🔴ጉማ አዋርድ አስደናቂ ትእይንቶች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 209

  • @BIRTUKANBIRTUKAN-k3h
    @BIRTUKANBIRTUKAN-k3h 3 หลายเดือนก่อน +61

    እንደው የውጭ አገረ ኩረጃ እራሳችሁን እንዳትሆኑ አረጋችሁ ማርያምን

    • @nonenone3420
      @nonenone3420 3 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

  • @SisayiSisayi-r6b
    @SisayiSisayi-r6b 2 หลายเดือนก่อน +3

    ዋውው የሀገሬ ባለውለታዎች በጥበቧ በባህሏ ያከበራቹን ተከበሩ አቤት ስታምሩ

  • @sebatinfo1904
    @sebatinfo1904 3 หลายเดือนก่อน +17

    😢😢😢😢😢😢አብረን እናልቅስ የቃኤል ትውልድ ተወልዳል በሀገራችን የጥፋት ትውልድ

    • @efratayirdaw992
      @efratayirdaw992 3 หลายเดือนก่อน +2

      በጥልቁ እርኩስ መንፈስ ተጠልፈዋን😢😢😢

  • @hannamengistu9260
    @hannamengistu9260 3 หลายเดือนก่อน +11

    ጥበቡ የገባቸው አርቲስት እና የአርቱ ስዋች አላማው የገባቸው እራሳቸውን ባህላቸውን እክብረው ተገኝተው አስደምምውናል ከፍለው ምራባዊይን ለመምሰል በተኮረጀማንነት ተሽሎለመታየት ጥረት የደረጉም አሉ ክብር ለእናንተ ሁሌም በራሳችሁ ማንነት በአገራቹ ለምትኮሩ❤

    • @SisayiSisayi-r6b
      @SisayiSisayi-r6b 2 หลายเดือนก่อน

      ዋውው ሞያቹን ሀገራችን ህዝባችን የምታከብሩ በጥበብ የደመቃቹ የሀገር ባለውለታዎች ክበሩልኝ ❤❤❤

  • @AdinaYinges-t8r
    @AdinaYinges-t8r 3 หลายเดือนก่อน +55

    እረ እንደ ኑሯችን ጎበዝ 😂😂😂😂ምንድን ነው ፡እነማን ናችሁ፡ከየት ሀገር ናችሁ?

    • @husniyaezame-lx9cz
      @husniyaezame-lx9cz 3 หลายเดือนก่อน

      ያስብላል😅😅😅

    • @nonenone3420
      @nonenone3420 3 หลายเดือนก่อน

      ኮፒ ጆሌ ከusa 🇺🇸😂😂😂

    • @EtuGe-bj1ic
      @EtuGe-bj1ic 3 หลายเดือนก่อน

      እነኝንማ ያዬ የኑሮውን ውድነት የምወራው የት ነው የምል ጥያቄ ማስነሳቱ አይቀርም እንዳለ ጮማ አይደሉም እንዴ ሆሆ

    • @hannamengistu9260
      @hannamengistu9260 3 หลายเดือนก่อน

      አረት የሚጀምረው ከራስ ባህል ከማንነት ነው በሰው ባህል ከመኮፉሰ ከሚያደንቃቸው ከትመልካቻቸው ስርወተው የሌላማንነትን መምስል ብዙ አያስኪድም

    • @almazshiferaw1016
      @almazshiferaw1016 2 หลายเดือนก่อน

      ሁል ግዜ የሀዘን ዜና ለመስማት የሚፈልግ ትውልድ። ደስ የሚል ነገር መስማት የማይፈልግ ትውልድ። እግዚኦ

  • @StreamyShorting
    @StreamyShorting 3 หลายเดือนก่อน +13

    ኢትዮጵያ አገሬ ሆይ እግዚአብሔር ይማርሽሽሽሽ ....

  • @gulilatzeleke3127
    @gulilatzeleke3127 3 หลายเดือนก่อน +48

    ቆይ ይሄ ሁሉ መፈዳት እስኪ ለሀገራቸው የሰሩት ምንድነው

  • @hannamengistu9260
    @hannamengistu9260 3 หลายเดือนก่อน +5

    ጥበቡ የገባቸው አርቲስት እና የአርቱ ስዋች አላማው የገባቸው እራሳቸውን ባህላቸውን እክብረው ተገኝተው አስደመውናል ከፍለው ምራባዊይን ለመምሰል በተኮረጀማንነት ተሽሎለመታየት ጥረት የደረጉም አሉ ክብር ለእናንተ ሁሌም በራሳችሁ ማንነት በአገራቹ ለምትኮሩ

  • @hirutarekew9520
    @hirutarekew9520 3 หลายเดือนก่อน +39

    Respect to all who wear cultural dress. 🙏🙏🙏

  • @eshetutamiru7180
    @eshetutamiru7180 3 หลายเดือนก่อน +48

    ባለክንፏ ልደቷ የሚከበር ሕጻን መሰልሽ እራሰሺን በሆንሽ ብዙዎቹ ሴቶች በአለባበሳችሁ ስትቸገሩ ነበር ወንዶች ትሻሉ ነበር

    • @messitesema4860
      @messitesema4860 3 หลายเดือนก่อน +2

      ቢራቢሮ መስላኝ ነበር እኮ

    • @BusyLine-f3v
      @BusyLine-f3v 3 หลายเดือนก่อน

      Kkkkkk​@@messitesema4860

  • @kxwolde5718
    @kxwolde5718 3 หลายเดือนก่อน +19

    ባለ አበሻ ልብስ ስታምሩ ፀጋ ውበት ነው የተከናነባችሁት !!!! Gorgeous women emmwa my sisters❤

  • @samsonsahledingl8329
    @samsonsahledingl8329 3 หลายเดือนก่อน +30

    Much respect for ware Habesha clothes ❤

    • @astergizaw2854
      @astergizaw2854 3 หลายเดือนก่อน

      Absolutely

    • @astergizaw2854
      @astergizaw2854 3 หลายเดือนก่อน

      They think they cool 🥸Habesha outfits much better than outside culture! They don’t represent Ethiopian! Maybe they cone somewhere else!? Unknown

  • @hermelam.tefera4103
    @hermelam.tefera4103 3 หลายเดือนก่อน +19

    በራስሱ የማይተማመን ትውልድ😢 አሁን ካልጠፋ ልብስ የነጮችን አለባበስ ኮፒ ማድረግ ምን ይሉታል😮

  • @marahamelmal1263
    @marahamelmal1263 3 หลายเดือนก่อน +12

    ባለክንፏ መኮረጇን እንጂ እንደሱ አይነት ልብስ ፈረንጆቹ ሸልማት ላይ ሳይሆን met gala እንደሚለብሱና ልዩነቱ አታቅም‼️🥴😂

  • @Hana-nb4ul
    @Hana-nb4ul 3 หลายเดือนก่อน +6

    ግን እንደዚህ በአለባበስ ከመጨነቅና ምቾት ከማጣት ምርጥ የሀገር ባህል ልብስ አለ ሽፎን ምንድነው አለባበሳቹሁ 😢❤❤ ሀባሻ ልብስ የለበሱት ሲሄዱ እንኳን በኩራት ነው ሌላውው አይይይ እንደው❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HabtamuAweke-l5d
    @HabtamuAweke-l5d 3 หลายเดือนก่อน +66

    የምትበላዉ የላት ምትከናነበዉ አማራት ይበዛዋል።

    • @BlineBline-q6p
      @BlineBline-q6p 3 หลายเดือนก่อน +1

      😮😂😂😂😂😂

    • @Sarameb291
      @Sarameb291 3 หลายเดือนก่อน +1

      Copy from USA 😂Weygud it doesn’t match with our life style

    • @nonenone3420
      @nonenone3420 3 หลายเดือนก่อน

      ተዉ ሞራላቸው እንዳይነካ እነሱ ከነ George Clooney እና ከነ Lady GaGa በምን ያንሳሉ😂

    • @nonenone3420
      @nonenone3420 3 หลายเดือนก่อน

      @@Sarameb291እነሱ እኮ ናቸው ደሞዝ 💵💵የሚከፍሉዋቸው የኢሉሚናቲ ስራ አስፈፃሚ ለመሆን ትርጉሙን አላወቁም ፣ የ አሜሪካን ሰለብሪቲዎች ታዋቂ ለመሆን ልጅ እና እናታቸዉን ግብር ያደርጋሉ ዲዲ ከታሰረ ጀምሮ ብዙ ነገር እየወጣ ነው

    • @RutEysue
      @RutEysue 3 หลายเดือนก่อน

      ተባረኩ.ትክክለኛ...ንግግር.ነዉ.ማስተዋል.የሌለዉ.ተዉልድ.ሰያዛዝኑ..እዉነትም.የምትበለዉ.የላት.ምትከናነበዉ.አማራት..በጣም.አሳዘኑኝ

  • @HiwiAdane
    @HiwiAdane 3 หลายเดือนก่อน +10

    ኩረጃ ገደላቸው ምን ይሆን ለአገር የዋሉት???

  • @እናትፍቅር
    @እናትፍቅር 3 หลายเดือนก่อน +4

    ክክክክክክ ወይኔ ኮመንቶች😅😅😅😅😅

  • @brookyilma9850
    @brookyilma9850 3 หลายเดือนก่อน +39

    ወግ ወጉ ተይዞልኛአል ከዛስ

  • @StreamyShorting
    @StreamyShorting 3 หลายเดือนก่อน +10

    አዪዪዪዪ ምነው የኢትዮጵያ አርቲስቶች አሁንስ ቃቅ 🤮አላችሁኝ ምነው የውጭውን አለም ትመኛላችሁ እረ ተው ምነው በአገራችሁ በአልና ወግ አልባሳት ውጡ😩😩😩 it’s very sad 😢

  • @meseretwoudneh6239
    @meseretwoudneh6239 3 หลายเดือนก่อน +11

    በጣም አዘንኩላችው ።

  • @meronwasihun5270
    @meronwasihun5270 2 หลายเดือนก่อน +3

    ምነው ወበራችሁሳ

  • @StreamyShorting
    @StreamyShorting 3 หลายเดือนก่อน +10

    ባለ ክንፋ ወደ ሲኦል እምትበር ነው የሚመስለው 666

  • @ደመወዜ
    @ደመወዜ 3 หลายเดือนก่อน +4

    ጋኖች አለቁና ምቸቶች ጋን ሆኑ

  • @Tina-nv6yy
    @Tina-nv6yy 3 หลายเดือนก่อน +7

    ግፍ ልታናግሩና የፈጣሪ ቁጣ ልታመጡብን ነው😂

  • @Yehallelu
    @Yehallelu 3 หลายเดือนก่อน +12

    እነማናቸው ቆይ 5አይሆኑም የሚታወቁ ያየኋቸው🙄ነው ሜካፑ ነው

  • @Befrduam
    @Befrduam 3 หลายเดือนก่อน +10

    ጥቅሙ ምንድነው ??

    • @Hana-nb4ul
      @Hana-nb4ul 3 หลายเดือนก่อน

      ያው በሰሩት ስራ ይበረታታሉ እናም በደንብ ይተዋወቃሉ ውዴ ይሄ መሰለኝ ጥቅሙ❤❤❤

  • @MehamedbestBest-fy3nv
    @MehamedbestBest-fy3nv 3 หลายเดือนก่อน +4

    እኔ የታዪኝ የሀገር ባህል የለበሱት ሰዎች ነቸው ሌሎቹ ምን እንደሆኑ ግን አይታወቁም

  • @messya7125
    @messya7125 3 หลายเดือนก่อน +8

    ግራ የገባቸዉ እነሱ ሊታዩ ነዉ የመጡት ፎቶ አንሺዎች ጉርድ አርጋችሁ ከምታነሱ ሙሉዉን ብታነሱ እኔ የሚገርመኝ ያምርብኛል ፡ለተመልካች ይመጥናል የሚባል ነገር የላቸዉም ።

  • @Mulu-q4q
    @Mulu-q4q 3 หลายเดือนก่อน +26

    ባለ ክንፉ እንዳትበር አበሻ ልብስ የለበሱት ዋው አንደኝ ሲያምሩ

  • @YellowShifttech
    @YellowShifttech 3 หลายเดือนก่อน +1

    O, Ethiopian missed the awarde ceremony, shame on you . Did you get a chance to think how millions of Ethiopian leaves right now. If i ware you i bow my head dowen and pray for the majority of etiopian.

  • @yemedhaniyalem
    @yemedhaniyalem 3 หลายเดือนก่อน +14

    ከዘራ የያዘ በዛ ምነዉ😂😂

    • @tsionarsma06
      @tsionarsma06 3 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂😂😂

    • @WebitEthiopia
      @WebitEthiopia 3 หลายเดือนก่อน

      ተሰባብረው ነዋ ኪኪ ምድረ ጉረኞች

    • @fikirtemamotessmafikirtema7490
      @fikirtemamotessmafikirtema7490 3 หลายเดือนก่อน

      እ ወገብብብብ ችግርርርርር

    • @enush7338
      @enush7338 3 หลายเดือนก่อน

      😂

  • @Mattew151
    @Mattew151 3 หลายเดือนก่อน +3

    ምን ሰርተው ንው ግን የሚመናቀሩት

  • @Eathen1112
    @Eathen1112 3 หลายเดือนก่อน +1

    Big respect for Habesha outfit beautiful Ethiopian s

  • @MasrikAzeze
    @MasrikAzeze 3 หลายเดือนก่อน +6

    አይ አንቺ አለም ታዳያለሽ አንዱ መልአክ ልሁን ይላል አንዱ ሰይጣን ልሁን ብሉይመጣል አንዱ እብድ መስሎ ይመጣል አንዱ ሰው መስሎ ይመጣል አንዱ ልመር እያለ ይመጣል ይገርማል አሁን ኢትዮጵያ ችግር ያለባት መከራ አዱ ያለቅሳል ሌላው ይደስታል ሌላው ይታመማል ሌላው ጤነኛ ነው ስደት መፈናቅል እርሀብ ያለባት አትመስልም ይመቻችሁ ሰላም ሁኑ

  • @Bizuayehu-l2w
    @Bizuayehu-l2w 3 หลายเดือนก่อน +1

    የጎልድ ቢራቢሮ የኢትዮጵያ ሌዲ ጋጋ .... 😂😂😂 የኔ ቆንጆ ምነው ሌላ .... እንግዲህ ምን ይደረግ ገና ወጣት ነሽ ያማረሽን ልበሽ ክልክል የለውም ግን ማህበረሰብሽን .... 😢 ይሳቀቃልና ትንሽ ....ግን እኔ ነኝ የሰፋሁት ብለሻል ድንቅ ችሎታ ነው 👌

  • @Alemtsay
    @Alemtsay 2 หลายเดือนก่อน

    🦋🦋 ያምራል መሰለኝ 🤣

  • @metsihetfikre
    @metsihetfikre 3 หลายเดือนก่อน +4

    ኤልያና ብርሀኑ አንደኛኛኛኛ

  • @vivaviva4164
    @vivaviva4164 3 หลายเดือนก่อน

    Ye hager yelebesut 100% qonjowoch❤❤❤❤

  • @محمدجلي-ل9س
    @محمدجلي-ل9س 2 หลายเดือนก่อน

    መኮረጅ እንደሚጥል አታዉቁምዴ ኧረይደብራል የሀገራችንን ባህል አታቆሽሹ😢😢

  • @yordanosadigo
    @yordanosadigo 3 หลายเดือนก่อน +6

    Mesi 😍

  • @HhIo-ou7us
    @HhIo-ou7us 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @genetasefa8364
    @genetasefa8364 3 หลายเดือนก่อน +6

    Ethiopia🤣🤣🤣🤣 lady Gaga the one who is wearing. the Golden outfit 🤣🤣 ladies you all are beautiful 🤩 why don’t you wear Ethiopian Traditional dress dress because makes you look 👀beautiful and classy and elegant !!

  • @frehiwotsahele3862
    @frehiwotsahele3862 3 หลายเดือนก่อน +1

    አይ ኢትዮጵያ ግማሹ ይራባል ይሞታል ይፈናቀላል ሌላው ደሞ ምንም እንዳልተፈጠረ ይዝናናል እህህ ይልቅ ፀልይ ለሐገርህ ይሄ ሁሉ የሚሆነው ሐገር ሰትኖር ነው።

  • @lucihymaryo7483
    @lucihymaryo7483 3 หลายเดือนก่อน +2

    ሜላት የሚሏት በየ አመቱ ያየችው ወንድ ላይ ፊጥ የምትለው ነገርስ ክብር የጎደላት ዝምብለ ከተለያየ ወንድ መፈልፈል

    • @AlemTegegn
      @AlemTegegn 2 หลายเดือนก่อน

      አመረረች እንዴ ከሹሩቤው ጋር😂😊

  • @Maria_Henock
    @Maria_Henock 3 หลายเดือนก่อน +4

    ያሳፍሪዎች ስብስብ። አገር እንዲህ በተጨነቀችበት ጊዜ እንዴት ቀለዳችሁ? እናንተ የት እንደምትኖሩ እስቲ እናያለን!

  • @Bini-y7s
    @Bini-y7s 2 หลายเดือนก่อน

    እንዲ ያሽላላሉ ሲታመሙ መከራ ሲቸገሩ ኢኡ አዋጡልኝ ኡኡኡ

  • @WebitEthiopia
    @WebitEthiopia 3 หลายเดือนก่อน +2

    አንዳንድ ወንዶችና ሴቶች ወዴት እየሄዱ ነው በቃ የውጪዎችን ለመምሰል የሚላላጡት ምናለ በራሳችን ልብስ ብንዘንጥ ቅጥ ያጣ አለባበስ ቆይ ማስክ በጥቁር መነፅር ያርገው ምን ይባላል? በቃ እኛ ላይ አያምርምእስኪ እዯቸው የሀበሻ ልብስ የለበሱት ናቸው ውቦች

  • @bertkanabraham1479
    @bertkanabraham1479 3 หลายเดือนก่อน

    የብዙ ሴቶች አለባበስ እጅግ በጣም ያስጠላል ምን አለበት የሰወን አገር አለባበስ ብትተዉትና የሀገራችንን የተዋበ ልብስ ብትለብሱ አዳዶች ደግሞ እንዴት እኳን መለበስ እዳለበት አያውቅም በእጃቸው ይዛዉ ይራመዳሉ በጣም ነው የሚያስፈራው ምን አለበት ብታስተዉሉ አይ ኢትዮጵያ 14:44

  • @እናቴእወድሻለው-ነ4መ
    @እናቴእወድሻለው-ነ4መ 3 หลายเดือนก่อน

    ትግስቱንስጠኝ አንዳንድሴቶችግንአለባበስ🙄ይሔንያየ እንዴትኑሮተወዷልይላል 😢ወግነው ሲዳሩማልቀስአሉ ይሔኔ እኮ ቤቷስትገባ ያወጣችው ወጭ ለቡትቲልብስ ያስለቅሳታል😂ኮልኮላያምሁላ ስት የአገራችንባህል ልብስ ማስተዋወቅ መልበስእያለ የነጮችንማስተዋወቅ ኧረወዳ

  • @dagimabiyu244
    @dagimabiyu244 3 หลายเดือนก่อน +4

    እርስ በርስ ከማን አንሼ ውስጣቸው ሌላ ውጫቸው ሌላ

  • @SaraZainab-js8mv
    @SaraZainab-js8mv 3 หลายเดือนก่อน

    የሀበሻ ልብስ የለበሳችሁስታምሩ ፀጋ ልበሱ ሌሎቹኳ ምድረ ኮራጅ ከሰው ሀገር ኮርጃችሁ ደሞ ምነው ባማረባችሁ ማፈራወች 😌

  • @batenoshmelakeselam6384
    @batenoshmelakeselam6384 3 หลายเดือนก่อน +1

    ውይ ራስን አለማወቅ???? ! ሁሉን ኮርጆ ይዘለቃል???

  • @meazahaile4794
    @meazahaile4794 3 หลายเดือนก่อน

    ከመድረክ ጀርባ ያሉ ናቸው 10 አይሞሉም የማቃቸው?😂😂😘

  • @gigilemma6133
    @gigilemma6133 3 หลายเดือนก่อน +4

    ሁላችሁም በጣም ነው የምታምሩት❤🇪🇹❤️

  • @eliasal-azar6171
    @eliasal-azar6171 2 หลายเดือนก่อน

    ለአገራችን መፈራርስ ላለፎት ችግሩች በዋናንት ትጠያቂዋች አረቲስት / አሰመሳዬች በቅጥል ሰማችው በአያማኖት በጎሳ እያባሎን የሚገኝ አረቲስቶች አና ድራሲዋች አገረ አፊረስው በክብር ሲሸለሙ አየው ያሳፍራል ።

  • @HiwotHiwot-t3o
    @HiwotHiwot-t3o 3 หลายเดือนก่อน +3

    yehager bahil yelebesut edet edemiyamiru

  • @FerhiwotBelayenew
    @FerhiwotBelayenew 3 หลายเดือนก่อน

    ለየት ለማለት እራቁታቹህ መጣት ነው

  • @BertukaBe
    @BertukaBe 3 หลายเดือนก่อน

    ሁሉም ኩረጃ ቱ😂😂😂

  • @astermengistu6818
    @astermengistu6818 3 หลายเดือนก่อน +1

    AYEEEE GUD EKO NEW

  • @ሳራ
    @ሳራ 3 หลายเดือนก่อน +1

    😂😂የሴቶቹ አለባበስ ያስቃል😅

  • @helengebru9705
    @helengebru9705 2 หลายเดือนก่อน

    ኮተት የለበሱትን ሁሉንም አናቃቸዉም እስኪ እነማን እንደሆኑ ንገሩኝ አበሻልብ የለበሱት ብቻ ናቸዉ ታዋቂወች

  • @Sarafree2025
    @Sarafree2025 3 หลายเดือนก่อน +1

    ገና ሳየው ይች የChristmas tree የመሰለችውን ሳይ እንዴት አስጠላኝ. ደሞ እንደ አዜብ ያሉ ደህና ደህና ሰዋች አሉበት እንዴት በአንድ ላይ ልሳደብ. ምን ነው dress code ብታረጉ ይሻል ነበር. 😂😂 አንዳንዶቹ ደሞ የሰርግ ቀናቸው መስሏቸው ይሆን..😮

  • @nonenone3420
    @nonenone3420 3 หลายเดือนก่อน +1

    እነ Kim K, እነ ጀኒፈር ሉፐዝ እነ ፓፍ Diddy 😂😂😂

  • @nanieshete6762
    @nanieshete6762 2 หลายเดือนก่อน

    የሚኪና የባህል የለበሱትን ሴቶች አድናቂ ነኝ

  • @ZabibaZz1234
    @ZabibaZz1234 3 หลายเดือนก่อน

    ምድረጎታታ😂😂😂😂😂😂

  • @BirukMoges-d5o
    @BirukMoges-d5o 3 หลายเดือนก่อน +6

    የኮሜዲያን ዉድድር መድረክ ነዉ ሚመስለዉ 😂😂😂 የእዉነት ነዉ ያሳቃችሁኝ አብሶ ሴቶቹ ፎቶ ላይ reaction ስታረጉ ወደዉ አይስቁ ደና ነገር ሰርታችዉ ቢሆን እሺ በባዶ ሜዳ ብትጠዩቁ ምን ሰርታችሁ ነዉ ብትባሉ ምን ልትሉ ነዉ? አንድ አንድ ማከብራቸዉን በበጎ አድራጎት የሚሳተፉ ባለፈዉም ስራቸዉ ጥሩ የነበሩ አሉ እባካችሁ ገፅታችሁን ከሚያጠፉባችሁ ሰወች ጋር ባናያችሁ ጥሩ ነበር

  • @smms6004
    @smms6004 3 หลายเดือนก่อน

    እረ ምንድነው መላላጥ😂😂😂 ሴቶች. ስርአት ያዙ ዋዋዋ

  • @MekdesTadese-h7r
    @MekdesTadese-h7r 3 หลายเดือนก่อน

    ከትልቋ የሳምሶን ሚስት ጀምሮ ምንድነው እነደዚ መበጣጠስ ስንት ችግረኛ ባለበት ሃገር ውይ ሃገሬ

  • @enatteshale
    @enatteshale 3 หลายเดือนก่อน +1

    ወይ ቅሌት ምን ይመስላሉ ስልጥነዉ ሞተዋል

  • @tateonesmos4658
    @tateonesmos4658 3 หลายเดือนก่อน

    መጨሬሻው ምን ይሆን?

  • @tadelechala4484
    @tadelechala4484 3 หลายเดือนก่อน +1

    የቢራዉ ማስታወቂያ አስፈላጊና ጥሩ አስተምርሆት አይደለም ። ከዓላማዉ ጋር ይቃረናል ። መች ይሆን ለትዉልድና ለሕግ ተገዢ የምንሆነዉ? ...

  • @Helen-l2u1c
    @Helen-l2u1c 3 หลายเดือนก่อน

    መከራችሁን አያቹ😂😂😂😂😂

  • @liaabe7265
    @liaabe7265 3 หลายเดือนก่อน

    አረ እዲያው ምን ጉድ ናቸው

  • @abge5258
    @abge5258 3 หลายเดือนก่อน

    ምንድነው ጉማ እቅርታ አርጉልኝና እንደ ወንደቹ ለምን ብኞው በአበሻ አለባበር አትቀርቡም በጣም ቆንጆዎች ንችህ የውጩን በመኮረጅ እራሳችህን አበላሻችሁት ውስን ሴቶች በባህል አለባበስ የቀረባችህ ጀግኖቻችን ብያቹ አለህ አስተካክሉ ለወደፌት ጉማ ግን አላወኩትም

  • @asteramsalu1119
    @asteramsalu1119 3 หลายเดือนก่อน

    Totally Holly wood style

  • @BlueSky-ti4zj
    @BlueSky-ti4zj 3 หลายเดือนก่อน

    Alkerebachihum

  • @meserettsegaye21
    @meserettsegaye21 2 หลายเดือนก่อน

    Designer ኦቹ ግን አድናቂያቸው ነኝ

  • @fromsawako7366
    @fromsawako7366 3 หลายเดือนก่อน +4

    ሲሉ ሰምታ ደሮ ሞተች በጭስ ታንቃ

  • @Keabe-q8z
    @Keabe-q8z 3 หลายเดือนก่อน

    ባለ ከዘራው ተመቸኝ❤

  • @meretechwolda-v1j
    @meretechwolda-v1j 3 หลายเดือนก่อน +2

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂mindino

  • @Etifwork-i9v
    @Etifwork-i9v 3 หลายเดือนก่อน +1

    ባለ ክንፏ ግን ስንት ወንበር ነዉ የተያዘላት 😅😅

  • @SaraSara-sm3xh
    @SaraSara-sm3xh 3 หลายเดือนก่อน +1

    እዛው ወደ ብዮሴ ሂጂ እኛጋ አይደለም

  • @abejegoshu4064
    @abejegoshu4064 3 หลายเดือนก่อน

    OMG siyamru

  • @BeeTube726
    @BeeTube726 3 หลายเดือนก่อน +2

    የሳምሶም ሚስት አሁን ማንይሙት መቋሚያ በምትይዥበት ወቅት አሣፋሪ

  • @AishMohammed-x4w
    @AishMohammed-x4w 3 หลายเดือนก่อน +1

    Hulum abesha kemik bilebsu truneber

  • @vivaviva4164
    @vivaviva4164 3 หลายเดือนก่อน

    Andu demo mask getem adergo yetasere ensera mesloal😂😂😂😂😂😂 5:21

  • @kassahunbruktawit3976
    @kassahunbruktawit3976 3 หลายเดือนก่อน

    Meche nw eresachun mitehonut hule kureja identity krises yalebachu nw mitemeselut minachum ayamirem girema moges yelachum erasachun felegachu hunu

  • @abetumaren4576
    @abetumaren4576 3 หลายเดือนก่อน +1

    Mesi mirit

  • @salemmekonenn6821
    @salemmekonenn6821 3 หลายเดือนก่อน +3

    Looks halo win lclose

  • @marakikaleab9020
    @marakikaleab9020 3 หลายเดือนก่อน

    የሀበሻ ልብስ የለበሱት ያምራሉ

  • @lily-gg4nh
    @lily-gg4nh 3 หลายเดือนก่อน +1

    ድላ ቀን ወጣለት

  • @raheltesfasion
    @raheltesfasion 3 หลายเดือนก่อน

    GOLDEN WING IS IT HALLOWEEN 🎃 PARTY?

  • @romanyosef7696
    @romanyosef7696 3 หลายเดือนก่อน

    ይሁን እስቲ

  • @lily-gg4nh
    @lily-gg4nh 3 หลายเดือนก่อน

    ሲኒዲሬል ኩረጃ ሌዲ ጋጋን ለመምሰል ነው አንድ ቀን እንካን አይተን የማንውቃቸው

  • @vivaviva4164
    @vivaviva4164 3 หลายเดือนก่อน

    Bale kenfua alqerebeshem😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @sirgut1640
    @sirgut1640 3 หลายเดือนก่อน

    When individuals are influenced by the spirit of Jezebel, they spread lust among the audience/people's. When a community allows such behavior, it opens a portal for demons. It is time to awaken and repent. God is shaking the land, not just once, but more than three times, calling people to turn away from their evil ways so that the land may be healed! Listen to the call! HOLY Jesus is knoking door 🎺

  • @melkamumesele650
    @melkamumesele650 3 หลายเดือนก่อน +1

    ከመከምጓፈሬውችና ባለባርኔጣወቹ የተመቸው

  • @BaheranLule
    @BaheranLule 3 หลายเดือนก่อน

    Asafariwoch menun setachehut new

  • @goldyalem6279
    @goldyalem6279 2 หลายเดือนก่อน

    የውጪ ኮፒ የታለ ኢትዮጵያ