G and B Ministry worship and prayer "ቤተ ክርስቲያን"

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 56

  • @remnantyouthkidsholistic5288
    @remnantyouthkidsholistic5288 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባካችሁ! ዛሬም በፈረሰው ቅጥር ላይ የሚቆም ነህምያን ለእዚህ ዘመን ትውልድ ያስነሳልን!!!

  • @selamawitretta4207
    @selamawitretta4207 16 วันที่ผ่านมา

    Amen yeEgziyabher kind hoy tenes leEthiopiana lihzbochuwa ena lemengstatat amen amen yihun ahun amen tebarekuling yetewededachhu!!!🎉🎉🎉

  • @monalizaodu5583
    @monalizaodu5583 หลายเดือนก่อน +1

    Getesheye Brukety yezelalem amlak yebarekachu. BISRAT negen ke U.K❤❤❤❤❤❤

  • @belhumamo797
    @belhumamo797 หลายเดือนก่อน +2

    ተባረኩ ወገኖች ይብዛላቸሁ ፀጋውን ያብዛላቸሁ እውነት ብላቸሀል ባሁኑ ግዚ የት ነቸ የጌታ ቤተክርስቲያን ወገኖቸ ስዎች የራሳቸውንመንግስትየሜያቆሙበት ሆኖአል ጌታ ከዚህ ያውጣን

  • @BeziBe
    @BeziBe หลายเดือนก่อน +1

    እውነት ነው የምትሉት ሁሉ
    እግዚአብሔር ሰው ያስነሳልን አሜን
    መዝሙራችሁ ውስጥ የእግዚአብሔር ክንድ ሆይ ተነስ የሚለውን መዝሙር ስሰማ ድሮ መካነየሱስ ቤ/ክ ቅዳሜ ከሰአት በኋላ 1 ክፍል ውስጥ ሆነው የሚፀልዩ እና ይሄን መዝሙር የሚዘምሩት ትዝ አሉኝ😭 አስለቀሰኝ እግዚአብሔር ከልጅነታችን መስርቶን እረድቶን ነው ያለነው አሁንም ያንቃን በፈረሰው ቅጥር በኩል የምንቆም የቤቱ ቅናት ይብላን🙏😭 እግዚአብሔር ይባርካችሁ ደሞም የተባረካችሁ ናችው ❤

  • @TemnitH
    @TemnitH หลายเดือนก่อน

    አግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ሰለቃሉ፣ ተባረኩ የተወደዳችሁ

  • @lemelemmeles-5732
    @lemelemmeles-5732 หลายเดือนก่อน +2

    ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርካችሁ ምርጥ የጌታ ልጆች

  • @wasihungebremedhin8032
    @wasihungebremedhin8032 หลายเดือนก่อน +1

    የተወደዳችሁ ወገኖች ተባረኩ። ጌታ በቸርነቱ ያስበን። ለህዝቡና ለእግዚአብሔር ቤት በፅድቅ የሚቀና ጌታ ያስነሳልን። አሜን ...አሜን ...አሜን።

  • @marthagoshu8042
    @marthagoshu8042 หลายเดือนก่อน +1

    Amen AmenGeta eysuse yebarkachu❤❤❤❤❤❤

  • @betiosamo1599
    @betiosamo1599 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ይብዛላቹሁ g&b ቤተሰቦች እውነተኛ ተናጋሪ ሰውን የሚያድን ቃል ነው የእግዚአብሔር ቃል የተናገራቹት እውነተኛ ተናጋሪ እውነተኛ ለመኞር የሚፈልግ ሰው ስለሆናቹ ነው ጌታ ይባርካቹህ እኛም እኔም እንደ ነገራቹኝ እውነት እንድኖር ይርዳኝ እላለሁ ተባረኩ

  • @tigabubonge6532
    @tigabubonge6532 หลายเดือนก่อน

    ጌታ አምላክ ይባርካችሁ ብሩክቲ እና ጌታ ያውቃል እንወዳችሁአለሁ ጥሩ ትምህር ስለቤተክርስትያ ተምረናል

  • @TesfaDiriba-iv4zw
    @TesfaDiriba-iv4zw หลายเดือนก่อน

    👉God's Word is a LAMP to our FEET and a LIGHT to our PATH.
    👉The lamp dimension is for the feet - where to place the next step in the immediate short term.
    👉The Light dimension is for the path - illuminating the entire long term direction ahead.
    We need both the lamp and light of God's Word.
    👉Our heads - our understanding - must be must be enlightened with the lamp of HIS Word, so that our feet may walk in the bright light of the path ahead of us.
    Oh how I love YOUR WORD my God!
    God bless you Getayawkal and Bruktiye ,we love both of you ❤️ 💕

  • @rabincall2859
    @rabincall2859 หลายเดือนก่อน

    አሜንንንን ይነሱ ዳቶች በኢየሱስ ስም😢😢😢😢

  • @abebewondimeneh3590
    @abebewondimeneh3590 หลายเดือนก่อน

    ወገኖቻችን እግዚአብሔር ይባርካችሁ❤❤❤❤

  • @ayantumelkamu818
    @ayantumelkamu818 หลายเดือนก่อน

    Yetewededachihu birukan be tv ye dimts ina brighter chigr yalebet meselng...betam iwodachiwalew❤❤❤❤

  • @belhumamo797
    @belhumamo797 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድማቸን እህታቸን ዘመናቸሁ ይባረከ የዘመኑን ዝማሪ ሁሌከጌታየተቀበላቸሁትን ስለምታፍሱልንይጨምርላቸሁ ተባረልን

  • @rabincall2859
    @rabincall2859 หลายเดือนก่อน

    አሜንንንንንን❤❤❤❤❤❤

  • @rabincall2859
    @rabincall2859 หลายเดือนก่อน +1

    የጌታ ሰላም ለእናንተ ይሁን ቅዱሳን❤❤❤❤❤❤

  • @rabincall2859
    @rabincall2859 หลายเดือนก่อน +1

    ኢየሱስ ጌታ ነው ለዘላለም

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 หลายเดือนก่อน +1

    Amen Amen Amen ✅️ 🙏🏻 🙌 👏🏻 ❤️ Egzaibher Selamachu Yebizaha shalom shalom shalom ✅️ 🙏🏻 🙌 👏🏻 ❤️ ♥️ ✅️ 🙏🏻 🙌 👏🏻 ❤️ ♥️

  • @lemelemmeles-5732
    @lemelemmeles-5732 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን ጌታ ያስነሳልን የአባቴ ብሩካን

  • @selamabrham4366
    @selamabrham4366 หลายเดือนก่อน +1

    Timely message , may God bless you abundantly.

  • @edenteklit7842
    @edenteklit7842 หลายเดือนก่อน

    Wawwwww Nay Metereshta zzemerkmwa azia barikatni🎉🎉🎉🎉.
    Kbri n Yeseu medhanina.
    Betekerstian yes nay Yesus eya.
    Dawitoch yetsana, Amennn!
    Zemenkum ybarek, 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉.
    Azie tebarike bezi zekrebkmwo melekti.
    ❤❤❤❤.
    Yesus kmles eyu.

  • @alemayehuhilemariam4780
    @alemayehuhilemariam4780 หลายเดือนก่อน

    አሜን🙌🙌

  • @rabincall2859
    @rabincall2859 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ

  • @rabincall2859
    @rabincall2859 หลายเดือนก่อน +1

    ክብር ለኢየሱስ ይሁን ተባረኩ በብዙ❤❤

  • @ሁሉንእንደግዜው
    @ሁሉንእንደግዜው หลายเดือนก่อน

    ተባረኩ ፀጋውን ያብዛላችሁ❤

  • @astersemere7665
    @astersemere7665 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን!🙏 እግዜእብሄር ዘመናችሁን ይባርክ ❤

  • @tsegeredagezahegn5560
    @tsegeredagezahegn5560 หลายเดือนก่อน

    Amen amen Tebareku ❤❤❤❤

  • @deborahyihdego6120
    @deborahyihdego6120 หลายเดือนก่อน

    God bless you !! You are our blessings as usual & would like to thank God for you & your minstry!!!

  • @turekitila4104
    @turekitila4104 หลายเดือนก่อน +1

    God bless you and all your families!

  • @rabincall2859
    @rabincall2859 หลายเดือนก่อน +1

    Glory to god❤❤

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 หลายเดือนก่อน

    God bless you ✅️ 🙏🏻 💓 ❤️ 🙌 ♥️ Thanks so much ❤❤❤❤

  • @edengetanehgelaw1980
    @edengetanehgelaw1980 หลายเดือนก่อน

    Geta zemenachihun yibarikew ❤🖐🖐🖐🖐

  • @repentjesuschristiscomings5595
    @repentjesuschristiscomings5595 16 วันที่ผ่านมา

    Tebarekulign wogenoche!!!

  • @aynalemkebede9412
    @aynalemkebede9412 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን እግዚአብሔር ሆይ በምህረትህ አይኖቻችንን አብራልን

  • @tititkifle405
    @tititkifle405 หลายเดือนก่อน +1

    God🙏 bless you all.

  • @gemechulikassa1280
    @gemechulikassa1280 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይበርከቸሁ!!!

  • @aynalemkebede9412
    @aynalemkebede9412 หลายเดือนก่อน +2

    ከተመሰረተው መሰረት ውጪ እየመሰረቱ መቆም ባሉበት ቦታ ፀንተው የማይቆሙ የመጨረሻው ዘመን መገለጫዎች ናቸው ።

    • @AbrahamMasore
      @AbrahamMasore หลายเดือนก่อน

      እግዚአብሔር እናንተን አገልግሎተችሁንና ቤተሰቦቻችሁን ዘመነችሁን ጭምር ይበርክ

  • @yordanosteklu505
    @yordanosteklu505 หลายเดือนก่อน

    Ohhhh wowwwww… amennnnn amazing message thanks 🙏 💞💖💞🙏🌟🌟🌹🌹💯✅

  • @b.geberu3563
    @b.geberu3563 หลายเดือนก่อน

    አሜን ዘመናችሁ ይለምልም
    እግዚአብሔር ፀጋውን በዘመናችሁ ሁሉ ያብዛላችሁ❤

  • @edenteklit7842
    @edenteklit7842 หลายเดือนก่อน

    TEBAREKU 🎉🎉🎉.

  • @aynalemkebede9412
    @aynalemkebede9412 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ተባረኩ በሰላም ዋሉ

  • @tigigago4876
    @tigigago4876 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 หลายเดือนก่อน

    Blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @bekeltechbek5194
    @bekeltechbek5194 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @meem3233
    @meem3233 หลายเดือนก่อน

    Tebarku

  • @BeziBe
    @BeziBe หลายเดือนก่อน +1

    ዛሬ ሳትለቁ ዘገያችሁ መሰል ወይም እኔ ቸኩዬ ይሆናል እና የድሮ መዝሙሮቻችሁን እያዳመጥኩ ነበር

    • @bestzain8147
      @bestzain8147 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @tarekegn-p6q
    @tarekegn-p6q หลายเดือนก่อน

    Welcome

  • @dasetadesse1081
    @dasetadesse1081 หลายเดือนก่อน

    Amennne Amennne Amennne God blesse you All tame tebrku babzu 🙋‍♀️💕🎤😍👨‍❤️‍💋‍👨🧎‍➡️🥰💯🙆‍♂️💞🇿🇦🎊🙋‍♂️✋🙏🎉👋👏🙌🙋✌️

  • @aynalemkebede9412
    @aynalemkebede9412 หลายเดือนก่อน

    እንደምን ሰነበታችሁ

  • @seblewongelasrat5785
    @seblewongelasrat5785 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @KebebushBeneti
    @KebebushBeneti หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @Thapelo-fu5uf
    @Thapelo-fu5uf หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤