ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ሳላደንቅ አላልፋም ጥሩ አስተማሪነዉ በተለይ ለኛ አሀበሻ ወንዶች: የብዙ ሰዉ ትዳር የሚፈርሰዉ ልጆች ማሳደግን ለሴቷ ብቻ አላፊትትን በመስጠት የቤት ስራአን ጭምር ለሴቷ በመተዉ: በንደዚህ ግዴለሽነት የብዙ ሰዉ ቴዳር ፈርሷል ሌጆች ተበትነዋል ፋኒ የራስህን ሰላም የልጆችህን የወደፊት ሕይወት ነዉ የምትታደገዉ በጣም አስተዋይ ነህ እንየዚህ የሚታሰብላት ሴት እንዴት ነዉ ለትዳሮ ክብር የማይኖራት የትኛዉም ትዳር ችግር የለዉም ማለት አይደለም:መተሳሰብ ካለ ግን ሁሉም ያማረ ይህናል: በጣም በጣም አድናቂህ ነኝ ሴትልጅ ከወለደች ሕይወቷን ለልጆቻ እና ለባሏ ነዉ ደምትሰጠዉ ግን........ የማታስብላት ከሆነ አንተ ብቻ ከዉጭ ሰርቻለሁ ብለህ ከስራ ስትመጣ ወጡ ቀጠነ ጨዉ አነሰዉ ምን ስትሰሪ ዋልሽ እያልክ መአራዋን ካሳየሀት ችላ ችላ አንድ ጊዜ ከቆረጠች እንደሴት ጨካኝ የለም
በትክክክል
በትክክል እኔ ባሌ ጠብ አግፍ ብሎ ነው ሚሰራው ሰው ሁሉ ሚስት እያልክ ለምን ቤት ታጸዳለክ ይሉታል ለምን የቤቱን ስራ ታግዛለህ በኋላ አናትክ ላይ ትወጣለች ብለው ይፎግሩታክል ጣጣ የለውም ብሰራ ለልጆቼ ወይም ለቤቴ ነው ለዚህ ደሞ ፋራ ካስባልኝ ምርጥ ፍራ ነኝ ነው መልሱ ስወልድ እሱ ነው ሚያርሰኝ ያውም ደስ ብሎት
በትክክል እውነትነው እደዚህ አይነት አስተዋይ ባሎችን ያብዛልን ለሌሎቹም ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው
@@yewbdargetachw1877tebarkeshLe metadel new
@@yewbdargetachw1877 ጎበዝ የባለቤትሽ አድናቂ ነኝ የልጆቹን የወደፊት ህይወታቸውን አሁን መሰረት እየሰራ ነዉ እስማርት ነህ በይልኝ እህቴ አዉእነሰም ያባታቸዉን ነዉ አይተዉ የሚያድጉት የዘራዉን ፋሬ አፋርቶ ያየዋል ለኔ እንዳች የለ ባል ጀግና እና አስተዋይ ነዉ: ኑሮዉን ጎደኞቹ አይኖሩለትም ሀበሻ ብቻ ነዉ እራስህ ላይ ነዉ የምትወጣብህ የሚል አስተሳሰብ ያለዉ የዉጭ ሀገር ዜጎች ጭራሽ አያስቡትም እኩል ነዉ የሚሰሩት ለሴት ልጅ ያላቸዉ ክብር ልዩ ነዉ የኛ ሀገር ወዶች በተለይ በዉጭ ሀገር የምንኖሩ ሊያግዙን ይገባል ካለበለዚያ ከባድ ነዉ: ልጅ ማሳደግ በጣም ትልቅ ሀላፊነት ነዉ መተጋገዝ ግድ ይላል ካለበለዚያ ባለማወቅ የብዙ ትዳር እየፈረሰ ልጆች ሳይፈልጉ እየተበተኑ ነዉ: እኔ ሶስት ልጆች ብቻየን ነዉ የማሳድገዉ ትዳራችሁን በፋቅር እና በመተሳስብ እንድትኖሩ አምላኬ በመንገዳችሁ ሁሉ ከናንተ ጋር ይሁን::
አንተን የወለደች ፤ ያሳደገች እናት ትባረክ!!!!! ልጆችህ ይባረኩ!!! ለቁም ነገር ይብቁልህ!!! ቤትህ በረከት ይግባ!!! ሳምሪም በማእረግ ትመረቅ!!!! 🙏🙏🙏
Amen
Amen merkat betam new emewdew 🙏🙏🙏
ምርጥ ባል ምርጥ አባት እንዳንተ ያሉትን ያብዛልን ጎበዝ ❤ ሳምሪ ስለተሰጠሽ ሁሉ የድንግል ማርያምን ልጅ አመስግኚ በውጤትሽም ውድ ባለቤትሽን እድታስደስችው አደራ እህታለሜ❤❤❤
መታደል ነው ታምራላችሁ❤❤❤❤❤
ብዙ ጊዜ ወንዶች ማስተዋል የጎደላቸው ሆነው ነበር የማያቸው እንዳንተ አይነት ለኑሮው ክብር ያለው ወንድ ደግሞ ሳይ በጣም ገረመኝ የተባረክ ሙሉ ሰው ነህ የገባው እንደዚ የልጆቹን ፍቅር ያጣጥማል ሌላው ደግሞ ወልዶ ይክዳል ምክንያቱም እዛም እዛም መርገጥ ስለሚወዱ ለማንኛውም የልጆችህን ፍሬ ያሳይህ ያሳድግልህ
ጀግና አባት ምርጥ ባል ደስ ትላላችሁ አይለያችሁ ፊሎዬ አዳምዬ እድግ በሉ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ❤❤❤
ነገ እኮ ቀኑ 16 ነው እናታችን ኪዳነምህረት ውድ የአገሬ ልጆች ቢሆንልኝ እና ቢሳካልኝ ብሏቹ የምትመኙትን በሙሉ ኪዳነምህረት ታሳካላቸ🙏🙏❤
AMEEN AMEEN AMEEN 🙏
አሜን በእዉነት 😢
አሜን አሜን አሜን
Amen Amen Amen Amen
ፋን በእውነት ጎበዝ ነህ ብዙ ያበሻ ኢትዮጵያ ወንድ ትልቁ ችግሩ ልጅ ለሴት ብቻ ብለው ሚያስብ አሉ 2 ቀንኮ ተከታዬ እረፍት ቢሆኑ ኮ እናት ሻወር ለመውስድ እረፍት ማስጡ ባሎች አሉ ምክንያቱ ልጅ መንከባከብ አያወድም ገላ አያጥብም / የተስራ ምግብ ካ ከፍሪጅ አሙቆ መብላት አያፈልጉአስተሳ ውጭ ከስራ ምን አልስራ እራሳ ስላሳመኑ ቤት ውስጥ መስራ ሞት ሚታያቸው በዛ እናአባት እህታ እያሾ የሞቀ ምግብ ኢትዮጵያ ለምደው እዚህ አሜሪካ የማያማሩ አሉ ጭራሽ ስድብብብ ሚላቸው መማታ ሚቀናቸው ልጆ ያለወላጅ እንዳይቀሩ ታስቦ ባልማ ሚጥሚ ማጠን እቤት ማባ እዚ አሜሪካ ቀላ ልጆ ያለወላጅ መቅረት ልጆ ሲያድጉ አእምሮቸ ትዳር እንድጠሉ ያደርጋ ምንካ ምክንያቱ ባያቁም
ምርጥ ባል ምርጥ አባት ነህ ፋኒ እግዚአብሔር ልጆቻችሁን በጥበብ በሞገስ ያሳድግላችሁ❤
እምገርም አባት ተባረክ
ጎበዝ አባት ነህ ከልጆች ጋ ሲውሉ እረፍት የለም ምግብ ማብላቱ እራሱ አንድ ስራ ነው ክብር ይገባሃል
ምርጥ ጥዶች አላህ አይለያችሁ በጣም ነው ምወዳችሁ ሁሉም እንዳት ብያስብ ጥሩ ነበር የዛሬ ወንዶች እስኪ ትምህርት ውሰዱ ባታግዙም ለምስቶቻችሁ ታማኝ እና አዛኝ ሁኑ
ስጦታው ከላይ ነውና በየ አረብ ቤቲ ለምንከራተት እህቶች የልብ አውቃ ትዳረ ይስጠን እግዚአብሔር ያከብረህ ወዲም አለምዋ❤❤❤❤
እናትና አባትህ እንዴት ቢያሳድጉህ ነው መኩራት አለባቸው ምርጥ አባት ነህ ለካሜራ ሳይሆን አያያዝህ ልምድ እንዳለህ ያስታውቃል #ሳምሪ You should proud love 💕 from USA
ተባርክ በእውነቱ ፈፃሜችሁን ያሳማርላችሁ ልጅቻችሁን በጥበብ ያሳድግላችሁ መንፈሳዊነገር አሰተምራቸው
ጅግና ዋዉ❤❤❤
ጎበዝ ፋኒ ምርጥ አባት ነህ ህይወትን እንደዚህ ሲተጋገዙ ነው የምትጣፍጠው ሳምሪም በርትተሽ ተማሪ እግዚአብሄር ልጆቻችሁን በጤና በእውቀት ያሳድግላችሁ
እስሲ የሰው ሀገር የሰለቸው እደኔ በላይክ
አይዞን አንድ ቀን ይሞላልናል 😍
ምን ጥየቄ አለው 😢😢😢😢ኡፍፍፍፍፍፍ
😢ሁላችንም ሸልችቶናል
እኔ የአላህ ምረረብሎኝል እስኪ ዱአደረጉልኝ
@@gut7948አልሀምዱሊላሂአለኩሊሀል
ተባረክ ፍቅሩን ያብዛላችው ጎበዝ ባል ነህ በርታ ሁሉን የምሠራው ሁሉ ጥሩ ነው ፀሎትንም ደሞ ጨመር አርግበት ጠዋትና ማታ ልጆቹም ፀሎቱን እየለመዱ እንድያድጉ እሺ የግል ምክሬ ነው ፈጣር መመስገን አለበት እሄን ላደረገልህ አምላክ የተመሰገነይሁን
እንደ ፋኒ የገባው ባል ስጠኝ ያስብላል የትዳር ትርጉም የገባችሁ ሳምሪ ጥሩ ውጤት አምጥተሽ ፋኒን አስደስቺው ፋኒ ደሞ ሴት ልጅ ምንያህል ዋጋ እንደምትከፋል በማየትህ ደስ ብሎኛል
ማርያምን ትለያለህ ምርጥ አባት❤❤ፈጣሪ ልጅቻችውን በጥበቡ ያሳድግላቹሁ❤❤❤ማነው እንደኔ ሰደት የመረረው😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ፋኒ ጎበዝ ባል ጎበዝ አባት ነህ ሳምሪዬ አንቺም በጣም ጎበዝ እና የፍቅር ሠው ነሽ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ትዳራችሁ ይባረክ ልጆቻችሁን በጥበብ በፍቅር በሞገስ ያሳድግላችሁ። እወዳችኋለሁ❤❤❤❤
ይገርማል አዳቸውም ልጂ አባታቸውን አይመስሉም እናታቸውነው እሚመስሉት ማሻአላህ❤❤❤❤❤
በጣም ጎበዝ ፋኒ ብዙነገሮችን በአንዴ ለማድረግ ያስቸግራል ግን ልጆች ሲተኙ ብዙ ስራ መራት ይቻላል ::ሁሌም ለነገ ዛሬ ማታ ፕላን አድርግ የሚረዳህ ይመስለኛል :ለአላማ ነው በርታ
የአመቱ ምርጥ አባት ትለያለህ የአዳም አባት ❤
የምትገርም አባት የምትገርም ባል ነህ ጀግና 🥰🥰
ዋው ድንቅ አባት ከእናት ያልተናነሰ ነው ትደነቃለህ ፋኒ በርታ እግዚአብሔር ልጆቻችሁን በጥበብ በሞገስ ያሳድግላቹሁ
ምርጥ አባት ነህ እግዚአብሔር ልቦናህን አይቀይረው
በጣም የምትወደዱ አስተማሪ ቁምነገረኞች ምትወደዱ ለዛ ያላቹ ጥንዶች ናቹ እግዚአብሔር ከዚ በበለጠ ይባርካቹ አፕለያቹ ሳምሪ እድለኛ ነሽ በእውነት እግዚአብሔር ን አመስግኚ እናትሽ ብታስከፋሽም እንደ እናት የሚሆን ባል እግዚአብሔር ሰቶሻል የትምህርትሽ ውጤትም ባልሽ ፋኒ ነው እሱን ለማስደሰት ያብቃሽ ❤❤❤❤ ፋኒዬ ምርጥ ባል ምርጥ አባት ❤❤
ፋኒ ጎበዝ አባት በርታ እንዲህ ነው ፍቅር መተሳሰብ አብዝቶ ይስጣችሁ ተባረኩ ዋው
🥰❤️😘😘
ፉኒ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ ሚስትክ አካልህ ነት ይሄን ስላወክ አውንም የማያልቅ ፍቅር አጋቤ የሆነው የክርስቶስ ፍቅር ወደቤታቹ ይግባ ተባረኩ ልጆቻቹ የተባረኩ ይሁኑ የእግዚአብሔር እጅ ይደግፉቹ🤲🤲🤲🤲ሰላሙንም ይስጣቹ❤❤❤❤❤❤
ይሄንን አይቼ ኮሜንት አለመፃፍ አልቻልኩም በእውነት በጣም ደስ የምትሉ ባልና ሚስት ናችሁ በርቱ ለብዙ ሰዎች ምሳሌ ትሆናላችሁ አድናቂ ብቻ ሳይሆን አክባሪያችሁም ነኝ ፈጣሪ ከናንተ ጋር ይሁን
የአመቱ ምርጥ አባት ይሄ ለሁላችንም ትምህርት ነው👍
ወላሂ ጀግና ነህ 2ለጅ አደለም 1 ይከብዳል ጎበዝ ትዳር በመተጋገዝ ነዉ ❤❤
ውይ ፋኒዬ ከምር አደነኩህ ወዶችዬ ከፍኒ የማሩ አንዳንድ ወዶች አሉ ልጅ ማሳደግና የቤት ስራ የሚስት ብቻ እሚመስላቸው እድህ መተጋገዝ ሲኖር ትዳሩም ይሰምራል
ጎበዝ አባት ነህ ; ትልቋን ልጅህን(ሳምሪን )ትምህርት ቤት ልከህ ፊሎንና አዳምን እንክብካቤህ ልዩ ነው፣ 🤲🙏💙💙💜💜👍👌✨️✨️
በጣም ጀግና ወጣት ፉኒ እድሜና ጤና ይስጥህ ከነቤተሰቦችህ🎉🎉🎉🎉🎉
ምርጥ አባት ምርጥ ባል ጎበዝ በርታ ሁለታችሁም በርቱ የልጅ አዋቂዎች ናችሁ
ምረጥ አባት ምረጥ ባል ምረጥ ስው የስው ልጁች የብላይ ነብዩ ሙሀመድ ሱለላሁ አልይሂ ውስለም❤ ቤትስቡን ያክብረ ስው እሱም የትክብረ ነው ብለዋል እና ምን ለማልት ፍልጊ ነው ምርጥ አባት ነህ ብርታ 🎉
ፋኒ የዘመናችን ምርጥ ባልና ምርጥ አባት መሰሎችክን ያብዛልን ልጆቻችሁን ለቁም ነገር ያብቃላችሁ😘😘
You are amazing Father God bless this family 💛💛💛💛💛
ግን ጎበዝ ነህ ከምር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ
የተባረክ አባት ነህ በፍቅር ያኑራቹ መድሃኒያለም ሳምሪዬ ተምረሽ የተመኘሽው ይስጥሽ ልጆቻችሁ አድገው ለቁምነገር ይብቁ😍😍
ጎበዝ ፈኒዬ እግዚአብሔር ልጆቻችሁን በጥበቡ እና በሞገሱ ያሳድላችሁ።
በጣም ምታስቀኑኝ ሁሌም ለኔ ደንደኛ ጥዶች እናተ ናችሁ ፍኒዬ ምርጥ ባል❤
ስምሪ ይገባታን ትማር ከጀግና ሚስት ጀርባ ጀግና ባል አለ ማለት እንዳንተ ነው ፋኒ ፀባየ ሰናይ በርታ
ፋኒ ምርጥ አባትነህ ተባረክ ፈጣሪ ፍቅር ያብዛላቹ ሳምሪዬ አርፈሻል በቃ ትምርትሽን ጠበቅ አርጌ በርች ❤❤❤❤❤❤❤❤
ማሻአላህ አላህ ያሳድግላችሁ ልጁቻችሁን አላህ ይጥብቃችሁ ድስ ተላላችሁ ቅጡሉብት እንድዚሁ ስራልን ተምችቶኛል እኔ ውላሂ
በጣም ጎበዝ ነህ በርታ ልጆችንም እግዚአብሔር በሞገሱ ያሳድግላችሁ❤❤❤
ፉኒ መልካምአባት ነህ በርታ ልጆችህን አላህ ያሳድግልህ❤❤❤
ሳምሪ ፉኒ ፍቅራችሁ በጣም ነው የሚያስቀናው መተሳስባችሁ ደስ ይላል ❤❤❤❤❤
ፋኒ በጣም ጎበዝ ባል ነህ እኔ ኮሜት ፅፍ አላቅም ግን ዛሬ በጣም አስደሰትከኘ መተጋገዝ በቤት ዉስጥ ያለዉ ጎዶሎ ይሞላል ይልመድብህ
መልካም, ቅን ,አባት !ጎበዝ ባል!ጎበዝ አባት!ሳምሪ, is proud of you!!🙏🏾✌🏽🕊️👍🏽💓
ጎበዝ ፋኒ👌👌👌👌ምርጥ አባት ምርጥ ባል።እግዚአብር ያሳድግላችሁ❤❤
ሳምሪ ጎበዝ መማርሸን በጣም አደንቃለሁ በርቺ ፋኒ ልጆቹን ግን ሁለቱንም በአንድ ላይ ይዘህ ተንቀሳቀሰ ማለት ሻወር ከሰጠህ በኾላ ወንዱን ይዘህ እሷ ቀርታ ሰጠራህ ነበር ተጠንቀቅ ምናልባት አዳልጧት ትወድቅ ይሆናል በተረፈ ጎበዝ ነህ በርታ
እንደናንተ አይነት ፍቅር ለሁሉም ይስጥ ተባረኩ የፍቅርቤት ያርግላችው ሁሌም❤
ምርጥባል እደኔ ባል አይነት ትመሳሰላላችሁ ጎበዝ❤❤❤❤
አተ ምርጥ ባል ምርጥ አባትነህ
በርታ የምር የምትደነቁ ናችሁ ሁለታችሁም አተ ደሞ የሧን ፍላጎት ለማሟላት እደዝህ መሆንህ የበለጠ ደሥትላለህ በርቱ ቀጥሉበት
ማሻአላህ ወላሂ እድህነዉ ጡሩ ባል ጡሩአባት አላህይጨምርልህ።ይጨምርላችሁ ፍቅራችሁን እድህነዉ መተሳሰብ መረዳዳት ቀጥልበት
ማሻአላህ ምርጥ አባት የምር ሳምሪ እደለኛ ናት አሥተዋይ ነህ 👌😍😍😍😍
ጎበዝ እግአብሔር አምላክ ልጆችን የአሳድገ ግላቸው❤❤
ተባረክ ፈጣሪ በጥበብ በሞገስ ያሳድግላችሁ ያሰባችሁት ሁሉ ይሳካ❤❤❤
ጎበዝ እግዚአብሔር አምላክ ልጆችን የአሳድ ግላቸው ❤❤❤❤
ዋውውውው ከዩቶበርች ጥንዶች የእናንተ እና የብሬክስ አድናቂ ነኝ ቀጥሉበት መዲ ልክ ነሽ የምትሉ በ👍❤
እጅግ በጣም ጎበዝ አባት ባል እንድንቄለሁ🙏🙏🙏👌👌👌
ጎበዝ አባት ነህ እነ ፊሎም ጨዋዎች ናቸው ይደጉላችሁ🥰🥰🥰🥰
❤ጎበዝ ወጣት ድቅ አባት ተባረክ❤
ዋው ጀግና አባት ነህ የምር እመብርሃን ከክፉ ሁሉ ትጠብቃችሁ
Your videos awesome I have a question could you please tell me how did you get software for Mac Pro to edit your video thanks I'm waiting
ዋው ክብር ለምርጥ አባቶች❤
ፋኒ ምርጥ አባት ነህ ተባረክ በጣም ታምራላችሁ❤
የመዳምን ልብስ መተኮስ ትቼ እያየሁ አችሁ ነው 😂😂😂
Gosh 🙆♀️🙆♀️wede srash gbi satteri yesra balderebaye ❤❤
ልክ እንደኔ
@@sabitamohammed2011 ክክ
በርች እኔም እየተኮስኩነው በብዛት ፊልም የማየው እየተኮስኩነው
እኔም😂
የቤት ስራ እኮ ከልጅች ጋር ይከብዳል ለእናት ዋጋ ያሳታል
ፋኒ ግን ምንድነህ አባት ወይስ ባል ሳምሪዬ ታድለሽ❤❤❤❤ፍፃሜያችሁ ያሳምረው❤❤❤❤❤
ሌላው ቀርቶ ከልጅ መዋል ራሱ በጣም አድካሚ ነው እናማ በጣም ጎበዝ ነህ
ትክክል የቅነት ያደክማ እኔም ልጅ የዥነኝ. ሁለት ልጅ. ሁለት ሰራተኛ. ሁነን ግን. ይደክማል. ክክክክክክ፣ሌሽ
የእውነት. ልል ነበር. አይይይ. የቅነት፣አልኩ ይቅርታ
@@lubaba.m4744 ኧረ በጣም ነው ሚደክመው ብቻ አልሀምዱሊላህ
ምርጥ ጥንዶቺ ወላሂ ለትዳርህ ጎበዝ ነህማአሻአሎህ ❤❤❤❤
ጀግና ነህ ወላሂ ጥንካሬህ ለልጆችህ ያለህ ፍቅር ለሚስትህ ያለህ ፍቅር ያስቀናል ከአይን ያዉጣቹ
ፋኒ እውነት ጀግና ነህ እንደዚህ አይነት ባሎችን ያብዛልን
Be ewnet dgami coment lemestet tegededku day 2 say betam gerami bal nek plc ye ethio baloch kefani temaru mistn magez zk malet aydelem jegna yejegna jegna nek berta fkrachhun yabzalachhu❤❤❤❤❤
ዋው ፋኒ ምርጥ ባል ነህ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ልጆቻችሁን ይባርክላችሁ 🙏🥰
ፋኒ በጣም ምርጥ ኣባት ። አውነት smart ነህ።
Samii stamrii yane mar qonjo qonjo nash barchii❤❤❤❤❤malkte ydras like adrgut
በጣም ነው ምታምሩት እግዚአብሔር አምላክ በፍቅር በሰላም ይኑራችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰
የኔ ጀጊና በረታ ወድም አላህ ያሳድጊልህ ልጁችህን❤❤❤❤
ምርጥ ባል ምርጥ አባት ነህት ትዳራችሁ ይባርክ
ትዳራቹ ልጆቻቹ ይባርኩ❤ ተባረክ ፋኒ ሓዊይ
ታድለድ ሣምሪ እናት የሆነ ባል ነው ያለሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Good job Fani መተጋገዝ የ ትዳር ዎሳኝ ነገር ነዉ
ዋው ፍኔ በጣም ጎበዝ ነህ ❤❤❤❤ልጆቻችሆንም ፈጣሪ ያሳግላሆ ።በተረፍ እወዳችኋለሆ
Adnakih negni fani mirt abat mirt bal samrim edezawu tidarachu yibarek. ❤
ፋኒ በጣም ምርጥ አባት እግዚአብሔር ይባርካችህ
እንደው እኛ የመዳም ቅመሞችስ መች ይሆን የሚያልፍልን እንደዚህ በቤታችን ቤተሰብ መስርተን የራሳችንን ኑሮ የምንኖረው ኢላሒ ሳስበው ይገርመኛል እኛ የተፈጠርነው አረቦችን ለማኗኗር ነው እንዴ? አብዛሀኛው አረብ ሀገር የተሰደድነው ት/ት አቋርጠን በ15 አመት በ14 አመት ነው ግን እዚሁ አረቦች ጋር 25 ,26 ፣ 27 ---- ከዚያም በላይ እየሆነን ነው ልጅነታችን በሰው ቤት አለቀ ጉልበታችን እንደኔ ክፍት ምርር ያለው ማነው? ዱዓ አድርጉልኝ
እግዚአብሔር ይባርክህ ለቤተሰብህ ያለህ ፍቅር በጣም ደስ ይላል በርታ
ጎበዝ ነህ የምር ማአሻአላህ ደግና❤
ጎበዝ ባል ጎበዝ አባትነህ አላህ ያክብርህ
ሳምሪም የኔ ዉድ ጀግና እናት ነች❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ጎበዝ ልጅ ነህ ፍቅራችሁ ይብዛ 🙏💚💛❤️ትምህርት አንተም ብትማር ጥሩ ነው ከአሁኑ ነው ትምህርት እድሜ ገና ነው የሁለታችሁም ጎበዞች 💚💛❤️🥰🥰🥰🙏🙏🙏
ምትገርም አባት ነህ❤🎉 የኔባልማ ፀጉሬን ለመስራት ያዝ ብየ ትቸው ብወጣ እቅልፍን ተኝቶ አገኘውት😂😂😂😂
😅😅😅😅እስኪለምደዉ ድርስ ነዉ
😂😂😂😂😂😂
😅😅😅😅😅😅
ጎበዝ አባት , ፋንዬ ❤💪💪💪Respct 🙏
Faniye yene jegna abat ✨️samriyem yene kimem✨️ egzeabher tidarachu betachu yibarek🙏 lijocachu yibareku🙏yene Gobezoch fikir kale huluem yisakal 🥰lifeachu secsece nw yemihonew ......😇❤❤❤❤😘😘
ጀግና ልጆቹ ሁለት መሆናቸው አሪፍ ነው እስበሳቸው ይጫወታሉ አንተ ግን ትለያለህ
ውብ ቤተሰብ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ጀግና አባት
ሳላደንቅ አላልፋም ጥሩ አስተማሪነዉ በተለይ ለኛ አሀበሻ ወንዶች: የብዙ ሰዉ ትዳር የሚፈርሰዉ ልጆች ማሳደግን ለሴቷ ብቻ አላፊትትን በመስጠት የቤት ስራአን ጭምር ለሴቷ በመተዉ: በንደዚህ ግዴለሽነት የብዙ ሰዉ ቴዳር ፈርሷል ሌጆች ተበትነዋል ፋኒ የራስህን ሰላም የልጆችህን የወደፊት ሕይወት ነዉ የምትታደገዉ በጣም አስተዋይ ነህ እንየዚህ የሚታሰብላት ሴት እንዴት ነዉ ለትዳሮ ክብር የማይኖራት የትኛዉም ትዳር ችግር የለዉም ማለት አይደለም:መተሳሰብ ካለ ግን ሁሉም ያማረ ይህናል: በጣም በጣም አድናቂህ ነኝ ሴትልጅ ከወለደች ሕይወቷን ለልጆቻ እና ለባሏ ነዉ ደምትሰጠዉ ግን........ የማታስብላት ከሆነ አንተ ብቻ ከዉጭ ሰርቻለሁ ብለህ ከስራ ስትመጣ ወጡ ቀጠነ ጨዉ አነሰዉ ምን ስትሰሪ ዋልሽ እያልክ መአራዋን ካሳየሀት ችላ ችላ አንድ ጊዜ ከቆረጠች እንደሴት ጨካኝ የለም
በትክክክል
በትክክል እኔ ባሌ ጠብ አግፍ ብሎ ነው ሚሰራው ሰው ሁሉ ሚስት እያልክ ለምን ቤት ታጸዳለክ ይሉታል ለምን የቤቱን ስራ ታግዛለህ በኋላ አናትክ ላይ ትወጣለች ብለው ይፎግሩታክል ጣጣ የለውም ብሰራ ለልጆቼ ወይም ለቤቴ ነው ለዚህ ደሞ ፋራ ካስባልኝ ምርጥ ፍራ ነኝ ነው መልሱ ስወልድ እሱ ነው ሚያርሰኝ ያውም ደስ ብሎት
በትክክል እውነትነው እደዚህ አይነት አስተዋይ ባሎችን ያብዛልን ለሌሎቹም ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው
@@yewbdargetachw1877tebarkeshLe metadel new
@@yewbdargetachw1877 ጎበዝ የባለቤትሽ አድናቂ ነኝ የልጆቹን የወደፊት ህይወታቸውን አሁን መሰረት እየሰራ ነዉ እስማርት ነህ በይልኝ እህቴ አዉእነሰም ያባታቸዉን ነዉ አይተዉ የሚያድጉት የዘራዉን ፋሬ አፋርቶ ያየዋል ለኔ እንዳች የለ ባል ጀግና እና አስተዋይ ነዉ: ኑሮዉን ጎደኞቹ አይኖሩለትም ሀበሻ ብቻ ነዉ እራስህ ላይ ነዉ የምትወጣብህ የሚል አስተሳሰብ ያለዉ የዉጭ ሀገር ዜጎች ጭራሽ አያስቡትም እኩል ነዉ የሚሰሩት ለሴት ልጅ ያላቸዉ ክብር ልዩ ነዉ የኛ ሀገር ወዶች በተለይ በዉጭ ሀገር የምንኖሩ ሊያግዙን ይገባል ካለበለዚያ ከባድ ነዉ: ልጅ ማሳደግ በጣም ትልቅ ሀላፊነት ነዉ መተጋገዝ ግድ ይላል ካለበለዚያ ባለማወቅ የብዙ ትዳር እየፈረሰ ልጆች ሳይፈልጉ እየተበተኑ ነዉ: እኔ ሶስት ልጆች ብቻየን ነዉ የማሳድገዉ ትዳራችሁን በፋቅር እና በመተሳስብ እንድትኖሩ አምላኬ በመንገዳችሁ ሁሉ ከናንተ ጋር ይሁን::
አንተን የወለደች ፤ ያሳደገች እናት ትባረክ!!!!! ልጆችህ ይባረኩ!!! ለቁም ነገር ይብቁልህ!!! ቤትህ በረከት ይግባ!!! ሳምሪም በማእረግ ትመረቅ!!!! 🙏🙏🙏
Amen
Amen merkat betam new emewdew 🙏🙏🙏
ምርጥ ባል ምርጥ አባት እንዳንተ ያሉትን ያብዛልን ጎበዝ ❤ ሳምሪ ስለተሰጠሽ ሁሉ የድንግል ማርያምን ልጅ አመስግኚ በውጤትሽም ውድ ባለቤትሽን እድታስደስችው አደራ እህታለሜ❤❤❤
መታደል ነው ታምራላችሁ❤❤❤❤❤
ብዙ ጊዜ ወንዶች ማስተዋል የጎደላቸው ሆነው ነበር የማያቸው እንዳንተ አይነት ለኑሮው ክብር ያለው ወንድ ደግሞ ሳይ በጣም ገረመኝ የተባረክ ሙሉ ሰው ነህ የገባው እንደዚ የልጆቹን ፍቅር ያጣጥማል ሌላው ደግሞ ወልዶ ይክዳል ምክንያቱም እዛም እዛም መርገጥ ስለሚወዱ ለማንኛውም የልጆችህን ፍሬ ያሳይህ ያሳድግልህ
ጀግና አባት ምርጥ ባል ደስ ትላላችሁ አይለያችሁ ፊሎዬ አዳምዬ እድግ በሉ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ❤❤❤
ነገ እኮ ቀኑ 16 ነው እናታችን ኪዳነምህረት ውድ የአገሬ ልጆች ቢሆንልኝ እና ቢሳካልኝ ብሏቹ የምትመኙትን በሙሉ ኪዳነምህረት ታሳካላቸ🙏🙏❤
AMEEN AMEEN AMEEN 🙏
አሜን በእዉነት 😢
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
Amen Amen Amen Amen
ፋን በእውነት ጎበዝ ነህ ብዙ ያበሻ ኢትዮጵያ ወንድ ትልቁ ችግሩ ልጅ ለሴት ብቻ ብለው ሚያስብ አሉ 2 ቀንኮ ተከታዬ እረፍት ቢሆኑ ኮ እናት ሻወር ለመውስድ እረፍት ማስጡ ባሎች አሉ ምክንያቱ ልጅ መንከባከብ አያወድም ገላ አያጥብም / የተስራ ምግብ ካ ከፍሪጅ አሙቆ መብላት አያፈልጉአስተሳ ውጭ ከስራ ምን አልስራ እራሳ ስላሳመኑ ቤት ውስጥ መስራ ሞት ሚታያቸው በዛ እናአባት እህታ እያሾ የሞቀ ምግብ ኢትዮጵያ ለምደው እዚህ አሜሪካ የማያማሩ አሉ ጭራሽ ስድብብብ ሚላቸው መማታ ሚቀናቸው ልጆ ያለወላጅ እንዳይቀሩ ታስቦ ባልማ ሚጥሚ ማጠን እቤት ማባ እዚ አሜሪካ ቀላ ልጆ ያለወላጅ መቅረት ልጆ ሲያድጉ አእምሮቸ ትዳር እንድጠሉ ያደርጋ ምንካ ምክንያቱ ባያቁም
ምርጥ ባል ምርጥ አባት ነህ ፋኒ እግዚአብሔር ልጆቻችሁን በጥበብ በሞገስ ያሳድግላችሁ❤
እምገርም አባት ተባረክ
ጎበዝ አባት ነህ ከልጆች ጋ ሲውሉ እረፍት የለም ምግብ ማብላቱ እራሱ አንድ ስራ ነው ክብር ይገባሃል
ምርጥ ጥዶች አላህ አይለያችሁ በጣም ነው ምወዳችሁ ሁሉም እንዳት ብያስብ ጥሩ ነበር የዛሬ ወንዶች እስኪ ትምህርት ውሰዱ ባታግዙም ለምስቶቻችሁ ታማኝ እና አዛኝ ሁኑ
ስጦታው ከላይ ነውና በየ አረብ ቤቲ ለምንከራተት እህቶች የልብ አውቃ ትዳረ ይስጠን እግዚአብሔር ያከብረህ ወዲም አለምዋ❤❤❤❤
እናትና አባትህ እንዴት ቢያሳድጉህ ነው መኩራት አለባቸው ምርጥ አባት ነህ ለካሜራ ሳይሆን አያያዝህ ልምድ እንዳለህ ያስታውቃል
#ሳምሪ You should proud love 💕 from USA
ተባርክ በእውነቱ ፈፃሜችሁን ያሳማርላችሁ ልጅቻችሁን በጥበብ ያሳድግላችሁ መንፈሳዊነገር አሰተምራቸው
ጅግና ዋዉ❤❤❤
ጎበዝ ፋኒ ምርጥ አባት ነህ ህይወትን እንደዚህ ሲተጋገዙ ነው የምትጣፍጠው ሳምሪም በርትተሽ ተማሪ እግዚአብሄር ልጆቻችሁን በጤና በእውቀት ያሳድግላችሁ
እስሲ የሰው ሀገር የሰለቸው እደኔ በላይክ
አይዞን አንድ ቀን ይሞላልናል 😍
ምን ጥየቄ አለው 😢😢😢😢ኡፍፍፍፍፍፍ
😢ሁላችንም ሸልችቶናል
እኔ የአላህ ምረረብሎኝል እስኪ ዱአደረጉልኝ
@@gut7948አልሀምዱሊላሂአለኩሊሀል
ተባረክ ፍቅሩን ያብዛላችው ጎበዝ ባል ነህ በርታ ሁሉን የምሠራው ሁሉ ጥሩ ነው ፀሎትንም ደሞ ጨመር አርግበት ጠዋትና ማታ ልጆቹም ፀሎቱን እየለመዱ እንድያድጉ እሺ የግል ምክሬ ነው ፈጣር መመስገን አለበት እሄን ላደረገልህ አምላክ የተመሰገነይሁን
እንደ ፋኒ የገባው ባል ስጠኝ ያስብላል የትዳር ትርጉም የገባችሁ ሳምሪ ጥሩ ውጤት አምጥተሽ ፋኒን አስደስቺው ፋኒ ደሞ ሴት ልጅ ምንያህል ዋጋ እንደምትከፋል በማየትህ ደስ ብሎኛል
ማርያምን ትለያለህ ምርጥ አባት❤❤ፈጣሪ ልጅቻችውን በጥበቡ ያሳድግላቹሁ❤❤❤
ማነው እንደኔ ሰደት የመረረው😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ፋኒ ጎበዝ ባል ጎበዝ አባት ነህ ሳምሪዬ አንቺም በጣም ጎበዝ እና የፍቅር ሠው ነሽ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ትዳራችሁ ይባረክ ልጆቻችሁን በጥበብ በፍቅር በሞገስ ያሳድግላችሁ። እወዳችኋለሁ❤❤❤❤
ይገርማል አዳቸውም ልጂ አባታቸውን አይመስሉም እናታቸውነው እሚመስሉት ማሻአላህ❤❤❤❤❤
በጣም ጎበዝ ፋኒ ብዙነገሮችን በአንዴ ለማድረግ ያስቸግራል ግን ልጆች ሲተኙ ብዙ ስራ መራት ይቻላል ::ሁሌም ለነገ ዛሬ ማታ ፕላን አድርግ የሚረዳህ ይመስለኛል :ለአላማ ነው በርታ
የአመቱ ምርጥ አባት ትለያለህ የአዳም አባት ❤
የምትገርም አባት የምትገርም ባል ነህ ጀግና 🥰🥰
ዋው ድንቅ አባት ከእናት ያልተናነሰ ነው ትደነቃለህ ፋኒ በርታ እግዚአብሔር ልጆቻችሁን በጥበብ በሞገስ ያሳድግላቹሁ
ምርጥ አባት ነህ እግዚአብሔር ልቦናህን አይቀይረው
በጣም የምትወደዱ አስተማሪ ቁምነገረኞች ምትወደዱ ለዛ ያላቹ ጥንዶች ናቹ እግዚአብሔር ከዚ በበለጠ ይባርካቹ አፕለያቹ ሳምሪ እድለኛ ነሽ በእውነት እግዚአብሔር ን አመስግኚ እናትሽ ብታስከፋሽም እንደ እናት የሚሆን ባል እግዚአብሔር ሰቶሻል የትምህርትሽ ውጤትም ባልሽ ፋኒ ነው እሱን ለማስደሰት ያብቃሽ ❤❤❤❤ ፋኒዬ ምርጥ ባል ምርጥ አባት ❤❤
ፋኒ ጎበዝ አባት በርታ እንዲህ ነው ፍቅር መተሳሰብ አብዝቶ ይስጣችሁ ተባረኩ ዋው
🥰❤️😘😘
ፉኒ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ ሚስትክ አካልህ ነት ይሄን ስላወክ አውንም የማያልቅ ፍቅር አጋቤ የሆነው የክርስቶስ ፍቅር ወደቤታቹ ይግባ ተባረኩ ልጆቻቹ የተባረኩ ይሁኑ የእግዚአብሔር እጅ ይደግፉቹ🤲🤲🤲🤲ሰላሙንም ይስጣቹ❤❤❤❤❤❤
ይሄንን አይቼ ኮሜንት አለመፃፍ አልቻልኩም በእውነት በጣም ደስ የምትሉ ባልና ሚስት ናችሁ በርቱ ለብዙ ሰዎች ምሳሌ ትሆናላችሁ አድናቂ ብቻ ሳይሆን አክባሪያችሁም ነኝ ፈጣሪ ከናንተ ጋር ይሁን
የአመቱ ምርጥ አባት ይሄ ለሁላችንም ትምህርት ነው👍
ወላሂ ጀግና ነህ 2ለጅ አደለም 1 ይከብዳል ጎበዝ ትዳር በመተጋገዝ ነዉ ❤❤
ውይ ፋኒዬ ከምር አደነኩህ ወዶችዬ ከፍኒ የማሩ አንዳንድ ወዶች አሉ ልጅ ማሳደግና የቤት ስራ የሚስት ብቻ እሚመስላቸው እድህ መተጋገዝ ሲኖር ትዳሩም ይሰምራል
ጎበዝ አባት ነህ ; ትልቋን ልጅህን(ሳምሪን )ትምህርት ቤት ልከህ ፊሎንና አዳምን እንክብካቤህ ልዩ ነው፣ 🤲🙏💙💙💜💜👍👌✨️✨️
በጣም ጀግና ወጣት ፉኒ እድሜና ጤና ይስጥህ ከነቤተሰቦችህ🎉🎉🎉🎉🎉
ምርጥ አባት ምርጥ ባል ጎበዝ በርታ ሁለታችሁም በርቱ የልጅ አዋቂዎች ናችሁ
ምረጥ አባት ምረጥ ባል ምረጥ ስው የስው ልጁች የብላይ ነብዩ ሙሀመድ ሱለላሁ አልይሂ ውስለም❤ ቤትስቡን ያክብረ ስው እሱም የትክብረ ነው ብለዋል እና ምን ለማልት ፍልጊ ነው ምርጥ አባት ነህ ብርታ 🎉
ፋኒ የዘመናችን ምርጥ ባልና ምርጥ አባት መሰሎችክን ያብዛልን ልጆቻችሁን ለቁም ነገር ያብቃላችሁ😘😘
You are amazing Father God bless this family 💛💛💛💛💛
ግን ጎበዝ ነህ ከምር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ
የተባረክ አባት ነህ በፍቅር ያኑራቹ መድሃኒያለም ሳምሪዬ ተምረሽ የተመኘሽው ይስጥሽ ልጆቻችሁ አድገው ለቁምነገር ይብቁ😍😍
ጎበዝ ፈኒዬ እግዚአብሔር ልጆቻችሁን በጥበቡ እና በሞገሱ ያሳድላችሁ።
በጣም ምታስቀኑኝ ሁሌም ለኔ ደንደኛ ጥዶች እናተ ናችሁ ፍኒዬ ምርጥ ባል❤
ስምሪ ይገባታን ትማር ከጀግና ሚስት ጀርባ ጀግና ባል አለ ማለት እንዳንተ ነው ፋኒ ፀባየ ሰናይ በርታ
ፋኒ ምርጥ አባትነህ ተባረክ ፈጣሪ ፍቅር ያብዛላቹ ሳምሪዬ አርፈሻል በቃ ትምርትሽን ጠበቅ አርጌ በርች ❤❤❤❤❤❤❤❤
ማሻአላህ አላህ ያሳድግላችሁ ልጁቻችሁን አላህ ይጥብቃችሁ ድስ ተላላችሁ ቅጡሉብት እንድዚሁ ስራልን ተምችቶኛል እኔ ውላሂ
በጣም ጎበዝ ነህ በርታ ልጆችንም እግዚአብሔር በሞገሱ ያሳድግላችሁ❤❤❤
ፉኒ መልካምአባት ነህ በርታ ልጆችህን አላህ ያሳድግልህ❤❤❤
ሳምሪ ፉኒ ፍቅራችሁ በጣም ነው የሚያስቀናው መተሳስባችሁ ደስ ይላል ❤❤❤❤❤
ፋኒ በጣም ጎበዝ ባል ነህ እኔ ኮሜት ፅፍ አላቅም ግን ዛሬ በጣም አስደሰትከኘ መተጋገዝ በቤት ዉስጥ ያለዉ ጎዶሎ ይሞላል ይልመድብህ
መልካም, ቅን ,አባት !
ጎበዝ ባል!
ጎበዝ አባት!
ሳምሪ, is proud of you!!🙏🏾✌🏽🕊️👍🏽💓
ጎበዝ ፋኒ👌👌👌👌ምርጥ አባት ምርጥ ባል።እግዚአብር ያሳድግላችሁ❤❤
ሳምሪ ጎበዝ መማርሸን በጣም አደንቃለሁ በርቺ ፋኒ ልጆቹን ግን ሁለቱንም በአንድ ላይ ይዘህ ተንቀሳቀሰ ማለት ሻወር ከሰጠህ በኾላ ወንዱን ይዘህ እሷ ቀርታ ሰጠራህ ነበር ተጠንቀቅ ምናልባት አዳልጧት ትወድቅ ይሆናል በተረፈ ጎበዝ ነህ በርታ
እንደናንተ አይነት ፍቅር ለሁሉም ይስጥ ተባረኩ የፍቅርቤት ያርግላችው ሁሌም❤
ምርጥባል እደኔ ባል አይነት ትመሳሰላላችሁ ጎበዝ❤❤❤❤
አተ ምርጥ ባል ምርጥ አባትነህ
በርታ የምር የምትደነቁ ናችሁ ሁለታችሁም አተ ደሞ የሧን ፍላጎት ለማሟላት እደዝህ መሆንህ የበለጠ ደሥትላለህ በርቱ ቀጥሉበት
ማሻአላህ ወላሂ እድህነዉ ጡሩ ባል ጡሩአባት አላህይጨምርልህ።ይጨምርላችሁ ፍቅራችሁን እድህነዉ መተሳሰብ መረዳዳት ቀጥልበት
ማሻአላህ ምርጥ አባት የምር ሳምሪ እደለኛ ናት አሥተዋይ ነህ 👌😍😍😍😍
ጎበዝ እግአብሔር አምላክ ልጆችን የአሳድገ ግላቸው❤❤
ተባረክ ፈጣሪ በጥበብ በሞገስ ያሳድግላችሁ ያሰባችሁት ሁሉ ይሳካ❤❤❤
ጎበዝ እግዚአብሔር አምላክ ልጆችን የአሳድ ግላቸው ❤❤❤❤
ዋውውውው ከዩቶበርች ጥንዶች የእናንተ እና የብሬክስ አድናቂ ነኝ ቀጥሉበት መዲ ልክ ነሽ የምትሉ በ👍❤
እጅግ በጣም ጎበዝ አባት ባል እንድንቄለሁ🙏🙏🙏👌👌👌
ጎበዝ አባት ነህ እነ ፊሎም ጨዋዎች ናቸው ይደጉላችሁ🥰🥰🥰🥰
❤ጎበዝ ወጣት ድቅ አባት ተባረክ❤
ዋው ጀግና አባት ነህ የምር እመብርሃን ከክፉ ሁሉ ትጠብቃችሁ
Your videos awesome I have a question could you please tell me how did you get software for Mac Pro to edit your video thanks I'm waiting
ዋው ክብር ለምርጥ አባቶች❤
ፋኒ ምርጥ አባት ነህ ተባረክ በጣም ታምራላችሁ❤
የመዳምን ልብስ መተኮስ ትቼ እያየሁ አችሁ ነው 😂😂😂
Gosh 🙆♀️🙆♀️wede srash gbi satteri yesra balderebaye ❤❤
ልክ እንደኔ
@@sabitamohammed2011 ክክ
በርች እኔም እየተኮስኩነው በብዛት ፊልም የማየው እየተኮስኩነው
እኔም😂
የቤት ስራ እኮ ከልጅች ጋር ይከብዳል ለእናት ዋጋ ያሳታል
ፋኒ ግን ምንድነህ አባት ወይስ ባል ሳምሪዬ ታድለሽ❤❤❤❤ፍፃሜያችሁ ያሳምረው❤❤❤❤❤
ሌላው ቀርቶ ከልጅ መዋል ራሱ በጣም አድካሚ ነው እናማ በጣም ጎበዝ ነህ
ትክክል የቅነት ያደክማ እኔም ልጅ የዥነኝ. ሁለት ልጅ. ሁለት ሰራተኛ. ሁነን ግን. ይደክማል. ክክክክክክ፣ሌሽ
የእውነት. ልል ነበር. አይይይ. የቅነት፣አልኩ ይቅርታ
@@lubaba.m4744 ኧረ በጣም ነው ሚደክመው ብቻ አልሀምዱሊላህ
ምርጥ ጥንዶቺ ወላሂ ለትዳርህ ጎበዝ ነህማአሻአሎህ ❤❤❤❤
ጀግና ነህ ወላሂ ጥንካሬህ ለልጆችህ ያለህ ፍቅር ለሚስትህ ያለህ ፍቅር ያስቀናል ከአይን ያዉጣቹ
ፋኒ እውነት ጀግና ነህ እንደዚህ አይነት ባሎችን ያብዛልን
Be ewnet dgami coment lemestet tegededku day 2 say betam gerami bal nek plc ye ethio baloch kefani temaru mistn magez zk malet aydelem jegna yejegna jegna nek berta fkrachhun yabzalachhu❤❤❤❤❤
ዋው ፋኒ ምርጥ ባል ነህ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ልጆቻችሁን ይባርክላችሁ 🙏🥰
ፋኒ በጣም ምርጥ ኣባት ። አውነት smart ነህ።
Samii stamrii yane mar qonjo qonjo nash barchii❤❤❤❤❤malkte ydras like adrgut
በጣም ነው ምታምሩት እግዚአብሔር አምላክ በፍቅር በሰላም ይኑራችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰
የኔ ጀጊና በረታ ወድም አላህ ያሳድጊልህ ልጁችህን❤❤❤❤
ምርጥ ባል ምርጥ አባት ነህት ትዳራችሁ ይባርክ
ትዳራቹ ልጆቻቹ ይባርኩ❤ ተባረክ ፋኒ ሓዊይ
ታድለድ ሣምሪ እናት የሆነ ባል ነው ያለሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Good job Fani መተጋገዝ የ ትዳር ዎሳኝ ነገር ነዉ
ዋው ፍኔ በጣም ጎበዝ ነህ ❤❤❤❤ልጆቻችሆንም ፈጣሪ ያሳግላሆ ።በተረፍ እወዳችኋለሆ
Adnakih negni fani mirt abat mirt bal samrim edezawu tidarachu yibarek. ❤
ፋኒ በጣም ምርጥ አባት እግዚአብሔር ይባርካችህ
እንደው እኛ የመዳም ቅመሞችስ መች ይሆን የሚያልፍልን እንደዚህ በቤታችን ቤተሰብ መስርተን የራሳችንን ኑሮ የምንኖረው ኢላሒ
ሳስበው ይገርመኛል እኛ የተፈጠርነው አረቦችን ለማኗኗር ነው እንዴ? አብዛሀኛው አረብ ሀገር የተሰደድነው ት/ት አቋርጠን በ15 አመት በ14 አመት ነው ግን
እዚሁ አረቦች ጋር 25 ,26 ፣ 27 ---- ከዚያም በላይ እየሆነን ነው ልጅነታችን በሰው ቤት አለቀ ጉልበታችን
እንደኔ ክፍት ምርር ያለው ማነው?
ዱዓ አድርጉልኝ
እግዚአብሔር ይባርክህ ለቤተሰብህ ያለህ ፍቅር በጣም ደስ ይላል በርታ
ጎበዝ ነህ የምር ማአሻአላህ ደግና❤
ጎበዝ ባል ጎበዝ አባትነህ አላህ ያክብርህ
ሳምሪም የኔ ዉድ ጀግና እናት ነች❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ጎበዝ ልጅ ነህ ፍቅራችሁ ይብዛ 🙏💚💛❤️ትምህርት አንተም ብትማር ጥሩ ነው ከአሁኑ ነው ትምህርት እድሜ ገና ነው የሁለታችሁም ጎበዞች 💚💛❤️🥰🥰🥰🙏🙏🙏
ምትገርም አባት ነህ❤🎉 የኔባልማ ፀጉሬን ለመስራት ያዝ ብየ ትቸው ብወጣ እቅልፍን ተኝቶ አገኘውት😂😂😂😂
😅😅😅😅እስኪለምደዉ ድርስ ነዉ
😂😂😂😂😂😂
😅😅😅😅😅😅
ጎበዝ አባት , ፋንዬ ❤💪💪💪
Respct 🙏