynorewm..yelewm neger gen kewededkew wengeln le amharaw betsebk leguragew betsebk ..lelelawm endihu eskewediwangaw zemenachew ereften yagengalu antem tarfaleh..wedhalehu tebarekleng zemenh be geta ylek
Dr Derja i have big respect for you
እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ የተበዘበዘውንም ከአስጨናቂው እጅ አድኑ መጻተኛውንና ድሀ አደጉን መበለቲቱንም አትበድሉ፥ አታምፁባቸውም፥ በዚህም ስፍራ ንጹሕ ደምን አታፍስሱ። ትንቢተ ኤርምያስ 22‹3
የድሀውን ጩኸት እንዳይሰማ ጆሮውን የሚደፍን ሰው፥ እርሱ ራሱ ይጮኻል አይሰማለትምም።» ይላል ምሳሌ 21‹13
Exactly
In all my life, I have never heard, Tigray and Amhara went to war against each other, i hope continue living in peace together now and for coming future generations , All Ethiopians must stand together and demand independent investigation to know the truth who is behind , those found guilty are punished as severely as possible, MAY GOD GIVES THE STRENGTH TO THE FAMILY OF VICTIMS, 🌿🌺
ደረጄ ከበደ ፖለቲከኛ መሆን ከጀመረበት ጊዜ ጀምሮ የኦሮሞን ሕዝብ ሲሳደብ ኖሯልና ይቅርታ ሳይጠይቃቸው በምን አፉ ነው የጌታን ስም የሚጠራው።
ባለጌ ፍጡር ነሽ
@@tkyohanes ዘረኝነት ከሰው ተራ መውጣት ነው አይጠቅምም።
Blessed
ዘረኛ ዘረኛ ዘረኛ ይጥፋ እናንተ ዘረኛ የወያኔ አፍቃሪ ተላላኪ ናችሁ በኢትዮጵያ ህዝብ ሰም ወያኔ ባንዳን ለመመለስ ነወ? አትልፉ.. ህዝቧና ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ። 💚💚💛💛❤️❤️.
ርዕዮት በሳል ሚድያ ቴዎድሮስ ሚዛንን የጠበቀ አመለካከትህን እወደዋለሁ!!!
ዶር ደረጀ ግድ ስለሚልህና ለአሻጋሪ ምክርህና ጥቆማህ አመሠግናለሁ!!!
Dr Derje good to hear from you.
ደረጄ መዝሙር ይሻልኃል ይህ ነገር በብዙ የገባህ አይመስለኝም፡፡ ሌሎችን ቬዶዎችህን አይቻለው ግን ደረጄ ምን ነካው ብያለው ተው መዝሙሩ ብቻ ይሻልሃል፡፡
Wed Teddy and Dr Dereje mirt hasab new .
በለው !! የዘንድሮ ዶክተሮች እ
ንደ ችግኝ የፈሉት በእውነት ትምህርት ቤት እየሄዱ ነው ወይንስ ......
No Dr. Fake....
God Bless You Dr.Dereje.
መጠቀሚያ ደረጀን አታርጉት
ውድ ዶ/ር ደረጀ አማኙ የኢትዮጵያ ሕዝብ የዘመርክለትን የእ/ርን ሀሳብ እንድታገለግለው በናፍቆት ይጠብቅሃል:: ለኢትዮጵያ ችግር የዘመመ ፖለቲካ ማረመድ ሣይሆን በእውነቱ መቆም ነው::/የኢትዮጵያ አማኞች ለአንተ ያለን ቦታ የተለየ ነው::/እባክህ ከዘመመ ፖለቲካ ውጣ/ እንወድሃለን :: /በአንተ መዝሙሮች ምክንያት ወደ ወንጌል አውነት ከመጡ ብዙዎች አንዱ ነኝ::
For the believer(Christian) the reality is believing in miracles!
በአንድ በኩል የአብይን የእምነት አቋማቸውን የሚከተሉ ናቸው ካላችሁ በአብዲ ኢሌም ሆነ በሌሎች ላይ እንዴት እርምጃ ይወስዳሉ? ለምን በምኞት፣ በመፀለይም ቢሆን ለምን ቁጭ ብለው አይመለከቱም? ስለዚህ ይህ ትንታኒያችሁ ለእኔ አልተዋጠልኝም።
Dr. Derje, I’m one of many who were blessed by your songs. I was wandering for many years where you were, why you were not participating with Ethiopian Churches. Why you weren’t mentioning young gospel singers. Here you came not to do such things but to advocate for ur ethnicity. You said before TPLF we were one happy happy family. But history remembered how many Amhara were thrown over the cliff by Oromo when durg was on power. By the way I was born and raised in Addis and was thrown out just because my parents were of Eritrean origin. I don’t remember u spoke against that. I’m sorry I’m not in any position to crystallize u but this is how I feel when I hear u speak on ur page but couldn’t comment as the comment was disabled
His churches were closed by DERG for years before the heroic TPLF fighters opened it .
Dr. DEREJA NEVER GAVE CREDIT TO TPLF FIGHTERS BUT HE IS PRAISING FANO.
Great point.....Derege is wrong !!!!
Ted thanks brother. Even though i disagree with your views on dr abiy.
ደህንነት ሀሰት ነው የዘር ቀንበር ሳይወርድ፣ የዘር ቀንበር ሳይወርድ፡፡ ምነው ምነው.....
ሲጀመር አንተ የት ነበርክ ለስንት አመታት ህዝብ ሲሰቃይ?አንድም ነገር ተንፍሰህ አታውቅም ነበር.ኦ ለ27አመት ፆም ፀሎት ላይ ነበርክ ማለት ነው?
Exactlly
@@seyoumgebraselase2703 እውነትክን ነው
ልታዋያቸውም ሆነ በመጽሐፍ ቅዱስ መሠረት ልታስተመራቸውም ስትሞክር "እኛ አገራችን በሰማይ ነውና እኛ በፓለቲካ ጉዳይ አይመለከትንም!" ይላሉ።
ቲዎድሮስ እንዳለው "አገራችን በሰማይ ነው!" እያሉ ሲፎክሩ የነበሩት አብይ አህመድ ሲመጣ ጴንጤ ነው ብለው በታላቅ ሁኔታ የአብይ ደጋፊዎች ሆነው ተገኙ። በዚህ አይነት እምነትና ተግባርቸው ሲጋጭባቸው አይገርምም???
That is why Abiy Ahmed is not a Christian or Pentecostal because elimiinating Amhara by genocide is seen as a blessing for his tribeu
💚💛❤💚💛❤💚💛❤
በል በል አትቃዥ ቴድሮስ የሚሉት ሰውዬ መብታችን ነው መደገፍ
አዎ እርቅ ሰላም ነው መፍተኸዉ ወንድሜ ተወዳጅና አጽናኝ መዝሙሮቹህ ከ40 ዓመት በፊት ነው የማዉቅህ።
Arge derge chenklatu denzzzzzzzzz
And Dr. dereje don't confuse people. You are saying politics and religion are interrelated in may categorize.
Dr Derje God bless you
ደህንነት ሀሰት ነው ዘር ቀንበር ሳይወርድ፡፡
የጌታ ባርያ ዶ/ር ደሬ ስላገርህ ግድ ስለሚልህ አከብራለሁ
ከኃይማኖትህ እና ከፖለቲካ አንዱን ምረጥ
ክርስትያን ለሁሉም ነበር የሚሟገተው ይህ ሰው ግን ስለ አማራ ብቻ ነው የሚያገባው::
መዝሙሩ በጣም እወደው ነበር ለካስ እንዲህ አይነት ሊጥ ነው::
u hv point !!
ዛሬ እንኳን ህዝቡ አንድ እንሁን ብሎ ዋጋ ሲከፍል አንተ እሩቅ ተቀምጠህ መርዝ ትረጫለህ ምንአለ ሰላም ብትናገር እያንዳንዱ በተናገረው መልስ ይሰጣል ፈራጅ ከሰማይ አለ ሰው አቅም የለውም የሚያይ የሚስማ ሁሉን የሚመረምር ፈራጅ አለ ከዛገ ከደረቀ ያውም በክፋት በጥላቻ በንቀት በእግዚያብሄር ዘንድ ሁሉ እኩል ነው በሀምሳሉ ነው የፈጠረው ምርጥ እህል ነው ያለው እንል ምርጥ ዘር የለም አደብ ግዛ
ደረጄ እሰከዛሬ የት ነበርክ በምደሪቱ ለይ 27ዓመት እሳት ሲወርድባት አንተን የምንሰማበት ጀሮ የለነመ እዚያው እንለመድከው ........."አቡካ ብዙ አታናግረን አለዚያ ታውቀዋለህ
የያስቆሮቱ ይሁዳ አምላኩን ለመሸጥ በ30 ዲናር ከጠላቶቹ ጋር ተባብሮ ቅንታት አላመነታም ብቻ ምን ዋጋ አለው እንደጠፋ ቀረ ደረጄም ነገ ባዳነትህ እፊትህ ፍጥጥ ብሎ ይገለጣል አፍረትህን ትከናነባለህ ተመልሰህ በእግዚአብሔር ቤት ደፍረህ ቆመህ አታገለግልም እንዳተ ያሉትን ያጠራል።
ለአማራ ያንተ ዲስኩር አያስፈልገንም ይህ ጦርነት የዘመናት ቀንበራችንን ከላያችን ላይ ይሰብራል የታፈኑ ድምጾችን ነፃነትን ይሰጣል የበላይ ነኝ ብሎ እብሪተኝነት ይቀበራል ያኔ ተከባብረን እናወራለን ለነገሩ ጀበሯ ተልቃባቹዋለች ሁሉ ይፈጸማል ጠብቁ
ምትሳደቡ ጴንጤዎች : እነማን እንደሆናችሁ እናውቃለን::
ህገመንግስት ተቀይሮ ሁላችንም ኢትዬጴአዊ ካልሆንን ግዚ ይወስዳል እንጂ ችግሩ ሁላችንም ቤት ይገባል ሰላም የሚፈልግ ጠቅላይ ሚኒስቴር ህገመንግስት መቀየር አለበት ያለበለዛ ሁላችንም ደራሳችንን ሃገር ለመመስረት እንጨራረሳለን
ጦርነቱን በተመለከተ ህገመንግስታዊ ነው ግን ንፁሐንዜጎች ያልቃሉ ውጤቱ ግን የባድሜን አይነት ነው
Qoshash telam
Enda lemedkew ke gerd weled enji men abak taweqalh.ye Abyeyen tos yezhe gedel geba ....le negeru ke egzhiabher keraqeh men abateh taweqalhe
Ante EWER!!! Ke erstena ke tegefute kete godute gar meqom je hone yet abatej naberk 27 amet?
Yete abatek neberk 27 amet ante keba gotegna Amara amhar yemetelaw?
Derje tebetaw denqoro!!
Where have you been when the church messed up, you suddenly existed when your tribe got attacked, what about the other tribes died, is this really what God likes, the word of God teaches to pray for Governors. Really shame on you doctor. You better repent to God's kingdom.
Where were you Derje kebede for the last 30 years when TPLF running the country based on his so called "constitution" and Now, are you asking blatantly stop the operation taken by Ethiopian government ? or are you guys asking to give another chance to TPLF to reorganized and come back ? What kind of negotiation are you asking for with TPLF. By the way the government policy is still effective to his policy not more or less.
Derga እንደዘመርክ ብትሞት ይሻል ነበር
ወይም እንድጠፈህው በዛው ብትጠፋ
አይመጥንህም እስክዛሬ የት ነበርክ እልክኛና እራስህን ወዳድ ነህ አትንኩኝ ብለህ ነው የጠፋህው በዛውም ሀጢአት አሳፍሮህ ነው
መንግስቱ ሀይለማሪያም ሲየንፐረፕርህ ጠፍተህ ነው የሄድከው ምነው ዛሬ በእግዚአብሔር ስው ተነሳህ አጋንንት ስፍሮብሀል
Stay there don't come to religion.
👍☝️🙏👍☝️🙏✌🏻☝️👍
Ante qoshasha telam selkehen asqemetlgni lek lekehn engerhalhu
Manenem atwekelem qebatari
ቴድ አተ የኢትዮጵይ የቁርጥ ቀን ልጅ ቀድምህ የነቃህ
demon king
ወሬ ጠላሁ
demon king
ስማ ከኦረም ስው ከሚያርዱው ኦነጉ
አብይ ዝሆን ጋር እዛው ተለጠፍ
ጥፈ ለውነትነው እምቆመው
ዘሬንያፅዳውን እብይን እግዚአብሔር ይበቀለዋል
ወንድም ደረጀ ለሀገር መቆርቆር ዛሬ ነው እንዴ በስተርጅና የታየህ ስንት አመታት የት ነበርክ ወንድምህ ሀገሩን የሚወድ መውደዱንም በተግባር የሚገልጥ ዶር አብይ ሲመጣ ነው እንዴ ከእንቅልፍህ የባነንከው በአንተ የተነሳ ብዙ ሰው ግራ ተጋብቷል መጨረሻህ እንዲህ ሆነህ መገለጥህ ይገርማል ተመለስ ወንድሜ አያዋጣህም አንተ መፀለይ እንጂ እንዲ መውረግረግ አልተፈቀደልክም ከሆነም ደግሞ እውነትን በፍቅር መናገር እንጂ ከጨለማው አለም ጋር ተባብረህ ለሚያልፈው ለዚህ ምድር ነገር ብለህ ለወንድምህ ቀንደኛ ጠላት መሆን ይቅርብህ ስትቀጠቅጠው የነበረ ጅኒ እየተጠቀመብህ ነው። አስተውል ከሰው ያውም ከሚሰራ ሰው ስህተት ባይጠፉም አንተ ግን እሱን ባገር ጉዳይ የመተቸት ሞራልሊኖርህ በስተርጅናከሰውያውምከሚሰራሰውስህተትባይጠፉምአንተግንእሱንባገርጉዳይየመተቸትሞራል ሊኖርህአይችልም አገር መምራት ያውም ለብዙ ዘመን የተበለሻሸችውን እናንተ እንደምታወሩት ቀላል እንዳልሆነ እናንተ ተምረናል ያላችሁ እንኳን ጠፍቶባችኋል እረፉ ምንም አያምርባችሁም ይልቁንም ደረጀ።
ከዘማሪ ይህ አይጠበቅም። በተለይ ከንተ
መፍዙዝ ጴንጤ መፍዙዝ ነው ዶ/ር ሙሉ ሰው ነህ
ኢየሱስ ነው ሉሲፈር የተሸጠው?
🥰🥰🥰🥰🥰🥰💚💚💚💛💛💛❤❤❤
አንተ አሁን ዘማሪ ነህ⁉️ አማራነትህ ከኢየሱስ በልጦብህ ካንተ ያልሆኑ ብሔረሰቦችን በተለይ ኦሮሞን የትጠላበት ጥላቻ እንዴት የእግዚአብሔርን መንግሥት ደጅ ያስከፍትልህ ይሆን⁉️🤔
aneta jaret anete bilo asetayete sachi ☻
Two blinds 666
የትግራይ ህዝብ በከሃዲው በግፈኛው ወያኔ መታለል የለበትም ::ትግራይ የኢትዮጲያ ታሪክ ልዩ ምልክት የጨፍጫፊው የዘራፊው ወያኔ መደበቂያ ሳይሆን መቀበሪያው ትሆናለች:: TPLF is waging a war against the request of elders and religious leaders of Ethiopia. Just look at the following links to get facts. scholarlycommons.law.case.edu/jil/vol36/iss1/8/ www.ena.et/en/?p=18355
Ine anjete ariro ariro yemihonewin axichealew.Be hagerachin iyehone yalew ye poletika qumaar ke ayimiroachin belay honoal.Yihe sewiye kemexa bewhala bexam zeginagn neger naw iyehone yalew.Indiyawim ye weyane gize yishalal kezi aremene inna hilina biis mari.Xorinetu ahun alneberem mehon yalebet.Iske zare yemanin gofere siyabexir neber? Yihe sewiye bi gize kaltewegede talaq metelaleq naw yemihonewina melaa bibal xiru naw.Ahun yalew ye Kiristina akahed tikikil ayidelem.Kiristina sibiket inna mezimur naw yalew mani naw? Sile hager mawirat inde haxiyat naw yemiqoxerew.Nehemiya Eyerusalem fersa siyay ayale qen ihil sayibela azinoal.Bemecheresham qixiruwan lemesirat ke bete mengist wexito all.Ahun iyehone yalew teqarani naw.Silezi memeles inna mengedachinin memermer yinoribinal.Hager kelelech sewim ayinorim hayimanotim yelem.
Silezi be hagerachin guday laay minim sayigedben linichoh yigebal.Hagerachin yehulachin inji zare indeminayew yetewesene zer mecheferiya ayidelechim.Linasqomachew yigebal.Dehawin be zer iyasabebu meretachewin lemeqemat itehedu yalubet menged fitsum asteyafi mehonun le alem hizib masaweq alebin.Kalhone gin yihe kifu sirachew hagerituwan sew alba naw yemiyadergat. Thanks
Dereje what did you do with your holy spirit? I am sure he is not in you anymore. Come back home brother 😢 that is where you belong. I don't know who you praying to.
ደረጀ እደሎተሪ ስትፈቀቅ ዘረኝነትህን አውቀናል ስለዚህ በገናህን አስቀምጠህ ወድ አክቪስት ብትገባ ይሻላል shame on you